🛑 Bermel Georgis ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነፍሴን አሳርፏታል/ዕንባዬ ታብሷል | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 109

  • @אמבטאטנאו
    @אמבטאטנאו 20 วันที่ผ่านมา +30

    ማነው እንደኔ ከሰማዕቱ ደጅ ለመድረስ እጅግ የናፈቀ ለደጁ ያብቃን ⛪⛪⛪✅

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 22 วันที่ผ่านมา +31

    እኔ እዛ በሄድኩበት ዝቅ ነገር ነብር የማየው ገና በመንገድ እያልን እመቤቴ. እጅን ዘርገታ ልጅቼ እየመጡ ነው እያለች የስማኝ ነበር ለምን ይህ ሁሉ ህዝብ በንስሀ ነበር የሚጉዘው እና ለዚህ ትውልድ አሁን እግዚአብሔር አይቶናል ተመስገን

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @BeminiAlmu
      @BeminiAlmu 20 วันที่ผ่านมา +1

      ሲቻል ነጠላ ካልሆነ ሙሉ ልብስ ልበሱ።

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 21 วันที่ผ่านมา +7

    ለአንተ የደርሰ ለእኛም ይድርስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 21 วันที่ผ่านมา +17

    ቅዱስጊወርጊስ የኔ አባት ፍቀድልኝ ለቦታህ አብቃኝ

  • @haimont9075
    @haimont9075 22 วันที่ผ่านมา +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልዳው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ፍቀድልኝና ደጅህ አድርሰኝ ደጅህ ለመድረስ የሁል ጌዜ ምኞቴ ነው አባቴ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 22 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ የስማእቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ይመስገን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 22 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱቅዱስ ጊዮርጊስ እኒንም ለደጂህ አብቃኝ አደራህን ሀጢቲን ይቅር በለኝ

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M 22 วันที่ผ่านมา +19

    ወንድማችን ሰለሞን እንዴት ነህ? በተለይ አንተ መንፈሳዊ ፕሮግራም ስለሆነ የምታቀርበው ነጠላህን ሁሌ ብትለብስ ደስ ይላል ወንድማችን።

    • @Terbinos_Media1
      @Terbinos_Media1  22 วันที่ผ่านมา +15

      ነጠላ መልበስ መብቴ ሳይሆን ግዴታዬ ነው!! ነገር ግን በዚህኛው ፕሮግራም ከወንድማችን ጋር ለምስክርነት ሳይሆን ድጋፍ ላደረጉለት ግለሠቦች ለማመስገን ነው የተገናኘነው, ቤተሠቦቼ ለሰጣችሁን መልካም አስተያየት እና ምክር ግን ከልብ የሆነ ምስጋናዬን በሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም አቀርባለሁ::

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 20 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማዕቱ አባቴ እልልልልል አሁንም አማላጅነቱ አይለዬን❤❤❤

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 19 วันที่ผ่านมา

      እንኩዋን ሰማዕቱ አይንህን አበራልህ ጨርሶ ይማርህ ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @hannahanna7160
    @hannahanna7160 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 22 วันที่ผ่านมา +8

    አቤት የማያልቅበት ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤት ያንተ ስራ ረቂቅ ነው አባቴ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን።

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 17 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ሰማዕቱ ለቦታህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለደጁ ያብቃን እግዚያብሄር ታላቅ ነው

  • @sarinam8810
    @sarinam8810 17 วันที่ผ่านมา +1

    የግዛብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለልኡል እግዜብሄር ሰማእቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ ኣባቴ ለሱ እደደረሰህ ለኔም ለቤቴሰቦቼ ድረስልን

  • @avg4628
    @avg4628 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገንጌታዬ

  • @edenslesi
    @edenslesi 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 18 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. !

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 22 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታየ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 18 วันที่ผ่านมา +1

    እ/ር. የስሙ. ያህል. ይክበር. ይመስገን.
    አንተን. የፈታህ. ሰማእቱ. ቅዱስ. ጊዮርጊስ
    እቆቅልሻችን. ተደፋፍኖ. እየተቸገርን. ላለ ነዉ. ልጆቹ. ይድረሰልን.
    በጸሎታችሁ. አስቡኝ. አመተ ገብርኤል. ስደተኛዋ. አቤቱ. የኔንም. የባርያሕ.
    ጉድፍ. ታነሳልኝ. ዘንድ. ለቤትሕ. አብቃኝ
    በጸበልሕ. ችግሬን. ተፈቶልኝ. ለምስክርነት
    እበቃ. ዘንድ. ተለመነኝ.

