ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia :- የ2016 ዓ.ም ፆመ ጽጌ ( ዘመነ ጽጌ ) | መቼ ይገባል? | ለምንስ ይፆማል? | tsome tsige |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2023
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ዘመነ_ፅጌ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- የ2016 ዓ.ም ፆመ ፅጌ ( ዘመነ ፅጌ ) | መቼ ይገባል? | ለምንስ ይፆማል? | tsome tsige |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube | ፅጌ ፆም | ፆመ ፅጌ 2026 | tsige tsom | tsome tsige 2016 | ወርኃ ጽጌ | ዘመነ ጽጌ 2016 | ዘመነ ጽጌ | zemene tsige | ፅጌ | ጽጌ | werha tsige | ዘመነ መጸው | zemene metsew | ዘመነ ነፋስ | zemene nefas | ፅጌ ፆም መቼ ይገባል 2016 | ፅጌ ፆም መቼ ነው 2016 | ጽጌ ጾም 2016 | ፅጌ ጾም 2016 | አክሊለ ጽጌ | aklile tsige
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

ความคิดเห็น • 308

  • @yonastube
    @yonastube  10 หลายเดือนก่อน +64

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 10 หลายเดือนก่อน +7

      እሽ መምህርየ 🥰🥰❤❤

    • @Tube-cs3qs
      @Tube-cs3qs 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ቤተሰብ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እመአምላክ ሰሎሜ በታቀፈችዉ ልጅሽ ሀገራችንን ከጥፋት ህዝባችንን ከሞት አሳስቢልን አሜ

    • @gizelekulu7850
      @gizelekulu7850 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰብስክራይብ አርጌያለሁ 🙏

    • @asegedechligaba1137
      @asegedechligaba1137 10 หลายเดือนก่อน

      ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏

    • @nahomifentaw
      @nahomifentaw 10 หลายเดือนก่อน

      መምህር ቃለሂወትያሠማልን ያገልግሎት ዘመነወን እመቤቴ ማርያም ትባርክልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 10 หลายเดือนก่อน +36

    እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ልመናዋ አይለየን

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

    • @Asmi715
      @Asmi715 10 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሰን ለዚቺቀን ያደረሰን አምላከ እግዚአብሔር ይመስገን የበረከት ፆም ይሁንልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

    • @zuriashalebachew3999
      @zuriashalebachew3999 10 หลายเดือนก่อน

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን አሚን አሚን

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey 10 หลายเดือนก่อน +80

    ኡፍ መምህር ፈጣሪ አንደበቶን ይባርከው እኔ በግሌ ብዙ የተጠቀምኩበት ቻናል አመሰግናለው ❤❤❤ ውድ ወገኖቼ ቻናሉን ለሌሎች የተዋህዶ ወገኖቻችን በቅንነት እና ጋራ እላልው

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጥሩ መምህር ናቸው❤❤

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 10 หลายเดือนก่อน +27

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን እዚህ ያደረስከን አምላክ ተመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mirtneshgirma1983
    @mirtneshgirma1983 10 หลายเดือนก่อน +17

    መምህሬ በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፆም ነው ለኔ ልዩ ነው። ቃለህይወት ያሰማልኝ እንኳን ለፅጌ (ለእመቤታችን) ፆም በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብሪን ኣምልኮን ውዳሴን ንኣምላክና መድሃኒና ኢየሱስ ክርስቶስ ይኩን ኣደይ ወላዲተይ ዕይኒ ልቦናይ ክከፍተለይ ንፍቁር ወድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምንለይ ጾሙና ብንጹህ ልቢ ኣጀሚሩ የፈጽመአና ኣደይ ወላዲተይ ረዴትክን በረከትኪን ኣባይን ኣብጋለይን ኣብ ኩሎም በተሰበይን ኣይፈለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ayelechrobi-tr1js
    @ayelechrobi-tr1js 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት መምህር በዘመኔ የማላውቀውን ትምህርት
    ሰለአገኝሁበት እጅግ በጣም አመስግኖታለሁ
    እግዚያብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን።

