ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
እንኳ ንአብሮአዴረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን እህቴ❤😘😘😘🌹🌹🌹🌹
አሚንንንን ያረብ
አሚንንን
@@ግንለምን-ጸ9ሐ ምኑን
ሸዋፈራው በሳቅ ገደልከኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ፊልም እያየው ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮሜንታተሮች!😍👋
Habey
እደኔነሻ
B
እኔምያችውቢጤነኝ😃😃😃
ውስጤ ብቻ ነፍሴም ነው ኮመንት
ዘድሮ ፊልሙን ባህሬን እና ሽዋፍራሁ ትቆጣጥርውታል እምትሉ ላይክ
Lel sel hhh
Betam lol
@@rozahassen6709 እንዛመድ
እንዛመድ
Des yelal
እንደው ሽዋፍራሁየ የኔ ውድ አባት ሁሌም አንተ ያለህበት ይመቸኛል ኑርልኝ
ሽዋፈራው እንዲያው አንተ ያለህበት ሁሉ ሲያምር ።💕 እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሸዋፈራው በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ !!!
Woooow ኑሩልን ዉጭ ያለነዉ እናንተን እያየን ነዉ ደስ የሚለን። All of you are amazing.
የአለም መድሀኒት ቸሩ መድሀኒያለም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን #ኢትዪጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen konjo
የአለም ቤዛ የነገ መድሃኒአለም የነገ ሰው ይበለን ነገ አየዋለሁ ሰላም እደሩ
አሜን
ኢቶዮ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ምትሉ
😍😈
ትኑር ለዘለላምምም
ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትውደም
@@alemgereziher1544 አላህ አንቺን ቃድሞ ያዉድሚሽ
@@bestebeste448 እንደማመር
ዘና ያርጋል 😅😅😅ገና አልጨረስኩትም😊🎉❤❤❤❤😊😊😊
በማርያም በጣም የሚያስተምር እና የሚያዝናና የሚያስቅ ነው እግዚአብሔር አሪፍ ነው !!!
ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን🙏
አሚን
አሜን አሜን አሜን
@@Ma-eo6ne Lipi
የትግራይ ልጅ ነኝ የነበርንበት ሰላም ይመልስልን እዉነት ነዉ ምላቹ እንዴት እንደናፈቀኝ ይሃ ሰላማችን ኡፍፍፍ
ዋውውውውውውው ፅድት ያለ ምርጥ ፊልም ነው እናመለግናለን መሰጥ የሚያደርግ ፊልም ካየሁ ቆይቼ ነበር💓💓💓💓💓💓
እኔም
መጋቢት 27 ልደቴ ነው መልካም እድል ተመኙልኝ🙏🙏🙏
መልካም ልደት
Melkam Lidet
መልካም ልደት የኔ ውድ
Thanks😘😘😘😘
melkam ldet🌷🌷
ሻዋፈራሁ በፋቅር ነዉ የምወደዉ ❤❤❤👍👍👍
እናመስግናለን !!! ሁሉም ምርጥ ናቸው በዛ ላይ ጥበብን የያዘ የሚያረጋጋ አስተማሪ ፊልም ነበር....ግን ሁሉም ዲያስፖራ አጭበርባሪ አይደለም...ኢትዮጵያን ይባርክልን🙏🏽
ይግባኝ 😭😭😭😭☝️☝️☝️ለክርስቶስ በየክልሉ በዘር በሃይማኖታቸው በማንነታቸው ምክንያት ለሚታረዱት ምስኪን ገበሬወች😥😥😥😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማህተቧ ማማሩ ❤❤❤
እንደማመርር
ሸዋ ምርጥ ሰው እስቲ ሸዋን የምትወድ ላይክ ግጩኝ
በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ነው አስጠኚው ጎበዝ ያምርብካል😘😘✌️ከልብህ ነው የሰራከው በርቱ ሌሎቻቹ እንከን አላወጣላቹሁም ወዳችሀለው በጣም ነው የማከብራችሁ😘😘😘💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
የአበሻ ፊልም የሚያናድደው ከኋላ ያለው ሙዚቃና ጫጫታ ምን እንደሚሉ አያሰማም
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፣ሐገር ቤት ላላቹህት ደግሞ በቤታቹህ ሁሉ ሰላም፣ፍቅር ና ደስታ ይሁን። እስኪ አያስከፍልም በቅንነት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ። እናንተ ቻናል ካላቹህ ደግሞ ኮሜንት አስቀምጡልኝ ወዲያው እመልሳለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣ ጠላቶቿ ደግሞ አፈር ትቢያ ይጋጡ።አሜን 💚💛💖🙏🙏🙏🙏🙏
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት እና የባላገሩ ምርጥ ዳኛ የሆነው የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ...
