🔴ሰበር ዜና❗ ድሬዳዋ ላይ የተከሰተው ታላቅ የእሳት አደጋ ሰልባጅ ተራን እና እሩት ተራን አጠፋ❗ ሰኔ 25 - 2016 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳቱ የደረሰባቸውን የንግዱን ማህበረሰብ መልሶ ለመማቋቋም ሁሉም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት ጥሪ ቀረበ
    ከታች በተዘረዘሩት የባንክ የሒሳብ ቁጥር
    -በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000637750201
    -በዳሽን ባንክ 5009786342011
    -በአዋሽ ባንክ 013211367855100
    -በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1001300318808
    የሂሳብ ቁጥር ሁሉም ማህበረሰብ የአቅሙን ድጋፍ እንዲያድር ጥሪ ቀረበ፡

ความคิดเห็น • 21

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ወንድሜ ፈጣሪ ሁሉንም ይጠብቅ ፈጣሪ እንኳን አተረፈልክ ቤተሠብክን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 25 วันที่ผ่านมา +1

    በስመአብ እግዚአብሔር ከክፉነገረ ይጠብቃችሁ❤❤❤የእሳትቃጠሎ ያጋጥማል የሰው ነብስ አይጥፋብቻ

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 25 วันที่ผ่านมา +2

    KIDUS EGZEABHER YEGRESELENE !!!

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 25 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ድሬ💔💔💔💔

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 25 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈጣሪ 💔😭 በጣም ያሳዝናል ምንድነው ግን እንደዚህ የተቦገቦገዉ🙄 ጋዝ ከርከፍክፈዉ ነው የሚመስለዉ

  • @yamrotteshome
    @yamrotteshome 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @user-gn7zi1un8c
    @user-gn7zi1un8c 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ze3ku7kt9s
    @user-ze3ku7kt9s 25 วันที่ผ่านมา

    😢❤Asc

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ere woynee amlake diresiln!!!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 25 วันที่ผ่านมา +1

      ወይኔ ድርዬ ምን አገኛት አይዞቹ እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @buzeyirga2906
    @buzeyirga2906 25 วันที่ผ่านมา

    Tsegshye betam new yazenkut betam Ashewa endih mehonu betam yasazinal 😢😢😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  25 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከባድ ነበር

  • @hane4322
    @hane4322 22 วันที่ผ่านมา

    Werign BBC yemuta yelam neberit gen wedama

  • @melber7957
    @melber7957 24 วันที่ผ่านมา

    Sefare Amara new esatun yametaw

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l 25 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭🫢🫢

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 25 วันที่ผ่านมา

    Esat adega serategnoch yelum behageru??????

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  25 วันที่ผ่านมา +1

      አሉ ግን ሊያስቆሙት አልቻሉም