በሰው ነው በአላህ የምትተማመኑት🙄?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 428

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 3 วันที่ผ่านมา +115

    ተዉ የርምላ ቤተሰብ አበረታቱኚ ቁረአንን ማዳመጥ ደስ የሚላችሁ ብቻ

    • @EmaheyoteHeyote
      @EmaheyoteHeyote 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሰብ አረኩሽ❤

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@EmaheyoteHeyoteጀዛከላህ

    • @rozaeidris
      @rozaeidris 3 วันที่ผ่านมา +1

      አረኩሺ ደስማይለው ይኖራልደ ማለቴ ሙስሊሞች

    • @Samira22Samira22-ul8fs
      @Samira22Samira22-ul8fs 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሸአላህ👍👍

    • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
      @fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ

  • @emusolhemn
    @emusolhemn 3 วันที่ผ่านมา +45

    ወላሂ የትም ይሁን የትም እረዝቅ በአላህ እጅ ነው ከስራን ሀገራችንንም እንኖራለን እንለወጣለን የስው ሀገረ የስው ነው አሁንስ ሀገረ ጦረነቱ ባቊመ እገባለሁ ኢንሻ አላህ የቤተስብ ነፋቆት እቅልፍ ነው ያሳጣኝ😢😢

    • @ظؤح
      @ظؤح 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف 3 วันที่ผ่านมา

      ረሞልንመቸነው።100ሽእምትገባው።

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 3 วันที่ผ่านมา

      ዝብሏችወአላህያለወአይቀርም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ደምሪኝ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እርዝቅ በፈጣሪ ነው ❤❤

  • @MadinaGashaw
    @MadinaGashaw วันที่ผ่านมา +4

    እረምሊይ ለአላህ ብይ እወድሻለው አኔ ከመጣው ሁለት አመት ሊሆነኝ ነወ አለ ያልኩት ብር ተበላብኝ ትንሽይ ተስፋ ስለነበረችኝ ጀሊሉ ምርጥ ባል ሰጠኘ አሱም መፅናኛ ሆነኝ አሁንም ተስፍይ አላህ ነው ነብሰ ጡር ነኝ ዱአ አድረጊልኝ ከአላህ በቀረ ችግሬን መናገር ደስ አይለኝም

  • @محمدمكين-خ2ن
    @محمدمكين-خ2ن 3 วันที่ผ่านมา +27

    ኩን ፈየኩን አላህ ሁን ያለው ይሆናል እህቴ ትክክል

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 3 วันที่ผ่านมา +17

    ከአላህ እንጂ ከሰው ተስፍ የለም

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy 2 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነት ረምላየ እርዝቅ የአላህ ነዉ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 3 วันที่ผ่านมา +9

    እንመጣለን እርዚቅ በአሏህ እጅ ነው ከሰው የሚጠብቅ የለም አልሃምዱሊላህ

  • @Tube-kj3ij
    @Tube-kj3ij 3 วันที่ผ่านมา +15

    እረምሊ ላላህ በዬ እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሠቦችሽ ❤❤

  • @saraendirs1281
    @saraendirs1281 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሳህ ረምሊ እይዳዉም ከኛ ከስደተኞች ሃገር ዉስጥ የሚኖር ሰዉ እጥፍ ይበልጠናል አላህ ለሃገራችን ያብቃን ሽ አመት ላይኖር ወጣትነታችንን ጉልበታችንን በሰዉ ቤት ጨረስን ኢላሂ የረፍት እጀራ ስጠን

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንያረብ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ 3 วันที่ผ่านมา +13

    አላህ ያበሺርሺ በኸይር ነገር ረምላ

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነሽ እህቴ ስደት አይሞላም😢ድካም ብቻ

  • @Mohmad-b5m
    @Mohmad-b5m 3 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክል ረምላየ

  • @NeverGiveup-jz9lg
    @NeverGiveup-jz9lg 3 วันที่ผ่านมา +8

    ትክክል ወላሂ ረምላ አሁን ወደድኩሽ ❤ ጎበዝ ተወከልና አለአላህ የፈጠረኝ ጌታየአላህ እሱው ይረዝቀናል❤

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ትክክል ማነው እደዚ ያለው ሰሀባ ነው መሰለኝ ወላሁአለም ለምን አዲት የገብስ ፌሬ አድሺብር አትገባም እኔ አላህ እድገዛው ነው እጂ ያዘዘኝ እርዝቄ በሱ እጅነው ሀዲሱን አስተካክሉልኝ እና እኛ ግዴታችን አላህን በቢቸኝነት መገዛት ቢቻነው የኛ እርዝቅ በሱ እጅነው