አልገባኝም
@@ToybaEnderis ደመርኝ ጦይባየ
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን 💚💛❤️ሰላም ያርግልን
ሸዋፍራው ስወድህ አተ ስላልህ ነው የመጣሁት የኔ የሳቅ ምንጭ ሁልም ኑርልኝ😅😅😅😂😂😂🎉
መምህሩ ስወድክ
ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ የወንዶች ፀጉር መቁረጥ በስታይል አንማር
አሚን ንንንንን
እንዜመድ
@@ngtu6824 እንዛመድ
@@genetbeshenena8169 ገኒ ደሚርኝ
እስኪ እንየው እና እንመለሰላን እስኪ በመደሃኒአለም ግጩኝ ምናምን አትበሉ ውይይይይ
❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ ፊልምነው
ወይ አስመሳይ መብዛቱ አፋቸውን ማር አድረገው ልባቸውን ጩቤ ከሚያረጉ ሰውች ይሰውረን
Amen
Amen yeswrin
Wwww amen uuuufffff uuuufffff❤❤
uuuufffff biniye siwodhki😍😘😍😘😍😘konjjjjjo astemare filima nawu😍
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕አሚን
ኢቶብያ ትኑር ለዘላለም
እኔ እዚህ ገብታቹ ኢትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር የምትሉ በጣም ትገርማላቹ የሰው ነፍስ ኢያወጣህ እንዴት ሰላም ትመኛለህ የከሃዲ ስብስብ
ሸዋፈራው ውይ በሳቅ ገደልከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኣይቼ አልጨረስኩኩም እያየዉነዉ ለማለት ፈልጌነዉ ለማነኛዑም ደስ ይላል ፊልሙ የማክቤል አድናቂዎች ዬት ኣላቹ
ሸዋን ግዛው ስወደው እሱ ያለበት ፊልም ሁሉም ደስይለኛል
Shewaferaw desalegn
Kalemesadeb min yawkna new yewededshiw?
Arif film
ኧረ ስለመድኃኔዓለም ሲል ደስ ይላል።
በጣም ደስ የምል ፍልም
ከረቡኒ ቦሃላ ዛሬ ገና ቆንጆ ፊልም አየው 👍
ጭራሽ ከረቡኒ ጋር መወዳደር አይከብድም!!!!!
@@godoloyebantemola963 ውድድር ሳይሆን ምንም አይልም ለማለት ያህል ነው እንጂ ረቡኒ በጣም ልዩ ነው ውድድር ውስጥም አይገባም 😒😎
ኧረ ተይ ረቡኒ ይለያል
Arif new
Wow bexam Arif film new 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👉😘😘😘😘😘😘👌👌
አሪፍ ፊልም ነው።
ሽዋፈራው እና ማክቤል ያሉበት ፊልም በጣም ነው የሚመቸኝ
አስተማሪ ና አዝናኝ ንው ቆንጆ
ውይ ፈቅር
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤
ይመቻችሁ አር ሽዋፈራው ስውድህ እኮ ለልጅቱ አመታቱን ሲነግራት እንዴ እንዳሳቅኝ ወይው 😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን ትንሻ ፈጣሬይ ያሳድግሽ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤💋💋
Filmu des ylal beteley beni aynk yamral 💋💋💋💋
ሽዋፈራዉ በሳቅ ገደለኝ ለዛ ያለዉ ቀልድ ነዉ ምቀልደዉ ደስ ይላል😂😂😂😂
አጨራረሱ በጣም ደስ የሚለው ፊልሙ አስተማሪ ነው
