Ethiopia - ወርቁ አይተነውም እንደ አል አሙዲ….? | ( የተፈጠረው….!)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @Amara176negn
    @Amara176negn วันที่ผ่านมา +5

    ወርቁ ጀግና የአማራ ልጅ ነው ክብር ይገባዋል በማንነቱ የማይደራደር አበሳ ዘመንክ ይባረክ ስቱ ሀብት ለማግኘት ህዝቡን ሲያስጨርስ እሱ ሀብቱን ጥሎ ለህዝቡ ሲል ጥሎ ተሰደደ የኔ ጀግና ባለህበት ይጠብቅህ💪💪❤

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 2 วันที่ผ่านมา +21

    ጀግና አማራ ነው በዘሩ የተነሳ ነው የተሰደደው ግን ይመለሳል አገሩ በኩራት

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 2 วันที่ผ่านมา +23

    ህዋህትን ለማጥፋት. ሁሉም ኢትዮጵያ ዊ. ነው ይዘመተው. ጦርነቱን የአማራ እና የትግሬ. አይደለም

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 วันที่ผ่านมา +3

      የህወሀትን አማራን የሚያይበት በትራኮማ የተጠቃ የአይን በሽታ በእያንዳንዱ የትግራይ ህዝብ አይን ላይ ተጋብቷል ትራኮማ በጊዜ ካልታከሙትና ከዘገየ እውር ያደርጋል እኔ የምፈራው የህወሀት ትራኮማ ህዝቡን ሳያሳውረው አይቀርም ለማዳን የማይቻልን በሽታ ለማዳን በከንቱ መልፋት ምን ፋይዳ ይኖረዋል?

  • @JfhHfv
    @JfhHfv 2 วันที่ผ่านมา +28

    🎉ጀግና ናቸዉ የምትሉ አማራዊያን ሞጣ እና ወርቁ አይተነዉ😘👍

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 วันที่ผ่านมา +8

    ፋኖ ያሸንፋል ❤

  • @toyba3234
    @toyba3234 2 วันที่ผ่านมา +11

    ወርቁ አይተነው የአማራው ባላባት❤❤❤

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፍኖ፣ድል ልማት ህዝቡ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @MulaDaya
    @MulaDaya 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና የአማራ ልጅ ነው

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q วันที่ผ่านมา +2

    ወርቃችን! ከወረቅም በላይ ለንጹሕ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንቁ ነህ!❤🙏

  • @yonasgetinet2689
    @yonasgetinet2689 2 วันที่ผ่านมา +3

    Worku aytenue ya amhara kurraye new. We will stand to protect our HERO.
    ALL AMHARA FOR ONE AMHARA.
    we respect tigray as brothers as long us they respect amhara.
    AMHARA WILL NEVER GO DOWN.

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና ያማራል ልጅነዉ የበላይፍሬ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 วันที่ผ่านมา +8

    አቶ ወርቁ እንኳን ከሀገር ተሰደድክ ጨፍጫፊው አገዛዝ ሳይበሉ እንኳን ወጣህ እግዚአብሄር ከፍ አድርጓሃልና አሁንም ከፍ ብለ ፋኖ አገሪቱን ሲረከብ ወደ አገርህ ትገባለህ❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 วันที่ผ่านมา +8

    አቶ ወርቁ አይተነው ጀግና አማራ የበላይ ትፋሽ መሆኑን አስመስክሯል ኑ ልጋብዛችሁ ብሎ ተጫወተባቸው ቅማላም ተጋሩ የሚፈራ አማራ አልተፈጠረም አይፈጠርም 😍😍

    • @TesfuAdane-oq9jg
      @TesfuAdane-oq9jg 53 นาทีที่ผ่านมา

      ግማታሞች ቀረርቱና ፉኩራ ብቻ ምላስ በቀበሌ ነው የታደላቹት ግም ዘሪ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 วันที่ผ่านมา +5

    አማራየ የኔ ኩሩ ህዝብ ❤

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 วันที่ผ่านมา +2

    በፖለቲካ ግርግር ማንም የማንንም ሀብት ንብረት መጫረትም ሆነ የራስ ማድረግ አይቻልም !!!