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 วันที่ผ่านมา

      ሠህ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 2 วันที่ผ่านมา

      ውደ ደምሪኝ ማሬ❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነሽ እረምሊ እኔ ግን ለምለምን ስትል አልሰማዃትም ቲክቶክ የለኝም አልጠቀምም ባለቤቴ አይፈቅድም እድጠቀም እኔም አልፈልግ እና እርዝቅ በአላህ እጅ ነዉ ሁሉም የራሡን ሂወት እየኖረ አትጡ ከባድ ነዉ እህቶቸ አግቡ ዉለዱ አትሸወዱ እኔ 26 አመቴ ሁለት ልጆች አሉኝ ግን አሁን ላይ በጣም ለመዉለድ ጓጉቸ አለሁ ከመጓጓቴ የተነሳ አላህን መንታ እድሰጠኝ ደጋግሜ እየለመኩኝ ነዉ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ በአላህ ፋሲካ ቲዩብ (ፊርዶስ)ጠፋች የኔ ማር ሀዘኗን እንዳናስተዛዝናት በኮሜንት እንኳን የኔ ውድ እህት ኮሜንታተሮች እንደሆኑ እህታቸውን አያስታውሱም እነሀይሚ ለአንድ ቀን ሲጠፉ እሪሪሪሪ ይላሉ ሱብሀንአላህ

    • @ZeynebaHasen-lt2lr
      @ZeynebaHasen-lt2lr 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሥተዋይ ሠዉ

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 3 วันที่ผ่านมา +9

    ወላሂ ረምሊኮ ምርጥልጅ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በአላህ የተወከለ ወድቆ አይወድቅም ወላሂ እኔ በቴን ልጨርስጅ ወላሂ ምን አበላለሁ እንደት እኖራለሁ ብየ አላስብም ማንኛውንም አይነት ስራ መስራት እችላለሁ ኢንሻ አላህ በሰላም ልግባ ብቻ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek วันที่ผ่านมา

    አለሀ ከስደት ያዉጠን አሸለ ያፉጠረኝ አለህ ያሚርዝቀኝ አለህ አልሀምዱሊለ

  • @فدوسابب
    @فدوسابب 3 วันที่ผ่านมา +7

    እህት ውዴሞቼ አላህ እናንተንም እኔንም በትንሹ መብቃቃትን ይወፍቅን በሰው እመመራት አላህ ይጠብቀን በራሳችሁእና በጌታችሁ ተመኩ ሁሉም አላህ የረፍት እጄሬ ይወፍቃችሁ ይወፍቀን

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

  • @tube1549
    @tube1549 วันที่ผ่านมา

    وقال في الحديث الذي صدرت به الموضوع: "لو أنكم توكلون على الله حق توكله؛ لرزقكم كما يرزق الطير تغدو خماصاً، وتروح بطاناً

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ረምላዬ ሳህ ወላሂ እኔ እናቴ ና ልጄ እህቴ ነይ ነው የሚሉኝ አንድ ቀንም ኑሮ ምናምን ብለውኝ አያቁም ባለሽ ነገር እየተቀሳቀሽ ትኖሪያለሽ ነው የሚሉኝ እኔ ግን የመጣውበትን ሳስበው ካሳለፍኩት ህይወቴ አንጣር ሳስበው ቢያስ የተሻለ ላይ ብደርስ ብየ ነገ ዛሬ እያልኩ ነው እጅ ቤተሰቦቸ እድገባ ይፈልጋሉ ኢሻአላህ ደሞ በቅርቡ እገባለሁ በአላህ ፍቃድ እህት ወንድሞቼ ደምሩኝ አበረታቱኝ❤❤

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል እረምሊየ አላህ ነው እምረዝቀን ውደ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነሽ ስደት ላይ በስከመጨረሻ ጤናችንን እያጣን ገዘባችንም እያጣን ነው አላህ ሂወታችንን በሀገራችን ያድርግልን 😢

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኔስ ምንም አልፈራ ግን የሚያስጨንቀኝ የሀገር ሰላም ያለ መሆን ብቻ ነው አላህ ሰላምን ያስፍንል ያረብ ለሰው ዘር በሙሉ ሀገር ሰላም ተሆነ ለምን ባቄላ ቆርጥመን አናድር ባላችሁ ተብቃቁ እህቶች ከሰው አንፎካከር ፋክራችን ከራሳችን ጋር ይሁን

