ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቆይ ግን እኔ ከማንኛቹህ ነው ፍቅር የያዘኝ😢😂🙈
ኡኡቴ ማለት አሁን ነው😁
🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂🤔
😂😂😂😂
🙄😂😂
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክቹሁ
መንታ ልጅ ለምወዱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤
Ameen 🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏
አሜን የሁልጌዜ ምኞቴ ነው😢
Amen🎉
አሚን
አሚን ከሰደት መልስ ምኞቴ ነው
ማነው እደኔ ስማቸው እንኳን የማይለይ ✌️🤣😜🙈
እኔ😂😂😂😂
እኔም አላቃቸዉም😂😂😂
ማርያምን እኔ ግን ሰወዳችወ ደጋጋሚ ሁሉ አያችዋለሁ😅😅😂🎉🎉
@@KkGfd-wd7wdአኔም አለያቸውም
እኔ😂😂😂
ጥበቃ እስከምጠራ ወንድሜ የሆነ ነገር ቢሆንስ አለ ወንድም መከታ አለኝታ ነው ኪራየ አስለቀስከኝ 🥺
ወይኔ ኪራ አስለቀስከኝ ወንድምነት መከታ ምርጦች ናችሁዮኒ ራሱ ዋዉ ሰርቶታል😂😂😂
አየ ሱራፌል😂😂😂ተንኮል ከጥግ ነህኮ🎉❤100kነቃ በሉ🎉🎉🎉🎉🎉
አብርው ቁጭሲሉ ማንኛው. ታጋች እደሆነ ጠፉብኝ😂😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ንሮ. እደናተ. ግራ አላጋባናም. 😂😂😂ይመቻቹሁ
የምር ክፍት ብሎኝ ነበር እንዴት እንደሳቅኩኝ የምር ነው
አላህ እኔም ባለፈ የጎደኛውን ሚስት ፕራክ አርጓት መጨረሻ አብረው ሲሆኑ ጠፋብኝ የትኛው እንደሆነ
ጌታ ሆይ ከስደት መልስ መልካም ትዳርና መንታ ልጅ እደራ🙏🙏🙏🙏
እኔ ብቻ ነኝ ግን እነዚህ ልጆች ሚሰሩት prank ድራማ ሚመስለኝ🤔
ኡፍፍ የእናት ልጅ ማለት እኮ ከባድ ነው ሁሉን ነገር ያለምንም ፍራቻ መዳፈር ደስ ስትሉ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ወድም መከታ ነው ትምርት ውሠዱበት ወድሞቼ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝም ብየ ስትለቁ Like Comment አደርጋለሁ እንጂ ስማችሁን ማውቅ አልቻልሁም post ስታደርጉ መዝናናት ብቻ ነው😂😂😂
ውይ አነዚ ልጆች በፍቅር ነው የምወዳቹ ❤ፋታ ነው እኮ የምታድረጉኝ😂😂ፈጣሪ ከክፊ ነገረ ይጠብቃቹ
ቃል አጠረኝ ለነዚህ ልጆች ብቻ እወዳችሁዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ኪራ በጣም ልክ አይደለህም ብዙ ማውራትም አይጠበክብህም ነበር ይህውልህ በዚህ ሰአት ቶሎ እርምጃ መውሰድ ነው እንጂ መፉርት አልነበረብህም በጣም ዘገየህ በዚህ እጋጣሚ ስብራት ያጋጠመውን ሰው ብቻ ነወ መንካ የሌለብህ እወዳቹሀለው❤❤❤
ወይኔ ኪራ ምስጌን አሳዘንከኝ ወድምነት ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ
እኔ ግን ያልገባኝ ከብሌንና ከኤዳን ጋር ለምንድን ነው የማትሰሩት እጅግ በጣም ናፍቀውኛል
ምክር ሰሚ ናችሁ ጎበዞች በርቱ ለእናት ለአባት ጠቃሚ ልጅ ያድርጋችሁ እኛም ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን❤
ፀፀቱን አልችለውም አለ አይ የእናት ልጂ
ቪዶ መግቢያ የሰራከው ሱራ ነክ ሱራ ግን የተመታክ በዚህ ልክ ፕራክ😮😊 ወንድም መከታ ነው😊💪❤❤ምስጊን ኪራ ሰሞኑን ፕራክ ተደራረበብክ አሳዘንከኝ😢😂😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ከእናዚህ ልጆት ትልቅ ትምሪት ነወ የተመረኩት❤❤❤
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ፈታነዉያረጋችሁን እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👈እናድርግላቸዉ
ሱራ ነህ😊😊😊❤😅😅😅😅😅😅ኪል በል ቻለው 😢😢😢የምር ሲያሳዝን በጣም ነው የምችመቹኝ የትኛውም ስራ ላይ
እነዚህ ጀማ በጣም ደስ ይላሉ ፕራንክም ቢሆን ክፋ አይነጋገሩም ይዎ፣ ኪራ ፣ ሱራ የይወ ሚስት በጣም አንወዳችሁለን❤❤
እር በሳቅ ሞትኩ ስታስቀኑ ጌታን አሳዘአኝ የኔ አባት ወድምነት ግን ትግስቱ አትካው ሲለው መታገሱ ❤❤❤❤
ወይ በራሱ ላይ መከራ ለደቂቃ መታፈን እኔ ጨነቀኝ አፉ ውስጥ ሲወትፍ አቤት ለፕራንክ ኢሄ ሁሉ መስዋትነት ሱራ የመጨረሻ ተንኮለኛ ነህ😅😂😂❤ኪራዬ ምስኪን 😅አየር እያጠረው ነው አለ😢❤ዮ ትችላለህ ሲሪየስ ገጨክ 😂
ዶላርነዋ እህትውይ
ማርያምን ደስ ስትሉ በስመአብ እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት መንታ ልጅ እንዲሰጠኝ ምኞቴም ጸሎቴም ነው በእውነት😍😍😍😍
ኪራ እና ሱራ ዮ ኤሚ በጣም ነው የምወዳችሁ
ክመሞቼ 100 K እናስጋባቻው 😊🎉😂❤
100k እናስገባቸው ወይ የወድምነት ጥግምስኪን አስለቀስከኝ ወላሂ😢😢😢😢
እንኳን እኔ እናታችሁ የምትለያችሁ አይመስለኝም😅 ወይም ለምን ምልክት ተጠቀሙ
ኪራዬ የኔ ቆፍጣና ወንድም አይዞን💪💖💖💜💜ዮኒ ግን ያንተስ ከፋ 😂😂😂🎉🎉🎉
ይህነገር ውስጤነው የነካኝ ምናለ እደናተ ወድቢኖረኝ😢😢😢😢
Kiray yena abat endet endasazenkeg mewadedachun endat dess yelal yedenjel mareyam lij tetebkachu
እኔምለው ቢኑሩ በእሳ ዱላምን ልታደርጋቸው ነው አኪራየ ያዳጋ ጊዜ ተጠሪ የላችሁም ቱርኳን ፈልጉጅ😂😂😂መጨረሻ ኪራ ሁለቶችን ለማሰር መሞከሩ በጣም ደስ ይላል😂😂❤❤❤❤❤❤❤
የናተን ፕራንክ ቪዲዮ እንደ ተከታታይ ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤በከባዱ ነው የመጣህበት ሱራ 😂 በል የመልስ ምቱን ቻለው 😂😂
አተ ሱራ ነህ በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ
በጣምም አሪፍ ልጆች ናቸው እኔ የማንንም ዩቱብ አላይም የእናንተን ግን በፍቅር ነው የምጠብቀው
ዮ ግን አግተህ ታዉቃለህ ወይስ ታግተህ አቤት አስተሳሰር 😂😂🫣🫣
ኧረ ምን ላርጋችሁ ፍቅራችሁ ይለያል ዕድሜ ልካችሁን እግዚአብሔር አይለያችሁ
እረ ይህን ልጅ አትጫወቱበት ግፍ ነው ።ፍቅሩ የእውነት ነው ሲያሳዝን😂😂😂
በጠም😂😂😂😂😂😊
የናተ ፕራክ አሪፊ አስተማሪ ይመቻቹ ሱራ ኪራ ፍጣሪ ይጠብቃቹ ዉድ ወድሞቼ
ሥታምሩ 3ተኛዉም ጭምር ሣቃቹ ያምራል😂
እነሱ ሁለት ልጆችን ሲማቸው ማወቅ አልቻልኩም❤❤
ጓደኛ ቢበዛ የሀሜት እዳነው በችግር ቀን ደራሺ የናት ልይ ብቻነው ምንም ብራክ ቢሆን ትምር አለው👌👌❤️❤️❤️❤️
ትክክል
ይመቻችሁ 🎉🎉🎉
አተ ሱራ
ዊይ ኪራዬ አሳዘንከኝ ሱራ ጨካኝ ነክ ፕራክህ በጣም ከባድ ነው ልብ ድካም ቢኖርበት ፀጥ ልታደርገው ነው ወንድሙን እንደዛ ሲያገኘው አስበከዋል
ፕራንክ ቢሆንም ከዚህ የተረዳሁ ወንድምህ እንዲት እደሚወድህ ነው ያወኩት ፕራንኩ ተመችቶኛል።እወዳችሃለሁ እጅግ በጣም
ውይ ኪራ የወንድምነት ጥግ ነው ያሳየኸን 🎉🎉🎉❤❤❤
Chrs🍻 ስማቸውንዃ ለይተን ለማናቃቸው😂❤❤❤
ቸርሰ🤣🤭
ችርስ😢😂😂😂
😂😂😂
ችርስ😂😂😂
ችርስ😂😂
በጣምነውኮ የምወዳችሁ የኒ ምርጦች❤❤❤😘😘😘 የወንድምነት ጥግ ወንድምኮ መከታ ነው😢
እረ የነዚህ ልጆች ፍራንክ ሲመቸኝ ወላሂ😂😂😂😂🎉🎉🎉
ይችን የምታነቡ የነዚህ መቶች አድራቂዎች በቅንነት 5ሺ አስገቡኝ ልጅ ይዤ በመዳም ቤት የምሰራ ነኝ በቅንነት
♥️🤭
"አድራቂወች"😀🙈
አብሽር ሲስተር
አይዞሽ እህቴአብሽሪ ሁሉም ያልፉል
😂😂@@ህይወትይቀጥላል-T
ፀበል ሲረጨው ደስ ያለው ❤❤❤በላይክ
Yoniyee mirxii sawu bee huntii ❤ eyimi miskin❤
የገጠር ልጀ እኮ አግኝታችሁ ነው ባለሙያ ምርጥ ገራገር የዋህ ጎበዝናቼው
ኪራዬ የኔ ምስኪን አንተን ነው ሚጫወቱብህ በብዛት 😅ወንድምዬ ❤በነገራችን ላይ ኪራን እኔ ለይቼ ማወቅ ጀምሬአለሁ ከምር😊❤❤
ታድለሽ ማርያምን እኔ መለየት አቃተኝ
እኔ መቸም አለያቸው😂😂😂
እኔ ደግሞ ሱራን ማወቅ ጀምሬያለው ❤❤❤እየገረመኝ ነው ሁላ
@@MeriEthi ይጨብጨብልኛ ሃሃ
@@سبحاناللةولحمدللة አባታቸውም አይለዩምኮ እንኳን እኛ ሃሃሃ
ሱራ ታድለህ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጋደኛ አለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስልህ ኩራ ትለያለህ
እናተሁለትወድማማቹች ደስስትሉ❤❤❤❤
ወንድም መከታ 😢😢😢😢😢አንጀቴን በላው❤❤❤❤❤❤
ወንድምህ መልካም ባደረገ ግን አንተ ትጨክንበታለህ ከባድነህ ወይኔ ወድሜን አሳዝኖኛል
የኪራ ፕራክ እኮ አስደጋጭ አልነበረም የሱራኮ ደም ግፊት ላለበት ሰው ልብ ድካም ያለበት ሰው ያስደነግጣል መተሳሰባችሁ ግን ያስቀናል ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤❤
ባክሸ.ምንም.ፕራክ.የለም.ድራማ.ነዉ.ሶሰቱም.ተመካክረዉ.ነዉ😂😂😂😂😂😂.በደብ.እይዉ
😊😊😊😊 ሚስኪን ወድም ፍቅርን እደሸማ ያልብሳቺሁ
ማርያምን ላይክ አረጋለው ምለሃል ላይክ አርግ 😂
የመን ከዚህ ይበልጣል አላየህም. ኡስ😢😢😢😢😢
አዳኛ ኮማቺ ነኝ ሁላችሁንም እዎዳቹዋለዉ
ኪራ እንዴት እንዳሳዘንከኝ
እኔ ሁሌ ባይሆንኳ ማዘርን አሳትፉልኝ በጣም ጣፋጭ አደበት ነው ያላቸው ኪራ ሱራ❤❤❤
እግዚአብሔር አይለያቹ የሀሳባቹ ፈጣሪ ይሙላላቹ የሚያስቀና ፍቅር
😂😂😂 ሱራፌል እራስህ ባመጣህው ነገር አሳከከኝ ደምስሬ አይሰራም ቻለው አይ ኪራ ሰሩልህ❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይ!!! እናንተ ልጆች አልተቻላችሁም ሱስ ሆናችሁብኝ
ማሽ አላህእናተ ልጆች ፍራክ ስትደራርጉ እድናቅ አድናችሁ እግባራችሁ ለይ ምልክት አርጉ😂😂😂😂
መታ መዉለዲ መታደል ነዉ የምትሉ ❤❤❤👍👍👍👍👍
አንተ ሱራፌል ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስትወጡ ስትገቡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞
ሁሌ ተንኮል የሚያስበዉ ሱራ ስለሆነ ሱራ እንደሆነ አዉቄዋለሁ❤❤❤❤
ምስኪን ኪራዬ እኔ ወጥቺ እሰከምመጣ ድረስ አንድነገር ቢሆንስ ፀፀቱን አልችለውም 😊
3ተኛ ነኝ እሰኪ የመዳም ቅመሞች 👍
የእውነት የናንተ ወንድምነት ይለያል ትለያላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኅለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የገጠሯ ሚስት መጣችልህ😂😂😂
እናንተ ልጆች ስወዳችሁ ለመጀመርያ ጊዜ ቢዲዬ በተከታታይ ሳይ ❤❤❤ሚስብ ነገር አላችሁ
ቆይ ግን በምንድ ነው ምትለዩት እኔም መታነኝ ግን እንደ እናተ በጣም አንመሳስልም እውዳችሃለው🥰👍
ሱራ ነህቀልዳቹህ አይጠገብም 🥰🥰🥰🥰🥰
video ስትሰሩ ምልክት እያረጋችሁ እኔ በበኩሌ አላውቃችሁም ማንኛችሁ እንደሆናችሁ
ምን ሆኖ ነው አላለም 😂😂ሰወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰
ወደነዋል በጣም በጣም
ወይኔ የዛሬ ዶሞ 👍👍👍👌👌🥰🥰ወንድም ማለትኮ በጣም ነው ደስ የምትሉት
ሱራ ነህ ብድርህን መልሰ ኪራዬ አይዞህ አንግዲ
ወይ ሱራ በራስህ ታገትክ የዮኒ ነገር እንዴት እንዳሳቀኝ ተበቀለህ እንጂ 😅ኪሩዬ የኔ ዉድ ወንድሙን ነው እኮ የሚጨክን ልብ የለውም የኔ አባት በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ነው 👍❤ዮናስ ግን የባለፈው ፕራንክ ብቀላ ይመስላል 😂😅😂🥺ባለፈው ማዘር በጠየቀችው ጥያቄው መልሱን መልሼ ነበር የታል ስጦታው 😂🤔
ሱራዬ የኔ ምስክን እውነት ታዛዠነትክን አደነኩ❤
ዋው.እኔኮ.በለፈወ.ማንኛወ.እደሆነ.ፕራክ.የሰራወ.እየለዩኝ.አደለም..የኔወዶች🎉🎉🎉🎉🎉❤