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 วันที่ผ่านมา

    እግዜአብሔር ይመስገን እንኩዋን ወጣህ ቀን እስኪያል የአባትህ ባሪያ ይግዛህ ይባል የለ አሁንም ሀገር ሰላም ሲሆን ትመለሳለህ ዋናው ነብስህን ማትረፍህ ነው ሀብት እንደሆን ጤናና እድሜ ካለህ ትተካዋለህ እንዲያውም በይበልጥ ፈጣሪህንና ህዝብህን ወዳድ ስለሆንክ !!!!!!! ፈጣሪ ይጠብቅህ በአለህበት

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀቅለን እንብላቸው ሲል አልነበረም እሱ የሚሰደድ አልመሰለውም

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 วันที่ผ่านมา

    የምር ሞጣ ጀግና ነው ወላሂ🤣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 วันที่ผ่านมา +1

    እና የናንተ ዘገባ ምን የሚሉት ነው ?😮ዝም አትልም

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን የመሰለ ጀግና ለሀገሩ የሚሰራ ከብክቦ እንደመያዝ አማራ በመሆኑ ያሰድዱታል አይ ኢትዮጵያ ሰው አይውጣብሸ ተበለሸ የተርገምሸ ሀገር

  • @MulaDaya
    @MulaDaya 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እያንዳንድሽ ንብረቱን የገዛህ እና የያዝክ ሰላም ሲሆን ማንቁርትህን ተይዘህ ትመልሳለህ

  • @abiyleule
    @abiyleule 2 วันที่ผ่านมา +3

    betam balega zeregna nehi yesew sega tibesachu belu lale sew tibekina mekome asafare

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 2 วันที่ผ่านมา

    ወረቁ አይተነው። ቆራጥ። ጀግና የአማራ ልጀ ነው እነደ ሌሎቹ የአማራ ባለሀብቶች
    ዝምማለት ይችል ነበር ኦሮሙማው
    አላሰራ ብሎት አገር ጥሎ ወጥቷለረ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሞጣ በጥፊ አጣሞ አጣሞ ለቀቃቸው
    😂 🤣😂 🤣😂

  • @romanworke3599
    @romanworke3599 2 วันที่ผ่านมา +1

    So what ?????

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያሳዝናል ግን ሰው በሐገሩ ሰርቶ እንዳይኖር፣ አቶ ወርቂ አይተነው አሁንም ውጭ ሐገር ያሉትን ሰዎች እንዳያምኑ፣ በተለይ በሴቶች እንዳይሸወዱ፣

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 วันที่ผ่านมา

    አይ ዴይሊ😄 ተጃጃልክ😅

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He made all his money through TPLF parties. He is 100% TPLF, not FNO!

  • @jamesali7767
    @jamesali7767 2 วันที่ผ่านมา +1

    380ሚልየን ፡ ዶላር ፡ ከባንክ ፡ ለዘይት ፡ ፋብረካ ፡ ብድር ፡ ወስደው ፡ ነው ፡ የጠፉት ፡

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 2 วันที่ผ่านมา +1

      እስይ ከብት kimalam

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 วันที่ผ่านมา

      እሰይ ደስ ይላል

  • @abiygold
    @abiygold 2 วันที่ผ่านมา +1

    not worth it,እሱም ማፊያ መንግሥትም...

  • @Nebaka-ln6iq
    @Nebaka-ln6iq วันที่ผ่านมา

    የ ትግራይ ሰዎች የ ህወሓት ሰዎች ኣደሉም

  • @et2507
    @et2507 2 วันที่ผ่านมา

    BAZZAR ዠማ ሎዢ በሚለኒኤም አዳራሽ::

  • @hailumeskeletigro943
    @hailumeskeletigro943 วันที่ผ่านมา

    The whole news was supposed to be about motta

  • @SefrashKassa
    @SefrashKassa วันที่ผ่านมา

    Aheyawen ferto dawelawn

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 2 วันที่ผ่านมา

    This is why fano is fano but kenunkerb new lager keflan enda amahra ansededem

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህውሀት ትግሬ አማራን ወረው፣ዘርፍው፣ገለው አማራ ዝም ስላላቸው ተጨማለቁ።።አቡይ ውለታ የማያቅ ቆሻሻ ነው ወርቁ አይተው ለአቡይ ባለውለታ ነበር፣ግን አማራ እንዲያድግ ስለማይፍለግ አስደዳቸው።።ይህም ያልፍል

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 วันที่ผ่านมา

    ሞጣ ጋርድ ነው እንዴ የሰውየው 😀

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 2 วันที่ผ่านมา

    Esey eneken yeweta

  • @WondeW3
    @WondeW3 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ አላሙዲንን ገና ዛሬ አየሁት በስመ አብ ይሄን ሰውዬ ነው ማህደር አሰፋ ያገባችሁ አይ ገንዘብ የመውደድ መጨረሻው ማርያምን አያቷ እኮ ይሆናሉ እሳቸው. ኧረ ሴቶች በፈጠራችሁ በገንዘብ አትገዙ ስንት ሺህ አመት ለመኖር ነው ይህ ሁሉ, ከሞተ እወርሳለሁ ብለሽ ገብተሽ አልሞት ሲልሽ😂😂😂😂😂😂 አያትሽን አስደስተሽ አንቺ የሴትነት ደስታውን ሳታጣጥሚው😢😢😢😢😢😢😢