  • @SuSu-gb8pd
    @SuSu-gb8pd 3 วันที่ผ่านมา +4

    ኮሜት ጥፌ አላውቅም ዛሬ ግን አላህ ላይ ያለሽ ተወክል ማሻ አላህ አላህ ሁላችንንም ባለን እምንብቃቃ ያረገን ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያረግል ያረብ

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ብቻ ያሰብኩት ይሳካልኝ፡ እድሜ ላባቴ መሬት የገበሬ ልጅ ነኝ በሳውዲ ብር አይደለም ያለነው

  • @محمدمكين-خ2ن
    @محمدمكين-خ2ن 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሌም ለሰው ልጅ ተስፋ የምትሰጭው ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል እኔ አሁን በቅርብ ነው ማየት የያስኩት ብዙም ይቱብ አልከታተል

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነው ፈቃዱ የአላህነው እህት

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክልውዴ በጣም ትልቅትምህርትነው. እነሱየራሳቸውንሂወትእየመሩ እኛንአትጡይላሉ እርዚቅ ባላህእጅነው

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 3 วันที่ผ่านมา +5

    በነገራችን ላይ ሀብታም ማለት አላህ ባለው ነገር እንድብቃቃ ያዴርገዋል እኛ ዴሞኢማናችን ስለዎረዴ መብቃቃት እሚባለው ነገር እኛጋ የለም የሰው ልጅ ጤና ካለው ምንም ሰርቶ በልቶ ማዴር አያቅተንም

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረምሊ ያኔ ጀግነ ሪዝቅ በለህ እጅ ነት ዋለሂ ጀዘሽ አለህ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉድ ትክክል ነሽ ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር የሚናገሩት ኧረ

  • @طيبهمحمد-ع1د
    @طيبهمحمد-ع1د 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትክክል እህቴ ሁሉም ጭቅነው የማውራው እኛ ብልጥ መሁንአለብን በተሰብም ችግር ሳውሩን አገርለመግባት ይከብደናል እርዚቅ አላላህ

  • @ramimohammed4256
    @ramimohammed4256 วันที่ผ่านมา

    ትክክልእውነአገራችንሰላምያድርግልን

  • @toyba6187
    @toyba6187 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነሺ ረምሊ ወላሂ እያበረታታሺን ነዉ ኢንሻዓላህ❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 3 วันที่ผ่านมา

      ዝብሏችወሂጀመጠቻለሁ
      3ወሬትችወሀገርልገባንወገቡናትቀመጡ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 วันที่ผ่านมา

    ረምላዬ አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂወበረካትሁ ረምላዬ እዉነትነዉ እርዚቅ ተአላህ ነዉ ሰዉ ስለለፋበቻ አይደለም አላህ ሀገራችን ሰላም ያጣለኝ ዋናዉሰላምነዉ

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 3 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ሰፊ ርስቅ ይስጠን

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 3 วันที่ผ่านมา +13

    ጓደኛሽ ምን ሆና ነው አጥባ ያሰጣችሽ ወዮ ጉዴ ጓደኝነት ድሮ በእኛ ጊዜ ቀረ የምር😮😮

    • @jemila51
      @jemila51 3 วันที่ผ่านมา +3

      እረ ታዉ ነገር አታሮሮጡ😂 ስታየዉ ትደርስ የለ😂😂❤

    • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
      @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 3 วันที่ผ่านมา +3

      ተመካክረው ነው ማማዬ እዳታምንያቼው

    • @ፈጡም-ነ
      @ፈጡም-ነ 3 วันที่ผ่านมา +2

      ነገር አታሯሩጡ አሻ ራሚላ ውደ መልስ እንዳሰጫት ውዷ ሁሉንም ለአለህ ተይው

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @BenyoussefAsma-h6f
      @BenyoussefAsma-h6f 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ፈጡም-ነለምን የሌላዉንሳ እየሳቀችስፈተፍት እ

  • @seadi5
    @seadi5 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክለኛ ነሽ አልጠግብ ባይ ስሆኑነው /አሁን የቸገረኝ የሀገራችን ሰላምመጦፋትነው የሰው ቤትሰልችቶኛል