በጣም አሪፍ ነው የአላያችሁት እዩት አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤ ግን መምህር ሆኖ የተወነውን ልጅ ገና ዛሬ አየሁት እኔ እንዳየሁት ግን ሌላ አይይብኝ 😜😜😜 ማለቴ የአይኔ ፍቅር ይዞኛል ቆኔጅ ሳይ ልቤ ቀጥ ኤያለ እምቢ ብሎኛል ደግሞ ቆንጆ ወንድ አያጋጥመኝም ሰጀናጀን እኔ ቆንጆ ስለሆንሁ ሲያስጠላ ግን እድሌ 😭😭ለማንኛውም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
🤒ህይወት እደዛነው😂😂😂😂👍😍
ማንኖ እንዴ እኔ ፍልም እየየው ኮሜንት ለማንበብ ይምሮጥ
እኔ
ena
❤🙋🙋🙋🙋🙋🙋
እኔ ኮሜንት ዉስጤ ነዉ
ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
Wow das yel yamir turu Film new 😘👍
ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ሠላም አዎርድልኖ
ዋውውልዩ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅🤣🤣🤣😘😘😘😘😍😍😍😍
የኢትዮጵያ ፊልም አንዳይነት ከመሆኑ ብዛት መጀመሪያውን አይቶ መጨርሻውን ምን ሊሆን እደሚችል እደኔ የሚገምት?? ግምቱት ትክክል የሆነለት
እኔ ትላት አሁን ላይሳካ የሚለውን መጀመሪያውን አይቺ አወኩት ክክክክ
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት ክክክክክክክክክ በጣምኮነው የሚገርመው
የሴት ልጆ ልብ ግን በጣም ነወ ሚያሳዝነው ሰንቶቻችን ተሰብረናል 😭
Bini temechetongal film wedjwalwe 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
በጣምነውደስይሜለነዉ ተበራቱ
NICE Move thank you
ሸዋፈራሁ😂😂😂👍ጠይሙ ልጅ ግን ''በስመአብ'' በጣም ጎበዝ በጣም ሆኖ ነው የሰራው🤗😁👍
Arif film new
ዋው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን!!!
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን ድጋሚ እሚይ እንደኔ ዳይ 💘💘
የሸዋአፈራውን ድንቅ ብቃት የምታደንቁ
ሸዋየ ፊልሙን ሁሉ አተ ብሰራዉ እረጅም እድሜ
agote betam arf newu
ሽዋፈረሁ ስወደው
እንደማመር
@@semenmedianetwork__ ምን ማለት ነው አብይ አህመድ
Ethiopia lazalalem tunuri❤....🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይለቀቀ እረ 😍👍👍
ተለቀቀ
@@haymanotcherenet9757 ደምርኝ
Wow arfe film new wow wow wow i love it betm ktlubt
ይህፀይም ልጅ ያልተወራለት ጀግናነው
Amazing & Funny Movie, Shiwaferaw Yalebet Movie Hulem Sak Ale. Great Movie Guys 👍.
ሸዋፈራው ምርጥ ሰው ድራማ አሞቂ🤗🤗
ሸዋችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይ ሽፈርየ እዳውኮ ስወድህ😍😍
ምርጥ ጎደኛ እዉነት
ከአውሮፖ የሚመጡ ወንዶች በጣም እየተወቀሱ ነው በእቅር ማአድ የሴቶችን ሂወት እያበላሹ ፌልሙ አሪፍ ነው ሸዋፈራሁ የማደቀው
It is a good movie
ዋውውውውውው ምርጥ ነው
ሽፌ'ና ኣሜን ስወዳችሁ💖
ሸዋፈራው ያለበት ፊልም ሀሪፍ ነው
በአማርኛ አስተማሪ 2 መገረፍ አለብሽ እሕቴ Netsi.
