@@silusboobo7038 Tplf group are rape killed innocent children and mothers torturing young innocent men including killing them you probably one of them criminals
Well well well, nothing to do with Eritrea and Eritrea never beg to anybody and we Eritrean if Tplf group and Ethiopia Government negotiating and do peace agreement we Eritrean we love it happy for you and please stop blaming Eritrea for everything we Eritrean pruod of our will desplined Eritrean Defense forces and our president isaias Afewerki the truth it takes time but at the end of the day always the Truth is winning 👉 🇪🇷 Eritrawnet kubor menenet Awet Nhafash
ድል ለአማራ ፋኖ
Beka iske debrebirhan merotachew new hhhh
ድል ለኢሳያስ እና ለሰራዊታችን ። ኢትዮጲያ ያለኤርትራ አትድንም ሰለዚህ ያልሆነ ወሬ የጁንታውን ወሬ አታውራ ወይ ስለ ኢሳያስ ስለኤርትራ አታውሩ።
ጥላቻ የሰው ልጀ ያወራል ወገኖቻችን ወንድሞቻችን እየጨፈጨፈ ድል ለኢሱ ተላልህ ያሳፍራል
@@silusboobo7038 ምን አጠፋሁኝ ኢትዮጲያን ስላገዘ ጁንታ ከኢትዮጲያ ካልጠፋ ሰላም የለም ብሎ ስለታገለ ይሄ ነው የሚያሳፍሰው? የምታሳፍሰው(ሪው) አንተ (አንቺ) ነሽ። ከአሁን ቦሗላ መልስ እንዳትፅፊ ሰላም ለኤርትራ እና ኢትዮጲያ ሞት ለጁንታ።
💥💯❤️❤️🇪🇷
@@silusboobo7038 ወያኔዎች ወገኖቻችን አይደሉም
@@silusboobo7038 Tplf group are rape killed innocent children and mothers torturing young innocent men including killing them you probably one of them criminals
Eritrea for Eritrean only # 🇪🇷💪👍
Ethiopia for Eritrean and Ethiopian only 🤔🤔🤔
ኤርትራዉያን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤቷ ነዉ። ይግቡ ብለናል
ገና ኢትዮ ኤርትራ የሚል የጋራ ጦር ሰይመን በአፍሪካ ጠንክረን ሰርተን አንድነታችንን እናሳያለን ። ማንም አይለየንም
@@gamaalahmed1659 that how should be love each other support each other as neighbours but Tplf leaders are can't breathe with out war
አዎ ኢትዮጵያ አባይ ላይ ድርሻ የላትም ምክንያቱም ድርሻ የሚባለው ለሰጪ ወገን ሳይሆን ለተቀባይ ነው: ስለዚህ ኢትዮጵያ ድርሻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ ነው::
ኢሱ ወንድ ነው ስለሆነም ነው የምንወደው ። ኢሱ እድሜክን ያርዝመው ፈጣሪ አሜን!
Q
Zim bey anchi Junta
@@ethiopia9281 kakkkkkkk asakshigni ye Eritrea junta yelem ezaw weyanawochun endeza beyachew
የኤረትራ ጅግኖች ናችዉ
ጂንታዉ ምናለ ዝም ብሎ ቢኖር ጦርነት ለትግራይ ህዝብ አያዋጣዉም ይሞታል ስቅበዘበዝ
አላህ ሆይ በቃ በለን አሁንስ ሀገራችንን ሰላሙን አውርዲልን ያረብ
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹
ስላም ለኢትዮጵያ ህዝብ
እየረዷቸው ፤ እያበሏቸው የሚሞቱ ህዝቦች
የአማራ ህዝብ ብቻ ይመስለኛል።
VIVA PRESIDENT ISSAYAS AFEWERKI 💪🇪🇷💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ye rasha fanowoch hhhhhhhh yejib chikul kend yineksal
ምዕራባዊያን እና አሜሪካኖች የትኛዉም የሀገሩን ጥቅም ለነሱ አሳልፎ አልሰጥም ያለ መሪ አንባገነን የሚል ስም ይለጥፉበታል አንባገነኖቹ ግን እነሱ ናቸዉ
Ewinet new. Down with imperialism!!
