ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከዚህ አልበም ትልቁ ስህተት ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ያሬዶ በርታ ጀግናው🤵👌👌
የሬድን የሚወድ ሙዚቃው የተመቸው..እስኪ ላይክ?
እምዬ ያሬድ የሸገር ድምፅ ❤❤❤❤
ኢሄ አልበም ካልተመቻቹ የናንተ የሰዉኛ ባህሪ ሳይሆን የጎሽ ባህሪ ነው ሙዳቹ 🔥🔥
ይገርምሀል አንዳንዴ ተዋጋ ተዋጋ ይለኛል
ለማኝ አሻቃባጫ
Mnm alashkabetem btam arif album nw beka ychlal
ዳታን ምን ማለት እንደሆን ታውቃለህ?ፊቱንስ አልበሙ ላይ ሸፋፍኖ ይመጣው ለምን ይመስልሃል ዝም ብላቹ ግር አትበሉ መርምሩ? እራሱን ለባፎሚቱ ሸጦዋል መሰለኝ
🤦♀️🤦♀️🤦♀️
የናቁት ያደርጋል ራቁት እንደሚበለው እንዳታስደምመን በአልበምህ። መልካም እድል
ያሬድ እንደ ሁል ጊዜው ማስገረሙን ቀጥሏል ይመችሽ ያሬዳ🎉🎉🎉🎉🎉
ሙዚቃው የተመቸው እና የJo Habesha ቤተሰቦች አላቹ..እስኪ ላይክ?
Ohh yeah 😊
የሬዶ መልከም እድል አርፍ ነው ❤I love it
ጃሉድ ግጥም እና ዜማ 👏👏
Honestly this is the best album of the year👏👏👏👏👏👏
Good song 🎵🥇
Oh yeah 😊
#ዳታን - ያሬድ ነጉ ከፍ ብሎ የመጣበት አልበም !እስከዛሬ ስንተቸው የነበረው እንዲህ ጥንቅቅ ያለና የበሰለ ስራ ይዞ እንዲመጣ ነበር።ያሬድ አድርጎታል። ሰርቶ አሳምኖናል።Yared Negu #አለምድም ማስተርፒስ የሆነ ስራህን ደጋግሜ እያጣጣምኩት ነው።#አባይ የተሰኘው ስራህ አባይ ተገድቦ እንኳን የሆነ ቁጭት እንዲሰማ የሚያደርግ የሚነዝር ስሜት አለው።እዚህ አልበም ላይ ከአማርኛ ዘፈኖች ሌላ በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን ብቃትህን አሳይተሃል።#ላሎዬ ትግርኛ ሙዚቃ ልዩ ነው። ከልብህ ሰርተኸዋል።#ባገር ጉራግኛ ሙዚቃ ለጆሮ በሚጥም መልኩ ጀባ ብለኸናል።#ኮልፊ_ማሌ የኦሮምኛ ሙዚቃን በሚገባው ልክ ተጫውተኸዋል።#የሸገር_ልጅ በሚለው ሙዚቃህ ለአዲስ አበባ ልጆች ድምፅ ሆነህ በኪነጥበብ መልዕክት አስተላልፈሃል።የተለፋበት አልበም መሆኑ ስራዎችህ ይመሰክራሉ።ግሩም አልበም ሰጥተኸናል። እናመሰግናለን።ከዚህ በኋላ አንተን የመተቸቱ ሞራል የለኝም።ትችላለህ።እንኳን ደስ አለህ።አክባሪ አድናቂህዘሪሁን ተዝናኑሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!
👏👏Yared Negu
ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ 1ኛ❤
ብቻ አስታየት አይጠፋም esitifo ይበልጥሸል 😢
Yezi zefen zemaw yejalud new 😮 👏👏👏👏👏👏👏👏
Best album congratulation🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Great bro keep it up!!!
በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌🏿 good luck yareda🥰
መልካም እድል ያሬዶ🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ያሬድ 🎉🎉🎉🎉ምን ጉድ ነው🎉🎉🎉🎉
አክስታቹሁ ሺ አመት ትኑር ምናምን የምትሉ ሰዋች ፍቹ በቃ
ገና ሲጀምር ነዉ ጃጃ የተሰማኝ አንደኛ ነዉ😊😊
yaredo Love you brother well done
Arif naw yarido❤
Father keep going negu.... 🥰🥰🥰🥰🥰
አንደኛ ምርጥ አልበም ያሬዶ
Andegn good luck 🤞 yarachin
nice music, nice style!
👌👌 ትለያሽ ያሬዳ 1ኛ በችልን
🔥🔥🔥Yaredo Good luck bro
Always yard nage ❤❤❤❤❤
So beautiful 🤩 😊
ያሬድ አኮ ይለያል❤🎉
እውነት ተቺዎችህን አሳምነሀል ያሬዶ👌👌👌
Good Job brother 🎉
View Yanisewal♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ምገረም ሰራ ነው❤❤
Wow Amazing #1💪💪💪
yareda well done boy ❤
"ብድግ በያ ተነሽወጣ ለጣ በይ ተነሽብድግ በያ ተነሽአየር ውስጂ በይ ተነሽ"------------------------አልፎ አልፎ ጨዋታም አልፎአያምር ወይ ከ ሰው ጋራ ፍቅር አትርፎድምፃዊ፡ ያሬድ ነጉዜማ፡ጃሉድ አወልግጥም፡ ወንደሰኖ ይሁብ እና ጃሉድ አወልቅንብር፡ ስማገኘሁ ሳሙኤልአልበም፡ ዳታንሚክስ፡ ይትባረክ ክፍሌማስተሪንግ፡ ኪሩቤል ጌታቸውርዕስ፡ተነሽአፍሮ ቢትየድምፅ ቲንበር ያሬዶ ቀለሙ በጃሉድ ተከሽኖ ሰማነው ስሙት፡፡🙏th-cam.com/video/rEFSCcKM5ok/w-d-xo.htmlsi=GGsiWbqHwVw_oQ7Z
ያሬዶ ይመችህ👍👍👍👍
wow👏👏👏👏❤❤❤❤❤
beteley mood nw yemetaw ...esti le yaredooo🥰🥰🥰
Wow 👌
Mrtachn yeshegeru powerful man 👍
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉Wooooow Yemigerm Album Yemecheh Yaredo 🎉🎉🎉🎉
goto million views ❤
Wow 👌 Yaredaaaaa bartaaa melkam edel 🫡🫡🫡🫡🫡🫡
Yared Negu New version 🎉❤❤
Good luck bro🎉
#1 እርድና 🔥🔥
Yen abate ❤️😻
Wow 👌 👏
Keep up the good work
WOOW❤❤❤❤
Wonderful Job
Yardoooo my best 💪❤️
❤❤❤❤❤❤❤
YAYA is always best for me
ያሬድ ትችላለከ ይመችሸ እራሰታ
nice job
በ ጥሩ ኤርፎን ቤትህ ሆነህ እየሰማህ ጥሩ ሙድ ውስጥ ካልገባህ ፦፦ ደና አይደለህም
ይመችህ
DATAN or SATAN 😢 ምን ማለት ነው ግን ለማወቅ ብየ ነው ብምስሉ ያለው ምልክቶች ስላስፈራኝ ነው የጠየቅኩት በክፉ እንዳ ታስቡ🙏🙏🙏
Wow yaredo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደጠበኩት አላገኝውትም ከምር😢😢
በዚህ ፍጥነት ሰምቶ ለመፍረድ አትቸኩል በደንብ ስማዉ
አቦ ተረጋጋ ደጋግመ ስማዉ የዛኔ ትወደዋለህ
Atefaw yehen comment
በዚ አልበም ፈታ ካላልክ ምንም ቢሰራልህ አትፍታታም ኣላህ አያፍታታህ yado king bravo❤
Papa good luck 👌
Yes bro
Berchilgn yareda 1gna neshi
ያሬዳ ትግረኛ አማርኛ ወላይተኛም እንዲሁም ሌላ ዘፍነሃል ግን ብዙ በAfrica ዘንድ ብዙ ተናጋሪ ያለዉን ኦሮምኛ እስካዉን why ዝፈነዉና view አይተህ ትደነግጣለህ ብዙ ሰዉ እየጠበቀህ ነዉ
yaya andaga
Thank you Datan ( Seitan)Wedete wedet ye Gebtsen Mummy meselke ????????????????????????????????????
