አሳዛኝ የሂወት ታሪክ ከልጅነት አለም እስከ ትዳር ሂወት ያልተፈታ ህልም ክፍል 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #Ethiopia #አሳዛኝየሂወትታሪክ #dawatube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "(297) ትዳርን ፈልጋ የራቀባት
    እንስት
    ክፍል 1 "
    • ትዳርን ፈልጋ የራቀባት
    እንስት
    ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 73

  • @mubemedia
    @mubemedia  4 ปีที่แล้ว +12

    አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
    ሰብስክራይብ ሼር ላይክ ማድረጎዎ ቻናሉን ያሳድገዋል እናም .....አይርሱ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ✍ሙባረክ
    የተለያዩ አጫጭር የምስል መልእክቶች በየግዜው እንዲደርሱዋችሁ
    የቴሌግራም ቻናሌን ይጫኑት
    t.me/joinchat/AAAAAFa82Q3kzZZmwnbNqw
    የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
    facebook.com/pg/DawaaTube...
    የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ subscribe ያድርጉ
    th-cam.com/channels/pHNysXsPgMnBONBpXwRaJA.html
    *ለአላህ ብለው ከሚሰሩት አላህ ያድርገን

  • @NeimaAmin-k1s
    @NeimaAmin-k1s ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @NeimaAmin-k1s
      @NeimaAmin-k1s ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 4 ปีที่แล้ว +2

    بسم لله الحمد لله رب العالمين
    አላህሁማ እስቱርና ሚን ሸር ፊትና ያረብ

  • @zzabiba9141
    @zzabiba9141 4 ปีที่แล้ว +5

    አስተዋይ ሴት ከሆንሽ የእስካሁኑ የዋነትሽ በቂ ነው ካሁን ቤዋላ ግን የመጀመሪያው ባልሽም ኢሄኛው የልጅሽ አባትም ተመልሰው አብረን እንሁን የሚል ሀሳብ ቢያቀርቡልሽ ልተስማሚ አይገባም ከተስማማሽ የነሱ ድክመት እና ችግር ሳይሆን ችግሩ ድክመቱ ያንቺነው ማለት ነው

  • @medinajuhar2613
    @medinajuhar2613 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሂዎትሽ ጡሩ ነገር ያስይሽ

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እኳንአንችአልበደልሽው ግን ይበቃሻል ሁለተኛ እዳትመለሽ በረካአላህ ያርግሽ
    ከችብዙተምርናል የኔ ቆንጆ ብዳሽን አላህ ይክፈልሽ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍦🍦🍦🍦🍦🍦

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኪም ሰሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህታችን መልካምነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም መልካምነት መልሶ ይከፍላል ይባል የለ ቀጢበት በመልካምነትሽ በአቋምሽም ፅኚ በመመላለሱ ዙሪያ ማለቴ ነው ሌላው ውደ ልጁ ልመለስና የሆነ ችግር እንዳለበት ይሰማኛል ሳንቲሙና ትዳሩ እንዳይበረከትለት ተቀምሞበት ሊሆን ይችላል እና ሩቃ ይደረግለት እህቴ ብዙ መልካም ነገሮችን ሰርተሻል እና አሁንም እመኝኝ ሩቃ ይሞክሩለት በፍፁም ወዶ አደለም ተመሳሳይ ታሪክሽን ከ1 ጀምሬ አድምጬሻለሁ የሆነ ተመሳሳይ ነገር አገኘሁ ከኔ ከገጠመኝ እና ልጁ እመኝኝ ወዶ አይደለም ሩቃ ይከታተል።

    • @طيبهيمام
      @طيبهيمام 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል አስተዋይ ነሽ አንቺን የመሰሉ ለሰው ልጅ ችግር አሳቢ ተረጂ አላህ እሰከ አለም ዳርቻ ያብዛልን የኔ ወድ ያሰብኩትን ነው የፃፍሽው

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ አብሽሪ ግን አንች ሁለቱንም ትተሽ የልጅሽንና የራስሽን ኑሮ ኑሪ

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ከመጀመሪያው እስከመጨረሸው አደመጥኩ አጅብ የልጅቱን ጥሩነት ተጋሽነት ደግነት አየሁበት መጨረሻሽ ደግሞ ከዚህ የተሻለነ የማረ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከአሽቦ መሸጥ እስከ መኪና መግዛት ድረስ ህይወት እንድህ ናት ሱበሀን አላህ በእርግጥ በዳዩች ይዘገያ ል እንጅ የጃቸውን ያገኛሉ በዚህ አጋጣሚ እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ገንዘብ አማና አስቀምጨ አማና ያስመጥኩበት ሰው ገንዘቤን አጥፍቶ በስንት ጉድ ልመነና ለቅሶ ሩብ ያህሉን ሰጠኝ ከግማሽ በላይ ያለው እሱ ጋር ነው አሁንም ስጠኝ እያልኩ ልመና ለይ ነኝ ሶስት አመት ለምኘ ነው ሩብ የህሉን እያንጠባጠበ የሰጠኝ አሁን ጭራሽ ስልኬን አያነሳም እናም ሀላል ገንዘቤ እጀ እንድገባ ደአ አድርጉልኝ ሀቂቃ ስንት ተሆነ ይሄ ብር እንደሚገኝ መቸም የሰው ቤትን ነገር ታውቁታላችሁ

    • @طيبهيمام
      @طيبهيمام 4 ปีที่แล้ว

      አላህ የልፋትሽን ዋጋ አያስበላብሽ ተጠንቀቂ የኔ እህት አሁንም ቢሆን ሰው አይታመንም በጅሽ ለማጠራቀም ሞክሪ የቀረውንም በትህትና እዲሰጥሽ ጠይቂው በሶብር

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የተሻለ ትዳር ይሰጥሻል ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፉም ከሁለቱም ጋ እንዳትመለሽ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว

    ማር አላህ እማን ያስጣን ብዙ አስትማርነው ውድ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 ปีที่แล้ว +1

    መገፍት አይከፍም መጨረሻሽንም አላህ ያሳምርልሽ

  • @utube3907
    @utube3907 4 ปีที่แล้ว

    አብሺሪ ሁሉም ታሪክ አለዉ በህይወት ፈተና ጥሩነዉ ብቻ ከበዳይ ከመሆን አላህ ይጠብቀን

  • @Aአፉቃሪየሱብቻ
    @Aአፉቃሪየሱብቻ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ የዋህ

  • @jamaneshi8711
    @jamaneshi8711 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወላሂ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ያአኽራ እህቴ

  • @maka123endrismohammed4
    @maka123endrismohammed4 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እህቴ ከምነግርሽ በላይ ጠንካራ ነሽ ያንችን ጥንካሬ ይስጠኝ እኔም ችግር ውስጥ ነኝ እህቴ ዱአ አድርጊልኝ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +5

    ከችግር በዃላ ምቾት አለ ደሞ የሴት ልጅ እንባ ቀላል አይደለም ተጠንቀቁ ወንዶች

  • @gfgf5806
    @gfgf5806 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ትግስተኛ ሴት ነሽ ሶብር ለሁሉም ያስፈልጋል

  • @AbdurRahman-nu7un
    @AbdurRahman-nu7un 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ🌹🌹

  • @aeyshaket4710
    @aeyshaket4710 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስብርሽ እስከ ጥግ ነው አላህሷሊሁን ዘውጀ ይፍቅት ሁቢ
    ወይ ወንዶች ምንይሻላችኋል የተበደለች ሴትእባ ቀላልአርጋቹ አትዩት ተጠንቀቁ በተለይ ሳውዲ ለትኖሩ ወንዶች አላህ ሂዳያውን።ይስጣቹ

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o
    @Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o 4 ปีที่แล้ว +1

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ወላሂ በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ የተሻለ ይሰጥሻል

  • @utube3907
    @utube3907 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ

  • @እማመቼልምጣ
    @እማመቼልምጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም በእንባ ጨረሥኩት 😭😭😭

  • @zzabiba9141
    @zzabiba9141 4 ปีที่แล้ว

    ከዛሁሉ ፈተና አውጥቶ ለዚ ላበቃሽ አላህን አመስግኚ
    በመቀጠል ያንቺ የዋነት ድንበር አለፈ አይ አኛ ሴቶች አንዳዴ እኮ የኛ የዋነት ድንበር ማለፍ ነው ወንዶች የልብ ልባቸውን እንዲያደረሱ መንገድ እምንከፍትላቸው

  • @nfgdgdggff297
    @nfgdgdggff297 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣምጐበዝነሽ አይዞሽ ደግነነት ለራስነዉ

  • @asiyajemal498
    @asiyajemal498 3 ปีที่แล้ว

    ALLAH sebrun setoshal bemanchlew atfetnen

  • @jamaneshi8711
    @jamaneshi8711 2 ปีที่แล้ว

    አጂብ ነዉ

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
    @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን. አላህማሸአላህ.

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 4 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላህ ያርቢከደዚህአይነወድጠብቀንያርብ አይዞሽእህቴአሁንምእራስሽንጠብቂእሽእዳትታለሊ አሁንምያአላህ ማንይሆንእሚታመነውፈራሁ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @umminas6947
    @umminas6947 4 ปีที่แล้ว +2

    አትፍረዱ ሁላችንም አስተሳሰበችን የተለያየ ነው ጥሩ መስራትም ለራስ ነው።

  • @seadi5740
    @seadi5740 4 ปีที่แล้ว +5

    ያንችም የዋህነት በዛ ኧረ 🙂

  • @NooryiaNooryia-xe6xr
    @NooryiaNooryia-xe6xr ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ቅንነት ዚበዛም ያስጠላል ሁሉም በቅጥ ሲሆን ነው

  • @seadi5740
    @seadi5740 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን 🥀🥀

  • @HhGg-d2n
    @HhGg-d2n ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @sነኝሥደተኛዋ
    @sነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    💓💓💓💔💔💖💗

  • @ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA
    @ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA 4 ปีที่แล้ว

    አህላን

  • @ndb6093
    @ndb6093 4 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያዉ የልጅአባት አብዋራዉን አረግፎ የሚመጣ ይመሥለኛል
    ግንግን ያን ሁሉ ጭንቅ አልፈሽ ለዚህ ለበቃሽ አላህ ምሥጋና ይድረሠዉ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀነ አሏህ መጀመሪያ አሳምሮት መጨረሻ አጠፍው ከዚያ ከበረሀ እንዳወጣሽ በሁዋላ ግፍ ባይፈፅም ኖሮ ።አላህ ከስህተት ይጠብቀን

  • @umminas6947
    @umminas6947 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว

    እዴሁለተኝ 😳😳😳😳😳😳አሁንስበዛ ካሁንቡሀላስ ደግመሽ ከስጥሽው ጥፋተኛነሽ

  • @fakiyatube595
    @fakiyatube595 4 ปีที่แล้ว

    ስጠብቅሽ ነበር

  • @Aአፉቃሪየሱብቻ
    @Aአፉቃሪየሱብቻ 4 ปีที่แล้ว

    ላይክ ሰብ አደረጉ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ ወበረካቱህ

  • @الهمدوللهعاملها
    @الهمدوللهعاملها 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @gfgf5806
    @gfgf5806 4 ปีที่แล้ว

    መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @አለምአቀፍቻናል
    @አለምአቀፍቻናል 4 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ሴቶቹን ከየት ነው ሚያገኛቸው ያልታደልሽ እንዴት አደርሽ
    ያንቺም ደግነት በዛ
    አላህ ያሰብሽበት ያድርስሽ

  • @yohannsmelkamu
    @yohannsmelkamu 10 หลายเดือนก่อน

    እሸ የማለት ችግር የለብሺም መቸም

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ልቦለድ መሠለኝ አሁንስ

  • @አለምአቀፍቻናል
    @አለምአቀፍቻናል 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/U2J1sywQJaQ/w-d-xo.html እስቲ ዳአዋ ቲዩብ የምቶዱ ሰብስክራይብ እኔንም እሱንም አበረታቱን

  • @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል
    @አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አርጉልኝና ልብ ወለድ መሰለኝ

  • @susu-hs8yj
    @susu-hs8yj 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣቹ እስቲ ኢስላማዊ ሚድያዎችን እናበረታታ
    th-cam.com/video/KXWpmYZE_YI/w-d-xo.html

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว

    ግን የመጀመሪያ ባሏ የት ወደቀ

  • @babayshaktube2424
    @babayshaktube2424 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እንዛመድ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካቱ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Mohamed-qf6ho
      @Mohamed-qf6ho 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያበርታሺ እህት