ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በጣም እናመሠግናለን መምህር ቀንዲል ሚድያ ላይም ልማድና ክርስትናን ስታቀርቡልን እንዲህ ነጠላ ለብሳቹ ቅረቡ በጣም ደስ ይላል
ይለብሳሉ ኮ! ጥያቄና መልስ ሲሆን ...ቀጭ ብለው ጥያቄውን እያሰናዱ በዛውም እየተጠያየቁ ስለሚቀረጽ ነው ነጠላ የማይለብሱት። መቸም ቤት ውስጥ ቁጭ ብለህ ከወዳድህ ጋር በሆነ ጉዳይ ስትነጋገር ነጠላ አትለብስ ነገር!
@ayelegoba ይሁን መልካም ብቻ እንዲህ ነጭ በነጭ ለብሰው ሳይ ውስጤ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ለዛ ነው አመሠግናለሁ
ለመላሹ ክብር አለኝ አመሰግናለሁ@@ayelegoba
ቃለ ህይወት ያስማንል መምህር ቀዲል ሚዲያ ልማድና ክርስትና እከታተላለሁ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን አስታውሳለሁ አያቴ የወር አባ ሲመጣብኝ ከሷጋር ከተኘው ብቻ ሳይሆን የስራሁትን ምግብ ስለምትበላ ብቻ ቤት ክርስቲያን አትገባም ነበር ስትጨርሽ ንገሪኝ ነበር እምትለኝ
መፅሀፍ ቅዱስ, ተአምረ ማርያም እና ድርሳነ ሰንበት ላይ አለ ስለ ሰንበት አከባበር ብዙ ነፍሳትን ያስታል ይህ ትምህርት እንኳን አታክብሩ ተብለን አክብሩም ተብለን አላደረግነውም ሌላ አባት አቅርቢ እባክሽን እህቷ
Senbet kubr newe
@@Liyahabisatradstionalcloth ተኣምረ ማርያምና ድርሳነ ሰንበት ከመጽሓፍ ቅዱስ በኋላ ነው እንጂ እኩል ማስረጃ ኣይሆንም ከመጽሓፍ ቅዱስ እህቴ።
@ እውነት ነው ሰንበት ክቡር ናት አዳም እና ሔዎን ከኤዶም ገነት የተባረሩት እኮ በአንድ ፍሬ ምክንያት ነው የአምላክ ትእዛዝ ማክበር ግድነው "የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው"
@@God-db9vp ከመፅሀፍ ቅዱስ ከአስርቱ ትዕዛዝ በ 3 ደረጃ ላይ ሰንበትን ቀድሳት አክብራት ይላል
@@Liyahabisatradstionalcloth ሰንበት ማክበርና መቀደስ ሰንበት ላይ ቤተክርስትያ ሂደህ ቅዳሴ መቀደስ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ነው እንጂ እንደ ኦሪት ኣትስራ ማለት ኣይደለም፡ በኦሪት እንሂድ ካሽማ ዓስርቱ ትእዛዝ ሰንበት የሚላት ኮ ቅዳሜ እንጂ እሁድ ኣይደለችም።ስለዚ እንደ ኦሪት ከሆነ ስራ ኣለመስራት ማለት የበላህበት ሰሓንም ጭምር ማጠብ የለብሽም ማለት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለሚዲያውም ክብርን ይስጥልን ከዚህ በላይ የጌታን ቃል ለማዳረስ የበቃን ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤
ቃለይወት ይሰማልን ምምህር
የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔም እሁድ የእረፍት ቀን ስለ ሆነ እቤት ውስጥ ብዙ ስራ እሰራለሁ ልብስ አጥባለሁ ታዲያ ሁልጊዜ ሰላም ይነሳኛል ።አባቶችም ከዚህ ቀደም አስረግጠው መልስ የሰጡበት ጊዜ አልገጠመኝም። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር🙏❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ይህን ጥያቄ ሌላ ጊዜ ጠይቂልኝ እህቴታምረ ኢየሱስ ላይ በሰንበት ቀን ገላውን የታጠበ ወዮለት ይላል አንድምታው ምን ድን ነው?
@@adu2124 አረ ተው እባካቹ፡ ይህ እንኳን በኦሪትም ኣልተጻፈም፡ ኣይደለም ኣንድምታ ራሱ ታምረ ኢየሱስ እንኳን እንዲህ ካለ ከመጽሓፍ ቅዱስ ጋር ስለተጋጨ ሊታረም ይችላል ብጹ ኣን ኣባቶቻችን እንዳሉት።.
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዉነት የልቤን ሀሳብ እኮነዉ የሚመልሱልኝ ልዑል እግዚአብሔር ያክብረልን❤❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጤና ያድልልን🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሄር ይሰጥልን ❤🙏❤🙏❤🙏👏👏👏እልልልልልልል
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን ቀንዲል ሚዲያ ላይ ብዙ ትምህርት የምትሰጡን እየለወጠን ይገኛል በተለይ ክፋለ ሀገር ያልነዉ በልማድ ብዙ ነገር ያለማወቅ እናደገርጋለን እድሜዎትን ያርዝምልን ሀገራችንን ሠላሙን ያምጣልን የሩ አምላካችን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቸሩ አምላክ ይመስገን እኅታችን እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር✝️
ማርያምን ለኔም ጥሩ ጥይቄ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ ይኤንን ጥይቄ የጠየቀውችው ሰው ምክንያቱም ፣ይለውት አረብ ሀገራ ነው ይኸውም ዱባይ ውነት እላችሆለው መጥቢያው አይጥ ገብቶ ማን ይሶጣው ጥይቄው በመቅረብ ደስ ብሎ ብል ከመምህራችን ብዙ እንማራለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።እህታችንንም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መሰረታዊ ጥያቄ ስላቀረብሽ ።ብጹዕ አቡነ ባርናባስ በአሜሪካ የሚኖሩ አባት ስለዚህ ትምህርት ከአስር አመት በፊት አስተምረውታል ። እኔ በእርግጥ ትምህርታቸውን የሰማሁት በቅርብ ነው ።የእውነት ለመናገር የብጹዕ አቡነ ባርናባስን ትምህርት ከአዳመጥኩ በኋላ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ በደንብ ገባኝ ።ቤተክርስቲያኒቱ ምንም የሚጎድላት የለም አባቶቻችን ምን ያህል ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብሮአቸው ይሰራ እንደነበር ምስክር ነው።እኛ ምእመናን ግን ባህሉን ከዶግማው ከቀኖናው እየቀላቀልን ተቸግረናል ለዚህም እኮ ነው አንዳንዶች ኦሪታዊ ናችሁ ይሉናል ። አናነብም መጽሐፍ ቅዱስ አናነብ ።አዋቂ እንደ ብጹዕ አቡነ ባርናባስ ያለ አስተማሪ ስናገኝ ደግሞ አካኪ ዘራፍ እንላለን ምክንያቱም አናውቅም ።ወደ ቀደመ ነገሬ ስመጣ የብጹዕ አቡነ ባርናባስ ትምህርት ከተማርኩ በኋላ ተቃዋሚዎች ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ አገኘሁ ። ብጹዕ አቡነ ባርናባስ ትምህርታቸውን ሲጀምሩ በማስተማር ጉድለት ልጆቻችን ወደ ሌላ እምነት እየሄዱ ነው ብለው የሚጀምሩት ።የሚያሳዝነው ብጹዕ አባታችን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ ዶግማውን ቀኖናውን ባህሉን ለይተው ስላስተማሩ ሌሎች በመምህራን ስም ያሉ ብጹዕ አባታችንን ሌላ ስም ይሰጧቸዋል ። ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አስተምህሮ በቂ እውቀት ለማግኘት የፈለገ ሃይማኖቱን ሳይሸማቀቅ ለተቃዋሚዎች መልስ መስጠት የሚፈልግ የብጹዕ አባታችንን ትምህርት ይከታተላል።California Saint Marry EOTC churc ብሎ TH-cam ውስጥ ይገኛል ተማሩበት ትጠቀሙበታላችሁ።
ሰንበት የእግዚአብሐር ዓይኑ ናት የአልፎንዞ ሜንዴዝ ልጆች በዝተው የእግዚአብሔር ቃል ሲቃለል ሳይ ውይይይይይይ ልቤ እንዴት እንደሚቃጠል ማርያምን ።ሞተው ሰውን የሚገሉ።ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ 😢ብቻችሁን ሙቱ ሰው አትግደሉ
@@zionof37 አምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ውድ እህቴ ሰንበት የእግዚአብሔር ዓይኑ ናት ::
አሜን አሜን አሜንአሜንአሜ ቃለ ህወት ያሰማልን😊
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤👏
ስለ ሰንበት አከባበር ሌላ መምህር ብትጠይቂልን የአሁኑ መልስ እርስ በእርሱ የሚጋጭ ነው አድካሚ ሥራ አለመሥራት ይልና መልሶ ልብስ ማጠብ ይቻላል ይላል ልብስ ማጠብ አድካሚ አይደለም እንዴ??? ወፍጮ ማስፈጨትም ይቻላል ማለት ነው???