  • @Mነኝየናቴናፋቂ-h7e
    @Mነኝየናቴናፋቂ-h7e วันที่ผ่านมา

    የኔውድእህት ትለያለሽ የኔመልካም ኢማንሽንአላህ ይጨምርልሺ የኔንግስት❤❤❤

  • @Halima1-q9t
    @Halima1-q9t 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከላህ ኸይር ረምሊ ትክክል ወላሂ የትም ብንሆን ረዛቂዉ አላህ ነዉ❤

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ኢትዮጵያ የእውቀት ማጠርነው። እድሜያችሁ ንአጨርሡ ሆ ሀገራችንእንግባ❤

  • @ሀጀርYouTube
    @ሀጀርYouTube 2 วันที่ผ่านมา

    ሳህ እራምላየ እውነትነው ዱአ እያደረገን እየሠራን እንለወጣለን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አድም ቀን በሰው ተማምኝ አላውቅ ኑሮ ውድ ነው ሲሉ አልሰማቸውም ምክንያቱም እኢትዮጵያ ያለው ሰው እየኖሩ ስለሆነ ፈጣሪ ብቻ ጤና ይስጠን ❤❤❤

  • @Vvcxcgggggc
    @Vvcxcgggggc 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን ትክክል ነሽ የተንቢ ያቺ ሰግብግብ ፈጣሪ ናት እንዴ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል እረምላየ በእኔ አይቸዋለሁ

  • @kfg5028
    @kfg5028 2 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ረምላየ በጣም ያስፈራሩናል ብቻ አሏህ አለን የሰው ወሬ አለ መስማት ነው ከሰሙም ወደ ራስ ሂወት አለማምጣት ነው አሏህ የፈጠራትን ነፍስ የትም ብትሆን ሪዝቋን የፃፈላትን አታጣውም

  • @seadaseada639
    @seadaseada639 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት እርምልየ መቸም ባአላህ ተስፍ አንቆርጥም
    ወላሂ እሪዝቅ ባአላህ እጂነው
    እኛ ስለለፍን አይደለም

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 3 วันที่ผ่านมา +2

    እላህ እርዝቃችን ይክፈትልን እጅ እርዝቅ ባላህ ነው

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔውዲ አላህ ይጠብቅሺ ልክነሺ

  • @ተምሬቢንትሰኢዲ
    @ተምሬቢንትሰኢዲ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጠንክሪ ማሚ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 วันที่ผ่านมา

    ረሚሊ እንደዛ አይደለም ቆረጠው ነው እንጂ ሰለ አድስ አበባ ነው ያወራችዉ እዛ መስራት ቤትኪራይ ከባድ ነው ገበያ የለም ነውያለችው ውዴ ነገር ግን ሁሉም በአላህ እጅ ነው

  • @NeymaGesha
    @NeymaGesha 2 วันที่ผ่านมา

    ሰህ ትክክል አረብ ሀገር መሄድ ሳይመጣ አልኖርንም እንዴ ርዝቅ ባአላህ እጅ ነው ኖሮ ተወደደ ብለን እድሜያችን እየሄደ ነው ልጅ ሳኖልድ፣ስንት ሀሳብ ኣለ በስደት

  • @tsigeredamelaku1952
    @tsigeredamelaku1952 2 วันที่ผ่านมา

    እረምላየን በጣም ምርጥ ትሁት የሆንሽ ልጂ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደድሽ ❤❤❤

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኪ አላህ ኸይር እርምሊ ልክነሽ ወላሂ እሪዝቅ በአላህ እጅ ነው

  • @halewyatube
    @halewyatube 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል የኔ ዉድ ረምሊ ሀቅ ሀቋን ነዉ እኮ የምታወሪዉ እኛ ኒያችን የማይሆን ሁሌ ምኞታችን ፎቃቃ እዚህም እኮ ኑሮ ዉድ ነዉ እነሱ አስቤዛዉን ገዝተዉ ስለሚያመጡት ወጭ ስለማናወጣ ነዉ እንጂ ወጪዉ በኛ ቢሆን በልፋታችን ላይ እንኳን ለመምጣት አናስበዉም ነበር ሁሉሽም ሀገርሽ ይሻልሻለ

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 2 วันที่ผ่านมา +1

    አች ብቻ ተናገሬ ረምሊ😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ህይወትእንዴዋዛ
    @ህይወትእንዴዋዛ 3 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነሽ ለምልየ ሪዝቅ እንደሏህ እዚህ ሁነን እንሰራል ሀኪም ቤት ነው ለውጥ የለም እዛው መተን መፍጨርጨር ይሻላል ባገራችን ላይ ብየ ነው የማስበው ግን እዛ ሂጀ መንቀሳቀሻ ስለለኝ ነው እዚህ ያለሁት እንጅ አንድ ቀን አላድርም ነበር