betam
@@greenvilleentertainment8869 ምን አደረኩ ሀሀሀሀ
@@netsiawoke3150 ምክንያቱም ሀሪፍ ወይስ አሪፍ , እንደ ገና ትቀጫለሽ, ባለሽበት ቆመሽ እስክስታ ምቺ በቃ
ሽፈራዉ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፍፍፍ አመት ኑርልን
Selaml le ethopia
Ethiopian 🇪🇹🌹🇪🇹😎👍🏻🇪🇹
🥰💟❤💚
ETHIOPIA 🇪🇹✊🇪🇹🎤
ሸዋፈራው የፊልሞችን ሰፈር አድማቂ እኮ ነው ደግሞ ቆሎ በጣም ነው የሚወደው!! 😁😀
Wawaw.ብንየሚ.ጎቦዝነህ..ጎደኝነት.እንደዛነዉ።
ጉድ ኮነው ከማክቤል ውጭ ሌላ ህፃናት የሉም ይገርማል
ለምንድን ነው ንጹህ አፍቃሪ ልብ ሁሌም ሚሰበረው
alem bewishet siletemolach niw
ምናለ ፊልሙን ብናይበት ይሄ ማዶስ ነው ናርዶስ የምትሉትን ማስታወቂአችሁን እዛው ጀርመናችሁ ብታስተዋውቁት የፊልም ሙዳችንን ባታቆረፍዱብን
ሹዋፈራው ውሉም ነገር በሳቅ ይግድላል ይመችክ
ይለቀቅ
ሰላም ለእናንተ ይሁን, ይድረስ ለደራሲው,፡ አሁን ላይ ፊልም ሁሉ ተመሳሳይ ንነው, እስኪ ልጋብዝህ "ሶልሜት"ይጋበዙ , እንደዚህ ያሉ ስርዎች1ኛ አሁን በስራ ላይ ላሉ ለተሰላቹ (ግራ ለተጋብ)pols ዎች, አይዲያ , ሀሳብ, ሰዎች መጽሀፍ አንብበው ሀገር ይመራሉ እና ፨. , 2ኛ ለመሰቅ ላሰብ ማስጠንቀቅያ ይሆናል, 3ኛ መልካም ትውልድ ይፈጠራል, እስኪ ከሴት ውጡ, መልካም , በርቱ
ኮመቱን እያነበብኩት ነበር ሰው አብዶ አደል ብቻውን መለፍለፍ ጀምሮዋ አብዛኛው ማለት ይቻላል የራሱን ወሬ ነው ሚቀባጥረው😁😅😅😅
ክክክክክ ትክክልአንፍረድባቸው ይሄ የመዳብ ጩወት ጠሽ ያረጋቸው
😂😂😂
😂😂😂😂😂እኮ አዝጎች
Wooow Arifnow 👍
ጥሩ ነው
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
እንኳ ንአብሮአዴረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን እህቴ❤😘😘😘🌹🌹🌹🌹
አሚንንንን ያረብ
አሚንንን
@@ግንለምን-ጸ9ሐ ምኑን
ሸዋፈራው በሳቅ ገደልከኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ፊልም እያየው ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው
ኮሜንታተሮች!😍👋
Habey
እደኔነሻ
B
እኔምያችውቢጤነኝ😃😃😃
ውስጤ ብቻ ነፍሴም ነው ኮመንት
ዘድሮ ፊልሙን ባህሬን እና ሽዋፍራሁ ትቆጣጥርውታል እምትሉ ላይክ
Lel sel hhh
Betam lol
@@rozahassen6709 እንዛመድ
እንዛመድ
Des yelal
እንደው ሽዋፍራሁየ የኔ ውድ አባት ሁሌም አንተ ያለህበት ይመቸኛል ኑርልኝ
ሽዋፈራው እንዲያው አንተ ያለህበት ሁሉ ሲያምር ።💕 እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሸዋፈራው በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ !!!
Woooow ኑሩልን ዉጭ ያለነዉ እናንተን እያየን ነዉ ደስ የሚለን። All of you are amazing.
የአለም መድሀኒት ቸሩ መድሀኒያለም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን #ኢትዪጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen konjo
የአለም ቤዛ የነገ መድሃኒአለም የነገ ሰው ይበለን ነገ አየዋለሁ ሰላም እደሩ
አሜን
ኢቶዮ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ምትሉ
😍😈
ትኑር ለዘለላምምም
ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትውደም
@@alemgereziher1544 አላህ አንቺን ቃድሞ ያዉድሚሽ
@@bestebeste448 እንደማመር
ዘና ያርጋል 😅😅😅ገና አልጨረስኩትም😊🎉❤❤❤❤😊😊😊
በማርያም በጣም የሚያስተምር እና የሚያዝናና የሚያስቅ ነው እግዚአብሔር አሪፍ ነው !!!
ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን🙏
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
@@Ma-eo6ne Lipi
የትግራይ ልጅ ነኝ የነበርንበት ሰላም ይመልስልን እዉነት ነዉ ምላቹ እንዴት እንደናፈቀኝ ይሃ ሰላማችን ኡፍፍፍ
ዋውውውውውውው ፅድት ያለ ምርጥ ፊልም ነው እናመለግናለን መሰጥ የሚያደርግ ፊልም ካየሁ ቆይቼ ነበር💓💓💓💓💓💓
እኔም
መጋቢት 27 ልደቴ ነው መልካም እድል ተመኙልኝ🙏🙏🙏
መልካም ልደት
Melkam Lidet
መልካም ልደት የኔ ውድ
Thanks😘😘😘😘
melkam ldet🌷🌷
ሻዋፈራሁ በፋቅር ነዉ የምወደዉ ❤❤❤👍👍👍
እናመስግናለን !!! ሁሉም ምርጥ ናቸው በዛ ላይ ጥበብን የያዘ የሚያረጋጋ አስተማሪ ፊልም ነበር....
ግን ሁሉም ዲያስፖራ አጭበርባሪ
አይደለም...
ኢትዮጵያን ይባርክልን🙏🏽
ይግባኝ 😭😭😭😭☝️☝️☝️ለክርስቶስ በየክልሉ በዘር በሃይማኖታቸው በማንነታቸው ምክንያት ለሚታረዱት ምስኪን ገበሬወች
😥😥😥😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማህተቧ ማማሩ ❤❤❤
እንደማመርር
ሸዋ ምርጥ ሰው እስቲ ሸዋን የምትወድ ላይክ ግጩኝ
በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ነው አስጠኚው ጎበዝ ያምርብካል😘😘✌️ከልብህ ነው የሰራከው በርቱ ሌሎቻቹ እንከን አላወጣላቹሁም ወዳችሀለው በጣም ነው የማከብራችሁ😘😘😘💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
የአበሻ ፊልም የሚያናድደው ከኋላ ያለው ሙዚቃና ጫጫታ ምን እንደሚሉ አያሰማም
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፣ሐገር ቤት ላላቹህት ደግሞ በቤታቹህ ሁሉ ሰላም፣ፍቅር ና ደስታ ይሁን። እስኪ አያስከፍልም በቅንነት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ። እናንተ ቻናል ካላቹህ ደግሞ ኮሜንት አስቀምጡልኝ ወዲያው እመልሳለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣ ጠላቶቿ ደግሞ አፈር ትቢያ ይጋጡ።አሜን 💚💛💖🙏🙏🙏🙏🙏
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት እና የባላገሩ ምርጥ ዳኛ የሆነው የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ...
እንዛመድ
አልገባኝም
@@ToybaEnderis ደመርኝ ጦይባየ
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን 💚💛❤️ሰላም ያርግልን
ሸዋፍራው ስወድህ አተ ስላልህ ነው የመጣሁት የኔ የሳቅ ምንጭ ሁልም ኑርልኝ😅😅😅😂😂😂🎉
መምህሩ ስወድክ
ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ የወንዶች ፀጉር መቁረጥ በስታይል አንማር
አሚን ንንንንን
እንዜመድ
@@ngtu6824 እንዛመድ
አሜን አሜን አሜን
@@genetbeshenena8169 ገኒ ደሚርኝ
እስኪ እንየው እና እንመለሰላን እስኪ በመደሃኒአለም ግጩኝ ምናምን አትበሉ ውይይይይ
❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ ፊልምነው
ወይ አስመሳይ መብዛቱ አፋቸውን ማር አድረገው ልባቸውን ጩቤ ከሚያረጉ ሰውች ይሰውረን
አሜን
Amen
Amen yeswrin
Wwww amen uuuufffff uuuufffff❤❤
uuuufffff biniye siwodhki😍😘😍😘😍😘konjjjjjo astemare filima nawu😍
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕አሚን
ኢቶብያ ትኑር ለዘላለም
አሚን
እኔ እዚህ ገብታቹ ኢትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር የምትሉ በጣም ትገርማላቹ የሰው ነፍስ ኢያወጣህ እንዴት ሰላም ትመኛለህ የከሃዲ ስብስብ
ሸዋፈራው ውይ በሳቅ ገደልከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኣይቼ አልጨረስኩኩም እያየዉነዉ ለማለት ፈልጌነዉ ለማነኛዑም ደስ ይላል ፊልሙ የማክቤል አድናቂዎች ዬት ኣላቹ
ሸዋን ግዛው ስወደው እሱ ያለበት ፊልም ሁሉም ደስይለኛል
Shewaferaw desalegn
Kalemesadeb min yawkna new yewededshiw?