  • @user-kb8fo4hy6s
    @user-kb8fo4hy6s 10 หลายเดือนก่อน +21

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ውንድማችን💞🙏 የእመቤቴ በረከቷ መልጃዋ የልጅዋ ቸርነት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏💞💞💞

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 10 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በዚህ ፆመ ፅጌ ስደትሽን, ከልጅሽ ጋር መንከራተትሽን አሳስቢልን

  • @kidistchere2082
    @kidistchere2082 10 หลายเดือนก่อน +7

    ላስተማርከን ለመከርከን መምህራችን ቃለህወት ያስማልን በረከት ረድኤቱን እውቀቱ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አሜን

  • @Arsemaesubalew
    @Arsemaesubalew 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ መምህራችን ዮናስ የምትሠራው ነገር በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን: : አንድ ጊዜ ስለ ወር አበባ እና ከወር አበባ ጋር የተገናኘ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ቢያስተምሩን ከወር አበባ በሁዋላ መቼ ቤተክርስቲያን መሄድ እንዳለብን ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል::

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 10 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን፫ እመአምላክ እባክሽ ስደትሽን አስበሽ ከስደት አውተሽ በቤትሽ እድኖር በረከቱን እርዴቱን እውቀቱን ጥበቡን ልቦናውን አዲይን በስደት የምንሰቃየውን ልጆችሽ አስቢን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ti6xq2fm7b
    @user-ti6xq2fm7b 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሀገራችንን ሰላም ይመለስልን 🌹🌹🌹⛪️⛪️⛪️🙏🙏

  • @selamgoytom-dj4mb
    @selamgoytom-dj4mb 10 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የእመቤታችን ማርያም ምልጃዋ በረከቷ ይደርብን ❤ አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @wxx3796
    @wxx3796 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤🙏🙏🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዚህ ቀንና ሰኣት ስላደረሰን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አንኳን ለፆመ ፅጌ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 10 หลายเดือนก่อน +2

    ⛪🙏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ እመ ብዙሃን ሀገራችንን ሰላሙን አውርጅልን በስደት ያለንውን ልጆችሽንም አስቢን እናቴ😢

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስበኝ ደካማ እህትህ ወለተ ክሮስ እያልክ ከነበተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ብዙ ነው ከዚህ ቻናል የተማርኩት ስለ ፅጌ ፆም ብያስተምረን እያልኩ ስጠብቅህ መጣህልኝ በጣም ነው ደስ ያለህ ክበርልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወት፡ያሰማልን፡የሰማነውን፡በልቦናችን፡ያሳድርብን፡አባቶቻችንን፡መምህሮቻችንን፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን።

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም እረድየት በረከት ከሁላችን ጋራ ይሁን አሜን➕

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግ በወነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማምላክ ፈቅረሸን አሳደረብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን የመልካም ተግባር ሰዉ ያድርገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 10 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን መምህረችን ቃለ ህይወት ያስሚልን❤❤

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚች ቀን ላደረሰን ክብር ምስጋና ይግባው መምህራችን ቃለሕይወትያሰማልን😊❤❤❤❤

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን የስደቷ በረከት ይደርብን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የእመቤታችን ምልጃና በረከቷ የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 10 หลายเดือนก่อน

    ፆመ ፅጌ ዘመነ ፆመ እንብርታ ሁሌም 🤲👏🤲🇪🇹🙏 እግዚአብሔር ሁሌም እንፆመ ሁሌም ፆመ በጠም ጥሩነው 🙏🤲👏🤲🙏 🤲🌹🤲🙏

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye3449 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለአስተማሩን ለገሰጡን ለአባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለንየእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በረከቷ አይለየን በያለንበት ትጠብቀን

  • @genetababe2501
    @genetababe2501 10 หลายเดือนก่อน

    የእመ አምላክ ረዴት እና በረከታ ከሁላችንም ጋር ይሁን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካአም ፆም ይሁንልን

