የህዝቡ ኮመንት ስሜታዊ አረገኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @takelederesa
    @takelederesa 13 วันที่ผ่านมา +31

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ትሆኛለሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤

    • @NardosTino-s6u
      @NardosTino-s6u 13 วันที่ผ่านมา +2

      ወንድሜ እባክህን የሸቱ ስልክ ፈልግልኝ በጣም ነው የምፈልገው እርዳኝ

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 13 วันที่ผ่านมา +9

    ስህነ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች ልጂሽ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ድኖ ለአለም ምስክር ትሰጫለሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤

  • @መሲ-6
    @መሲ-6 13 วันที่ผ่านมา +22

    በጣም ደስ ትያልሽ የኔ እናት😍
    የመዳም ቀመሞች ለናንተም ሰላምና ጤና ተመኘሁላቹ ለሃገራችን ያብቃን❤❤😊

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 13 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።እንዳቺ አይነቱን አምላክ ያብዛል። ተባረኪ

  • @Mekdes-xd8kj
    @Mekdes-xd8kj 13 วันที่ผ่านมา +3

    ጎብዝ እናት
    ብዙ ትምህር ምክር ነው ያገኘሁት
    በዚህ ሕይወት ማረፍ ቀላል አይደለም
    ተስፋ እደረኩኝ የኔም እንድ ጎብዝ አደረክሽኝ። ተመስገን
    ❤❤❤❤

  • @NesanetAdonay
    @NesanetAdonay 13 วันที่ผ่านมา +1

    አዉነት ነዉ ጠንካራ ነሽ ከዛ በላይ የስው ልጅ ቃሉ ሲያከብር ከዚ በላይ አዉነት የለም ሰህን የኔ ቆንጆ ጠንካራ ባለው የዋለ አስካሁን ካንቺ ዉጭ አላየሁም ብዙዎች ምድያ ላይ ምሉቱን አያደርጉትም አንቺ ግን ሁላን ያልሻት አየተገበርሽ ነዉ አድሜ ዘመን ተባረኪ የባርኮት አናት

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 13 วันที่ผ่านมา +7

    እድሜና ጤና ለ እናቶቻች 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MonicaHassen
    @MonicaHassen 13 วันที่ผ่านมา +8

    አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ለጅሽን ያሽርልሽ አኔ የሴት ጀግና ብየሻለሁ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 13 วันที่ผ่านมา +2

    እናት እናት እናት እናት እናት እናት እናትነት እናትነት ወደር የማይገኝላት ምርጥ ስጦታችን
    እግዜያብሄር ይድሜ ይስጣችሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 13 วันที่ผ่านมา +6

    ወላሂ ከቺ ብዙ ተምራለሁ ስራ እየሰራሁ የምትለዉ ነገር ትዝ ይለኛል ለማካበድ አይደለም😍😍

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 13 วันที่ผ่านมา +7

    ሳትወልዱ ተኙ እውነት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 13 วันที่ผ่านมา +5

    ጥሩ እናት ነሽ እስማርት እግዚአብሄር ይርዳሽ እግዚአብሄር ይስጥሽ ኑሪልን

  • @marta2478
    @marta2478 9 วันที่ผ่านมา

    እሼን የምወደው በምክንያት ነው ።ታላላቆች የማያሰቡትን አሰታራቂ ሸማግሌ ለማኝ (ለቤተክርሰቲያን) ብቻ የትንሸ ትልቅ ሁሉንም ሲሆን የሚያምርበት የኛ ውድ አምላክ ይርዳህ።

  • @እግዳውሴንegdi
    @እግዳውሴንegdi 13 วันที่ผ่านมา +7

    ብዙ እናቶች በራቸውን ዘግተው ያለቅሳሉ አሁን ግን ኢሻአላህ እምባቸው ይታበሳል ውዲቷ ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ሰው አላት ሀገሬ 🥺🥺🥺

  • @JournalistBonsa-g2p
    @JournalistBonsa-g2p 13 วันที่ผ่านมา +5

    Jirtuu ijoolleen biyyaa

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 13 วันที่ผ่านมา +9

    ልጂሽን አፈያውን ይመልስልሽ ❤❤

  • @HilenaMebrat
    @HilenaMebrat 13 วันที่ผ่านมา +39

    እስኪ እሸቱን ምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ😊

  • @SergutGebru
    @SergutGebru 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤

  • @OmHood-x1g
    @OmHood-x1g 10 วันที่ผ่านมา

    ለኔ ጀግናየ ነሽ የኔ ልዩ❤❤❤

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 13 วันที่ผ่านมา +9

    እኔም ሳትወልድ ተኛ የሚባለውን እስማማለው

  • @EthiopiaHagere-j7x
    @EthiopiaHagere-j7x 12 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር አስቅድመሽ ነው ስሙን ባርኮት ያልሽው የኔ ጅግና ሴት ሙሉ ሴት ነሽ አንቺ ፈጣሪ በ ባርኮት ዉስጥ አድሮ ይባርከሽ

  • @MekdesSenay
    @MekdesSenay 10 วันที่ผ่านมา

    Proud of you ❤❤❤❤❤❤

  • @goodgold647
    @goodgold647 13 วันที่ผ่านมา +2

    ስህንዬ ካወቅሁሽ ቀን ጀምሮ ጥንካሬሽን፤ደግነትን በተለይ ይቅር ባይ ንፁህ ልብሽን አይቻለሁ ፤አክባሪሽ ከወጌሻ 4 ኛ ዙር ተማሪዎች!!!!