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይዎትን ያሰማልንሰንበት ጠብቀን ልብስ ማጠብ የኛ ስንፍና እንጂ አይፈቀድም። ልብስ ማጠብ መልካም ሥራ ነውዴ በሰንበት የሚፈቀደው⁉️እኛ ማክበር ቢያቅተንም ትክክለኛውን አከባበር ያለ ምንም መቀባባት ተናገሩ✅
በእውነት አባታች እህታችን አትተዘብኝ ዐይጥ 51 አሁንም አጉል አምልኮ ሆናብኛለች አደገኛ ጠላት አበኝ እላለ አንድ ቀን ነብሬቴ ነክታ አታቅ ሰው ዓይጥ እዲህ አረገችኝ ካለኝ አደገኛ ጠላት አለብህ ነው የምለው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልንበተለይ ያይጧ ጉዳይ የብዙ ሰው ጥያቄ የተመለሰ ይመስለኛል እኔን ጨምሮ።
የምቀድሳቸው እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቁ ዘንድ፥ በእኔና በእነርሱ መካከል ምልክት ይሆኑ ዘንድ ሰንበታቴን ሰጠኋቸው፤ ነገር ግን የእስራኤል ቤት በምድረ በዳ ዐመፁብኝ፤ ሰው ቢያደርገው ኖሮ በሕይወት የሚኖርበትንም ፍርዴን ጣሱ፥ በትእዛዜም አልሄዱም፥፡” (ሕዝቅ/20/12-13)
“እኔን ፈጽሞ ብትሰሙ፤ ይላል እግዚአብሔር፥ በሰንበትም ቀን በዚህች ከተማ በሮች ሸክም ባታገቡ፥ የሰንበትንም ቀን ብትቀድሱ ሥራንም ሁሉ ባትሠሩበት፥ በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታትና መሳፍንት በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ እየተቀመጡ በዚህች ከተማ በሮች ይገባሉ፤ እነርሱና መሳፍንቶቻቸው የይሁዳም ሰዎች በእየሩሳሌምም የሚቀመጡ ይገባሉ፥ ይህችም ከተማ ለዘላለም የሰው መኖሪያ ትሆናለች። የሚቃጠለው መሥዋዕትና ሌላ መሥዋዕትን የእህሉንም ቍርባን ዕጣኑንም የምስጋናውንም መሥዋዕት ይዘው ከይሁዳ ከተሞች ከእየሩሳሌምም ዙሪያ ከብንያምም አገር ከቈላውም ከደጋውም ከደቡብም ወደ እግዚአብሔር ቤት ይመጣሉ።” (ኤር/17/24-26)
“ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፥ ሰንበትንም ደስታ፥ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፥ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ ፈቃድህንም ከማግኘት ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፥ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ፥ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ፤ የእግዚአብሔር አፍ ተናግሮአልና። (ኢሳ/58/13-14)
“ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል። (ዘጽአት 31/15)
“ታደርጉ ዘንድ እግዚአብሔር ያዘዘው ቃል ይህ ነው፤ ስድስት ቀን ሥራ ይደረጋል፥ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የዕረፍት ሰንበት የተቀደሰ ቀን ይሆንላችኋል፤ የሚሠራበትም ሁሉ ይገደል። በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ።” (ዘጽአት 35/1-3)
መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
ግንሰበትን ማክበር በጣም ደስስ ይላል እኔ የወርስኩት ከአያቴ ነው የወርስኩት ግንበጣም ደስስይላል በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
የእረጅም ጊዜ ፀፀቴን ነው የመለሳችሁልኝ መምህር በጣም አመሰግናለሁ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሥራ ለኝ ቀዳሜ ግማሽ ቀን እና ሁሉ እፀፀት ነበር በሰንበት ስለምሰራ መድሐኒአለም የለቤን አንተ ታውቃለህ መቼም ይቅር በለኝ እያልኩ ነው አንዳንዴ ደግሞ አርባ ማታ አምሽቼም ቢሆን አጥብ ነበር ቃለ ህይወት ያሳማልን ጥቃቅን የሚመስሉ ነገሮች ሳናውቃቸው እንስታለን ጥሩ ትምህርት ነው
@@hiwotmelese3350 አረ ችግር የለዉም እህቴ፡ በሓዲስ ኪዳን ኣትስሩ የሚል ኣንድ ሕግ የለም ብቻ ሓጢኣት ኣትስሪ።
የኔ እህት በሰው አትመሪ ቃሉ ይምራሽ የዘመኑ መምህራን (ፈሪሳውያን) የእግዚአብሔርን ቃል አጣመው ለራሳቸው ለስጋቸው አመቻችተው ቢያቀርቡ አትታለይ።እንደው በእመብርሀን ''መፅሀፈ ኩፋሌን'' አንብቢ በነፍስሽ አትደራደሪ አታቅልይው ቃሉን ቀለው ቢያቀሉትም።ሁሉም ስለስራው ይጠየቃል
@@zionof37 እስቲ መጽሓፈ ኩፋሌ ምን እንደሚል ስለዚ ጉዳይ ንገሪን.
@@God-db9vp ኩፋሌ ምዕራፍ ፫ ።እንደውም መጨረሻ ለይ የዘለዓለም ስርአት ሆና ተሰጠች ይላል የእግዚአብሔር ቃል
ኩፋሌ ኦሪት ነው ብለው አሳበው እንዳይሽሯት ደሞ ሐዲስ ላይ ነው ያለችው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው እርሱም ቃሉም ሕጉም ዘለዓለማዊ ነው
መምህር እግዚያብሔር ይስጥልን ቆንጆ ዝግጅት ነበር
በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ፡ የልብሱን ማጠቡ ጥያቄ ኣልተመለሰም ነበር፡ መጨረሻ እንዲመልሱ ስላደረግሽያቸው ኣመሰግናለው እህትየዋ፡ መምህርም ኣመሰግናለው።.