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጡልን ብቻ ለእርስዎ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ስለምታስተምሩን ትምህርት እኒህን አባታችንን ላይክና ሰብስክራይብ አለማድረግ ንፉግነት ነው🙄 ❤❤ እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ወርሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-uq6ji8jn5j
    @user-uq6ji8jn5j 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ተመስገን በረከቷዋ አይለየን የእናታችን የእመቤታችን ድንግል ማርያም❤

  • @Fasikakindu5439
    @Fasikakindu5439 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር🙏❤️❤️❤️ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልልን በእዉነት በሚገባን መልኩ ስለምታስተምረን አስተምሮህን በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ ብዙ ነገርም ተምሬበትማለሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን " የእመቤታችን ጥበቃ ረድኤተ በረከቷ አይለየን 🙏💕💕💕💕

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 እንኩዋን ለመቤታችን ፆመ ፅጌ አደረስን 🤲

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebral 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mq3sx7mo2r
    @user-mq3sx7mo2r 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ እህት ወለተ ማሪያም እዲሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እደናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @feuddhydfirsf8452
    @feuddhydfirsf8452 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴት ናቹ ቤተሰብ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በተለይ በሰደት ያለን የፈቃድ ፆም ቢሆንም ብንፆመው ተጠቃሚ ነን እመቤቴ እናት ለውሻው የራራሸ እኔ ባርያሸን አሰቢኝ የተዋህዶ ልጆች ፅጌ ፆምን የምትፆሙ እንኳን አደረሳቹ የበረከት ፆም ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-rb5qe6gq2j
      @user-rb5qe6gq2j 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @faresfares4573
    @faresfares4573 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዝያብሔር የተመሰገነ ይሁን እናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ❤❤❤❤

  • @helinagetushewa8732
    @helinagetushewa8732 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከዛሬ ባለመፆሜ ቆጨኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ።

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንን በአውናት ሐእኛ ለሰደትኛች በጣም ይጥቀምናል ክለዜበ ሀገረ ሁንንን የማረማወንን ትምህረት ወደእግዚአብሔር የመንቀረበት ያደረገለን በእውናት ቃል ይህት ያሰማልንንን የመት ሰወ ይበልንን መምህራችን ኖረልንን

  • @user-vi3rd8dm5u
    @user-vi3rd8dm5u 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን እረዴኤቷ በረከቷ ይደረብን❤

  • @HelenWase-nj7ef
    @HelenWase-nj7ef 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜና ጠና ይስጥልኝ ❤❤❤❤

  • @user-sj5fi1yu5y
    @user-sj5fi1yu5y 10 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሽ ወላዲት አምላክ ከልጅሽ አማልጅን አትለይን 🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏🤲🙏 እግዚአብሔር ይምስግን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን 🙏🤲🙏 👏🌹👏 🌹🌹🌹 🤲🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-fl3es4mr1k
    @user-fl3es4mr1k 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @hananma6884
    @hananma6884 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አእምሮ የሚያድስ ትምህረት እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hanademeke4765
    @hanademeke4765 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @sadfgsdfg5853
    @sadfgsdfg5853 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር በውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እአጂም እዲሜ እና ጤና ይሥጥሆ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችንቃለህይወትያሰማልን እረደት በረከቷ አይለየን❤❤❤❤

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 10 หลายเดือนก่อน

    እሽ እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የእመቤቴ ማርያም ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @sabaadugna3009
    @sabaadugna3009 10 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት ያሰማልን ብዙ ነገሮች ያላወኩአቸዉ ነበሩ ፈጣሪ ይመስገን አወን ላይ ብዙ ነገርች ስለተማርኩ ስለእምነቴም የበለጠ እዉቀት ስለአገኘዉ እጅ እናመሰግናለን ለሁሉም ትምህርቶች ቃልሂወት ያሰማል መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመን እን ይባርክል🙏

  • @user-gn4to9wi8o
    @user-gn4to9wi8o 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ቃለህይወትይ ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን🤲🤲🤲🎉🎉🎉❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂይወትየሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህክ ወድማችን ❤❤❤የእመቤቴ በረከተ መልጀዋ የልጅዋ ቸርነት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️💒💒✝️✝️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏👏👏🤲🤲🤲