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 13 วันที่ผ่านมา +5

    አላምንም አንደኛ ኮማች 😮

    • @Ethio-crazy0
      @Ethio-crazy0 13 วันที่ผ่านมา

      Wow amazing 😮

  • @Hadeya-vf3yc
    @Hadeya-vf3yc 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጎባዝ እናት ነሽ አሏህ ይጠብቅሽ ያረብ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 12 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጀግና ነሽ ገና ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ የጠቀስሻቸውን ቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ አስገቡልን አልዱንም ላገኘው አልቻልኩም

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ

  • @AbrshAbrsh-tm5zc
    @AbrshAbrsh-tm5zc 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzosh yene eht

  • @dawityewhanes1626
    @dawityewhanes1626 13 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እናት :፤፥:::

  • @AbebaGhiwot-t2f
    @AbebaGhiwot-t2f 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሙ የኑስ አልሞተችም ምነው ሳትሞት በተገናችሁ የነበረ ከምገልጸው በላይጠንካራ እናቶች ናችሁና ጠንካራ እናቶች ብዝት በሉልን ።

  • @KahasitAtsbeha
    @KahasitAtsbeha 10 วันที่ผ่านมา

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemneshMeles
    @AlemneshMeles 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሎሳንጀለስ እየተቃጠለች ነው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 วันที่ผ่านมา +2

    እሼዬ መቼ ነው ዳላስ ቴክሳስ የምትመጣው???? ብዙ ሐበሻኮ አለ😊

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 13 วันที่ผ่านมา +3

    የናናት እኔስሳያትእንበየይመጣን አይዞሽ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላን በርች እሸቱየ በርታ ❤❤❤❤

  • @A05sSams
    @A05sSams 13 วันที่ผ่านมา +4

    የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ አቦ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ሳትወልድ ተኛ ነው፣

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኒት❤❤❤

  • @henokabaga3870
    @henokabaga3870 12 วันที่ผ่านมา

    Gebez neshi betam berchi

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 13 วันที่ผ่านมา

    የእሼ አድናቂ👍👍👍👍

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሉስ አንጀለስማ ሁለት እስቴቶች ሲቃጠሉ አልስማህምን ????? ወደ ስያትል አዙረው ትኬቱን

  • @MimYetera
    @MimYetera 13 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም እንዎድሻለን እናት መሆን በጣም በጣም ከፍተኛ ህመም ነዉ

  • @YirgalmeMekurya
    @YirgalmeMekurya 13 วันที่ผ่านมา

    ፀልይ በርችት

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 13 วันที่ผ่านมา

    ያበርታሽ !!

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 13 วันที่ผ่านมา

    እኔማአ ብሰማሺ ብሰማሺ አልጠግብም እጂግ ጀግናሴትነሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FireHiwot-n3h
    @FireHiwot-n3h 13 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ጀግና ነሽ እኔም የስድስት ዓመት ልጅ አለኝ

  • @Salam-pe8yg
    @Salam-pe8yg 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምኖረው ስደት ነው ስህንን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሰምቻታለው የምኖርበት ቤት የ6 አመት ልጅ ኦቲዝም ታማሚ ልጅ አለ እና በጣም ያስቸግረኛል ህመሙን አልገባኝም ነበር

  • @KidusGlmicheal
    @KidusGlmicheal 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 13 วันที่ผ่านมา

    Eshe ❤

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 13 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 13 วันที่ผ่านมา

    ሳትወልድ ተኛ እውነት ነው

  • @eyuab9661
    @eyuab9661 13 วันที่ผ่านมา

    California mendedan alsemahm ende Eshe

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 13 วันที่ผ่านมา

    ስርዝና ወደ ስያትል ናልን ዶንኪ ቲውብ

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 13 วันที่ผ่านมา +1

    🎉

  • @HaniDesu-j6n
    @HaniDesu-j6n 12 วันที่ผ่านมา

    Wendime tamobignal ebakachu asakimulgn

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ግን የትራነኘ አድሜንስትሬሽን የኦትዚም ምክንያቱ ክትባት እንደሆነ እያጋለጡ ነው በአንድ ግዜ አራትና ከዛ ወላይ ክትባት እየሰጡዋቸው ባልጠነከረ ሰውነታቸው የልጆቹን ብሬን እና አንጀት ከጥቅም ውጭ እያደረጉ አንደሆነ በተለያየ ዜና አሜሪካውስጥ ይነገራል አታስከትቧቸው ልጆቻችሁን😢

