ለሁለት ዓመት እጅ እግሩ ሽባ የሆነው ተፈውሶ ቆሞ ሄደ! እጅ እግሩ ሽባ የሆነው የባንክ ሠራተኛ ፈውስ! በመተት እጅ እግሩን ሽባ አደረጉት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 335

  • @TekleTsadik24
    @TekleTsadik24 20 วันที่ผ่านมา +99

    እኔም ምስክር ነኝ በአይኔ አይቻለው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሌም ድንቅ ነው።

    • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
      @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 20 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም በቦታዉ ነበርኩ

    • @MesfinMillion
      @MesfinMillion 20 วันที่ผ่านมา +1

      Yate nawe yalwte

    • @Gachcher
      @Gachcher 20 วันที่ผ่านมา +2

      እባክህ ወንድሜ የት ነው ሚያገለግሉት ወንድሜ የኔም አባቴ ሽባ ሆኖ ከተቀመጠ አመት ሊሞላው ነው በማርያም ንገሩኝ

    • @Gachcher
      @Gachcher 20 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ወለተገብርኤል-ቈ2ከእባክ እህቴ የት ነው ማገኛቸው አባቴ ሽባ አርገው ቁጭ ካረጉት እንደ ቀልድ አመት ሊሞላው ነው እባካችሁ ንገሩኝ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 20 วันที่ผ่านมา +2

      እግዝያብሔር ይመስገን

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497 20 วันที่ผ่านมา +69

    ዛሬ እኔም በቦታው ነበርኩ ምስክር ነኝ በዓይኔ ይህን ተአምር ተመለከትኩ ፈጣሪ የሁላችንንም ቋጠሮ ይፍታልን ለአባታችንም እድሜና ጤናውን ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @sameM-tu6rg
      @sameM-tu6rg 20 วันที่ผ่านมา +1

      ቦታው የት ነው ?

    • @Zewdeneshkass1240
      @Zewdeneshkass1240 20 วันที่ผ่านมา

      የት ነው ያሉት

    • @WoinGemechu
      @WoinGemechu 19 วันที่ผ่านมา

      Abatachin yet nacho nigerugn

    • @AbelSendekie
      @AbelSendekie 19 วันที่ผ่านมา

      @@WoinGemechu አያት 5 ሰንሸ አፖርታማ መጥምቁ ዮሀንስ እና እመቤታችን ቤተክርስቲያን

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 20 วันที่ผ่านมา +41

    ክብር ለእናትና ልጅ። ያለ ክፍያ የካርድ የለ የመግቢያ በነፃ ከእስራት መፈታት በእውነት መታደል ነው።ሐኪምቤት ቢኬድ ስም ተሰጥቶት ወይ ከብራችን አንሆን ወይ ከመዳናችን ።።አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።።ወንድማችን እንኳን ደስስስስ አለህ።።🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምTube
    @ወለተማርያምTube 20 วันที่ผ่านมา +45

    እውነት ነው በአይኔ አይቻለው ሲፈወሱ ቆመው ሲሄዱ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 20 วันที่ผ่านมา +1

      ሰብ እስክራይብ አርጎት እህታችንን❤❤❤

    • @sameM-tu6rg
      @sameM-tu6rg 20 วันที่ผ่านมา

      ቦታው የት ነዉ ?

    • @Mabart-16
      @Mabart-16 19 วันที่ผ่านมา

      Egizaber yimesigen legnam yemedagna gize yamixalini ameen

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 20 วันที่ผ่านมา +45

    እውነት እላችዋለሁ እኔ እዛ ነበርኩኝ አይቼዋለሁ እኔ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሰዎችየ ሳጥጠራጠሩ በእመቤቴን ምልጃ ሒዱና ዳኑ ነገም አለ ሰዎችየ እሮብም አለ አርብም እሁድም አለ ❤❤❤❤❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 20 วันที่ผ่านมา

      የት ነው የሚያገለግሉት እማ የኔም አጎቴ እንደሳቸው ነው ይኸው 3 አመቱ አላጋ ላይ ከዋለ በቅርብ ጓደኛው መተት እጅ እግሩ ታስሮ😭😭😭

