'ይቅርታ' part 2 የመልካም ወጣት 4ተኛ ዙር ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 214

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ አንተ እኮ የወጣቶች አባት ነህ ብሩክ ሁን

  • @meseretwelde8836
    @meseretwelde8836 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    haleluya eyesus kiristos geta now
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 3 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ይቅርታ በሚገባ ግልፅ አድርገጎ ካስተማሩት ብቸኛው ሰው አንተ ነህ ። አገላለፅህ ለእኛ ህዝብ በሚገባን እና በሚመጥን ሁኔታ ነውና ተባረክ!

  • @cell6262
    @cell6262 5 ปีที่แล้ว +31

    ዮኒ የኔ መልካም ዘመንህ ይባረክ

  • @ayalmesele2863
    @ayalmesele2863 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እኔን የህይወት ነፃነትን ሠጠከኝ ይቅርታ እዳረግ ስላስተማረከኝ ተባረክልኝ

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 5 ปีที่แล้ว +15

    ዮንዬ አንተ ልዩ ስጦታችን ነህ!! በጣም እንወድሃለን፡፡ ከነቤተሰብ ተባረክልን!!

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 8 หลายเดือนก่อน

    ታበረክ ዮንዬ አተን የሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว

    አንድ እኔ ነኝ ስለ ይቅርታ ሳላውቅ እድሜ የጨረስኩት ዮኒ ተባረክ አልሸነፍ ባይነት ጎድቶኝ ነበረ አሁን ቀየርከኝ አመሰግናለሁ አንደኛ ይቅርታ ባይ እሆናለሁ ለይቅርታ ቀጠሮ ሰይጣንን ማኖር ነው ጎሮ እውነት ነው ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @mirathhh1836
    @mirathhh1836 5 ปีที่แล้ว +13

    ትክክልኛ ትምህርት ውውው አሜን አሜን
    ዮንዬዬዬ ጌታ ለዘለዓለም ይበረክህ ስዎድህ ኑርልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yoniye Tkxxxxx so much getayee yibarki edimena Tena abazitoooooo 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tseyontucho1322
    @tseyontucho1322 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @yeyohumanhair7181
    @yeyohumanhair7181 3 ปีที่แล้ว +2

    Yoniye bezi sat bale ykirta adereku ❤️🙏❤️

  • @mitikumolesogodebo1624
    @mitikumolesogodebo1624 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹Eigzabihre yitbikhe

  • @EthiopiaIsrael
    @EthiopiaIsrael ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Thank yoni Love You💯👍

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 5 ปีที่แล้ว +7

    የዮኒ መልካም ፍሬዎች ነን::
    እንኩዋን የእትዮጵያ ልጅ ሆንክ ዮኒዬ

  • @soliyecellhk651
    @soliyecellhk651 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ጌታ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይሰጠን። ዮንዬ ተባርክ ጸጋ ይጨመሪልክ፣ ከዚህ በበለጣ የዉሰጥ አይኖቺክ የበሩ ይሁኑ አሜን።

  • @mantegboshtadesse7018
    @mantegboshtadesse7018 5 ปีที่แล้ว +3

    ስለተሰጠህ የማስተማር ጸጋ ጌታ ስሙ የባረክ በጠጋ ላይ ጸጋ የጨመርልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoni Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏

  • @chernetbirhanu9509
    @chernetbirhanu9509 2 ปีที่แล้ว +1

    yoni love

  • @chchfugfud2990
    @chchfugfud2990 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @abuaabu4329
    @abuaabu4329 2 ปีที่แล้ว +2

    ታበረክ ዮንዬ እኔ የንቴን ትህምር ሰምቼ አልጠግብ ም በእውነት ዘመንክ ይበረክ ሺ ዓመት + ኑኡርልን ዬኛ ጀግነ 💞💞💞 ከልብነው ምንዎድህ

  • @julimaya3840
    @julimaya3840 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታይባርክህ ዮኒዬ ዝምብሎ እየጣፈጠ የሚገባ ትምህርት ጌታይባረክ