ደፂና ጌች ሁለት አመት ሙሉ ህዝቡን አዛብ ታበላላችሁ ሳይውል ሳያድር አላህ ጭጭ ያርጋችሁ እናንተ ነቀርሳዎች አዲሱ አመት ደስታ ያሰማን
የራሻ ፍኖ ደስ ይላል ፍኖ ጀግና ከራሻ በላይ ይዋጋል ለማለት ነው በሚለው እራሻየ በርቱልኝ የቱርክ ፍኖ ይጨመርላችኃል ምን ይለናል
ወገን ጠርጥር ህወሓት ወናውን ጦርነት የምከፍተው በወልቃይት ግንበር ሲሆን በራያ ግንባር የማዘናጊያ ጥቃት በመክፈት አሳቻ ጊዜ ተጠቅሞ ወልቃይትን ለመቆጣጠር የሞት ሽረት ጦርነት ስለምከፍት እንዳትዘናጉ እላለሁ።
ያረቢ አሸባሪዎችን በሙሉ አጥፋልን የጦርነት መቋጫው መቸ ነው ቆይ ህዝብን ማሰቃየት መቸ ነው የሚያቆሙት አላህ ይፍረድባችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
አሁን የጁንታ መቀበሪያው ደረሠ እርቅ እንደማይኖር ብዙ ጊዜ ተናገርን አሁን ወደገደለው እስከመጨረሻ መቅበር ነው
ወላሂ ክፍትትትት ብሎኛል አባቴን አሞብኝ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ 😭😭😭😭😭
አላህ ያሽርልሽ አብሽሪ
@@መስቃንቤተጉራጌ አሚን ያረብብብ
አላህ ያሽረው ያረብ
አላህያሽርልሽ
@@ወሎየዋነኝየፋኖምርኮኛአማ አሚን ያረብ የኔ እህት
የራሺያ ፋኖ ስትል ሰማሁክ መሰለኝ
እኔም ሰማሁ ምን ማለቱ ነው?
ምግስት ምናሻይ ብሎ ህወሀትን ይዋጋል ተመካክረው አደለም እንደ ወልቃይትንና ራያን እንዲይዙ ህወሀቶች
የአላህ የአገራችንንሰላምመልስልን
ፋኖ ፈጣሪ ከናተጋረ ይሁን መከላከያንአትምን
Gedel gebi shentam
ድል ለምየ። ኢቶቢያ
🇸🇳🇸🇳🇸🇳💪💪
Is this Eritrea broadcasting??
,የራሻ ፋኖዎች ደስ ይላል
thanks
አምላኬ ሀገሬን ጠብቃት
ታንክስ ብሮ
ወላህ ግብፅ እትዮጵያን ከአሁን ቡኋላ መምታት እንኳን ስሙ ራሱ መጥራት ትፈራሌች።ረፍዶባቿል።ሃገራችን ፈሪ ሳይሆን አስፈሪ ናት።❤❤❤እወዳቹዋለው❤❤❤ !
We Amhara proud of Ertria and Isayas
እስቲ በአማርኛ ፃፍና ዘራችን መሆንህን እንይ ወንድማችን?!!🤷♂️🤷♂️🤷♂️
#ABEYE DAM AMAN NOT'E ABIY AHMED
Abiy Ahmed must step down for peace of Ethiopians freedom and democracy
Your joking 🙃 lol 😂 Jonta
የራሺያ ፋኖዎች ከህውሀት ጋር የሚል ሰማሁ ልበል ?
የራሻ ፋኖዎች ስትል ሰማው ልበል ጆሮዬ ነው
ሰላምላገራቺን
The best 👌
We expect alot from Prof.Birhanu Nega to raise the dead Educational programme.
ሁሉም የምዕራባዊን መድያዎች ፡ስለ ኤርትራ ህዝብ እና መንግስት ሁሉ ግዜ መጥፎ ወሬ ነው ስራቻው! ምክንያቱም ፡ለእነሱም ስለ ማይንሰግድ!
Eritrea will prevail! peace to the horn of Africa!
እህግዚ ምከላከያ እይፈርጥጥነዉ ሊምለጥ
የራሻ ፋኖወች የሚለው ዘገባ ወድጄዋለሁ
ክክክ
ይህ youtuber አማራ ከሆነ ከአሁን በኋላ ፀረ አማህራ እጀምራለሁ
NEVER KNEEL DOWN ERITREA 💪🇪🇷💪
#ABEYE DAM AMAN
TPLF WAR STOP
ህውሃት ህውሃት ኣይሰለችህም
የአባይ ንጉሦች እኛ እንጂ ግብጽ አደለችም ታሪክ ተቀይሯል እኛ ሠፍረን እንለቅላታለን ያውም ከፍላ።
ሰሜን ውሎዎች ትግሬን አምናችሁ የተቀበላችሁ ጠብቁ አጥፊዎቻችሁ ናቸው
ፈታ የራሻ ፍኖ የሚለውን አስተካክል
የራሺያ ፋኖዎች ነው ያልከው ወይ ጆሮዎዬ ነው ኢዲት አርገው
እረ እኔም ሰምቻለሁ ምን ማለቱ ነው?