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
kale hiwot yasemaln , memhir algebagnm besenbet yebiro sira yichalal
Amen.
ይሄ ነገር ተጨማሪ ከሊቃውንተ ቤክ በድጋሜ ቢጠየቅልን ደስ ይለናል። ምክንያቱም በገዳማት ውስጥ ያለው ሥርአት መምህራችን ከመለሱት ጋር ይራራቃል።በውይይት መልክ እንሂን መሠል ጥያቄዎች ቢቀርቡልን።
@@bruktawittesfay-or7de የገዳም ስርዓይ ከኛ የተለየ ነው፡ ለምሳሌ በቀን ኣንዴ ነው የሚበሉት ስለዚ እኛም ኣንዴ እንብላ ኣይባልም።.
@@God-db9vpሰንበትን ማክበር ግን ከዚህ በዘለለ ከዐሥርቱ ትእዛዛት አንዱ ነው እንጂ የገዳም እና የዓለማውያን ሥርዓት አይደለም
Kalehlwot yaseman memhir 🎉🎉🎉
Kale hiwet yasemaln
“ከሥራ ኹሉ ያርፉባት ዘንድ በሱባኤ የምትቆጠር ቀዳሚትን አመለክታቸዋለሁ።” (ኩፋሌ/3/7)
ከስራ ሁሉ ነው የተባለው ሻይ በከሰል ሲቀጣጠል ስራ በboiler ሲፈላ ስራ አይሆንም አይባልም ቀላችሁ ቃሉን አታቅሉ😡 አንብቡ ደሞ ሌሎቻችሁም አያት ቅድመ አያቶቻችን እንደኛ አወቅን ሳይሉ ለቃሉ በታማኝነት ሄደዋል እንደኛ አወቅን ብለው ቃሉን አልጠመዘዙትም ልባቸውን ያድለን
“~እግዚአብሔር~ በ7ተኛይቱ ቀን እንዳረፈ ከዕለታቱም ኹሉ እንደለያት ለሥራውም ኹሉ ምልክት አድርጎ እንዳኖራት ጻፍ አለው። (ኩፋሌ1/5)
““ሰንበትን” የሚጠብቃት ሰው ኹሉ ከሥራም ኹሉ የሚያርፍባት ሰው በዘመኑ ኹሉ እንደ-እኛ የተቀደሰና የተባረከ ይኾናል።” (ኩፋሌ 3/14)
“በምድር ዕረፍት ያደርጉባት ዘንድ ለሥጋዊ ለደማዊ ኹሉ ሳይታወቅ እኛ /ሰንበትን/ በሰማይ ዕረፍት አደረግንባት፡፡” (ኩፋሌ 3/17)
♥️🙏🙏🙏⛪
ያሳዝናል 😭😭😭
ሰንበት ክቡር ናት አዳም እና ሔዎን ከኤዶም ገነት የተባረሩት እኮ በአንድ ፍሬ ምክንያት ነው የአምላክ ትእዛዝ ማክበር ግድነው "የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው"
❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ።አሁን ውሃ ቤት ውስጥም ይቀዳል ምክንያቱም ሰው ቤቱን ሲሰራ ለመታጠቢያ ቤት ፣ ለኪችን ለሌላም ቦታዎች ቧንቧ ይዘረጋል ።
ሰንበት ተሻረ የሚባለው አድካሚ የጉልበት ሥራ ስንሠራ ነው የሚል ይዘት ያለው መልእክት ነው ያስተላለፍከው መምህር። ምሳሌ የሰጠኸውም በቀድሞ ዘመን እናቶች በሌሊት ከሩቅ ቦታ ውሃ ስለሚቀዱ ፣ ቡና በሙቀጫ ስለሚወቅጡ ፣ .... በማለት ነበር ። መጨረሻ እርሱም/ጋዜጠኛዋ ያጠቃለለችበት መንገድና አንተም "ኧረ ምንም ችግር የለም" በሚል የገለጽከው ደግሞ አስቀድመህ ከተናገርከው የተለዬ ነው ። መልሱ አሻሚ ሆኖብኛል ።
@@ASilesh3931 ትክክል ነህ ይጋጫል ግን የመጨረሻ ምንም ችግር የለዉም የሚል ነው ትክክለኛ መልስ ወንድሜ።
ይህ ትክክል አይደለም ሰንበት አትከበርም እያለ ነው ሌላ መምህር አባት አቅርቢ በዝህ ጉዳይ ከ፲ ትእዛዛት በ ፫ ደረጃ ላይ ያለ ነው ምን ጉድ ነው በሰንበት ወፍጮ ይፈጭ ልብስ ይታጠበ ማሽን ስለሆነ ?
@@Liyahabisatradstionalcloth ሴቶች ረጋ በሉ፡ ኣሁን ኣሁን ከመምህራን በላይ መምህር ልሁን እያላቹ ነው።መልሱ ትክክል ነው፡ ሌላ መምህር ከመጣም ያው ነው መልሱ።
@@God-db9vp ትክክል ያልሆነ አስተምሮ ስትሰሙ ዝም በሉ የሚል ቦታ የለም እህቴ ይሄ እኮ የነፍስ ነገር ነው
@@Liyahabisatradstionalcloth እና በቤተክርስትያናችን ትምህርት ሰንበት(እሑድ) ኣትስሩ የሚል ጽሑፍ ካለ ንገሪኝና እታረማለው፡ጥያቄየ ኣስተውሊ፡ በኦሪት ሰንበት ብላ የተጠራችው ቅዳሜ ናት፡ እኔ የምጠይቅሽ ግን ስለ እሑድ ሰንበት ነው፧.
@ ትክክል ያልሆነ አስተምሮ ከሆነ ሴት እነቴ ዝም አያስብለኝም ይህ የነፍስ ጉዳይ ነው ደግሞ ሌላ የሀዲስ እና የብሉኝ ትምህርት እውቀት ያላቸው መምህር ይቅረቡልን ማለት ሴቶች ዝም በሉ አያስብልም ሰንበት በአምላክ ዘንድ የከበረች ናት
@@God-db9vp በመጀመሪያ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነሽ? ከሆንሽ ድርሳነ ሰንበት ተአምረ ማርያም አትቀበይም
ኦ ስለዝህ በሰንበት ማስፈጨት እንችላለና ወይ ጉድ እስቲ ስለሰንበት ሌላ አባት አቅርበሽ ጠይቂልኝ ሰንበትን ልብስ ማጠብ ይቻላል ? ሰውን ከማሳት ሌላ አባት አቅርቢ
መምህር ከዚህ በፊት ትምህርተዎን እከታተላለሁ፡፡ አሁን ግን ትልቅ ጥያቄ ፈጠረብኝ:: አይ አይ አይ ይህ ነገር … It’s disturbing... MK TV, please DO INVITE OTHERS on this (ሰንበትን በተመለከተ).