    • @user-nz7zs9ub7e
      @user-nz7zs9ub7e 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሶስተኛ ልጅ አንድም ክትባት አልወሰደችም ሁለት አመቷ ነው በጣም ንቁ ናት እኔም እጋራለሁ ግን እንዳንድ ሰው እንዳላዋቂ ይቆጥርሻል እን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለድንግል ማሪያም አሳልፌ ሰጥቻታለሁ ፍቅር እና ቀልጣፍ ናት

    • @kidistkasa
      @kidistkasa 13 วันที่ผ่านมา

      @@user-nz7zs9ub7e እውነት ነው እህቴ እኔ ከአስከትቤ ከጨረስኩ በሁዋላ ነው ጉዱን የሰማሁት ፈጣሪ ይፍረድ በህፃናት ላይ ግፍ ይሰራሉ

  • @meheretmulugeta4420
    @meheretmulugeta4420 13 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሽን አንቺ ጀግና ሴት እርጂኝ የጓደኛዬ ልጂ ኦትስቲክ ነው ምን አርጋ ልርዶት

  • @hiwotayalew7463
    @hiwotayalew7463 10 วันที่ผ่านมา

    Hi Sihn,my name is hiwot. I want to register for the course, so what are the requirements? Since I have work, I want to learn online . The reason I will take this course is my sister has an autistic child whose age is 8 and I want to help her.

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 13 วันที่ผ่านมา

    እሼ ሎስአንጀለስ እየነደደች መሆንዋን ?????

  • @habibjemal1117
    @habibjemal1117 13 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ ሳየዉ ላይክ 29 ነበር የነበረዉ አሁን ስንት ሆነ

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂😢

  • @gezakassa9374
    @gezakassa9374 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሳትወልድ ብላ ነው የሚባለው

    • @SalimSaloom-z8z
      @SalimSaloom-z8z 13 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ተኛ ነው😂

  • @G-44-t9b
    @G-44-t9b 13 วันที่ผ่านมา +1

    የተወራው ሁሉ እውነት አለመሆኑን ባንቺ አረጋገጥኩ
    አቦ ተፋችን
    ባልሽ እንጅ አንች ምንም ነሽ
    ደሃ ሀገርላይ ከካናዳ መጣሁ አልሽ መድረክ አገኘሽ ተቀደድሽ አለቀ
    ከፍለሽው ነው መሰል ደጋገመሽ
    በባዶ ራስሽን እንደእምትቆልይ ኪችነርና አካባቢው እምንኖር እናቅሻለን

    • @sb5089
      @sb5089 12 วันที่ผ่านมา

  • @Mikallovehpk
    @Mikallovehpk 13 วันที่ผ่านมา

    Please stop saying"teteki" full respect

  • @GoutamMondal-pw8by
    @GoutamMondal-pw8by 13 วันที่ผ่านมา

    if you’re here scrolling, wondering why manifesting hasn’t worked for you, trust me, i was in the same spot. i felt stuck, like no matter how hard i tried, things wouldn’t move forward. then i read Vibrations of Manifestation by Alex Lane, and it broke everything down in a way that clicked. chapter 3 especially changed how i approach my goals-it’s worth every word.

  • @YetmwerkTadese
    @YetmwerkTadese 13 วันที่ผ่านมา +1

    ደምሩኝ የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @oneplus1484
    @oneplus1484 13 วันที่ผ่านมา

    Oromoo tiyyaa maatii naf ta aa please

  • @JayverRana
    @JayverRana 13 วันที่ผ่านมา +67

    i was just like you, watching videos and reading posts about manifestation, wondering why it wasn’t working for me. i tried everything-affirmations, visualization, the whole deal-but nothing changed. then i came across Vibrations of Manifestation by Alex Lane, and it all started making sense. chapter 3 opened my eyes to the energy i was putting out, and that shift was life-changing.

  • @ShahedeenAnsari-nf7oq
    @ShahedeenAnsari-nf7oq 13 วันที่ผ่านมา

    been there, wondering why manifesting seems to work for everyone else but not for me. i followed all the advice, but nothing seemed to click. then i read Vibrations of Manifestation by Alex Lane, and it completely shifted my perspective. chapter 3 has this one idea that changed how i see energy, and honestly, it’s been a game-changer for me.

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 13 วันที่ผ่านมา

    እናት እናት እናት እናት እናት እናት እናትነት እናትነት ወደር የማይገኝላት ምርጥ ስጦታችን
    እግዜያብሄር ይድሜ ይስጣችሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