  • @caltucalaa4770
    @caltucalaa4770 3 ปีที่แล้ว +1

    Tabrka tabrka yonii

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 ปีที่แล้ว +9

    እውነት በጣም አመሰግናለሁ ዮንዬ በጣም የምገርም ትምህርት ነዉ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘 ከጌታ ከአበተቸነ ሰላም ይቢዛልሺ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ትምህርት ዩንይይ ታባረክ ይገርማል የእግዛብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን አሜንንንን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว

    የወኒ ተባረክ ያብዛልክ

  • @maritalove256
    @maritalove256 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዮንዬ እግዚአብሔር የባራክ❤❤❤

    • @abuali6553
      @abuali6553 3 ปีที่แล้ว +2

      ዮኒ ለባሌ ይቅር ብዬዋለው እኔ ኦርዶቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ጉባዬ እስማለሁ እና በጣም ቀይሮኛል እኔንም እግዛብሔር ይቅር ይበለኝ

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abuali6553 የወንየ፣በጣም፣ነው፣የምወድህ፣ዘመንህ፣ይባረክ፣ትምህርትህ፣አይጠገብም፣ጌታ፣ይባርክህ፣

  • @aseratyabsera1811
    @aseratyabsera1811 5 ปีที่แล้ว +77

    ዮንዬ በዚን ሰአት ባሌን ይቅርታ አደረኩለት

    • @zufanzufan9593
      @zufanzufan9593 3 ปีที่แล้ว

      Wowo

    • @ምህረትወርቅነህ
      @ምህረትወርቅነህ 3 ปีที่แล้ว

      ዳስ ይላል ተበርክ

    • @herutababalagasa1599
      @herutababalagasa1599 3 ปีที่แล้ว

      እንኴን ደስ አለሽ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      @@herutababalagasa1599 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘 ከጌታ ከአበተቸነ ሰላም ይቢዛልሺ

  • @girll5077
    @girll5077 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @berkineshatero1298
    @berkineshatero1298 5 ปีที่แล้ว +15

    ዮንዬ ዛማን ይላምልም ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፋጣር

  • @tglove8802
    @tglove8802 3 ปีที่แล้ว +1

    Woww woww woww woww woww woww geta Egzaber abizito abizito yibarakiiiii Tabarkii Tabarkii Tabarkii Tabarkii Tabarkii ❤❤❤❤❤

  • @gghhzanshsalemu8197
    @gghhzanshsalemu8197 4 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም ሰዉ እንደ አንተ ብሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ደሀ አይኖርም ነበር ።♥♥♥♥♥ዬዬ

    • @feventesfaye4057
      @feventesfaye4057 3 ปีที่แล้ว

      መልካም ሰው ቢኖር ለማለት ነው

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 5 ปีที่แล้ว +3

    ዮን ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክልን

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ የጌታ ልጅ ተባረክ

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ዘመንህ በብዙ ይባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yoniiiiii Tkxxxxx so much 🙏🙏♥️♥️♥️

  • @debebedutebo3911
    @debebedutebo3911 3 ปีที่แล้ว +7

    አንድን ሰው ይቅር አልን የሚባለው ማንኛውንም ቅሬታ ካስወገድንና ለደረሰብን ጉዳት ወይም ኪሳራ ካሳ ካልጠየቅን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከልብ ይቅር ማለት የምንችለው ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ካለን እንደሆነ ይናገራል፤ ምክንያቱም “ፍቅር የበደል መዝገብ የለውም።”-1 ቆሮንቶስ 13:4, 5

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘 ከጌታ ከአበተቸነ ሰላም ይቢዛልሺ

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN Amen Amen eyesuse yadenali yetadegali Amen god bless you Yoni Amazing teaching dese yelali tebareki Amen