የሰዓት እጥረት ሊሆን ይችላል እንጅ ያልተብራሩ ነገሮች(ሰውን የሚያወዛግቡ) መልሶችና ጥያቄዎች አሉ እንደገና ብትመለሱበት ጥሩ ነው፡፡ለምሳሌ፦እሳቸው መልካም ስራ ይሰራል ለነፍስ የሚሆን፣ምንም ነገር አትንኩ አይባልም ይላሉእህታችን፦ ደግሞ ስለዚህ ልብስ ይታጠባል ስትላቸው እሳቸው አዎ ግን አላብራሩትምእና ቤተ ክርስቲያን መሄድ ማስቀደስ መቁረብ ትተን ከቤታችን የሞላውን ቆሻሻ ልብስ ስናጥብ እንዋል ነው የምትሉት ተው ተው ግን አስቡበት
እኔ በፊት እቆርብነበር ከዛ በዝሙት ወደኩኝ ከዛ አረገዝኩኝ እና ልጁን በመዳሀኒት አሶረድኩት እና አሁንላይ ውስጤ በፀፀት እየነደድኩኝ ነው እባካቹሁን እንዲህአድርጊበሉኝ😢😢😢😢😢😢 አባቶችን ጠይቂልኝ ምንአይነት ንስሀ ነውየሚአጠፈው ሀጢያአቴን😢😢😢😢
ንስሀ አባትሽን አማክሪያቸው አይዞሽ ንስሀ ነመጣልን እኮ ለዚህ ነው በንስሀ የማይፀዳ ሀጢአት የለም
@EyerusalemAssefa-b6u እሺአመሰግናለሁ😥😥😭
የኔ እህት ይህን ነገር ከንስሃ አባት ጋር ነው ሚያልቀው። መፍትሄ ይሰጡሻል።
@@አችቤተልሔም ኣይዞሽ እህቴ በንስሓ የማይደመሰስ ሓጢኣት የለም፡ ንስሓ ኣባትሽ ጋር ሄደሽ ንስሓ ግቢ።
✅አይጥ መተት ነዉ
አባ ገበረ ኪዳን ግን ቅዳሜ ልብስማጠብ እንኳን አይፈቀድም ብለው አስተምረውናል
አባ ገብረ ኪዳን በብሉይና በአዲስ ኪዳን ላይ የተጻፈውን አላገናዘቡትም። እርግጥ ነው ከ1426-1460 ዓ.ም ነጉሥ የነበሩት በግድ ቅዳሜም እንደ ዕሁድ እንድትከበር መሠረት ጥለዋል። ሁኖም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይድለም። ያ ዕርሾ እና ልማድ ሁኖ ስለዘለቀ ዛሬም ድረስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘንድ ይከበራል። ግና የግድነት የለውም። በዕውቀት የበለፀጉ አባቶችም በትክክል ልዩነቱን አሳምረው ሰብከዋል።
Tamere mareyam lay be emebetachen 33 bealat menem sera aysrubachew yilal yehes endet new?
በመጀመርያ አድምጡና ተችቱ እራሳችንን እንመርምር
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ላገባ ያሰብኩት ልጅ አጎቱ እና የኔ አክስት ተጋብተዋል እና ይቻላል ወይስ ካሁኑ መላ በሉኝ
በቀንዲል ሚድያ ላይ ብጠይቂ ይመልሱልሻል
እህቴ አባቶችን ጠጋ ብለሽ ጠይቂ ውሳኔውን እነሱ ይስጡሽ ወይም ቀንዲል ሚድያ ላይ ጠይቂ
@kidankidankidankidan7031 እሽ አመሰግናለሁ
የጋብቻ ዝምድና አላችሁ በአጎቱና በአክስሽ ግን መግባት ትችያለሽ ብዙ ሰው አቃለሁ
@traaaaavhayene3555 እሽ የጋብቻው ዝምድና ካገደን ብየ ነው
ፕሮግራሞች የሚቀርቡበትን ቀንና ሠዓት በfb ቢለጠፍ ጥሩ ነው
ዘወትር እሁድ 10፡30 ላይ ይቀርባል
እነርሱን ለመምሰል የሞከረ የተሻለ አደረገ። ቢባል ጥሩ ነው። መምህራችን የመለሰው ጥሩ ነገር ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሐዲስ ኪዳን አንጻር አሳይቶናል። የከበደኝ ልብስ መጠብ፣ ወፍጮ ማስፈጨት የሚለው ምንም ችግር የለውም የሚለው ከበደኝ። ይህ በንስሃ ራሱ ቀኖና ሲሰጥበት አውቃለሁ።ግን ኤኔ እንደ ተመልካች ተጨማሪ ሁለት ሦስት መምህራን ወይም ሊቃውንት መልስ እንዲሰጡበት እሻለሁ። እናንተ ምን አስጨነቃችሁ። ሊቃውንት በበዙበት ቤክ፣ በደንብ ለማጥራት ብታቀርቡልን ጥሩ ነው።
ታቦቱም እኮ ስሙ ነው እንጅ እንዳለ ከብሉይ የመጣ አለመሆኑን ፣ በአዲስ ኪዳን ያለው ታቦት ከብሉይ እንደሚለይ መምህር ብርሃኑ አድማስ አስተምረዋል ። ሌሎች መምህራንም ይህንኑ ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ።
መምህር እንደዚህ ከሆነ ስራው ሳይሆን የሚወስደው ስዓት መሰለ መለኪያው። ከዚያ ደግሞ ይዬው ስራ ወደ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ሲሰራ ኀጢአት ሊሆን ነው። ስለዚህም እዚህ ላይ የማያሻማ ትምህርት ቢያስተምሩን። እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጥልኝ።
ጥያቄ ነው እኔ አንዳንድ ሰዋች በወር አበባ ጊዜ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ከቤተ መቅደስ 40 ክንድ መራቅ አለባት ይላሉ ፣ ኤሄ ካልሆነ እባብ ይመጣል ያባረራቸዋል ይላሉ ፣ እኔ ግን አላምንም ነበር ግን አንድ ቀን በጣም በመንፈሳዊነት ጎበዝ ምላት እህት አንድ ጊዜ እንደዝህ ሳታዉቅ አንዷ ቤተ መቅደስ ገብታ መንፈስ አለባት እና መንፈሱም ጮሄ ፣ እባቡ መጣ፣ ወር አበባ ድንገት ቦግ ብለአል ፣ ኤሄ እንዴት ይታያል እንዶ ሳያዉቁ የምመጣ ወርአበባ እባብ ያመጣል ? እኔ ቤተ መቅደስ ሁኜም ወርአበባ መጥብኝ ያዉቃል ምንም ነገር አላየሁም ቅዳሴ ላይ ስለነበር እንደምንም እስከ እግዝኦታ ቁሜ ስያልቅ ወጣሁ እንጂ
@@wudituhaile3822 አረ እባብ ኣይመጣም፡ ብቻ ንጽህናችን ጠብቀን ወደ ቤተክርስትያን መምጣት ኣለብን ነው እንጂ የወር ኣበባ ሓጢኣትም ኣይደለም።.
