አሳዛኝ የሂወት ታሪክ ከልጅነት አለም እስከ ትዳር ሂወት ያልተፈታ ህልም ክፍል 9

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @NestiyeSultsn
    @NestiyeSultsn ปีที่แล้ว +1

    መሻ አለህ የኔ ውብ እህት ካንቺ ቡዙ ምንማረው ነጋር አላ አለህ ይጣብቅሽ

  • @mamiilu2088
    @mamiilu2088 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድድ እህት ታሪክሺ ያሳዝናልም ግንደግሞ ማሺአላህ የገልቢ አሏህ እዳቺ ፈተናወቺንን በሶብር እዳቺ የምናሳልፍ ያድርገን

  • @jamaneshi8711
    @jamaneshi8711 2 ปีที่แล้ว

    የአላህህህ እህቴ በጣም የምያሳዝነ ታረከሽ ሱብሀነላ

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว +7

    ግን ባልም አላገባሁ ፈራሁ ቤተስብም አልታምንልንም ምን ይሻለናል 😭😭😭😭😭እደው ያረቢ ፈረጅን ይላክልን

    • @mrpagol2918
      @mrpagol2918 4 ปีที่แล้ว

      ብስልሁኒ እወቂበት ዱአምአድርጊ

    • @سارةسارة-ف3ص7ز
      @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว

      @@mrpagol2918 አሁንማ ማንይታመን ከናትወዳ እግድህ ርሳሴንምአላምንም 😭😭😭😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል
    @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ የመን ላይ ትልቅ ውለታ ነው የዋለልሽ የመን ላይ ዘመድና ገዘብ የለላቸውን እያሰቃዩዋቸው እናያለንና አልሀምዱሊላሂ ትልቅ ውለታ ነው የልጂሽም አባት ነው

  • @ikraanismail2739
    @ikraanismail2739 2 ปีที่แล้ว

    ዉድ እሕት አላሕ ይጠብቅሽ ባለሽበት ታሪክሽ አንጀት ይበላል አብሽሪ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 ปีที่แล้ว +2

    አብሽራ መጨረሻ ክፍል እንጠብቃለን

  • @NeimaAmin-k1s
    @NeimaAmin-k1s ปีที่แล้ว

    አብሽራ የኔ እህት

  • @fufu2583
    @fufu2583 ปีที่แล้ว

    ያቺ የዋህነት ደሙ የባሰ ነዉ 😢😢😢😢

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነዉ ግዝብ ያዥ ጉልበት ይደክማል እሚፈጠረዉም አይታወቅ

  • @gfgf5806
    @gfgf5806 4 ปีที่แล้ว +1

    ስሰማው በጣም ተመስጨ ነው

  • @hasen9371
    @hasen9371 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ

  • @umin7742
    @umin7742 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የያርብ

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 ปีที่แล้ว +3

    ያብዛኛው ሰው ጉድ ነው

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    😭😭 ሡበሀን አላህ ወላሂ

  • @fufh5108
    @fufh5108 2 ปีที่แล้ว

    ሡብሃነላህ

  • @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል
    @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን አንደኛ ነኝ ዋው

  • @Sወሎየዋ-q9m
    @Sወሎየዋ-q9m 3 ปีที่แล้ว

    የኔውዲእህት አላህ ከታጋሾችነው

  • @አለምአቀፍቻናል
    @አለምአቀፍቻናል 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ዳእዋ ቲዩብ ጀዛክ አሏ

    • @fakiyatube595
      @fakiyatube595 4 ปีที่แล้ว

      ለምን መጣሽ ቴይ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መጨረሻችን ይመር

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว +2

    አወ የኔምናት 200መቶ በልታብኛለች
    😭😭😭😭😭ይኔን ቤቶን ስሪልኝ ብላትአልስራም ብላ በላችብኝ ለአላህ አልቅሽዝም አልኩኝ እኔቶቻቸን አልታመኑልንም

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነላ አላህ የጨምረልሽ ጠካረነሽ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    ኸይር አሰማን ያረብ በመጨረሻ ረዘም አድርጉት ጀዛኩሙሏህ

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ የገንዘብ ነገር ከባድ ነው ወላሂ እኔ እራሱ አማና ያኖርኩበት ሰው ያለፈቃደ አጥፍቶ ደም እንባ እያስለቀሰኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ ብሬን እንድሰጠኝ

  • @ኡምራህሚነኝኢማንነፋቅ1992
    @ኡምራህሚነኝኢማንነፋቅ1992 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ጡር ትምርት ነዉ

  • @jamilaideris4149
    @jamilaideris4149 4 ปีที่แล้ว

    ሡባነክ ያረህማን

  • @ZemiMuhammed
    @ZemiMuhammed ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ስደት አላህ በቃችሁ ይበለን

  • @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ
    @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነትሁ ወድ እህቶቸ ወያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በቅንነት አብረን እንደግ መልሴ ፈጣን ነው

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว

    ያማል አህቴ

  • @بنتمحمد-غ7غ
    @بنتمحمد-غ7غ 4 ปีที่แล้ว

    Wealekum selam werahimetulahi weberekathu

  • @Ksa-tb3zx
    @Ksa-tb3zx 4 ปีที่แล้ว

    አይዛሽ ማር

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 ปีที่แล้ว

    😔😔😔

  • @rehmarehma8439
    @rehmarehma8439 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @utube3907
    @utube3907 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሚን

  • @fatiyasin7558
    @fatiyasin7558 ปีที่แล้ว

  • @rawdahrwsha601
    @rawdahrwsha601 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሽእህቴ

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @EmanMuhammad-je7yk
    @EmanMuhammad-je7yk ปีที่แล้ว

    ክፍል 10 የለም

  • @utube3907
    @utube3907 4 ปีที่แล้ว

    ትንሺ አጠረ አይቅርታ ጋር አስረዝሙት

  • @Cg-hr2ee
    @Cg-hr2ee 4 ปีที่แล้ว +3

    እረዘም አርጉት በጣም አጠረ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀሲናYoutube
    @ሀሲናYoutube 4 ปีที่แล้ว

    በግል መስመር እንዴት ላናግራቹህ እችላለሁ? ??

  • @ሠአዲሠአዲ-ቸ8ኘ
    @ሠአዲሠአዲ-ቸ8ኘ 4 ปีที่แล้ว

    ረዘም አድርጉልን

  • @አለምአቀፍቻናል
    @አለምአቀፍቻናል 4 ปีที่แล้ว

    የት አለ ክፍል 10. አረ ልቀቁት በጉጉት ነው የጠበኩሽ

    • @MsMakkah-d9g
      @MsMakkah-d9g 10 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ

  • @user-vo9kj8uu8j
    @user-vo9kj8uu8j 4 ปีที่แล้ว +1

    አንድጥያቄ ሴትልጂ 4 መግበት ትችላለች መለትነዉ ንገሩኝ በአላህ ??? እንደዎንዶች

    • @ቢንትኢንድሪስሂጃቤውስጤነ
      @ቢንትኢንድሪስሂጃቤውስጤነ 4 ปีที่แล้ว

      ኧረአትችልም

    • @بنتمحمد-غ7غ
      @بنتمحمد-غ7غ 4 ปีที่แล้ว +1

      ማለት እያገባች እየፈታች ከሆነ ከዛም በላይ ትችላለች

    • @ቢንትኢንድሪስሂጃቤውስጤነ
      @ቢንትኢንድሪስሂጃቤውስጤነ 4 ปีที่แล้ว

      @@بنتمحمد-غ7غ እየፈታች ሳይሆን እደወዶች ነው ያለችው

    • @بنتمحمد-غ7غ
      @بنتمحمد-غ7غ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ቢንትኢንድሪስሂጃቤውስጤነ ክክክክክ እሱማ አይቻልም እንኳን አራት ሁለትም አትችልም ። ወንድ ልጅ እራሱ አቅም ካለው ማስተዳደር የሚችል ከሆነ ነው እንጅ ሀቁ እኮ ያንዱም በጣም ከባድ ነው ኡኽቲ

    • @mrpagol2918
      @mrpagol2918 4 ปีที่แล้ว

      ኒካህያላሴት ሌላወንድ መደረብ ክልክልነው
      ባልአግብታ ሳይመቻትቀርቶ እየተፈታችከሆነ ያንዱን ኢዳ ስትጨርስ ወይም ከ3 ወር በሗላ ሌላወንድ ማግባት ትችላለችእንጂ በባል ላይ ባልመደረብ በጣምክልክልነው አ ይቻልም።

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ እህለን ውዶች እስቲ እህቶች እሪያድ ምታቁት ስራ ወይም ታማኝ ደላላ ካወቃቹ ንገሩኝ በአላህ እዚህ ላይ ስራ መጠየቅ ይከብዳል ግን ጥሩ ሰው እንደላ አቃለሁ

    • @طيبهيمام
      @طيبهيمام 4 ปีที่แล้ว

      እንዴት አድርገሽ ስልክሽን ትሰጭኝ ምን አልባት ስራ ካላት የማቃት አንዲት ደላላ አለች በሷ ብዙ ጌዜ ገብቻለሁ

    • @طيبهيمام
      @طيبهيمام 4 ปีที่แล้ว

      @@semutimohammed ፅፌዋለሁ አጥፊው ቁጥርሽን

    • @طيبهيمام
      @طيبهيمام 4 ปีที่แล้ว

      @@semutimohammed አሁኑኑ በፍጥነት አሸጥፊ

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว

      @@طيبهيمام እሺ ማማዬ አጠፋዋለሁ

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +1

      @@طيبهيمام እስቲ እይው ጠፋቷል እንዴ አንስቼዋለሁ

  • @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል
    @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል 4 ปีที่แล้ว

    አጀብ ነው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ ጉድ አንች ልጂ አጠገቤ ብኮኒ የማረግሽኝ እኔ አዉቅ ነበር አገባሁ አገባሁ ነዉ በቃ ጥሩ ነዉ በቃ ስም ላዉጣልሽ አቲካ ወይም ቆንጆ ናት ያገባትን ሁሉ ትፈታለች ክክክክ መቸም ሸሂድ ናቸዉ እዳልልሽ ጨርሽዉ

    • @MsMakkah-d9g
      @MsMakkah-d9g 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አይባልም