  • @TesfayeGebre-w4q
    @TesfayeGebre-w4q 2 วันที่ผ่านมา

    abiye weleta ayawikim baki

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላሙዲና ወርቁ ሃብታቸው በማጭበርበርና ያፈሩት ሐብት ነው ለዚህ ነው መጨረሻቸው ያላማረው

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @abrhamgesese2081
      @abrhamgesese2081 2 วันที่ผ่านมา

      የንተ አባትሰ

    • @Workenehgelan
      @Workenehgelan 2 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴት ነው ሁለቱም ያጭበረበሩት፣ ምነው ቀናችሁ። አንዳንዴ ለእውነት እንቁም፣

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 วันที่ผ่านมา +1

      @Worenehgelan. አላሙዲ ከሳውዲ ብዙ ቢልዮን ዶላር ተበድሮ በጋምቤላ ብዙ ሔክታር የእርሻ መሬት በመወሰድ ለሳውዲ ሩዝና ሌላ የእርሻ ምርቶች ለማቅረብ ተሰማምቶ ተግባራዊ ስላደረና ወይም ገንዘብ ስለ አልመለሰ የሳውዲ ንጉስ አስሮታል ሁለተኛ ከሞሮኮ ንጉስ ነዳጅ አቀርባለሁ ብሎ ነዳጅም አላቀረበም ገንዘቡም አልመለሰም የሞሮኮ ንጉሱ ለሳውዲ ንጉስ ሪፖርት አድርጉ እስራቱ የፀናበት በዚህ ሁሉ ነገር ነው ወርቁ አይተነው 6ኛ ክፍል የደርግ ወታደር የነበረ በምን ዕውቁቱ ወይም ችሎታው ነው ቢልየነር የሆነው ? መጨረሻ ማጭበርበሩ ስለ ተነቃበት ሊታሰር ሲል ወጥታል አብዛኛው የኢትዮጵያ ሃብታም ታክስ አይከፍሉም ብዙ ሕጋዊ ያልሆኑ ስራ በመስራት ነው ሃብታም የሚሆኑት

  • @user-temu1216
    @user-temu1216 วันที่ผ่านมา

    mnew motan eresahew

  • @AhmadAhmadasiri
    @AhmadAhmadasiri 2 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪

  • @chilotawdagne5564
    @chilotawdagne5564 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    sele mota aira enji🤪

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This man has a child but doesn’t take care of him at all. He’s a nightclub musician and is only focused on showing off.

  • @AlemuNegese
    @AlemuNegese วันที่ผ่านมา

    የማትረባ ዘጋቢ አሁን ይሄ ምን ይሉታል አንተ የአብይ ፍቅረኛ

  • @ZerayHadgu
    @ZerayHadgu วันที่ผ่านมา

    አንተ ፍትሀዊ ጋዜጠኛ ከሆንክ ሁሉም ያካተተ ዜና መስራት ነበረብህ ወርቁ አይተነው የትግራይ ህዝ ብ እንዲጠላው የሆነው ትልቁ ጉዳይ የትግራይን ህዝብ እንደ ፍየል ጠብሰን መብላት ነው ያለው ከሰብአዊነት ያፈነገጠ የጥላቻ ቅስቀሳ ለምን አትገልፀውም ወይስ ከሚዛናዊነት መንደርህ ጎትቶህ ነው

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 2 วันที่ผ่านมา +3

    Sewyew ende African bale habt jegna new.

  • @lewidaniel8484
    @lewidaniel8484 วันที่ผ่านมา

    ሞጣና ወርቁ ሽሻ ቤት ሲሾረሙጡ እጅከፈንጅ ተያዙ

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂 tacky , money cannot buy class.

  • @mohamedsualih5498
    @mohamedsualih5498 2 วันที่ผ่านมา +1

    YE MOTAN PHOTO MASKEMET LEMIN ASFELEGE

    • @smartcityfool
      @smartcityfool 2 วันที่ผ่านมา

      አብረው ስለነበሩ። አዳምጥ!

  • @GUTI318
    @GUTI318 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ ሰውን ሁሉ አንካሶ አናክሶ እሱ መልሶ ክእነ ጌታቸው ጋር ገጠመ እነወርቁ እስከዛሬ ይሰደባሉ

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Funny. He is real "Looter". He loot ppls money in the name of investment and now he is filling his belly with out shame. Shame on u

  • @AminIrresa1971
    @AminIrresa1971 วันที่ผ่านมา

    ሺሻ ቤት በል የምን መዝናኛ ስፍራ ብሎ ማሽሞንሞን ነው።
    አብዘሃኛዎቻችሁ የወርቁ አይተነሁ አጨብጫቢ እና ለቃቃማ ቢጤ ናችሁ።