Yaredo🔥🔥🔥
Ene yared enkuan zefno alksom ymechegnal viva yaredo❤
ያሬዶ#1
Let's go 3M Views🎉🎉
Yena adeya🎉🎉🎉🎉🎉
ምችት ይበልህ ያሬዶ
Good 👍
ያሬዶ❤❤❤
ያሬዶ search ስናረገው ሌላ ሰው የጫነው ነው የሚመጣው ተከታትለህ አስጠፋ እንጂ
goodluck ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yaredo 🤙❤❤ mirtyans
እስቲ አንድ ምርጥ ስልክ ሸልመኝ። አድናቂክ አደለው
Abate🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያሬዴ
❤
Good luck DaDa
Day 7 tub hedachu temelketu 🤦🏽🤦🏾♂️🤦🏽♂️
ያሬዳ❤❤❤🎉
🎉🎉🎉🎉 Yaredo ❤
Let's go 50M views 🎉❤
Nahh ከነዚ ስራዎቹ ውስጥ 4ቱ 1 ሚሊየን መግባት ከቻሉ ለሱ ስኬት ነው
ያሬዶ👍
Jalud ezilay yasfelgal esu bcha nw migolew mismama ale
Boom🔥
ሰይፉሻ ጋ ሳይህ በጣም አሳዘንከኝ የምወደልህ ሲንግል አለች ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም ብለህ ያቀነቀንሃት እፗ ነች
ምርጥ ስራ ነው ብራዳ ግን አላዛር ቲው ላይ ተለቆ አንተ አይመስልም አስጠፋው
Woww
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ♥
ከዚህ አልበም ትልቁ ስህተት ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ያሬዶ በርታ ጀግናው🤵👌👌
የሬድን የሚወድ ሙዚቃው የተመቸው..እስኪ ላይክ?
እምዬ ያሬድ የሸገር ድምፅ ❤❤❤❤
ኢሄ አልበም ካልተመቻቹ የናንተ የሰዉኛ ባህሪ ሳይሆን የጎሽ ባህሪ ነው ሙዳቹ 🔥🔥
ይገርምሀል አንዳንዴ ተዋጋ ተዋጋ ይለኛል
ለማኝ አሻቃባጫ
Mnm alashkabetem btam arif album nw beka ychlal
ዳታን ምን ማለት እንደሆን ታውቃለህ?ፊቱንስ አልበሙ ላይ ሸፋፍኖ ይመጣው ለምን ይመስልሃል ዝም ብላቹ ግር አትበሉ መርምሩ? እራሱን ለባፎሚቱ ሸጦዋል መሰለኝ
🤦♀️🤦♀️🤦♀️
የናቁት ያደርጋል ራቁት እንደሚበለው እንዳታስደምመን በአልበምህ። መልካም እድል
ያሬድ እንደ ሁል ጊዜው ማስገረሙን ቀጥሏል ይመችሽ ያሬዳ🎉🎉🎉🎉🎉
ሙዚቃው የተመቸው እና የJo Habesha ቤተሰቦች አላቹ..እስኪ ላይክ?
Ohh yeah 😊
የሬዶ መልከም እድል አርፍ ነው ❤I love it
ጃሉድ ግጥም እና ዜማ 👏👏
Honestly this is the best album of the year👏👏👏👏👏👏
Good song 🎵🥇
Oh yeah 😊
#ዳታን - ያሬድ ነጉ ከፍ ብሎ የመጣበት አልበም !