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል እሮመዳን ልመጣነዉ ግን ቤት ይፈርሳል ብኤ በጪንቅነኝ አላህ ወኪል ❤❤

  • @jemila51
    @jemila51 3 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ አደየ በሰላም ሀገሬ በገባሁ እጅ ለመመለስ አላስብም😢😢❤

    • @Rahmet.yutube.
      @Rahmet.yutube. 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

    • @jemila51
      @jemila51 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Rahmet.yutube. እሽ መልሽ❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከላህ ኸይር ዉድ እህቴ

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 3 วันที่ผ่านมา

    ሳህ በየቤቱ እረዝቁ አለ በየገባየው ሰፍሰፍ ቢልም ወላሂ አይበልም የዛሬ አመት ለረፍት መጥቸ አይቸዋለሁ የኔመካሪ ኑሪለኝ ደሰታም ሀዘንም ባሀራቸን ያምራል እዝህ የሸቃላ አይተባለን ከምኑር ባገራችን የከሌልጀ እናበስማችን መጠራቱ ለራሱ ትለቅ ክብር አለው 😢😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰🥰🌺

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ነሸ እህቴ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ጀዛ❤❤❤

  • @lubabalubaba1641
    @lubabalubaba1641 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉ትክክል የኛ ጀግና ያረብ ሀገር ኑሮ መቸም አይቀይርም ሆነም ቀርም ያዉ ቤት ነዉ ወላሂ እኔ እማቃቸዉ ሠዉ እዛሁ ነዉ ባለሀብ ናችዉ እኛ ግን ሥት አመት ሠርተን ምንም ለዉ የለም

  • @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ
    @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቅመም ረምሊ ቆንጆ ሪዚቅ በአላህ እጅ ነዉ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og วันที่ผ่านมา

    ትክክል እረምሊ ❤❤

  • @ኡሙስያምያአላህበሪያ
    @ኡሙስያምያአላህበሪያ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጃዛካላ ካይር

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል። ነሽ የ ተቢ ታዝቢ ያታለሁ
    ስት። የደከመው። የ ታ መመ ሰው። ብዙ
    አለ ን። አሁደሞ። ሁሉ ም ሰው ስራ ጠፍቶ
    መሮ ናል ሰራ የ ለም። ሁሉ ም። ሀ ገሩ
    መ ግባት። እፈል ጋ ለ ን

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 2 วันที่ผ่านมา

    ይወደድ ታዲያ ኑየጨመረ እንጅ እየቀነሰ የሚሄድ ነገር የለም ዘንድሮ ተወደደና የዛሬ አመት ይረክሳል ያላችሁ ማነው እኔ እንደሌሎች ብሎኬት ቤት ባልሰራም ለኔግን ከቤሎኬት በላይ የሆነች ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላህ ድሮም ኖረናል እንዲህ እየባለ ብዙ ልጆች ቤተሰቦቻችን እየናፈቁ ልጆቻቸውን ሳያዩ ሞተዋል

  • @EmabetMuhammed
    @EmabetMuhammed 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ensha allah alhamdulilah ❤❤

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 2 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ አላህ በኸይርነገር ያበሺርሺ ልክነሺ ሞልቶ አይሞላም አዱኒያ እኔም ሀገሬ ልመጣወራቶችቀሩኝ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያለው ነው የሜሆንው ትክክክክክ ብች አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 2 วันที่ผ่านมา +1

      ውደ ደምሪኝ ማሬ❤

  • @ፎዚነኝ-ወሎየወ
    @ፎዚነኝ-ወሎየወ 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክልነሺ ረምላየ አዎ እረዝቅ በአላሕእጂነዉ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 วันที่ผ่านมา

    ሂደሺ አለማወቅሺ ማሻአላህ ታድለሻል
    እኛማ እደት ተመልሠን በሀገር ገብተን እንኑር በማለት ጭቀት ውሥጥነን
    ኢሻአላህ መጨረሻችነን ያሣምረው የሥደት እህቶቸ አሚን❤❤🎉🎉