ስለ አስተያየቴ ይቅርታ ግር ስላለኝ ነው ቀን ድል ላይ ስለሰንበት ሲያስተምሩ ስለታክሲ ሽፌር ታክስዋን አቤት አስቀምጦ አሱ ይዞራል አና ሰንበትን አከበረ አይባልም አሱም ማረፍ አለበት ብለው ነበር ዛሬ ግን ልብስ ማጠብ የቻላ ን ሲሉ ግራ ተጋባሁ
ግን እዚህ ቻናል ላይ እየገባችሁ የሚጠይቁ ሰዎችን ''ቀንዲል''ሚዲያ ላይ ጠይቁ ይመለስላችኋል የምትሉ ሰዎች ደህና ናችሁ????ምናችሁን ነው ያመማችሁ?እዚህ እየተመለሠላቸው አይደል እንዴ?!?!ማርያምን እረፉ እዛው የለመዳችሁት ጋር ሄዳችሁ ተፀዳዱ።የማን ተላላኪ ናችሁ?እረፉ።አትጨማለቁ።ማህበረ ቅዱሳንን መንካት ዋጋ ያስከፍላል።እንዳልሰራ ለማስመሰል ነው ወይስ ከቀንዲል ጋር ለማጋጨት?።እረፉት ቀንዲልን የሚሰራውም የማህበሩ ልጅ ነው
ኦርቶዶክስ ተሀድሶ ያስፈልገዋል ኮተቶአን እንድታወርድ በተለይ ምስል ታቦት ይወገድ
አናትህ ይታደስ!ገልቱ
@samitesfaye3740 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምስሎቹን ሰብስቤ አስወግጃለሁ በኦሮሞ ባህል ምስል ክልክል ነው።።።
በዚህ ፆም አባካችሁ አንዳትሳደቡ ተዉት የፈለገውን ይናገር የስድብን አፍ የሚዘጋ አምላክ አለ 🙏
ሳትጠሩ አትምጡ እዛው አዳራሻችሁ ካራቲ ተራገጡ😂 ከሰው ቤት አትምጡ ማንም የደረሰባግሁ የለም
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በጣም እናመሠግናለን መምህር ቀንዲል ሚድያ ላይም ልማድና ክርስትናን ስታቀርቡልን እንዲህ ነጠላ ለብሳቹ ቅረቡ በጣም ደስ ይላል
ይለብሳሉ ኮ! ጥያቄና መልስ ሲሆን ...ቀጭ ብለው ጥያቄውን እያሰናዱ በዛውም እየተጠያየቁ ስለሚቀረጽ ነው ነጠላ የማይለብሱት። መቸም ቤት ውስጥ ቁጭ ብለህ ከወዳድህ ጋር በሆነ ጉዳይ ስትነጋገር ነጠላ አትለብስ ነገር!
@ayelegoba ይሁን መልካም ብቻ እንዲህ ነጭ በነጭ ለብሰው ሳይ ውስጤ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ለዛ ነው አመሠግናለሁ
ለመላሹ ክብር አለኝ አመሰግናለሁ@@ayelegoba
ቃለ ህይወት ያስማንል መምህር ቀዲል ሚዲያ ልማድና ክርስትና እከታተላለሁ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን አስታውሳለሁ አያቴ የወር አባ ሲመጣብኝ ከሷጋር ከተኘው ብቻ ሳይሆን የስራሁትን ምግብ ስለምትበላ ብቻ ቤት ክርስቲያን አትገባም ነበር ስትጨርሽ ንገሪኝ ነበር እምትለኝ
መፅሀፍ ቅዱስ, ተአምረ ማርያም እና ድርሳነ ሰንበት ላይ አለ ስለ ሰንበት አከባበር ብዙ ነፍሳትን ያስታል ይህ ትምህርት እንኳን አታክብሩ ተብለን አክብሩም ተብለን አላደረግነውም ሌላ አባት አቅርቢ እባክሽን እህቷ
Senbet kubr newe
@@Liyahabisatradstionalcloth ተኣምረ ማርያምና ድርሳነ ሰንበት ከመጽሓፍ ቅዱስ በኋላ ነው እንጂ እኩል ማስረጃ ኣይሆንም ከመጽሓፍ ቅዱስ እህቴ።
@ እውነት ነው ሰንበት ክቡር ናት አዳም እና ሔዎን ከኤዶም ገነት የተባረሩት እኮ በአንድ ፍሬ ምክንያት ነው የአምላክ ትእዛዝ ማክበር ግድነው "የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው"
@@God-db9vp ከመፅሀፍ ቅዱስ ከአስርቱ ትዕዛዝ በ 3 ደረጃ ላይ ሰንበትን ቀድሳት አክብራት ይላል
@@Liyahabisatradstionalcloth ሰንበት ማክበርና መቀደስ ሰንበት ላይ ቤተክርስትያ ሂደህ ቅዳሴ መቀደስ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ነው እንጂ እንደ ኦሪት ኣትስራ ማለት ኣይደለም፡ በኦሪት እንሂድ ካሽማ ዓስርቱ ትእዛዝ ሰንበት የሚላት ኮ ቅዳሜ እንጂ እሁድ ኣይደለችም።
ስለዚ እንደ ኦሪት ከሆነ ስራ ኣለመስራት ማለት የበላህበት ሰሓንም ጭምር ማጠብ የለብሽም ማለት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለሚዲያውም ክብርን ይስጥልን ከዚህ በላይ የጌታን ቃል ለማዳረስ የበቃን ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤
ቃለይወት ይሰማልን ምምህር
የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔም እሁድ የእረፍት ቀን ስለ ሆነ እቤት ውስጥ ብዙ ስራ እሰራለሁ ልብስ አጥባለሁ ታዲያ ሁልጊዜ ሰላም ይነሳኛል ።አባቶችም ከዚህ ቀደም አስረግጠው መልስ የሰጡበት ጊዜ አልገጠመኝም። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር🙏❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ይህን ጥያቄ ሌላ ጊዜ ጠይቂልኝ እህቴ
ታምረ ኢየሱስ ላይ በሰንበት ቀን ገላውን የታጠበ ወዮለት ይላል አንድምታው ምን ድን ነው?
@@adu2124 አረ ተው እባካቹ፡ ይህ እንኳን በኦሪትም ኣልተጻፈም፡ ኣይደለም ኣንድምታ ራሱ ታምረ ኢየሱስ እንኳን እንዲህ ካለ ከመጽሓፍ ቅዱስ ጋር ስለተጋጨ ሊታረም ይችላል ብጹ ኣን ኣባቶቻችን እንዳሉት።.