እስከዛሬ ስንተቸው የነበረው እንዲህ ጥንቅቅ ያለና የበሰለ ስራ ይዞ እንዲመጣ ነበር።
ያሬድ አድርጎታል። ሰርቶ አሳምኖናል።
Yared Negu
#አለምድም ማስተርፒስ የሆነ ስራህን ደጋግሜ እያጣጣምኩት ነው።
#አባይ የተሰኘው ስራህ አባይ ተገድቦ እንኳን የሆነ ቁጭት እንዲሰማ የሚያደርግ የሚነዝር ስሜት አለው።
እዚህ አልበም ላይ ከአማርኛ ዘፈኖች ሌላ በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን ብቃትህን አሳይተሃል።
#ላሎዬ ትግርኛ ሙዚቃ ልዩ ነው። ከልብህ ሰርተኸዋል።
#ባገር ጉራግኛ ሙዚቃ ለጆሮ በሚጥም መልኩ ጀባ ብለኸናል።
#ኮልፊ_ማሌ የኦሮምኛ ሙዚቃን በሚገባው ልክ ተጫውተኸዋል።
#የሸገር_ልጅ በሚለው ሙዚቃህ ለአዲስ አበባ ልጆች ድምፅ ሆነህ በኪነጥበብ መልዕክት አስተላልፈሃል።
የተለፋበት አልበም መሆኑ ስራዎችህ ይመሰክራሉ።
ግሩም አልበም ሰጥተኸናል። እናመሰግናለን።
ከዚህ በኋላ አንተን የመተቸቱ ሞራል የለኝም።
ትችላለህ።
እንኳን ደስ አለህ።
አክባሪ አድናቂህ
ዘሪሁን ተዝናኑ
ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!
👏👏Yared Negu
ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ 1ኛ❤
ብቻ አስታየት አይጠፋም esitifo ይበልጥሸል 😢
Yezi zefen zemaw yejalud new 😮 👏👏👏👏👏👏👏👏
Best album congratulation🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Great bro keep it up!!!
በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌🏿 good luck yareda🥰
መልካም እድል ያሬዶ🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ያሬድ 🎉🎉🎉🎉ምን ጉድ ነው🎉🎉🎉🎉
አክስታቹሁ ሺ አመት ትኑር ምናምን የምትሉ ሰዋች ፍቹ በቃ
ገና ሲጀምር ነዉ ጃጃ የተሰማኝ አንደኛ ነዉ😊😊
yaredo Love you brother well done
Arif naw yarido❤
Father keep going negu.... 🥰🥰🥰🥰🥰
አንደኛ ምርጥ አልበም ያሬዶ
Andegn good luck 🤞 yarachin
nice music, nice style!
👌👌 ትለያሽ ያሬዳ 1ኛ በችልን
🔥🔥🔥Yaredo Good luck bro
Always yard nage ❤❤❤❤❤
So beautiful 🤩 😊
ያሬድ አኮ ይለያል❤🎉
እውነት ተቺዎችህን አሳምነሀል ያሬዶ👌👌👌
Good Job brother 🎉
View Yanisewal♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ምገረም ሰራ ነው❤❤
Wow Amazing #1💪💪💪
yareda well done boy ❤
"ብድግ በያ ተነሽ
ወጣ ለጣ በይ ተነሽ
ብድግ በያ ተነሽ
አየር ውስጂ በይ ተነሽ"
------------------------
አልፎ አልፎ ጨዋታም አልፎ
አያምር ወይ ከ ሰው ጋራ ፍቅር አትርፎ
ድምፃዊ፡ ያሬድ ነጉ
ዜማ፡ጃሉድ አወል
ግጥም፡ ወንደሰኖ ይሁብ እና ጃሉድ አወል
ቅንብር፡ ስማገኘሁ ሳሙኤል
አልበም፡ ዳታን
ሚክስ፡ ይትባረክ ክፍሌ
ማስተሪንግ፡ ኪሩቤል ጌታቸው
ርዕስ፡ተነሽ
አፍሮ ቢት
የድምፅ ቲንበር ያሬዶ ቀለሙ በጃሉድ ተከሽኖ ሰማነው ስሙት፡፡🙏th-cam.com/video/rEFSCcKM5ok/w-d-xo.htmlsi=GGsiWbqHwVw_oQ7Z
ያሬዶ ይመችህ👍👍👍👍
wow👏👏👏👏❤❤❤❤❤