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርሰልን አስተማሪ አያሳጣን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @ffan1065
    @ffan1065 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ጽጌ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ያሰብነው የሚሳጋበት የበረከት ፆም ታርግልን ንጽእን ድንግል እመቤታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ቻናል ነው ገና ብዙ እንማራለን ካንተ መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን ጣእሟን ታሳድርብን ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠቢቂልን በምልጃሽ አይለየን

  • @bizuyesefinew7869
    @bizuyesefinew7869 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ቃለህይወትያሰማልን እድሜ ናጤናይሰጥልን ያገልግሎትዘመነወትን ያርዝምልንአሜን ።እኛም የሰማነውንበልቦናችንያሳድርብን አሜን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን በእዉነት የማያዉቀዉን ብዙ እንድናዉቅ አድርገኽናል🙏🤗♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜነ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይወት ያስማልን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን ከሰደት ብዙ ነገር አትርፍያለው ♥️መርከራው ክርስትናዬን አጣፍጠው ሰደቱ ማህተቤን አጠብቀው♥️♥️ድንግል ሆይ ሰደታችንን በሰደተሽ አስቢልን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን እግዚአብሔር ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ታይቶ ከመጥፋት ድንግል ማርያም ትጠብቀን 🙏♥️♥️

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 10 หลายเดือนก่อน +2

    🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲

  • @alemtaklel
    @alemtaklel 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለቃ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 10 หลายเดือนก่อน +3

    አናታን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ በጥበብበፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ቴና ይሥትልን ፈታሪ!

  • @user-wv3qs6il9i
    @user-wv3qs6il9i 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ እይወትን ያሰማን ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን
    እውነት ነው ጾም ይጠቅማል እኔ በጾም ፈቃደ እግዚአብኤርን እመታችንን በጾም በጸሎት በሰግደት በእንባ የውሰጤን ችግር ነግሬ የውሰጤ ችግር ቆጠሬዬ ተወግዶል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን የሶን ሰም የጠራ መቼም አያፍርም

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን አመሰግናለሁ የበለጠ እንድረዳ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ::

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሙምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እመቤቴ ማረያም ያገራችንን ነገረ ከልጅሸ ከወዳጂሸ አማልጅ 😢

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏 እመቤቴ ሆይ የአምላኬ እናት በስደትሽ የአእምሮዬን ስደት አጥፊልኝ እናቴ ፍቅርሽን በልቤ ሳይብኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wdz-jp6hb
    @wdz-jp6hb 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህየዎትን ያሰማል አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @fevenfentaw3716
    @fevenfentaw3716 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 10 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እግዚአቤሔር ይመስግን ስለሁሉም ነገር ለመምህራችን ቃለ ሕይዉትን እኔ ምንም አላዉቅም ነበር ስደት ሁሉን አስተምሮኛል እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ከበፊቱ ይሸላል

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL12562 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሓልካ ጸሎታ በረኸታ ናይ እመብርሃንን ቁዱሳንን ምሳካ ይኩን :ናይ እመቤታችን ተካፈልቲ በረከት ይግበረና ኣሜን❤❤
    በርታ ወንድሜ

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kokobeasfaw1504
    @kokobeasfaw1504 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የሰመዕልና❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 10 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 10 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ህውት ያስማልን ወንድማችን መምህራችን

  • @hanaargaw7469
    @hanaargaw7469 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @legessezewudie
    @legessezewudie 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነ ወንይባርከዉ❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @dggf4806
    @dggf4806 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን❤❤❤❤

  • @tadela3984
    @tadela3984 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-rp4oe4le8z
    @user-rp4oe4le8z 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማል🙏🙏

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 10 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 egzabher edme ke tena yestelen memhrachen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen amen 🙏

  • @ZemichelHabte
    @ZemichelHabte 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qe5ox9ex1g
    @user-qe5ox9ex1g 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትያሰማልንአባታችን💚💚💚💛💛💛❤❤

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን።
    እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ልፆም ነዉ እናመሠግናለን።❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enquayesharew3449
    @enquayesharew3449 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hhgh757
    @hhgh757 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለሁላችንም የእናትነት ፍቅሯ ይደርብን