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዉነት የልቤን ሀሳብ እኮነዉ የሚመልሱልኝ ልዑል እግዚአብሔር ያክብረልን❤❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጤና ያድልልን🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሄር ይሰጥልን ❤🙏❤🙏❤🙏👏👏👏እልልልልልልል
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን ቀንዲል ሚዲያ ላይ ብዙ ትምህርት የምትሰጡን እየለወጠን ይገኛል በተለይ ክፋለ ሀገር ያልነዉ በልማድ ብዙ ነገር ያለማወቅ እናደገርጋለን እድሜዎትን ያርዝምልን ሀገራችንን ሠላሙን ያምጣልን የሩ አምላካችን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቸሩ አምላክ ይመስገን እኅታችን እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር✝️
ማርያምን ለኔም ጥሩ ጥይቄ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ ይኤንን ጥይቄ የጠየቀውችው ሰው ምክንያቱም ፣ይለውት አረብ ሀገራ ነው ይኸውም ዱባይ ውነት እላችሆለው መጥቢያው አይጥ ገብቶ ማን ይሶጣው ጥይቄው በመቅረብ ደስ ብሎ ብል ከመምህራችን ብዙ እንማራለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
እህታችንንም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መሰረታዊ ጥያቄ ስላቀረብሽ ።
ብጹዕ አቡነ ባርናባስ በአሜሪካ የሚኖሩ አባት ስለዚህ ትምህርት ከአስር አመት በፊት አስተምረውታል ። እኔ በእርግጥ ትምህርታቸውን የሰማሁት በቅርብ ነው ።
የእውነት ለመናገር የብጹዕ አቡነ ባርናባስን ትምህርት ከአዳመጥኩ በኋላ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ በደንብ ገባኝ ።
ቤተክርስቲያኒቱ ምንም የሚጎድላት የለም አባቶቻችን ምን ያህል ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብሮአቸው ይሰራ እንደነበር ምስክር ነው።
እኛ ምእመናን ግን ባህሉን ከዶግማው ከቀኖናው እየቀላቀልን ተቸግረናል ለዚህም እኮ ነው አንዳንዶች ኦሪታዊ ናችሁ ይሉናል ። አናነብም መጽሐፍ ቅዱስ አናነብ ።
አዋቂ እንደ ብጹዕ አቡነ ባርናባስ ያለ አስተማሪ ስናገኝ ደግሞ አካኪ ዘራፍ እንላለን ምክንያቱም አናውቅም ።
ወደ ቀደመ ነገሬ ስመጣ የብጹዕ አቡነ ባርናባስ ትምህርት ከተማርኩ በኋላ ተቃዋሚዎች ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ አገኘሁ ።
ብጹዕ አቡነ ባርናባስ ትምህርታቸውን ሲጀምሩ በማስተማር ጉድለት ልጆቻችን ወደ ሌላ እምነት እየሄዱ ነው ብለው የሚጀምሩት ።
የሚያሳዝነው ብጹዕ አባታችን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ ዶግማውን ቀኖናውን ባህሉን ለይተው ስላስተማሩ ሌሎች በመምህራን ስም ያሉ ብጹዕ አባታችንን ሌላ ስም ይሰጧቸዋል ። ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።
ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አስተምህሮ በቂ እውቀት ለማግኘት የፈለገ ሃይማኖቱን ሳይሸማቀቅ ለተቃዋሚዎች መልስ መስጠት የሚፈልግ የብጹዕ አባታችንን ትምህርት ይከታተላል።
California Saint Marry EOTC churc ብሎ TH-cam ውስጥ ይገኛል ተማሩበት ትጠቀሙበታላችሁ።
ሰንበት የእግዚአብሐር ዓይኑ ናት የአልፎንዞ ሜንዴዝ ልጆች በዝተው የእግዚአብሔር ቃል ሲቃለል ሳይ ውይይይይይይ ልቤ እንዴት እንደሚቃጠል ማርያምን ።ሞተው ሰውን የሚገሉ።ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ 😢
ብቻችሁን ሙቱ ሰው አትግደሉ
@@zionof37 አምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ውድ እህቴ ሰንበት የእግዚአብሔር ዓይኑ ናት ::
አሜን አሜን አሜንአሜንአሜ
ቃለ ህወት ያሰማልን😊
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤👏
ስለ ሰንበት አከባበር ሌላ መምህር ብትጠይቂልን የአሁኑ መልስ እርስ በእርሱ የሚጋጭ ነው አድካሚ ሥራ አለመሥራት ይልና መልሶ ልብስ ማጠብ ይቻላል ይላል ልብስ ማጠብ አድካሚ አይደለም እንዴ??? ወፍጮ ማስፈጨትም ይቻላል ማለት ነው???
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይዎትን ያሰማልን
ሰንበት ጠብቀን ልብስ ማጠብ የኛ ስንፍና እንጂ አይፈቀድም። ልብስ ማጠብ መልካም ሥራ ነውዴ በሰንበት የሚፈቀደው⁉️
እኛ ማክበር ቢያቅተንም ትክክለኛውን አከባበር ያለ ምንም መቀባባት ተናገሩ✅
በእውነት አባታች እህታችን አትተዘብኝ
ዐይጥ 51 አሁንም አጉል አምልኮ ሆናብኛለች አደገኛ ጠላት አበኝ እላለ አንድ ቀን ነብሬቴ ነክታ አታቅ ሰው ዓይጥ እዲህ አረገችኝ ካለኝ አደገኛ ጠላት አለብህ ነው የምለው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በተለይ ያይጧ ጉዳይ የብዙ ሰው ጥያቄ የተመለሰ ይመስለኛል እኔን ጨምሮ።
የምቀድሳቸው እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቁ ዘንድ፥ በእኔና በእነርሱ መካከል ምልክት ይሆኑ ዘንድ ሰንበታቴን ሰጠኋቸው፤ ነገር ግን የእስራኤል ቤት በምድረ በዳ ዐመፁብኝ፤ ሰው ቢያደርገው ኖሮ በሕይወት የሚኖርበትንም ፍርዴን ጣሱ፥ በትእዛዜም አልሄዱም፥፡” (ሕዝቅ/20/12-13)
“እኔን ፈጽሞ ብትሰሙ፤ ይላል እግዚአብሔር፥ በሰንበትም ቀን በዚህች ከተማ በሮች ሸክም ባታገቡ፥ የሰንበትንም ቀን ብትቀድሱ ሥራንም ሁሉ ባትሠሩበት፥ በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታትና መሳፍንት በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ እየተቀመጡ በዚህች ከተማ በሮች ይገባሉ፤ እነርሱና መሳፍንቶቻቸው የይሁዳም ሰዎች በእየሩሳሌምም የሚቀመጡ ይገባሉ፥ ይህችም ከተማ ለዘላለም የሰው መኖሪያ ትሆናለች። የሚቃጠለው መሥዋዕትና ሌላ መሥዋዕትን የእህሉንም ቍርባን ዕጣኑንም የምስጋናውንም መሥዋዕት ይዘው ከይሁዳ ከተሞች ከእየሩሳሌምም ዙሪያ ከብንያምም አገር ከቈላውም ከደጋውም ከደቡብም ወደ እግዚአብሔር ቤት ይመጣሉ።” (ኤር/17/24-26)
“ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፥ ሰንበትንም ደስታ፥ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፥ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ ፈቃድህንም ከማግኘት ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፥ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ፥ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ፤ የእግዚአብሔር አፍ ተናግሮአልና። (ኢሳ/58/13-14)
“ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል። (ዘጽአት 31/15)
“ታደርጉ ዘንድ እግዚአብሔር ያዘዘው ቃል ይህ ነው፤ ስድስት ቀን ሥራ ይደረጋል፥ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የዕረፍት ሰንበት የተቀደሰ ቀን ይሆንላችኋል፤ የሚሠራበትም ሁሉ ይገደል። በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ።” (ዘጽአት 35/1-3)
መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
ግንሰበትን ማክበር በጣም ደስስ ይላል እኔ የወርስኩት ከአያቴ ነው የወርስኩት ግንበጣም ደስስይላል በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
የእረጅም ጊዜ ፀፀቴን ነው የመለሳችሁልኝ መምህር በጣም አመሰግናለሁ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሥራ ለኝ ቀዳሜ ግማሽ ቀን እና ሁሉ እፀፀት ነበር በሰንበት ስለምሰራ መድሐኒአለም የለቤን አንተ ታውቃለህ መቼም ይቅር በለኝ እያልኩ ነው አንዳንዴ ደግሞ አርባ ማታ አምሽቼም ቢሆን አጥብ ነበር ቃለ ህይወት ያሳማልን ጥቃቅን የሚመስሉ ነገሮች ሳናውቃቸው እንስታለን ጥሩ ትምህርት ነው
@@hiwotmelese3350 አረ ችግር የለዉም እህቴ፡ በሓዲስ ኪዳን ኣትስሩ የሚል ኣንድ ሕግ የለም ብቻ ሓጢኣት ኣትስሪ።
የኔ እህት በሰው አትመሪ ቃሉ ይምራሽ የዘመኑ መምህራን (ፈሪሳውያን) የእግዚአብሔርን ቃል አጣመው ለራሳቸው ለስጋቸው አመቻችተው ቢያቀርቡ አትታለይ።እንደው በእመብርሀን ''መፅሀፈ ኩፋሌን'' አንብቢ በነፍስሽ አትደራደሪ አታቅልይው ቃሉን ቀለው ቢያቀሉትም።ሁሉም ስለስራው ይጠየቃል
@@zionof37 እስቲ መጽሓፈ ኩፋሌ ምን እንደሚል ስለዚ ጉዳይ ንገሪን.