Arif film
ኧረ ስለመድኃኔዓለም ሲል ደስ ይላል።
በጣም ደስ የምል ፍልም
ከረቡኒ ቦሃላ ዛሬ ገና ቆንጆ ፊልም አየው 👍
ጭራሽ ከረቡኒ ጋር መወዳደር አይከብድም!!!!!
@@godoloyebantemola963 ውድድር ሳይሆን ምንም አይልም ለማለት ያህል ነው እንጂ ረቡኒ በጣም ልዩ ነው ውድድር ውስጥም አይገባም 😒😎
ኧረ ተይ ረቡኒ ይለያል
Arif new
Wow bexam Arif film new 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👉😘😘😘😘😘😘👌👌
አሪፍ ፊልም ነው።
ሽዋፈራው እና ማክቤል ያሉበት ፊልም በጣም ነው የሚመቸኝ
አስተማሪ ና አዝናኝ ንው ቆንጆ
ውይ ፈቅር
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤
ይመቻችሁ አር ሽዋፈራው ስውድህ እኮ ለልጅቱ አመታቱን ሲነግራት እንዴ እንዳሳቅኝ ወይው 😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን ትንሻ ፈጣሬይ ያሳድግሽ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤💋💋
አሜን
Filmu des ylal beteley beni aynk yamral 💋💋💋💋
ሽዋፈራዉ በሳቅ ገደለኝ ለዛ ያለዉ ቀልድ ነዉ ምቀልደዉ ደስ ይላል😂😂😂😂
አጨራረሱ በጣም ደስ የሚለው ፊልሙ አስተማሪ ነው
በጣም አሪፍ ነው የአላያችሁት እዩት አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤ ግን መምህር ሆኖ የተወነውን ልጅ ገና ዛሬ አየሁት እኔ እንዳየሁት ግን ሌላ አይይብኝ 😜😜😜 ማለቴ የአይኔ ፍቅር ይዞኛል ቆኔጅ ሳይ ልቤ ቀጥ ኤያለ እምቢ ብሎኛል ደግሞ ቆንጆ ወንድ አያጋጥመኝም ሰጀናጀን እኔ ቆንጆ ስለሆንሁ ሲያስጠላ ግን እድሌ 😭😭ለማንኛውም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
🤒ህይወት እደዛነው😂😂😂😂👍😍
ማንኖ እንዴ እኔ ፍልም እየየው ኮሜንት ለማንበብ ይምሮጥ
እኔ
ena
❤🙋🙋🙋🙋🙋🙋
እኔ ኮሜንት ዉስጤ ነዉ
ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
Wow das yel yamir turu Film new 😘👍
ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ሠላም አዎርድልኖ
ዋውውልዩ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅🤣🤣🤣😘😘😘😘😍😍😍😍
የኢትዮጵያ ፊልም አንዳይነት ከመሆኑ ብዛት መጀመሪያውን አይቶ መጨርሻውን ምን ሊሆን እደሚችል እደኔ የሚገምት?? ግምቱት ትክክል የሆነለት
እኔ ትላት አሁን ላይሳካ የሚለውን መጀመሪያውን አይቺ አወኩት ክክክክ
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት ክክክክክክክክክ በጣምኮነው የሚገርመው
የሴት ልጆ ልብ ግን በጣም ነወ ሚያሳዝነው ሰንቶቻችን ተሰብረናል 😭
Bini temechetongal film wedjwalwe 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
በጣምነውደስይሜለነዉ ተበራቱ
NICE Move thank you
ሸዋፈራሁ😂😂😂👍ጠይሙ ልጅ ግን ''በስመአብ'' በጣም ጎበዝ በጣም ሆኖ ነው የሰራው🤗😁👍
Arif film new
ዋው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን!!!
