Ethiopia, with the help of this electric power, will be able to destroy poverty, but first, we have to get rid of the internal Egypt agents like TPLF and the Oromo prosperity party.
gena meche jemernina agetacho yidefacho yen geta getanaw inesu be gazebachona be sewochu yimekahlu ina gin Ethiopian bemini mekew be amilakachin naw 👍👍
Egyptians will one day appreciate Abdel Fattah el-Sisi for his decision not to harm Grand Ethiopian Renaissance Dam! If he did the result would have been a disaster for Egypt's future.
እንግዲህ ሱዳንና ግብፅ በፈረቃ ህዳሴን ጠብቁ ያለበለዚያ ካርቱም እና ካይሮ ሜዲትራኒያን ትገናኛላችሁ። ያኔ እዛሁናችሁ ድርድሩን እንቀጥላለን።🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️💪💪💪
ክክክክክ ይኸው ነው መፍትሄው
ክክክክክክ
It's so funny
Kk
አንደኛ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ምንም ጊዜ ኢትዮጵያዬ ታሸንፍያለሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ፈጣሪ ድልን እና ሰላምን ለኢትዮጲያ ያርግልን አሜን።
K
ylly
አሜን
በገዛ ዳቦይ ልብ ልቡን አጣውት አለ ተራች ኢትዮጵያ በገዛ ሃብቷ ጥላቷ መብዛቱ አላህ ሆይ እምባችንን አይተህ ስደተኞች በኛ ይብቃ ባገራችን እንበልፅግ !ሃገሬ ትለምልም 🇪🇹❤️❤️❤️
ፍቅር ሰላም አንድነት ለምወዳት ኢትዮጵያ ሀገሬ ይብዛላት💚💛❤️
ይህ፡ የእግዛቤሄር፡ ስራ፡ ነው፡ ፡ በተጨማሪ፡ ኢትዬዽያ፡ በልጆቿ፡ ታፍራና፡ ተከብራ፡ ለዘላለም፡ ትኖራለች፡፡💚💛❤️👍👍👍
የእግዛብሔር ስራ ነዉ ኢትዮጵያ ከተወለድን ጀምሮ እስካሁን የሚለማ መሬት ኢያላት በአለም የመጨሬሻ ራሀብተኛ አገር የሆነች ወይ? መቸ ነዉ የሚገባቹ በሰላም በፍቅር ያለ ሐይማኖት ዘር ልይነት ሁሉ በርትቶ ከሰራ ብቻ ነዉ እግዛብሔር የሚተባበሮዉ ካልሆነ ቁጭ ብላቹ ነገር ኢያለማቹ ቱት ማለት ጥሩ ጥቅም አያመጣም።
አባይ የኢትዮጵያ ነዉ አባይ የኛነዉ
እልልልልልልልልልልልልልልል አብቾዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የፍቅር ሰዉ ጀግናችን አተኮ ትለያለክ
Ellen Ellen thankGod
አላህ ሆይ ሐገራችንን ከነ ህዝቦቿ ከክፋ ነገር ጠብቅልን የአላህ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።
ኢትዮጵያን እየመራ እያራመደ ያለው ፈጣሪዋ ብቻ እንደሆነ ዓለም በግዱም ቢሆን ሊረዳ ይገባል። የሚጣላትም ከፈጣሪዋ ጋር ይጣላሉና አይችሏትም። በቅርቡም በዓለም ሁሉ ፍት በሁለንተናዊ ረገድ ወጥተን ከፍ እንላለን። በአገራችንም እስከ አሁን የሞቱት የአዛውንቶች የእናቶችና የሕጻናትም ደም ከአልሲሲና ከግብጻውያን እጅ ፈጣሪ ያስከፍላል።
መልካም ልደት አብችዬ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
እኛ የሚክበን አንፈልግም የረዳንን እግዚያብሔርን እናመሰግናለን የመነሳት ዘመን ሰለሆነ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ስላሰባት ደስ ብሎናል ማን ይቃወመናል
እውነት ባታጋላበጣ እሄ ክፉ ሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
እናት አለም ሀገሬ የጉድ ነሽኮ ብርታትሽሽሽ ይገርመኛል ኢትዩቢያየየ
Vravo Mam Ethiopia
GodBless you!