  • @hanadawit9494
    @hanadawit9494 5 ปีที่แล้ว +3

    ከዚ በላይ ፀጋና ሞገስ ይጨምርልህ ዩኒዬ

  • @botin6076
    @botin6076 10 หลายเดือนก่อน

    Yoniiiiii tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii ❤❤

  • @SaraBelm-u5q
    @SaraBelm-u5q 6 หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

    Woooowww amn❤❤❤👏👏👏tabaraki yoni

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒየ ተባረክ ለምልም ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒዬ ዘመን ይትባረክ ይሁን❤❤

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘 ከጌታ ከአበተቸነ ሰላም ይቢዛልሺ

  • @botin6076
    @botin6076 10 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @liya1048
    @liya1048 5 ปีที่แล้ว +3

    Tebarekileng yoniye zemeh hulu yelemlem

  • @ህሩትየጌታልጄእየሱስጌታነ
    @ህሩትየጌታልጄእየሱስጌታነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ውስጥ ነው ትምህርትህ ዮን ብርክ ባል ፀጋ በእጥፍ ይብዛህ ዘመንክ ይለምልም💖💖💖💖💖

  • @senaabaqalasenaabaqala7491
    @senaabaqalasenaabaqala7491 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen

  • @ermiasshigutetumiso4937
    @ermiasshigutetumiso4937 5 ปีที่แล้ว +8

    I am learning from this lesson so very deeply knowledge may god bless you man of God!!!

    • @abbyyirga7689
      @abbyyirga7689 3 ปีที่แล้ว

      እሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen
    Geta yibark yoni

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ ሰወድክ

  • @aberagudeta5180
    @aberagudeta5180 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Yoni God Bless you

  • @temasgenliranso8426
    @temasgenliranso8426 5 ปีที่แล้ว +4

    Baxemi yigeramela yoni Sela yikerata setasimerang melàt ye bedelikut sewu Hulu yiker biyala geta amelaki zemanin Hulu yiberaki

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 4 ปีที่แล้ว +3

    Bless u yoni

  • @senaitafeworki8423
    @senaitafeworki8423 3 ปีที่แล้ว +1

    I love you yoni be blessed and your family

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ይቅርታ ለኛ ለክርስቲያን መሰረታችን ነው እግዚአብሔር ይቅር ባይለን ኖሮ ዛሬን አናይም ነበር ዮኒየ ተባረክልኝ እወድሀለሁ

  • @mimigebtora3890
    @mimigebtora3890 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareke 🙏🙏🙏

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d 3 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ tebarek

  • @kuw1912
    @kuw1912 5 ปีที่แล้ว

    የተባረክህ ሰው ነህ በኢየሱስ ስም ተባረክ ።

  • @amaribazalot6828
    @amaribazalot6828 ปีที่แล้ว

    Amen 🎉

  • @AbiAsafa-o6l
    @AbiAsafa-o6l 8 หลายเดือนก่อน

    Yoniye tabaraki igizabihere yibarki

  • @bezae3300
    @bezae3300 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮንዬ ብርክ በልልኝ!!

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ 1ኛ

  • @መሰየክርስቶስ
    @መሰየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ ነህ ሳልጠግብ ነብር ያለቀው #prt3

  • @hasateferera1921
    @hasateferera1921 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow yoni betam yemigerim timrti new tebarki

  • @ellamogor7977
    @ellamogor7977 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen yoni tabarki tsaga yebzalke📖✍✅💯👍👍👍❤

  • @aseratyabsera1811
    @aseratyabsera1811 5 ปีที่แล้ว +3

    ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @fistumnigusse3556
    @fistumnigusse3556 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow Yon Amzengen naw

  • @tadeabiyo1999
    @tadeabiyo1999 5 ปีที่แล้ว +1

    Kebhere hulu la Getta la iyasusi yhuni ::yhoni Getta iyususi abizitoooooooo Y ebhareki 💜💜💜💜💜💜💜💜👈👈👈👈👈ante I huko ya libi wodaji nhke 👍👍👍👍👍👍