@@God-db9vp ኩፋሌ ምዕራፍ ፫ ።እንደውም መጨረሻ ለይ የዘለዓለም ስርአት ሆና ተሰጠች ይላል የእግዚአብሔር ቃል
ኩፋሌ ኦሪት ነው ብለው አሳበው እንዳይሽሯት ደሞ ሐዲስ ላይ ነው ያለችው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው እርሱም ቃሉም ሕጉም ዘለዓለማዊ ነው
መምህር እግዚያብሔር ይስጥልን ቆንጆ ዝግጅት ነበር
በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ፡ የልብሱን ማጠቡ ጥያቄ ኣልተመለሰም ነበር፡ መጨረሻ እንዲመልሱ ስላደረግሽያቸው ኣመሰግናለው እህትየዋ፡ መምህርም ኣመሰግናለው።.
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
kale hiwot yasemaln , memhir algebagnm besenbet yebiro sira yichalal
Amen.
ይሄ ነገር ተጨማሪ ከሊቃውንተ ቤክ በድጋሜ ቢጠየቅልን ደስ ይለናል። ምክንያቱም በገዳማት ውስጥ ያለው ሥርአት መምህራችን ከመለሱት ጋር ይራራቃል።
በውይይት መልክ እንሂን መሠል ጥያቄዎች ቢቀርቡልን።
@@bruktawittesfay-or7de የገዳም ስርዓይ ከኛ የተለየ ነው፡ ለምሳሌ በቀን ኣንዴ ነው የሚበሉት ስለዚ እኛም ኣንዴ እንብላ ኣይባልም።.
@@God-db9vpሰንበትን ማክበር ግን ከዚህ በዘለለ ከዐሥርቱ ትእዛዛት አንዱ ነው እንጂ የገዳም እና የዓለማውያን ሥርዓት አይደለም
Kalehlwot yaseman memhir 🎉🎉🎉
Kale hiwet yasemaln
“ከሥራ ኹሉ ያርፉባት ዘንድ በሱባኤ የምትቆጠር ቀዳሚትን አመለክታቸዋለሁ።” (ኩፋሌ/3/7)
ከስራ ሁሉ ነው የተባለው ሻይ በከሰል ሲቀጣጠል ስራ በboiler ሲፈላ ስራ አይሆንም አይባልም ቀላችሁ ቃሉን አታቅሉ😡
አንብቡ ደሞ ሌሎቻችሁም አያት ቅድመ አያቶቻችን እንደኛ አወቅን ሳይሉ ለቃሉ በታማኝነት ሄደዋል እንደኛ አወቅን ብለው ቃሉን አልጠመዘዙትም ልባቸውን ያድለን
“~እግዚአብሔር~ በ7ተኛይቱ ቀን እንዳረፈ ከዕለታቱም ኹሉ እንደለያት ለሥራውም ኹሉ ምልክት አድርጎ እንዳኖራት ጻፍ አለው። (ኩፋሌ1/5)
““ሰንበትን” የሚጠብቃት ሰው ኹሉ ከሥራም ኹሉ የሚያርፍባት ሰው በዘመኑ ኹሉ እንደ-እኛ የተቀደሰና የተባረከ ይኾናል።” (ኩፋሌ 3/14)
“በምድር ዕረፍት ያደርጉባት ዘንድ ለሥጋዊ ለደማዊ ኹሉ ሳይታወቅ እኛ /ሰንበትን/ በሰማይ ዕረፍት አደረግንባት፡፡” (ኩፋሌ 3/17)
♥️🙏🙏🙏⛪
ያሳዝናል 😭😭😭
ሰንበት ክቡር ናት አዳም እና ሔዎን ከኤዶም ገነት የተባረሩት እኮ በአንድ ፍሬ ምክንያት ነው የአምላክ ትእዛዝ ማክበር ግድነው "የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው"
❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ።
አሁን ውሃ ቤት ውስጥም ይቀዳል ምክንያቱም ሰው ቤቱን ሲሰራ ለመታጠቢያ ቤት ፣ ለኪችን ለሌላም ቦታዎች ቧንቧ ይዘረጋል ።
ሰንበት ተሻረ የሚባለው አድካሚ የጉልበት ሥራ ስንሠራ ነው የሚል ይዘት ያለው መልእክት ነው ያስተላለፍከው መምህር። ምሳሌ የሰጠኸውም በቀድሞ ዘመን እናቶች በሌሊት ከሩቅ ቦታ ውሃ ስለሚቀዱ ፣ ቡና በሙቀጫ ስለሚወቅጡ ፣ .... በማለት ነበር ። መጨረሻ እርሱም/ጋዜጠኛዋ ያጠቃለለችበት መንገድና አንተም "ኧረ ምንም ችግር የለም" በሚል የገለጽከው ደግሞ አስቀድመህ ከተናገርከው የተለዬ ነው ። መልሱ አሻሚ ሆኖብኛል ።
@@ASilesh3931 ትክክል ነህ ይጋጫል ግን የመጨረሻ ምንም ችግር
የለዉም የሚል ነው ትክክለኛ መልስ ወንድሜ።
ይህ ትክክል አይደለም ሰንበት አትከበርም እያለ ነው ሌላ መምህር አባት አቅርቢ በዝህ ጉዳይ ከ፲ ትእዛዛት በ ፫ ደረጃ ላይ ያለ ነው ምን ጉድ ነው በሰንበት ወፍጮ ይፈጭ ልብስ ይታጠበ ማሽን ስለሆነ ?
@@Liyahabisatradstionalcloth ሴቶች ረጋ በሉ፡ ኣሁን ኣሁን ከመምህራን በላይ መምህር ልሁን እያላቹ ነው።መልሱ ትክክል ነው፡ ሌላ መምህር ከመጣም ያው ነው መልሱ።
@@God-db9vp ትክክል ያልሆነ አስተምሮ ስትሰሙ ዝም በሉ የሚል ቦታ የለም እህቴ ይሄ እኮ የነፍስ ነገር ነው
@@Liyahabisatradstionalcloth እና በቤተክርስትያናችን ትምህርት ሰንበት(እሑድ) ኣትስሩ የሚል ጽሑፍ ካለ ንገሪኝና እታረማለው፡
ጥያቄየ ኣስተውሊ፡ በኦሪት ሰንበት ብላ የተጠራችው ቅዳሜ ናት፡ እኔ የምጠይቅሽ ግን ስለ እሑድ ሰንበት ነው፧.