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 selamsh ybiza
እናመሰግናለን አልሲሲ በስሜት ተገፋፍተህ ያልሆነ ነገር ያላደረጉብን
እኔ አቢቾ ነኝ ማንንም አልሰማማም ,,, ጀግናዬ ያንተ ውጤት ነው
አላህ አዱወን ይያዚሎን😍😍😍😍
ገና ሌላ ግድብ እየመጣ ነው
Praise the Lord Jesus. Amen
እግዚአብሔር ግድቡን በቅዱስ መላዕክቱ
ያስጠብቅልናል:: አሜን አሜን
God bless Ethiopia
ቀረረቶ ፉከራ ብቻ መሞከረ ነበረባቸው ለነገሩማ ኢትዮጵያን ለማዳከም ምን ያልቆፈሩት ጉድጓድ አለ ነገረ ግን በቆፈሩልን ጉድጓድ እራሳቸው ገብተው አለቁ እንጂ።
ከትግራዋይ እንዳአማራ ላገሩ ዉለታ የዋለ ሠው ቢኖር መለስ ብቻ ነው: ምንም እንኳን ለኢትዮጵያ ዉለታ መዋል ፈልጎ ባይሆንም::
I like E Masha allha very good
ዘገባህ ደስይላል
Ethiopia has a lot of advantages, Egypt better appreciate what ever they received
Ihe TH-cam channel wede television meqeyer alebet yemir 👏👏👏👏
እዉነት፣፣፣፣ምግዜምእዉነትነዉያመሰር??
እንዴት ተደርጎ ግድቡ ይመታል
ግብጽ ግድቡን ስታፈርስ ዝም ብለን እናያታለን አደል ?
እንደ ቲማቲም እናፈርጣታለን ቋቅቻም
አቢቹ አባታችን እንኳን ተወለክልን HBD 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘እድሜ ጤና ይስጥህ My King
Happy birthday 🎈🎁🎉🎊🎂 prime minister አብቹ ንገስ ሁሌም አሜን ::
Ewnet ashnefesh thanks God
No body change ALLAH PLANE NO BODY. ALLAHE IS GREAT.
ስለ አቶ ታዲዮስ ታንቱ፣ስለ ተመስገን ደሳለኝና ስለፋኖዎች ትንሽ ተንፈስ አትሉም?
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እውነት ያው እውነት ናት ምንም ብትደብቃት የጊዜ ጉዳይ ነውና መውጣቷ አይቀርም ።የአባይም ጉዳይ እንደዚሁ ነው በሃሰት ትርክት እስከዛሬ ቢጠቀሙም ውሃውን የኢትዮጵያ ልጆች የነቁ ሰዓት ድንብርብራቸው እየወጣ ነው።
አልሲሲን ሊገለብጧቸው ነው ? አድርጎት ነው ለምን በአናቱ አይቆምም
ወላሂ፣፣፣ሲሲላለቅሰየደረሰመሰል
Anjatu yemat god with Ethiopia than you god
We need electricity 💪💪💪💪💪
እኛ በኃይላችን አንመካም፤ምክንያቱም ኃይላችን እግዚአብሔር ነውና!!
እኛ በእውቀታችን አንመካም፤ምክንያቱም እውቀታችን እግዚአብሔር ነውና!!
እኛ በጥበባችን አንመካም፤ምክንያቱም ጥበባችን እግዚአብሔር ነውና!!
እኛ በጉልበታችን አንመካም፤ምክንያቱም ጉልበታችን እግዚአብሔር ነውና!!
እኛ ጠበቃ የለንም፤ምክንያቱም ጠበቃችን እግዚአብሔር ነውና!!
እኛ ዳኛ የለንም፤ምክንያቱም ዳኛችን እግዚአብሔር ነውና!!
ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ጠላቶቻችን ይህንን አለማወቃቸው ነው፤ትምክህታችን የሆነው እግዚአብሔር በቅን እየፈረደልን ጠላቶቻችን አይናቸው እያየ ወደ ከፍታችን እንገሰግሳለን፤ገና መች ተጀመረና ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የህደሠው ውሃ ሙለት ይቀጥላል
ምቀኛ ይቀናል
እትዮጽያ እጆቹዋን ወደ እግዝአብሄር ትዘረጋለች
LE HULUME EGZABHER YEMESGEN ENQAN DESE ALAENE.❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ትግሬ ወራሪና እንደ ኦነግ አራጂ ቢሆን ግድቡ አይጠናቀቅም ነበር
ሰዉ በገዛ ሀገሩ
አባይ ማለት ዝም ብዬ ሳስበው አሁን ላይ የአለም ትልቁ ኒውክለር የተጠመደበት ስፍራ ይመስለኛል እስቲ ወንድ የሆነ ይንካውና አለም ከኖረች እኔ እቀጣለው ማን እኔን ይቀጣኛል እንቀጣሀለን ያሉት ሰወች ቀድመው ስለሚጠፉ ኢትዮጵያ ፈጣሪዋ እነደማትጠፋ ስለተፃፈላት እናንተንም አትርፋ አንድ ላይ እንኑር ብላ ሰለእናንተ የሰው ልጆች ታስባለች ትጨነቃለች
የጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አይ መጨነቅ ይልቅስ አልሲሲ የግብጽ ሕዝብን ዘላለም በሃሰት ምኞት ማታለል እንዳማይችል በአደባባይ ሕዝቡ ቁጣውን እያሰማ ነው አምባገነነት ዘላለምዊ አይሆንም ፍጻሜው ተቃርቧል
እነዚህ የግብፅ ተቃዋሚዎች አመፅ የወጡት ሌላ መሪ ቢያመጡ ምን ሊፈጥርላቸዉ ነዉ?
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
አንድ ጠብታ ዉኃ ከአንድ ግብፃዊ የደም ጠብታ ጋር ዕኩል ከሆነ ዛሬ ላይ ግብፃውያን የሉም: ዛሬም እየኖሩ ያሉት ተበድረው ነው::
ግብፅ ምነዉ ከኢትዮጵያ ጋር ተፈታተነች አባይ የኢትዮጵያ ነዉ ከዛ ቀጥል እስከ ዛሬ ብቻሽን ስትጠቀሚ ኑረሻል ካሀዲ
Egna Egziabiher yemirdan Ethiopian Nene eko
🦔🦔🦔🦔❤️abiy ahemed jahadi new
ግድቡ ምን አደረጋቸው ? በጠየቁት መሰረት ተሰርቷል ምን ትቀባዋለህ አላሰብከው አጣብቂኝ ግባና
መንድሜአነባቢዉ፣፣፣፣፣መሰረ፣፣፣፣መሰሪአያልክአሰኪተናገር
ዝም ብለው እንጂ ውሀ ሁልግዜ ከላይ ወደ ታች ነው የሚፈሰው ደግሞ ንብረቱ የኢትዬጵያ ነው
በስበቡ ገልብጡትና ገላግሉን
የግብፅ ፓለቲከኞች ለትግሬ ፓለቲከኞች ነን ባዬች ገንዘብ እየረዳችሁ በኢትዬዽያ የዕርስ በርስ ጦርነት አስነስታችሁ ኢትዬዽያ ትኩረቷን ወደ ጦርነቱ አድርጋ የግድባችንን ግንባታ ልታሰናክሉ እየሞከራችሁ ነው
የግብፅን ፓለቲከኞችን ፈጣሪ አሽመደመዳቸሁ እንጂ
ግድቡን መተው ቢሆን ኖሮ ለዛሬው ተቃውሞ ይበቁ ነበረ በፈረኦን ጭንቅላት የሚያስብ ሁላ።
የ13ቱ ካቤኔ ሹም ሽር13ቱን ተርባይኖች ይወክላሉ
የኢትዮጲያ ኒኩለር ተጠምዷል ቅዘናሞች በላቸው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
Feta የመጀመሪያው ሙሊት እኮ 4.9 ቢልዬን ሜትሪክ ኩብ ነው የያዘው።
Gana min ayitaw ishaa alahu cariqachawin naw mitilut
ምንጊዜም ኢትዮጵያ
🙏🏾💚🧡❤️🙏🏾
Geta eyesus ybharkln Ethiopia
አይ ግብፅዬ እንደው ልፊ ቢልሽ ነው ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍትም የላል የኛ የኢትዮጵያውያን አባባል እና አንችም ከፓርላማው እስከ ታች ብትቀያይሪም ለውጥ አይመጣም ለኢትዮጵያውያን እንግዲህ ግድባችንም 3ተኛው ሙሌት ተሞላ አይንሽ እያየም 4ኛይሞላል ምንም ማረግ አይቻልም ቻይው kkkkkkk
ከከከከከ😏
ፊርማ አላኖርም ያለው ገዱ አንዳርጋቸው ነው ታሪክ በዚህ አይረሳውም
Ethiopia, with the help of this electric power, will be able to destroy poverty, but first, we have to get rid of the internal Egypt agents like TPLF and the Oromo prosperity party.