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 18 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ገተይ ❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ ማላኣክት ያሰማልን❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 21 วันที่ผ่านมา

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @MekdiiMekdii
    @MekdiiMekdii 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን።

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 20 วันที่ผ่านมา

    እግዝአቤሔርይስገንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EnanuMuhemedi
    @EnanuMuhemedi 22 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አባቴ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አምላኬ

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 22 วันที่ผ่านมา +4

    ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲 ተመስገን ፈጣሪ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌻🌻🌻🌼🌼🌼🤲🤲🤲🙏

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 22 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ጌታየ❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @BerlinZack-ov2tp
    @BerlinZack-ov2tp 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ኑ

  • @sositadess8432
    @sositadess8432 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ጌታዬ ለኛም ቀን አለ ምንድንበት

  • @BosieWorku
    @BosieWorku 16 วันที่ผ่านมา

    amen

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 22 วันที่ผ่านมา

    እልእልእእልእልእልእልእልእል አምላካ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እኛንም ይጎብኘን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 22 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 22 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታየ እግዛአብሄር ይመስገን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 18 วันที่ผ่านมา

    ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ እባክህን ለደጅህ እንዲረግጡ ከመረጥካቸው ሰዋች አንዱ አርገኝ እንደሀጥያቴ ሳይሆ እንዳንተ ችርነት ይሁን ምክንያቱም አሁን ካለሁበት ውስብስብ ችግር ለኔ ከባድ ነው ላንተ ግን ምንም ማለት አይደለም እባክህ እርዳኝ::

  • @EmabetmalkuAlu
    @EmabetmalkuAlu 22 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ጊዎርጊስ እንኳን ብርሃንህን መለሰልህ ወድሜ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 21 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልል ላተ የደረሰ ሰማዕቱ ይድረስልን

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን

  • @AbinetArigaw
    @AbinetArigaw 19 วันที่ผ่านมา

    ተመስግን ብቻ ነዉ የምልህ ፈጣሪ ሌላ ምን እላለሁ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 21 วันที่ผ่านมา

    ይህ ያደርገ አምላቀ ቅድሰ ጊወርጊሰ የተመሠገነ ይሆን አሜን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 21 วันที่ผ่านมา +3

    ሳሚሻ ልጅ ሆነን እንተዋወቃለን :በልጅነት ከነቤተሰቦችህ ሮማን የሚሏት ባላዛር እሷ ቤት ስመጡ እናይ ነበር ::አይዞን ወንድሜ ቤተሰቦቻችን ባለማወቅ ብዙ ችግር አምተውብናል :እኛ መበርታት አለብን በጸሎት.

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅህ ኣበቃኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 19 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥹😍🥰🙏🏾💕😇✝️✝️✝️

  • @ፅንዓትTsnat
    @ፅንዓትTsnat 22 วันที่ผ่านมา +4

    ኣምለከ ጊዮርግስ ስራህ ግሩም ነው🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 19 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ አባቴ ለደጂህ አብቃን በርታ ወንድሜ የዳቢሎስ ክፋቱ እንኳንም ሰማእቱ አረዳህ እልል

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምንይሣነዏልለእዝአቤሔር

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 19 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን ላተየደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰመአቲ ቅድስ ጊወርጊስ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 22 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለመድሐኒዓለም ይሁን❤ እሱ ሰማእቱ በሰላም ለደጁ ያብቃን❤

  • @AbinetArigaw
    @AbinetArigaw 19 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ ልመናዬ ሰምተህ ሂዎቴን ቀይረህ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
    @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ 22 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት በጣም የሚገርምነው እንኮን ብርሀንህን አበራልህ አሀንም የልብህን መሻት ይፈፂምልህ እኔን አጢያተኖቹ ልጆቹ ይጥራን 😢😢😢

  • @Selamawityesak-bd7wk
    @Selamawityesak-bd7wk 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Nebiyatdejene-i3j
    @Nebiyatdejene-i3j 21 วันที่ผ่านมา +1

    አምላከ ጊዬርጊስ እርዳኝ ከጭንቅ አውጣኝ

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 21 วันที่ผ่านมา +2

    ነጠላ ልበሱ እባካቹ ላንተ የደሰሰ ሰማቱለኛም ይድረስልኝ

  • @emebetemu5599
    @emebetemu5599 21 วันที่ผ่านมา

    Yne fiker Abata sematu Kiber mesgana Hulam latie yihunjie❤

  • @JantJant-by2ut
    @JantJant-by2ut 22 วันที่ผ่านมา

    Amen agizabiher yirdan agrachnem salem yargaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማታየሰማይቱልጅ
    @የማታየሰማይቱልጅ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱን ደጁ እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 22 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ፈጣሩ9የ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ሁለቱ ጄሮዎቼ አይሰማምም ጮህ ብለው ካላወሩ አይሰማኝም ሰዎች በሹክሹክታ ሲያወሩ በጣም እቀናለሁ ይነደኛል ደሞ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ የለዳው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ ❤❤

