የእነ አረጋ ከበደና የእነ አበባው ታደሰ ሄሊኮፕተር በፋኖ ተመታ! | የሸዋው ታላቅ ድል! ያልተጠበቀው የድርድር ጥሪ!|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
- #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ግን መግስት እሚለውን ስም ትታችሁ የአዲስ አበባው ከቲባ አብይ አህምድ ብትሉ ድል ለፋኖ❤❤❤
እሽ እንገዛለን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግኖች❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
ጀግኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ቤት ግዙ የሚል ማስታወቂያ ትናገራላችሁ .. ነገ በአራት ህግ እንዲቀማ ነውወይስ ኑና ገዘባችሁን ለጥይት መግዣ ስጡ ነው??? ለቄሮዎች መንጋ ይሽጥላቸው???
እነሱስ? መጨረሻቸውን ብንሰማ በጣም ጥሩ ነው።
ድል።ፋኖ
ድል ለፋኖ❤❤❤
ድል ለአማራ ፍኖ🥰🥰🥰
,ድል.ለገፋዉ.ወገኔ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለነበልባሉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
ጌታ ሆይ ሰላም ስጠን
ሮሃ በጣም እናመሠግናለን ለዘወትር ዜና ጥንቅር። 🙏🏾
Yohannes ,Christian and others are true patriots of Amhara people
ድልልልል ልፍንይይይ
ዪሄን ያደረገ እግዚአብሔር ዪመስገን
❤
ማርሸት የትግራዩ ገብረ እግዚገብረእግዚአብሔር ነው የሆነው:: ምኑንም አላምንም እሱ ያለውን
ቤት ግዙ እያላችሁ ታስታዋዉቃላችሁ ሮሃ የወንጀለኞች ተባባሪ አትሁኝ ይህ ቦታ የምስኪን አማራ መሬት ነዉ የጨረቃ ቦታ እያሉ የዘረፉት ነዉ ዛሬ እሚሸጡት ሰለዚህ ነገ ህግ ይጠይቃቸዋል ብቻ ሀገር ሰላም ይሁን እናተ ግን እረፉ 😢😢😢
ትንሽ ሞቅ አደረጋችኋት ይችንስ።