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 ปีที่แล้ว

    ዘመን ዘለላምህ ይላምልም ታበረክልኝ ለሌ ቃል የለኝም

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 3 ปีที่แล้ว +1

    Yerageze qeme Uuuuuuuuuuuuuuuu
    Woyene

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮናታን

  • @mulubelay7037
    @mulubelay7037 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 5 ปีที่แล้ว +1

    ዪኒ ዘረቺ ይባረከ አሜን እልልልል ዋውውውውው ተባረከ

  • @emanajarmeh8484
    @emanajarmeh8484 2 ปีที่แล้ว

    Yoni tebark

  • @tsegaman2139
    @tsegaman2139 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዝአብሄር ይባርክህ

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 3 ปีที่แล้ว +1

    Eebbifamii ilma Abba kotti

  • @semaligwondemu4744
    @semaligwondemu4744 ปีที่แล้ว

    Amn yonie tebrklign

  • @burkankhan4245
    @burkankhan4245 3 ปีที่แล้ว +1

    Love you god bless you🙌🙌🙏💕🕊😂😂😂

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 3 ปีที่แล้ว

    Wawww yoneya ysaw madhnet gata ybrkh keboor wandm kaneta bozo tmarkon yanta brogram say madhnet nahhh🙏🙏🙏🤲🤲❤❤

  • @robelteklay3166
    @robelteklay3166 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @ታይቶየማይጠገብአባትታይቶ
    @ታይቶየማይጠገብአባትታይቶ 5 ปีที่แล้ว

    E/r yeberekeh yebezalih kezeh belay temehereteh betam bezu neger tetekemeyalehun ugaw yebezal tebarek

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 ปีที่แล้ว

    የምጌርም ትምህርት ነዉ ዮን ዘመንህ ይባረክ ይቅርታ ሰጥቶ መቀበል ነዉ

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @abrehettesfazgyi3784
    @abrehettesfazgyi3784 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏👍

  • @doram6993
    @doram6993 3 ปีที่แล้ว

    Aeeeeeeeeeeeeeeeeen
    😍😍😍😍😘😘❤❤🙏

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ለይቅርታ ቀጠሮ ሰይጣንን ማኖር ነው ጓሮ ተባረክ ዮኒ

  • @ክብነሸሊንትሶ
    @ክብነሸሊንትሶ 5 ปีที่แล้ว +3

    yoni' silate' igzabherini kamamasgani wuchi qalati yelenimi igzabheri bazamanati hulu sow alwo fatari idqalu idniqomi yeyiqirtha libi yadilani' 💚💛❤📖

  • @melessahelwa9720
    @melessahelwa9720 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww yoneyeyy geta yebarikik

  • @kufituborana6370
    @kufituborana6370 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you family thanks

  • @martabehaylu8970
    @martabehaylu8970 4 ปีที่แล้ว +2

    ዬኒ ምን እደምልህ አላቅም በእየሱስም ጸጋ ይብዛልህ አባቴንና ጓደኛዬን በድያቸዋለው በተለይ ጓደኛዬን ይቅርታ ጠይቃቸዋለው ግን ጓደኛዬ ይቅር አላረግልሽም አለኝ 😔

  • @mariamgetachew7882
    @mariamgetachew7882 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen, Yonie my favourite teacher welcome and God bless you brother.

  • @ኤልሳባፍት
    @ኤልሳባፍት 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @almazragaaliko1386
    @almazragaaliko1386 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @alich4652
    @alich4652 5 ปีที่แล้ว +3

    Wubalem wolyta yiqrta sastemri dessi yilenali yonu tebarki igizabe idme zemen hulu yibareki

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 ปีที่แล้ว

    ዩኒዩ ተባርክ ባንተ ትምህርት ይቅርታ ተቀበልሁም ስጠሁ ጌታ እርድቶኝ መማር

  • @habitamusharo5077
    @habitamusharo5077 5 ปีที่แล้ว +2

    Yoni God bless you more