ወያኔ ድብድብ እንጂ ድርድር አያውቅም
የራሽያ ፋኖዎች
ያአላህ በቃ በለን 😭😭😭
እዳማረህ።ይቅር
እርግጠኛነኝ ከዚህ ቡሃላ አማራ ክልል በአንድነት በመቆም ያለምንም ልዩነት አንድ በመሆን ይህእራብተኛ ወራሪ ድካውን ለማጥፋት በአንድነት ቁሙ ወያኔ ቅናተኛነው ሰላቢነው እርግጠኛነኝ ወ/ሮ ደፂ እመኑኝ በሚቀጥለው አመት አይኖርም ጌታቸውም ከሃያ ሦስት በላይ ምልምል ሴቶችን አስረግዟል ይህ ሁሉ ችግር ይጠብቃቸዋል ጉድነው አሉላ ሰለሞንም የጌታቸው ጓደኛን ሊያገባነው ገናነው የራሳቸው ችግር እርስ በራሳቸው ይባላሉገና ።
እብይ እህመድ በጣም እስማራት ነው
ጦርነቱን ወደ እማራ ክልል እና ትግራይ ላይ
እድቆም እድርጎ ኦሮሞ ይበለፅጋል እያደረገ
ስሜነን ወደ ማያቆርጥ ጦርነት እንድቀጥል
ነው እላማውእማራውን በኢኮኖሚ ከተዳከመ
ኦሮሞን የሚስጋው የለም እማራውን ትግሬውም
ግትር ነው ኦሮሞው በልማት እየገስገስ ንው
ሰላም ሰላም ያገሬሰው
የራሽያ ፋኖዎች ያልከው ነገር አልገባኝም?
#AMERICAN SUPPORTER ABEYE DAM TRUE JOB BEFORE AND SO ON
ኢርትራ ከ ኢዩጵያ ኣጃን ታኒሳ ኢትዪጵያ ሰላም እንደ ቱሁ ምዓራብ ትግራይ ሰላም ኣላ የሪገዉ
Junta kondaf agameee
ፍትሕ ለአማራ በሙሉ ያምጣ
Please man come to feta day world
We have to stand with seyum teshome
What happened to him?
በአውሮፕላን ነው? ሚስክኖች ድሮውንም ድርድርን የትስያውቁ?
ግብጽ ትጭው ስራዋ ነው አፏን መክፈት
በክረምት ሲባል ነበር አሁን ደግሞ በፀደይ ሆነ ማለት ነው
ወልቃይት በራያ አይደል ጁንታ አቅሙን ያቃል በጎንደረሰ ወልቃይት አይሞክረውም በቅባቃ ነው ምክንያቱም ከፍተኛ የሆነው ልዩ ሀይል እና ፋኖ በብዛት በወልቃይት ነው በራያ ፊኖ የተወሰነ እና መከላከያ ነው ጁንታ ደግሞ መከላከያን ብዙም አይፈራም ካስቸገሩትም በብሩ ይደልላል ነገር ግን ሁሉም ነገር እንዳሠበው አይሆንም
ቅማላም አቅም የለዉም ጅንታ ከ ፈኖ አያልፈም ጅንታ ትግራይ አካለ ሱንኩል ይዞ ይቀራል ጅንታ ከ ከ🐀🐀🐀አትለዩ በደንብ እናዉቃለን ቅማላም ጅንታ ሰዉ አትቁጠሩ ጉድጋድ መጨረሻ ማግባት ነዉ እከካም ለ ትግራይ የዉጭ አገልጋይ በርነት አረጉት ቅማላሞች ዝንጅሮ ይሻላል ከ ጅንታ ጌም አበር
Erateh woyem Kurseh sedeb nbr endi ere bsmamm
@@Forever-pb2pk ጅንታ ቅማላም የሰዉ ፈጥረት የለዉም 🐀🐀🐀ዘር
ሰላም
ይሄን ጦርነት በቃቹ በለን ጌታየሆይ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
ለውጭ ጦርነት አያሳስበንም የርስ በርስ ነው እኛን የግዳን አብያችንም ህዋት አሰጋም ነው ያለው ለሱ አዎ ለኛ ግን ያምናው ትውስታ ከስጋትም አልፎ ፍራቻ አለብን ለምን ይዋሻል
5:32 ላይ የራሺያ ፋኖ ነው ያልከው ? ወይ ጉድ እነሱም መጡ ?
Well well well, nothing to do with Eritrea and Eritrea never beg to anybody and we Eritrean if Tplf group and Ethiopia Government negotiating and do peace agreement we Eritrean we love it happy for you and please stop blaming Eritrea for everything we Eritrean pruod of our will desplined Eritrean Defense forces and our president isaias Afewerki the truth it takes time but at the end of the day always the Truth is winning 👉 🇪🇷 Eritrawnet kubor menenet Awet Nhafash
#ETHIOPIA ABEY DAM
አምላክ ሆይ እባክህ ጥላት አጥፈትህ ሀገሬን ሕዝብ ጠብቅ አድራ ጌታ ሆይ💚💛❤️🙏
Qw
#ETHIOPIA PM AMAN NEW GOD
የራሽያ ፋኖ ይልከው የራያ ፋኖ ለማለት ነው???