  • @XhayXhay-l8j
    @XhayXhay-l8j 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi 21 วันที่ผ่านมา

    የነመምህር ግርማ ልጆች እንደሰማእትነት በሀይማኖትኖ በፈተና የጸናቹ ናቹ ታድላቹ ደስይበላቹ ዋጋቹ ግሩም ነው ፈጣሪ ይመስገን

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 21 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ለበጅክ አብቃኝአባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @amarechkidane
    @amarechkidane 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratkenenisa-qf1bn
    @bisratkenenisa-qf1bn 20 วันที่ผ่านมา

    እኔም እጅግ በጣም ጓጉቻለሁ ሁላችንንም እቦታዉ ለመድረስም ለመዳንም ያብቃን

  • @fasikaadana8990
    @fasikaadana8990 19 วันที่ผ่านมา

    ቅድስት ጊወርጊስ የእኔ አባት ፍቅድልኝ ለደችህ አብቃኝበሰው አገር ነኝ በፆለታችሁ አትርሱኝ

  • @XhayXhay-l8j
    @XhayXhay-l8j 21 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 22 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 21 วันที่ผ่านมา

    Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 keduse sematuu Giorgio's ledejuu yabene ❤mesgana yedrsewe amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 22 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ellllllllllllllllllll ❤❤❤ellllllllllllllllllll ❤❤❤ellllllllllllllllllll ❤❤❤

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 21 วันที่ผ่านมา

    ይህን ድንቅ ሰራ እያየ የሜጠራጠሩት የተዋህዶ ልጅች ምን አየይነት አለማሥተዋል ይሆን ግን????

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ተመስገን እሰይ ይመስገን አሜን፫😅😅😅

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 22 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @utubastudios12212
    @utubastudios12212 19 วันที่ผ่านมา

    አቅራቢው ነጠላ ቢለብስ ሲቀጥል በርሜል ጊዮርጊስ ሳይሆን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እያለ ይጥራው በተረፈ ለደጁ ያብቃን😊🙏🙏

  • @EhteGbrial
    @EhteGbrial 18 วันที่ผ่านมา

    ሳሚዬ ክብሩይስፋ።ሳሚ እኔ ገነት ነኝ።የምትኖርበት ጊቢ ያለሁት ማት ነው።ሳሚ ውስጤን ታውቃለክ ስለዚህ እስፓንሰር የሚሆነኝ ካለ እባክክ ተባበረኝና ከስራቴ ልፈታ።ስራም የለኝም።አመሰግናለሁ።

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 18 วันที่ผ่านมา

    የማይሰራ ስልክ ነው ያስቀመጣችሁት

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 21 วันที่ผ่านมา

    ቅድስጊዬርጊስየኤትዮጴያንግር

  • @melkienshtazebewbilma
    @melkienshtazebewbilma 19 วันที่ผ่านมา

    አማኑኤል ለሰው አይባልም 🙏የ አ ማ ኑ ኤ ል ነው

  • @meskime7292
    @meskime7292 20 วันที่ผ่านมา

    Egzabiher yimasgen lante yaderesa lengm yidrsan

  • @BosieWorku
    @BosieWorku 16 วันที่ผ่านมา

    dire dwaw auqkalu elele

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 20 วันที่ผ่านมา

    Kudes giorgies abaty ledegh abkage

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 20 วันที่ผ่านมา

    Temesegen gataye anten yesema k.giorgis egnanem seman fewesen Le mesekérnete abekan adera k. Giorgis abate.

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 18 วันที่ผ่านมา

    እረ አባ ምን ሆኑ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 16 วันที่ผ่านมา

    በትምህርተ መስቀል ነጠላ ደሞ ጣል ብታደርጉ እንዴት ታምሩ ነበር ምስክርነት ስለሆነ ቤተክርስቲያናችን ስራት ስለሆነ ነው ከይቅርታ ጋር ወንድሞቼ 🟢🟡🔴🙏🙏🙏

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c 22 วันที่ผ่านมา

    Lante yederese semeatu leneam ydres

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 21 วันที่ผ่านมา

    ነጠላ ጣል ብታረግበተ መልካም ነው

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 21 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የኔን ልቦናየን ክፈትልኝ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይመስነን እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 21 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 21 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል