MK TV || ጠበል ጠዲቅ || መልካም ሥራን ከሠራን ጥምቀቱ ቢቀርስ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +2

    ቸሩ አምላክ ይመስገን እኅታችን እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር!

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወት ያሰማልን እረቡኒ 👏እነኝህ አባት ሲያስተምሩ ሁል ግዜ ፍትዉ ግልጽ ባለ መልኩ ስለሚያስረዱን እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 😍👏
    ማህበረ ቅዱሳን❤

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @a20mas18
    @a20mas18 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን/❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን🎉🎉🎉

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በርቱ ማኅበረ ቅዱሳን🎉

  • @ertselam
    @ertselam 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 หลายเดือนก่อน

    እጽብ ድንቅ ስብከት ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን።

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @TheDallol
    @TheDallol 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የማደንቃት ጋዜጠኛዋን።

  • @betepawlos
    @betepawlos 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayademe7270
    @sisayademe7270 หลายเดือนก่อน +1

    Arsema Tileyalech

  • @abugida794
    @abugida794 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመርያ ስማቸውን
    አሟልተሽ ጥሪ

  • @Demkkesete5931
    @Demkkesete5931 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጥዒና ይጥለይ የጠበል ጻድቃችን መደብ ኣቅራቦች። ኣንድ ጥያቄ ነበረትኝ ከዚ ጋር የትያዥች(የምትጌድ)
    ጥያቄይ
    አንድ ከኛ ከክርስትያን ወጎኖች የተወለደ ህጻን የምጠመቀው ሃጢኣት ለመስተስረይ ኖው የምጠመቀው ወይስ የእግዚአብሔር ውልድነት ለማግኜት ኖወ፧ ምኽንያቱም ኣምላካች የሁላችን ሃጢኣታችን ኣንድ ግዜ በመስቀል ተሰቅሎ በየርዳኖስ ተጥምቆ ኣጥፋል ስለዚ ለምንድኖው ለስርየተ ሓጢኣት ለምንሎው፧ በተለይ በጸሎተ ሃማኖታችን (ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት) ማለትም ሃጢኣት የምታስተስርየ ብኣንዲት ጥምቀት እናምን ኣለን ብለን ኖው የምንጸልዮው። በሃዋርያት ስራ 2፥ በብዙህ ተተቅሲዋል።
    ስለዚ ህጻናት ሓጢኣት ኣለባቾው ወይ የምጠመቁት፧
    ውልድነት ለማግኜት ኖው የምንጠመቀው ትክክል ኖው።
    እኔ የፈለጉት ህጻናት ሓጢኣት ለመስተስረይ ኖው የምጠየቁ ወይ፧
    ኢኣማኒ ነሮ ኣምኖ ሲጠመቅስ ሓጢኣት ለመስተስራይ ኖው የምጠመቀው፧
    ኣው ከሆነ መልሱ። ጌታችን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለ ሃጢኣት ለመድምሰስ የተሰቀለ ኣይደልም፧
    ስለዚ ኢኣማኒ ከሆነስ
    በንስሃ ለምን ኣጢኣቱ ኣይደመሰስም፧
    እባካቹ ለጥያቄይ መስል እንድትሰጡይ በትህትና ኣደራ እላለው እዳትረሱኝ

    • @ManoMano-k1g
      @ManoMano-k1g หลายเดือนก่อน

      Lazehi malshe ehitanat timkat bilas sarci adrge

  • @Tigst850
    @Tigst850 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