👏👏🙌This incredible song by Yared Negu absolutely deserves a breathtaking video clip! Imagine using drones to record the entire journey of the Abay River-from its origins in Ethiopia, passing through the majestic Grand Ethiopian Renaissance Dam, and flowing all the way to the Nile in Egypt. Showcasing the river’s beauty, its cultural significance, and its connection to the people would create a visually stunning and meaningful video that perfectly complements this masterpiece!👏👏👏👏
ስለ አባይ በጣም ጥቂት ተዘፍኗል ይህ አንዱ ነው። BRAVOo Brother!
🙏🙏🙏🙏
አልበምህ የማይታመን ነው !!👏- keep shining👏👏
ሙዚቃው የተመቸው..እስኪ ላይክ?
የታባታ ጥላትንም ወዳጅንም ሰርቶ ማስደመም ማለት ልክ እንደዚህ ነው!
Wow ከጠበኩት በላ በጣም በጣም ቆንጆ አልበም ነው እንደለፋህበት ያስታውቃል የለፋህበትን ውጤት ታገኝበት ዘንድ ምኞቴ 👏👏❤️❤️
አራዳ 🎉🎉🎉🎉 አይስራ ከሰራ ግን ዝም ነው❤
ያሬዶ ምርጥ ሰው ❤❤❤
ያሬዶ ገራሚነው የሸገር ልጅ ዋ ዋ ዋ
ያሬድ አደኛ ምርጥ ስራ በርታ አቦ ይመችህ
እዉቀትላይ የተመሰረተ ግጥም🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ሙዚቃ ነው ደጋግሜው ብሰማው የማይሰለቼኝ ትልቅ መልክት ያለው ሙዚቃ
👏👏🙌This incredible song by Yared Negu absolutely deserves a breathtaking video clip! Imagine using drones to record the entire journey of the Abay River-from its origins in Ethiopia, passing through the majestic Grand Ethiopian Renaissance Dam, and flowing all the way to the Nile in Egypt. Showcasing the river’s beauty, its cultural significance, and its connection to the people would create a visually stunning and meaningful video that perfectly complements this masterpiece!👏👏👏👏
ከያሬድ ነጉ የማይጠበቅ ነው 🔥
Mn malet nw? Esu bezu sero bezu yezual. Ante mn aregehal? Duket
ትችላላህ አባቴ
ያሬዶ ትችላለህ😘👏👏👏👏👏👏
የዛ ማዶ ሰው ከውሃው ለይ
አይኑን ከጣለ መልኬን ነው የሚያየው✌️👍
ያሩዳ good luck🎉
ከ10. ሙዚቃ.
ትችላለህ አባቴ❤❤❤
The king 👑 yared is back 😊
🙏🙏🙏
አራዳ እኮ ሁሌም አራዳ ነው ጃል ✌️🤌🤌💥💥💥
ብራቮ ያሬዶ ወጣትነት ብዙ ነገር ያሳጣል፣ እኔም አንደ አንቺ ነበርኩኝ ዋናው መባነን ነው
ይለያያል የምር!!!!respect
አይኑን ከጣለ መልኬን ነው ሚያይ!!ለእነዛ ምስጋና ቢሶች ግብፅ በአረብኛ አስተርጉምልን!!! ያሬዶ ገጣሚው አቀናባሪው ምርጥ ስራ ነው! የሰጣቹሁን!!
ጂጂን አመስግናት እስዋ ስትመሰጥ አይቶ የገባ like ❤
Wow Yaredo best album
ይህ ቅርስ ነው 🎉🙏🏾🙏🏾
ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ‼️‼️‼️‼️
🙏🙏🙏🩸
Wow
Yaredooo 1 comment lesteh aldegmem lela comment. kefetah new yehe tetekusaleh tedebekeh eyemetah Ethiopiawochn surprise adergen debek hun kef Yale sera Gena bezu teseralhu ❤❤❤enamesgnalen abreneh nen.
ማርያምን ከስራዎችህ ሁሉ በግጥም እና ዜማ ከፍታ ተገልጠህብኝ ከልብ አክብሬሀለው🙏ኑርልኝ😍
Gerami sra yada yichelal
ያሬዶ ከበፊቱ ስራዋች ትንሽ በግጥምም በዜማም በቅንብርም ለይት እና እረቀቅ ብለህ ነው። የመጠሃው በበኩሌ እስካሁን የሰማኋቸው ዘፈኖች በጣም እጅግ በጣም ተመችቶኛል። አመሰግናለሁ
Musics finally banta samane
My best good luck
Proud of you brother 🙌
betam enamesegnalen yaredo brother.mrt ethiopyawi!
ትችላለክ ያሩዳ❤❤❤
Big ups yaredo 🔥
ተባረክልን ❤
ያሬዶ አንድም ቀን ሳላደንቅህ አልፌ አላቅም አሁንም እንደዛው 😊
Wow👌🏾
ይመችህ ያሬዳ
Good Luck Yarado🎉
Gerami sera 🥰
Yaredo yleyal ❤️ ❤❤
ምርጥ ስራ የተቀባቹ ድምፅ በጣም ያምራል
ይሄ እሳት የሆነ ልጅ የሚገርም አለበም ነው የለቀቀልን please Let`s go 1M views እናስገባው🎉🎉🎉
Enaa yemnorw Egypt Cairo nw eena ewnt nw weha seteta berchko west ye Ethiopian melke nw yemayew 👌💪🙏
Let's go 1M Views🎉🎉
ማርያምን ትችላለህ
Masterpiece 🙏 yaredo
Zema getem derasi kedemts gar zek alku eje nesahu ❤❤❤ temrehal betam beslehal...