@ ትክክል ያልሆነ አስተምሮ ከሆነ ሴት እነቴ ዝም አያስብለኝም ይህ የነፍስ ጉዳይ ነው ደግሞ ሌላ የሀዲስ እና የብሉኝ ትምህርት እውቀት ያላቸው መምህር ይቅረቡልን ማለት ሴቶች ዝም በሉ አያስብልም ሰንበት በአምላክ ዘንድ የከበረች ናት
@@God-db9vp በመጀመሪያ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነሽ? ከሆንሽ ድርሳነ ሰንበት ተአምረ ማርያም አትቀበይም
ኦ ስለዝህ በሰንበት ማስፈጨት እንችላለና ወይ ጉድ እስቲ ስለሰንበት ሌላ አባት አቅርበሽ ጠይቂልኝ ሰንበትን ልብስ ማጠብ ይቻላል ? ሰውን ከማሳት ሌላ አባት አቅርቢ
መምህር ከዚህ በፊት ትምህርተዎን እከታተላለሁ፡፡ አሁን ግን ትልቅ ጥያቄ ፈጠረብኝ:: አይ አይ አይ ይህ ነገር … It’s disturbing... MK TV, please DO INVITE OTHERS on this (ሰንበትን በተመለከተ).
የሰዓት እጥረት ሊሆን ይችላል እንጅ ያልተብራሩ ነገሮች(ሰውን የሚያወዛግቡ) መልሶችና ጥያቄዎች አሉ እንደገና ብትመለሱበት ጥሩ ነው፡፡
ለምሳሌ፦እሳቸው መልካም ስራ ይሰራል ለነፍስ የሚሆን፣ምንም ነገር አትንኩ አይባልም ይላሉ
እህታችን፦ ደግሞ ስለዚህ ልብስ ይታጠባል ስትላቸው እሳቸው አዎ ግን አላብራሩትም
እና ቤተ ክርስቲያን መሄድ ማስቀደስ መቁረብ ትተን ከቤታችን የሞላውን ቆሻሻ ልብስ ስናጥብ እንዋል ነው የምትሉት ተው ተው ግን አስቡበት
እኔ በፊት እቆርብነበር ከዛ በዝሙት ወደኩኝ ከዛ አረገዝኩኝ እና ልጁን በመዳሀኒት አሶረድኩት እና አሁንላይ ውስጤ በፀፀት እየነደድኩኝ ነው እባካቹሁን እንዲህአድርጊበሉኝ😢😢😢😢😢😢 አባቶችን ጠይቂልኝ ምንአይነት ንስሀ ነውየሚአጠፈው ሀጢያአቴን😢😢😢😢
ንስሀ አባትሽን አማክሪያቸው አይዞሽ ንስሀ ነመጣልን እኮ ለዚህ ነው በንስሀ የማይፀዳ ሀጢአት የለም
@EyerusalemAssefa-b6u እሺአመሰግናለሁ😥😥😭
የኔ እህት ይህን ነገር ከንስሃ አባት ጋር ነው ሚያልቀው። መፍትሄ ይሰጡሻል።
@@አችቤተልሔም ኣይዞሽ እህቴ በንስሓ የማይደመሰስ ሓጢኣት የለም፡ ንስሓ ኣባትሽ ጋር ሄደሽ ንስሓ ግቢ።
✅አይጥ መተት ነዉ
አባ ገበረ ኪዳን ግን ቅዳሜ ልብስማጠብ እንኳን አይፈቀድም ብለው አስተምረውናል
አባ ገብረ ኪዳን በብሉይና በአዲስ ኪዳን ላይ የተጻፈውን አላገናዘቡትም። እርግጥ ነው ከ1426-1460 ዓ.ም ነጉሥ የነበሩት በግድ ቅዳሜም እንደ ዕሁድ እንድትከበር መሠረት ጥለዋል። ሁኖም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይድለም። ያ ዕርሾ እና ልማድ ሁኖ ስለዘለቀ ዛሬም ድረስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘንድ ይከበራል። ግና የግድነት የለውም። በዕውቀት የበለፀጉ አባቶችም በትክክል ልዩነቱን አሳምረው ሰብከዋል።
Tamere mareyam lay be emebetachen 33 bealat menem sera aysrubachew yilal yehes endet new?
በመጀመርያ አድምጡና ተችቱ እራሳችንን እንመርምር
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ላገባ ያሰብኩት ልጅ አጎቱ እና የኔ አክስት ተጋብተዋል እና ይቻላል ወይስ ካሁኑ መላ በሉኝ
በቀንዲል ሚድያ ላይ ብጠይቂ ይመልሱልሻል
እህቴ አባቶችን ጠጋ ብለሽ ጠይቂ ውሳኔውን እነሱ ይስጡሽ ወይም ቀንዲል ሚድያ ላይ ጠይቂ
@kidankidankidankidan7031 እሽ አመሰግናለሁ
የጋብቻ ዝምድና አላችሁ በአጎቱና በአክስሽ ግን መግባት ትችያለሽ ብዙ ሰው አቃለሁ
@traaaaavhayene3555 እሽ የጋብቻው ዝምድና ካገደን ብየ ነው
ፕሮግራሞች የሚቀርቡበትን ቀንና ሠዓት በfb ቢለጠፍ ጥሩ ነው
ዘወትር እሁድ 10፡30 ላይ ይቀርባል
እነርሱን ለመምሰል የሞከረ የተሻለ አደረገ። ቢባል ጥሩ ነው። መምህራችን የመለሰው ጥሩ ነገር ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሐዲስ ኪዳን አንጻር አሳይቶናል። የከበደኝ ልብስ መጠብ፣ ወፍጮ ማስፈጨት የሚለው ምንም ችግር የለውም የሚለው ከበደኝ። ይህ በንስሃ ራሱ ቀኖና ሲሰጥበት አውቃለሁ።
ግን ኤኔ እንደ ተመልካች ተጨማሪ ሁለት ሦስት መምህራን ወይም ሊቃውንት መልስ እንዲሰጡበት እሻለሁ።
እናንተ ምን አስጨነቃችሁ። ሊቃውንት በበዙበት ቤክ፣ በደንብ ለማጥራት ብታቀርቡልን ጥሩ ነው።
ታቦቱም እኮ ስሙ ነው እንጅ እንዳለ ከብሉይ የመጣ አለመሆኑን ፣ በአዲስ ኪዳን ያለው ታቦት ከብሉይ እንደሚለይ መምህር ብርሃኑ አድማስ አስተምረዋል ። ሌሎች መምህራንም ይህንኑ ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ።
መምህር እንደዚህ ከሆነ ስራው ሳይሆን የሚወስደው ስዓት መሰለ መለኪያው። ከዚያ ደግሞ ይዬው ስራ ወደ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ሲሰራ ኀጢአት ሊሆን ነው። ስለዚህም እዚህ ላይ የማያሻማ ትምህርት ቢያስተምሩን። እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጥልኝ።
ጥያቄ ነው
እኔ አንዳንድ ሰዋች በወር አበባ ጊዜ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ከቤተ መቅደስ 40 ክንድ መራቅ አለባት ይላሉ ፣ ኤሄ ካልሆነ እባብ ይመጣል ያባረራቸዋል ይላሉ ፣ እኔ ግን አላምንም ነበር ግን አንድ ቀን በጣም በመንፈሳዊነት ጎበዝ ምላት እህት አንድ ጊዜ እንደዝህ ሳታዉቅ አንዷ ቤተ መቅደስ ገብታ መንፈስ አለባት እና መንፈሱም ጮሄ ፣ እባቡ መጣ፣ ወር አበባ ድንገት ቦግ ብለአል ፣ ኤሄ እንዴት ይታያል እንዶ ሳያዉቁ የምመጣ ወርአበባ እባብ ያመጣል ? እኔ ቤተ መቅደስ ሁኜም ወርአበባ መጥብኝ ያዉቃል ምንም ነገር አላየሁም ቅዳሴ ላይ ስለነበር እንደምንም እስከ እግዝኦታ ቁሜ ስያልቅ ወጣሁ እንጂ