ዜሮ ዜሮ የአህያ አስተሳሰብ ነዉ ያለህ ወይም ያለሽ እነሱስ ዝም ይላሉ ብለህ ወይም ብለሽ ታስባለህ ታሲብያለሽ ጌጌማ ማሀይም።
@@Jay-og3xn Murdering Ethiopian women and children to serve Egypt does not make you civil!
አይደለም አልሲሲ እነሱም ይገልበጡ በአገር ህልውና ድርድር የለም
የሞኝ ቤት ዶሮ ታውቀዋለች ይባል የለ
አባይ እስካሁን ተዘፈነለት ተዘመረለት እንጂ ለሀገር የጠቀመው ነገር ይህ ነው ሚባል አይደለም ግብጾች ግን በአግባቡ ተጠቅመውበታል ልክ ከበራቸው እንደሚፈልቅ ለዚህ ነው ግንብ ተገነባ ብለው ለያዥ ለገላጋይ ያስቸገሩት እንጂ ባለቤቱ ማን እንደሆነ ሳያውቁ ቀርተው አይደለም
መቼም የአባይ ግድብ ሲነሳ መለስ ዜናዊ አለማንሳት አላዋቂነት ቢሆንም ቅሉ ምስጋና ግን ይገባዋል ይህ ሀቅ ነው ብታምኑም ባታምኑም እንዲሁም ኢንጅነር ስመኘው በቀለም ቢሆን አሻራውን ጥሎ አልፏል
gena meche jemernina agetacho yidefacho yen geta getanaw inesu be gazebachona be sewochu yimekahlu ina gin Ethiopian bemini mekew be amilakachin naw 👍👍
ግብጽ የሕዳሴ ግድቡን ብትመታ ኢትዯጵያ በእጇ በሶ ጨብጣለች እንዴ????
ኧረ መቼ ነው ዜናዎችህን ማውረድ የሚቻለው?
ዲፕሎማሲዎቹን ጠራረጋ ከምታባረረ አባራሪውን ቢያባረሩት ኖሮ ውጤት ያመጡ ነበረ ።ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
Hi
ግብፅ ብትመታው ኖሮ ግድቡን ኢትዮጵያም አባይ ሀገር ውስጥ አብዛኛው ውሀ እንዲቀር የሚደረግበት መንገድ ይኖር ነበር ።
What about their Aswa dam
ምን አልሲሲ ብቻ ይኸው መሀመድ ሳላህም ራሱ ኳሱን ትቶ ጧት ማታ ስለግድቡ ሙሊት ሲቆዝም ጎልም ጨዋታም እምቢ ብሎታል።
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ!!!!! ኢትዮጵያ አትወድቅም።
ጃጊና፡ፑቲኒ፡ጃጊና፡ኣብዪ፡ኣህማዲ፡ጃጊናው፡ኤሩዶጋኒ፡ዢዢጊብጊ፡ቹግኒጊ፡ጃጊናው፡ሳሩቶዋል፡
Gedebu atibel . Meles Gidib bell. Meles by nor giddibu aynorm neber!!