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን ድጋሚ እሚይ እንደኔ ዳይ 💘💘
የሸዋአፈራውን ድንቅ ብቃት የምታደንቁ
ሸዋየ ፊልሙን ሁሉ አተ ብሰራዉ እረጅም እድሜ
agote betam arf newu
ሽዋፈረሁ ስወደው
እንደማመር
@@semenmedianetwork__ ምን ማለት ነው አብይ አህመድ
Ethiopia lazalalem tunuri❤....🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይለቀቀ እረ 😍👍👍
እንደማመር
ተለቀቀ
@@haymanotcherenet9757 ደምርኝ
Wow arfe film new wow wow wow i love it betm ktlubt
ይህፀይም ልጅ ያልተወራለት ጀግናነው
Amazing & Funny Movie, Shiwaferaw Yalebet Movie Hulem Sak Ale. Great Movie Guys 👍.
ሸዋፈራው ምርጥ ሰው ድራማ አሞቂ🤗🤗
ሸዋችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይ ሽፈርየ እዳውኮ ስወድህ😍😍
ምርጥ ጎደኛ እዉነት
ከአውሮፖ የሚመጡ ወንዶች በጣም እየተወቀሱ ነው በእቅር ማአድ የሴቶችን ሂወት እያበላሹ ፌልሙ አሪፍ ነው ሸዋፈራሁ የማደቀው
It is a good movie
ዋውውውውውው ምርጥ ነው
ሽፌ'ና ኣሜን ስወዳችሁ💖
ሸዋፈራው ያለበት ፊልም ሀሪፍ ነው
በአማርኛ አስተማሪ 2 መገረፍ አለብሽ እሕቴ Netsi.
betam
@@greenvilleentertainment8869 ምን አደረኩ ሀሀሀሀ
@@netsiawoke3150 ምክንያቱም ሀሪፍ ወይስ አሪፍ , እንደ ገና ትቀጫለሽ, ባለሽበት ቆመሽ እስክስታ ምቺ በቃ
ሽፈራዉ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፍፍፍ አመት ኑርልን
Selaml le ethopia
Ethiopian 🇪🇹🌹🇪🇹😎👍🏻🇪🇹
🥰💟❤💚
ETHIOPIA 🇪🇹✊🇪🇹🎤
ሸዋፈራው የፊልሞችን ሰፈር አድማቂ እኮ ነው ደግሞ ቆሎ በጣም ነው የሚወደው!! 😁😀
Wawaw.ብንየሚ.ጎቦዝነህ..ጎደኝነት.እንደዛነዉ።
ጉድ ኮነው ከማክቤል ውጭ ሌላ ህፃናት የሉም ይገርማል
ለምንድን ነው ንጹህ አፍቃሪ ልብ ሁሌም ሚሰበረው
alem bewishet siletemolach niw
ምናለ ፊልሙን ብናይበት ይሄ ማዶስ ነው ናርዶስ የምትሉትን ማስታወቂአችሁን እዛው ጀርመናችሁ ብታስተዋውቁት የፊልም ሙዳችንን ባታቆረፍዱብን
ሹዋፈራው ውሉም ነገር በሳቅ ይግድላል ይመችክ
ይለቀቅ
ሰላም ለእናንተ ይሁን, ይድረስ ለደራሲው,፡ አሁን ላይ ፊልም ሁሉ ተመሳሳይ ንነው, እስኪ ልጋብዝህ "ሶልሜት"ይጋበዙ , እንደዚህ ያሉ ስርዎች1ኛ አሁን በስራ ላይ ላሉ ለተሰላቹ (ግራ ለተጋብ)pols ዎች, አይዲያ , ሀሳብ, ሰዎች መጽሀፍ አንብበው ሀገር ይመራሉ እና ፨. , 2ኛ ለመሰቅ ላሰብ ማስጠንቀቅያ ይሆናል, 3ኛ መልካም ትውልድ ይፈጠራል, እስኪ ከሴት ውጡ, መልካም , በርቱ
ኮመቱን እያነበብኩት ነበር ሰው አብዶ አደል ብቻውን መለፍለፍ ጀምሮዋ አብዛኛው ማለት ይቻላል የራሱን ወሬ ነው ሚቀባጥረው😁😅😅😅
ክክክክክ ትክክል
አንፍረድባቸው ይሄ የመዳብ ጩወት ጠሽ ያረጋቸው
😂😂😂
😂😂😂😂😂እኮ አዝጎች
Wooow Arifnow 👍
ጥሩ ነው