beteley mood nw yemetaw ...esti le yaredooo🥰🥰🥰
Wow 👌
Mrtachn yeshegeru powerful man 👍
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉Wooooow Yemigerm Album Yemecheh Yaredo 🎉🎉🎉🎉
goto million views ❤
Wow 👌 Yaredaaaaa bartaaa melkam edel 🫡🫡🫡🫡🫡🫡
Yared Negu New version 🎉❤❤
Good luck bro🎉
#1 እርድና 🔥🔥
Yen abate ❤️😻
Wow 👌 👏
Keep up the good work
WOOW❤❤❤❤
Wonderful Job
Yardoooo my best 💪❤️
❤❤❤❤❤❤❤
YAYA is always best for me
ያሬድ ትችላለከ ይመችሸ እራሰታ
nice job
በ ጥሩ ኤርፎን ቤትህ ሆነህ እየሰማህ ጥሩ ሙድ ውስጥ ካልገባህ ፦፦ ደና አይደለህም
ይመችህ
DATAN or SATAN 😢 ምን ማለት ነው ግን ለማወቅ ብየ ነው ብምስሉ ያለው ምልክቶች ስላስፈራኝ ነው የጠየቅኩት በክፉ እንዳ ታስቡ🙏🙏🙏
Wow yaredo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደጠበኩት አላገኝውትም ከምር😢😢
በዚህ ፍጥነት ሰምቶ ለመፍረድ አትቸኩል በደንብ ስማዉ
አቦ ተረጋጋ ደጋግመ ስማዉ የዛኔ ትወደዋለህ
Atefaw yehen comment
በዚ አልበም ፈታ ካላልክ ምንም ቢሰራልህ አትፍታታም ኣላህ አያፍታታህ
yado king bravo❤
Papa good luck 👌
Yes bro
Berchilgn yareda 1gna neshi
ያሬዳ ትግረኛ አማርኛ ወላይተኛም እንዲሁም ሌላ ዘፍነሃል ግን ብዙ በAfrica ዘንድ ብዙ ተናጋሪ ያለዉን ኦሮምኛ እስካዉን why ዝፈነዉና view አይተህ ትደነግጣለህ ብዙ ሰዉ እየጠበቀህ ነዉ
yaya andaga
Thank you Datan ( Seitan)
Wedete wedet ye Gebtsen Mummy meselke ????????????????????????????????????
Yaredo🔥🔥🔥
Ene yared enkuan zefno alksom ymechegnal viva yaredo❤
ያሬዶ#1
Let's go 3M Views🎉🎉
Yena adeya🎉🎉🎉🎉🎉
ምችት ይበልህ ያሬዶ
Good 👍
ያሬዶ❤❤❤
ያሬዶ search ስናረገው ሌላ ሰው የጫነው ነው የሚመጣው ተከታትለህ አስጠፋ እንጂ
goodluck ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yaredo 🤙❤❤ mirtyans
እስቲ አንድ ምርጥ ስልክ ሸልመኝ። አድናቂክ አደለው
Abate🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያሬዴ
❤
Good luck DaDa
Day 7 tub hedachu temelketu 🤦🏽🤦🏾♂️🤦🏽♂️
ያሬዳ❤❤❤🎉
🎉🎉🎉🎉 Yaredo ❤
Let's go 50M views 🎉❤
Nahh ከነዚ ስራዎቹ ውስጥ 4ቱ 1 ሚሊየን መግባት ከቻሉ ለሱ ስኬት ነው
ያሬዶ👍
Jalud ezilay yasfelgal esu bcha nw migolew mismama ale
Boom🔥
ሰይፉሻ ጋ ሳይህ በጣም አሳዘንከኝ የምወደልህ ሲንግል አለች ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም ብለህ ያቀነቀንሃት እፗ ነች
ምርጥ ስራ ነው ብራዳ ግን አላዛር ቲው ላይ ተለቆ አንተ አይመስልም አስጠፋው
Woww
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ♥