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ እገባለን አላህ አለን ከ4ወረ በሗላ እመጣለሁ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ትክክል ረመላየ አላህ ይጠብቅሺ ልጆችሺንም አላህ ያሳድግልሺ እናትንሺንም እድሜዋን ረጂም ይስጣት ጤናዋንም ይስጣት

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 2 วันที่ผ่านมา

      ውደ ደምሪኝ ማሬ❤

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
    @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክልእሙየውዴ እረዚቂበአላህእጀነው

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 3 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ረምሉ በጣም ❤

  • @Weynshe
    @Weynshe 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያበሽርሽ እህቴ

  • @Ikram-z6f
    @Ikram-z6f 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤በትክክል

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 3 วันที่ผ่านมา +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ 3 วันที่ผ่านมา

    አሏህ በኸይር ነገር ያበሽርሽ ብል ኸይር እህት አልሀምዱ ሊላህ እርዝቅ በአሏህ እጅ ነው ወላሂ አላህ ወኪል አላህ አለንን❤🎉🎉

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል የኔውድ እህት

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 3 วันที่ผ่านมา

    እኔስ ጤና ኖሮኝ ሀገር ከገባሁ መኖሩ አይከብደኝም የጀበና ቡናም ቢሆን እሸጣለሁ እና ደሞ ሀሜት አደለም ቀጥይበት ሃሜት ነዉ እያሉም የሚከታተሉት እነሱን ነዉ😅

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 3 วันที่ผ่านมา

    እረምላየ. ህዝቤ እኮ ንፋስ ሁነዋል በነፈሰበት መንፈስ እዛም ትክክል እዝህም ትክክል ነው ሚሉት፣አጀብ

  • @ZainbZainb-uj4ic
    @ZainbZainb-uj4ic 2 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ረምላ ቆንጆ አላህ ያለው ነው የሚሆነው

  • @فدوسابب
    @فدوسابب 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እራምሊየ እሱ የከፈታትን ጉሮሮ የሚዘጋት እሱሁኖ ሳለ እኛ አስሩን እንረግጥ አለን ጭቅላት ቢኖርን ኑሮ አገርቤት ያሉት ሰወች እዴት ኖሩ እንል ነበር እናስተነትን ነበር በጌታየ ይሁንብኝ አዴ የወጣሁበትን ብቻ ላሳካ እሱም የድን ነገር ስለሆነብኝ ነው እጅ መቼ ግብቼ አገሬ ስራ ስርቼ ሰበቡን አድርሼ በጌታየ ተመክቼ እያልኩ ነው

  • @ameenaali5330
    @ameenaali5330 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክልንሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaQatar-bh9gv
    @FatumaQatar-bh9gv 3 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ አህለን ረምሊ እኛ ችግራችን አንድንሠዉ ሥንዉድ የአላህን ቃል ወይም በአላህ መተማመን ሣይሆን የዛንሠዉ ቃል አግዝፈዉ ወይም እዉነት ነዉ ብለዉ ለሚያሥቡ ልቦና ይሥጣቼዉ

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወደ በጣም እናመስግናለንን በጣም ትክክል ነሽ

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 3 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል እረምሊ

  • @FatumSe
    @FatumSe 3 วันที่ผ่านมา

    ረምልየ ያንች የዋህነት ፊት ለፊት ይታያል የኔ ዉድ ሁሉም መሠከረልሺ እናቴን ነዉ የምመስልኝ ዳቦሺየ እናቴ ደሴ ለህክምና መታ አንችጋ ብመጣ ፍቃደ ነበር የሆነ ቪድወ አይቸ ነዉ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 วันที่ผ่านมา

    ረምላ ሰው አታማም ምክርነውጂ ግን ለቀልዲ ፍትፈታ እላታለን ወላሒ በሚዲያ ያወጡትን ሲጋጋጡ የሷን ምክር በመጠበቅ ወገቤን እያመመኝነው ማመሸው ሆ😅

  • @semarhWWA
    @semarhWWA 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴዚህ መክረን ትክክል

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደትነሽ ረምሊ በትክክል እህቴዋ የትም ቦታ አላህ ነው የሚያኖረን አንድ እንጀራ በልተን ማደር አያቅተንም ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው

  • @Nagatsaeed-u4d
    @Nagatsaeed-u4d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክክል

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 2 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ልክ ነሽ እረምላየ❤❤❤❤

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክል የኔ ጨዋ❤የኔደርባባ❤❤የኔጀግና❤የኔቆጆ❤የሴቶች❤በላይ❤