በቅድሚያ ለምትሰጠን ፍትፍት የሆነ መረጃ እናመሰግናለን። ስቀጥል ወደአስተያየቴ እገባለዉ። ግብፅ መሳርያ መግዛት ብቻ ሳይሆን የመሳርያ ፋብሪካ ብትከፍትም ምንም አታመጣም። ግድቡን ተራ እየገቡ ይጠብቁት ። ግዴታቸዉን ይወጡ ። አባይ እራሱን ይጠብቃል ። ስለ ኤርትራዉያን ኢትዮጵያ ቤቷ ነዉ። ማንም ከኤርትራ ጋር ሊለያየን አይችልም ። ጁንታ የመነመነ ነዉ ። የቀረዉን ቅሪተ አፅም አፈር እናለብሰዋለን። ግብፅች ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ከርሰምድር ሀብታም እንደሆንን ነግረዉናል። እናም በደንብ እንጠቀምበታለን። ከሰራን እንኳን ዝናብ ዉሃ ወርቅ አፈሩንም እንጠቀምበታለን ። ከአፍሪካም ብሎም ከአለም አንደኛ እንሆናለን።
ድርጅትና አክቲቪስት ንግግር=$$
አብይ ተኝቶ እስኪነቃ መቀስቀስ ሰልችቶናል
በቅንነት ፕሮፋይለን ነክታችሁ ግቡ
እመነኝ አብይ በቅርብ ቀን ይገደላል
እናተ ሻደይ አሸድየ ሶለል እያላችሁ አሸሼ ገዳሜ በሉ እነሱ ስራቼው ላይ ናቼው መገን
😂😂😂😂👍
ፈታ ዴይሊ
ወያኔ ከሆነ ለጦርነት ሆነ ለድርድር አቅም የለውም
😂😂😂😂😂😂😂
ህወሃት የትግራይን ህዝብ ማስጨረሱን ቀጥሏል , አሁን ግን ላንዴና መጨረሻ ግዜ ይደመሰሳል :: ምንም ጥያቄ የለውም
በተጨማሪም አዲሱ የግብፁ ውሃ ሚ/ር ሽቅብ ሸኑሳ 😮
ግብፅ ትሞክር እስኪ ልብ አላት
ኧረ የራሺያ አይደለም የራያ ሚሊሻ ነው
የፈለገውን በችሎታመቅጠር መብቱነው
TDF Lion 100%
ይኤፈሳም ግብፅ አሁንስ አበዙት ትንሽ ቆይተው ደግማ ኢትዮጵይ የኝነው ይላሎ
የናቁት የሰቀራል ራቁት * መንግስት ወያኔን እድሜ ማሳጠር * ቀነ ቀጠሮ አያሰፈልገም
#ABEYE DAM BELONG ES ETHIOPIA LEADER AMAN NEW GOD LEADER
There is no water in Egypt..how he is a Minister of water
ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም። ግብፅ ምንም አታመጣም !!!!
#TPLF WAR JUTA ERITREA
ሳፋሪኮም ላይ የተነሳው ነገር አግባብ ሊሆን ይችላል ግን በወሬ ብቻ ተመርቶ ነው ዘመቻ የተረበት::
እንደ አዲሱ የግብፅ ውሃ ሚኒስትር ቦርቃቃ አፍ " ውሃው ላይ ኢትዮጵያ ድርሻ የላትም " አባባል የኢትዮጵያ መንግስት ከግብፅ ጋር ያለውን ዲፕሎማሳዊ ግንኙነት ለማቋረጥ ይገደዳል !!
ህወሓት ጦርነት ሊከፍት የሚችለው ምናልባት ልክ እንደወልቃይት ራያንም አጣለሁ የሚል ፍራቻ ካለው ብቻ ነው ይህ ፍራቻው ደግሞ ትክክል ነው: ራያን ማጣቱ የማይቀር ነው::
the new Egpit water Minister is brother of Getachewu Reda
ኦሮሚያ በቃ ባለግዜነን እያሉ መረበሽ ነው ካፖኒው የፈለገውን መቅጠር ይችላል ካፖኒው የመንግስት አይደለም
ፖሮፋይሌን በመጫን ተዛመዱኝ ፒሊስ
አንተ ግን ስለኤርትራ ጥሩ ነገር አታወራም ችግር አለብህ መሰለኝ እባክህ ለቀቅ አድርገን ስለ አገርህ ብቻ አውራ።