ቤቱን ትርምስምስ ቲቪና ጂፓዙን ድብቅ ብታደርጉ ይበልጥ 😂😂😂😂 ምርጦቼ
አዱን ሙስሊም አድርጌ ለግበዉ መሰላኝ😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይጉዲተንኮላችሁ😢😢አይጣል
ዮዬዬ ይመቸኛል ሰላቹ
እኔ ሱራ የሚባለዉ ተኮለኛ እደሆነ ኪራ ደግሞ ሁሌየ ሞኚ እደሆነ ለይቸለሁ
BETAM FIKIR NACHU YET NEBERACHU ESKAHUN
Ere gif new wayne inarasu bexa denagaxiku iko gifagna lij siwadachiw iko🥰🥰❤️❤️❤️
እንደው የምትመኙት ብታጡ መታገት ትመኛላችሁ ? ምንም መመኘት አያስፈልግም እኮ ሃገራችን ላይ ቋሚ ሥራ ሆኖ እያለ እናንተ ምን አደከማችሁ ጊዜው እኮ የአጋቾች ነው ምነው አዲስ ነገር አድርጋችሁት ደግሞ ለኢትዮጵያ እገታ ብርቅ ነው እንዴ ?
መግቢያየሠራው ሡራነው
ቆይ ግን እኔ ከማንኛቹህ ነው ፍቅር የያዘኝ😢😂🙈
ኡኡቴ ማለት አሁን ነው😁
🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂🤔
😂😂😂😂
🙄😂😂
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክቹሁ
መንታ ልጅ ለምወዱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤
Ameen 🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏
አሜን የሁልጌዜ ምኞቴ ነው😢
Amen🎉
አሚን
አሚን ከሰደት መልስ ምኞቴ ነው
ማነው እደኔ ስማቸው እንኳን የማይለይ ✌️🤣😜🙈
እኔ😂😂😂😂
እኔም አላቃቸዉም😂😂😂
ማርያምን እኔ ግን ሰወዳችወ ደጋጋሚ ሁሉ አያችዋለሁ😅😅😂🎉🎉
@@KkGfd-wd7wdአኔም አለያቸውም
እኔ😂😂😂
ጥበቃ እስከምጠራ ወንድሜ የሆነ ነገር ቢሆንስ አለ ወንድም መከታ አለኝታ ነው ኪራየ አስለቀስከኝ 🥺
ወይኔ ኪራ አስለቀስከኝ ወንድምነት መከታ ምርጦች ናችሁዮኒ ራሱ ዋዉ ሰርቶታል😂😂😂
አየ ሱራፌል😂😂😂ተንኮል ከጥግ ነህኮ🎉❤100kነቃ በሉ🎉🎉🎉🎉🎉
አብርው ቁጭሲሉ ማንኛው. ታጋች እደሆነ ጠፉብኝ😂😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ንሮ. እደናተ. ግራ አላጋባናም. 😂😂😂ይመቻቹሁ
የምር ክፍት ብሎኝ ነበር እንዴት እንደሳቅኩኝ የምር ነው
አላህ እኔም ባለፈ የጎደኛውን ሚስት ፕራክ አርጓት መጨረሻ አብረው ሲሆኑ ጠፋብኝ የትኛው እንደሆነ
😂😂😂😂
ጌታ ሆይ ከስደት መልስ መልካም ትዳርና መንታ ልጅ እደራ🙏🙏🙏🙏
እኔ ብቻ ነኝ ግን እነዚህ ልጆች ሚሰሩት prank ድራማ ሚመስለኝ🤔
ኡፍፍ የእናት ልጅ ማለት እኮ ከባድ ነው ሁሉን ነገር ያለምንም ፍራቻ መዳፈር ደስ ስትሉ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ወድም መከታ ነው ትምርት ውሠዱበት ወድሞቼ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝም ብየ ስትለቁ Like Comment አደርጋለሁ እንጂ ስማችሁን ማውቅ አልቻልሁም post ስታደርጉ መዝናናት ብቻ ነው😂😂😂
ውይ አነዚ ልጆች በፍቅር ነው የምወዳቹ ❤ፋታ ነው እኮ የምታድረጉኝ😂😂ፈጣሪ ከክፊ ነገረ ይጠብቃቹ
ቃል አጠረኝ ለነዚህ ልጆች ብቻ እወዳችሁዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ኪራ በጣም ልክ አይደለህም
ብዙ ማውራትም አይጠበክብህም ነበር ይህውልህ በዚህ ሰአት ቶሎ እርምጃ መውሰድ ነው እንጂ መፉርት አልነበረብህም በጣም ዘገየህ
በዚህ እጋጣሚ ስብራት ያጋጠመውን ሰው ብቻ ነወ መንካ የሌለብህ
እወዳቹሀለው❤❤❤
ወይኔ ኪራ ምስጌን አሳዘንከኝ ወድምነት ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ
እኔ ግን ያልገባኝ ከብሌንና ከኤዳን ጋር ለምንድን ነው የማትሰሩት እጅግ በጣም ናፍቀውኛል
ምክር ሰሚ ናችሁ ጎበዞች በርቱ ለእናት ለአባት ጠቃሚ ልጅ ያድርጋችሁ እኛም ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን❤
ፀፀቱን አልችለውም አለ አይ የእናት ልጂ
ቪዶ መግቢያ የሰራከው ሱራ ነክ
ሱራ ግን የተመታክ በዚህ ልክ ፕራክ😮😊 ወንድም መከታ ነው😊💪❤❤ምስጊን ኪራ ሰሞኑን ፕራክ ተደራረበብክ አሳዘንከኝ😢😂😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ከእናዚህ ልጆት ትልቅ ትምሪት ነወ የተመረኩት❤❤❤
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ፈታነዉያረጋችሁን እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👈እናድርግላቸዉ
ሱራ ነህ😊😊😊❤😅😅😅😅😅😅ኪል በል ቻለው 😢😢😢የምር ሲያሳዝን በጣም ነው የምችመቹኝ የትኛውም ስራ ላይ
እነዚህ ጀማ በጣም ደስ ይላሉ ፕራንክም ቢሆን ክፋ አይነጋገሩም ይዎ፣ ኪራ ፣ ሱራ የይወ ሚስት በጣም አንወዳችሁለን❤❤
እር በሳቅ ሞትኩ ስታስቀኑ ጌታን አሳዘአኝ የኔ አባት ወድምነት ግን ትግስቱ አትካው ሲለው መታገሱ ❤❤❤❤
ወይ በራሱ ላይ መከራ ለደቂቃ መታፈን እኔ ጨነቀኝ አፉ ውስጥ ሲወትፍ አቤት ለፕራንክ ኢሄ ሁሉ መስዋትነት ሱራ የመጨረሻ ተንኮለኛ ነህ😅😂😂❤ኪራዬ ምስኪን 😅አየር እያጠረው ነው አለ😢❤ዮ ትችላለህ ሲሪየስ ገጨክ 😂
ዶላርነዋ እህትውይ
ማርያምን ደስ ስትሉ በስመአብ እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት መንታ ልጅ እንዲሰጠኝ ምኞቴም ጸሎቴም ነው በእውነት😍😍😍😍
ኪራ እና ሱራ ዮ ኤሚ በጣም ነው የምወዳችሁ
ክመሞቼ 100 K እናስጋባቻው 😊🎉😂❤
100k እናስገባቸው ወይ የወድምነት ጥግምስኪን አስለቀስከኝ ወላሂ😢😢😢😢
እንኳን እኔ እናታችሁ የምትለያችሁ አይመስለኝም😅 ወይም ለምን ምልክት ተጠቀሙ
ኪራዬ የኔ ቆፍጣና ወንድም አይዞን💪💖💖💜💜
ዮኒ ግን ያንተስ ከፋ 😂😂😂🎉🎉🎉