It would have been the last thing the Egyptians have done, if they even have tried throwing a stone at the dam.
ETHIOPIAN DAM HELP EGHPT OR SUDAN TO RECIEVE MORE WATER THE DRY SEASON BESIDES RAINY SEASON SO IT IS A WIN WIN
Ya ewnte hezbe yahenfal ayzoshe hagara
Egyptians will one day appreciate Abdel Fattah el-Sisi for his decision not to harm Grand Ethiopian Renaissance Dam! If he did the result would have been a disaster for Egypt's future.
1 tebita woha sayawatu 1 tebita dem yilalu?
Benkurt noro!!!! Yelema Be Aswan yegayelahew neabear.
ውድ ያገሬ ልጆች እንደ ናችሁ በስደት ያላችሁ ሀባይብ ፖሮፋይሌን በመጫን ተዋዳጁኝ በቅንነት ብቻ
Kkkkkkkkkkkkk
Ethiopia atenkuj telaleah, tegeste bezu neaw , serayean yemeseraw be Abiy telalakinet Egezeabeher neaw telaleh.
Abiy ahemed OK jahadi weshtam new weshtam jahadi abiy ahemed 🦔🦔🦔🦔🦔🦔🦔🦔andy daha hager temekity becha
""🤥
አሁን ይህ ዜና ለምንድን ነው እንደ የኢትዮዽያ ጀግንነትና ጀብዱ የሚዘገበው?? የአኢትዮዽያዊነት ዋነኛው ድክመት ምን እንደነሆነ ታውቃላችሁ?? በድጋፍና በፍቅር ሲጮህልን የደገፉን እየመሰለን ጮቤ እንረግጣለን። አሁን ይሄ ዜና የግብፅ ህዝብና ተቃዋሚ የአል ሲሲን ድክመት ለማንፀባረቅና የራሳቸውን ፖለቲካ ባገኙት አጋጣሚ ለመታገል እንጅ፣ ለአኢትዮዽያ ግን ጠላትነትን ነው የሚያንፀባርቁት። ይህ ማለት የግብፅ ህዝብም ሆነ፣ አል ሲሲም ይሁን ሌላ መንግስት ቢመጣም ሁሉም ለአኢትዮዽያ ሁሌም ጠላት መሆናቸውን አያቆሙም። ስለዚህ እኛ አኢትዮዽያውያን ለውጭ ሀገር መንግስታትና ዜጎች መስገዳችንና ማጎብጎባችንን ማቆም ይኖርብናል!!! የውጭ መንግስታትና ዜጎች እኛ አኢትዮዽያውያንን የሚያውቁት በራስ መተማመን እንደሌለንና የውጭ ዜጋ ሲያናግረን ብቸኛው መልሳችን “Yes” የሚል መልስ ብቻ እንደምንመልስ ነው።
Ethiopia atenkuj telaleh , tegeastey kefetare yetesetej setota neaw mekeneyetum seareayen yemeseraw be Abiy telalakinet Egezeabeher neawena .
kkk
Basew.naberat.derekkkl.seseee.kamedera.gase.yatefake.amelike
ተረተረት ነው ምታወሩት ሰው መስማት ሚፈልገውን እንጂ እውነቱ እሱ አይደለም የትግራይን ጦርነት የዘገባቹት የሚበዙት አድማጮቻቹ መስማት ሚፈልጉትን ነበር ጁንታው እያሳደደ ሸዋሮቢት አድርሶ እንኳን ምትዘግቡት ጁንታው ተደመሠሠ ነበር
እና እውነቱ አልሲሲ በግብፃዊያን ዘንድ ድጋፍ እያገኙ ነው ? እስኪ አዋቂ ነኝ አትበይ
Ewnte belekal bro al sisi gena 30 amet yegezachewal betam new miferut Be ezbu edsu mifera mengest yelme
@@edngodbleessyoubrothernege6718 የራሳቸው ጉዳይ ግን ግብፆች አልሲሲን አይወዱም
አሰይ