በጣም ነው ሚፀዳው💪
ere yaredo betam betam betam dink bikat tebark abo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yessss🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤
Good luck ❤❤❤
እሳት ❤🔥🔥❤🔥
ያሬዶ #1
ትችለሌ ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉bist music may heru
ጎበዝዬዬ🎉
Ethiopiawi yehone kante gar new hulem. Yaredooo
woww amazing
Amazing one!!! Keep going!!!
ዋውውውውውውው
🔥🔥🔥🔥 yared negu
tileyalek bro😊😊
ዋዉ
yaredo king nesh god kate gar yihun kezim belay etbkaln lehulum gize alewu
Good🎉🎉🎉
I can't say nothing just WOW 😮😮
ትችላለክክክክክክክክክክክክክክክክክ❤❤❤
brVo brother ❤❤❤
Yaredo❤❤❤
በርታ ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው
Wow wow wow yaredo ymechih❤
10/10
❤❤❤❤
❤❤🙏
ወደ ፈርኦን… ሀያል አባይ…ዘመናት ሲጓዝ
አዝሎት ነበር…ሀያል አባይ …ወንዜን እንጓዝ
የዛ ማዶ ሰው…ሀያል አባይ…ከውሀው ላይ
ዓይኑን ከጣለ…ሀያል አባይ…መልኬን ነው የሚያየው
-----------------------------------
እስከ ዛሬ ድረስ ሲሳይ ይዞ ሲጓዝ በበረሃ
ውዝ ያወዛኝ እኔን ጠማን ውሃ…
ድምፃዊ እና ፕሮዲውሰር፡ ያሬድ ነጉ
ግጥም፡ ወንደሰን ይሁብ እና ሃ/ማርያም መንግስቴ
ዜማ ፡ኤልያስ ግዛቸው
ቅንብር፡ ስማገኘሁ ሳሙኤል
ሚክስ፡ ይትባረክ ክፍሌ
ማስተሪ፡ ኪሩቤል ተስፋዬ
አልበም፡ ዳታን
ርሕስ፡ አባይ
ሰከን ብለን መስማት እና መልክቱን አዳምጦ ለ መወሰን እንዳንሮጥ የሚያደርግ ሙዚቃ ነው፡፡th-cam.com/video/dZ9BCIq460w/w-d-xo.htmlsi=P8ptHnyoKZovqsvx ተገባበዙ
ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
🙏🙏🙏
yimechk tichlalek❤
Abayi Abayi
Greate 🎉
Nice❤
Manm edatsema beqa tshilaleh f kanete yhun
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዚቃው የተመቸው እና የJo Habesha ቤተሰቦች አላቹ..እስኪ ላይክ?
ያሬዶ ያበዳ ነዉ
ኳየሮቹ ደሞ ሲያምሩ አንድ አይነት ነው የለበሱት አ? ❤
#ዳታን - ያሬድ ነጉ ከፍ ብሎ የመጣበት አልበም !
እስከዛሬ ስንተቸው የነበረው እንዲህ ጥንቅቅ ያለና የበሰለ ስራ ይዞ እንዲመጣ ነበር።
ያሬድ አድርጎታል። ሰርቶ አሳምኖናል።
Yared Negu
#አለምድም ማስተርፒስ የሆነ ስራህን ደጋግሜ እያጣጣምኩት ነው።
#አባይ የተሰኘው ስራህ አባይ ተገድቦ እንኳን የሆነ ቁጭት እንዲሰማ የሚያደርግ የሚነዝር ስሜት አለው።
እዚህ አልበም ላይ ከአማርኛ ዘፈኖች ሌላ በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን ብቃትህን አሳይተሃል።
#ላሎዬ ትግርኛ ሙዚቃ ልዩ ነው። ከልብህ ሰርተኸዋል።
#ባገር ጉራግኛ ሙዚቃ ለጆሮ በሚጥም መልኩ ጀባ ብለኸናል።
#ኮልፊ_ማሌ የኦሮምኛ ሙዚቃን በሚገባው ልክ ተጫውተኸዋል።
#የሸገር_ልጅ በሚለው ሙዚቃህ ለአዲስ አበባ ልጆች ድምፅ ሆነህ በኪነጥበብ መልዕክት አስተላልፈሃል።
የተለፋበት አልበም መሆኑ ስራዎችህ ይመሰክራሉ።
ግሩም አልበም ሰጥተኸናል። እናመሰግናለን።
ከዚህ በኋላ አንተን የመተቸቱ ሞራል የለኝም።
ትችላለህ።
እንኳን ደስ አለህ።
አክባሪ አድናቂህ
ዘሪሁን ተዝናኑ
ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!
🙏🙏🙏
Thanks u great comment 🎉
the weeknd from gurage
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yaredo ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ
Dj mj yardo andgna
First comment😊
🔥🔥🔥
yaredooo please like my comment
tchlilalek beka keep going
🎉🎉🎉🎉