    • @FetleWork-ke2zm
      @FetleWork-ke2zm 20 วันที่ผ่านมา

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ አሀያት 49 ከወረድሽ በዋላ ብጠይቂ ያሳዩሻልእኔም አላውቀውም ነበር ከታክሲ ወርጄ አንዲት አእህትስጠይቃት አሳየችኝ ብዙ ነው የተፈወሱት ያው ይኸንን አቀረብትእንጅ ሒዱ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ኑ ነገ ሰኞ እሮብ አርብ እሁድ አሉ እሽ

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 20 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@FetleWork-ke2zm ከእዚአብሔር ዘድ የተስጡን እንቁ አባታችን ናቸው እሄን ሳምንት ሄጄ መባረክ እፈልጋለሁ

    • @BirukMinalu-e1m
      @BirukMinalu-e1m 20 วันที่ผ่านมา

      አያት 49 ማን ቤተ ክርስቲያን ነው

    • @HdhzDnhd
      @HdhzDnhd 20 วันที่ผ่านมา

      እንደት እናገኙት በማርያም

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 19 วันที่ผ่านมา +7

    የታሰሩትን እግዚአብሔር ይፈታል እልልልልልልልልልልልልልልልል. ክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ. መፃጉ ትዝ አለኝ

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 20 วันที่ผ่านมา +14

    ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትክበር ትመስገን ፀጋ ያላቸው አባቶችን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስገን ይክበርልኝ ደስ የሚል ተአምር ፈውስ በ አይኔ አይቻለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 20 วันที่ผ่านมา +26

    ሰው ከአጋንንት እስራት ሲፈታ ማየት ደስ ይላል። እግዛብሔር ይመስገን።.... መታች አስመታች ጠንቁይ አስጠንቁይ እግዛብሔር ይፋረድህ። አባታችን እግዛብሔር በሰጣቹ ጸጋ ደከመኝ ሳትሉ ለምታደርጉት የፈውስ አገልግሎት እግዛብሔር ከጤና ጋ እድሜዎትን ያርዝምልን።

  • @Ethiopian-e8l
    @Ethiopian-e8l 20 วันที่ผ่านมา +27

    እኔም በአይኔ አይቸለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።እናንተ ባትኖሩ ይህ ህዝብ ምን ይሆን ነበር ?

    • @HelenMamuye-i8j
      @HelenMamuye-i8j 20 วันที่ผ่านมา

      Yet new yemigegnut

    • @HdhzDnhd
      @HdhzDnhd 19 วันที่ผ่านมา

      ቦታው እንደት ላገኝ😢??አባተም ወንድሜም ልካለሁ አእኔ አራብ ሀገር ነኝ ጨነቀኝ በማርያም ንገረኝ😢

    • @Ethiopian-e8l
      @Ethiopian-e8l 18 วันที่ผ่านมา

      @HdhzDnhd አዲስ አበባ ከመጡ እኔ ራሴ ይዣቸው እሄዳለሁ አዲስአበባ ውስጥ ነው አያት ሰንሻይን አከባቢ ይባላል ሰፈሩ

    • @HdhzDnhd
      @HdhzDnhd 18 วันที่ผ่านมา

      @Ethiopian-e8l yen wondim woyim ehit ስልክ ቁጥር ልላክልክ ወይ?

  • @bellav6686
    @bellav6686 20 วันที่ผ่านมา +25

    ውድ የድንግል ማሪያም ልጆች አይቶ መውጣት ተው like አርጉ እንጂ !!

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 20 วันที่ผ่านมา +13

    አይ አባቴ ይለያሉ እኮ ዝም ብሎ መሔድ የለም ኦዲት ተደርጎ ያበላሸውን ሳያስተካክል ዝም ብለህ ሂድ የለም በእድሜ በጸጋ የሚያገሐግሉት መድሃኔአለም ከነእናቱ ከቅዱሳን ጋራ ይባርኩልን ሀዋርያዊ አገልግሎቱን ያስፋልን።

  • @AddisTadele-z1c
    @AddisTadele-z1c 20 วันที่ผ่านมา +7

    ላንተ የደረሠ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔም ይድረስልኝ ፡እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 20 วันที่ผ่านมา +4

    እፅብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ልዬ ስጦታው 💙💙💙💙አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💙💙💙💙💞💞💞💞💞💞💞💞💞💙💙💙💙💙💙💙💙💙💞💞💞💞💞💞

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም
    @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም 20 วันที่ผ่านมา +3

    አልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን እማምላክ ጨርሳ ትፈውስህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 20 วันที่ผ่านมา +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 20 วันที่ผ่านมา +6

    ዉድ የዘመናችን መምሮች እናንተ ስላላቹን እኛ እድለኛ ነን በናንተ ነብሳችን ትኮራለች መዳኒአለም ይመሰገን አሚን❤❤❤

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL 20 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር:እግዚአብሔር :የእድሜ:ፀጋ:የአገልግሎት:ፀጋ:ይስጥልን።ተባረኩ።ጠላት:ትናት:ዛሬም:ነገም:ያወራል።መምህር:ግርማንና:የሳቸውን:ፍሬዎች:እግዚአብሔር :በሞገስ:ያኑራቸው።

  • @SemeonDerbew
    @SemeonDerbew 20 วันที่ผ่านมา +4

    እኔም ምስክር ነኝ በአይኔ አይቼ ለማመን ከበደኝ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @ወለተማርያምየቅዱስሚካኤል
    @ወለተማርያምየቅዱስሚካኤል 20 วันที่ผ่านมา +5

    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና እግዚአብሔር ይገባዋል ክብርና ምስጋና....በአይኔ አይቼአለው ደስ እሚል ፈውስ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል 🙏🙏🙏

    • @SbeladanielaNigest
      @SbeladanielaNigest 20 วันที่ผ่านมา

      የት ነው

    • @ወለተማርያምየቅዱስሚካኤል
      @ወለተማርያምየቅዱስሚካኤል 19 วันที่ผ่านมา

      @SbeladanielaNigest አያት አምስት ሰንሻይን ቅዱስ ዩሀንስና እመቤታችን ቤተክርስትያን ዘወትር እሮብ አርብ እና እሁድ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 20 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ውድ አባት እንዴት ኤንደምወዳችሁ እኮ ቸሩ መድሐኒአለም ፀጋውን እድሜውን ጤናውን ያብዛልኝ በረከታችሁ ይደርብኝ ❤❤❤
    መቸ ይሆን እኔስ በአንቱ እጅ መስቀል እምባረከው ከእስራቴ እምፈታው ቸሩ መድሐኒአለም ከእስራቴ ፍታኝ ካለሁበት ጭንቅ አውጣኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ😢😢

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb 20 วันที่ผ่านมา +6

    አባ ጸጋዎት በረከቶት አይለየን ወንድሜ ም እንደዚኸ ነው አባ እኛ ደሞ ሤቶች ነ ን

  • @selamgkidan3584
    @selamgkidan3584 20 วันที่ผ่านมา +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብዙ ሀጥያት ባለበት የእግዚአብሄር ፀጋ ትበዛለች

  • @RodaRodi-f5p
    @RodaRodi-f5p 20 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም በቦታዉ ነበርኩኝ ኣጋእዝተ ኣለም ስላሴ
    ይክበር ይመስገን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 20 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው😢 ለእርሱ የደረሰለት አምላክ ለእኛም በምህረቱ ይድረስልን ውድ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 20 วันที่ผ่านมา +2

    የአምላካችን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የታሰሩትን ይፈታል የተገፉትን ወደ እቅፉ ይሰበስባል ትግስትን ተስፋ ለሚያደርጉት አይቀርም ብቸኞችንም በፍቅሩ ያጽናናቸዋል የክፉዎችን አይን እውር ያደረገል ልቡም የጠመመውን ሃሳቡም ከንቱ የሆነውን የነቀዋል ቢመለስ ግን ምህረቱ ለልጅ ልጅ ነው ልቡንም ቢያጸና የእግዚአብሔር ቁጣው በእሱ ላይ እንደ እሳት ይነዳል ሂወቱም አትቆይም በድንግዝግዝ ውስጥ እንደሚሄድ ሊበላም ተመኝቶ ነጣቂም እንደሚነጥቀው የተራበ ሆድ ቸርነትን አያያትም ቁጣው በእሱ ላይ ነውና የጠማማውንም ሃሳብ እግዚአብሔር ይሽራል እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው !!!❤

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @ወለተገብርኤልያብሳሪዉልጅ
    @ወለተገብርኤልያብሳሪዉልጅ 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤ አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @haftommekonan8551
    @haftommekonan8551 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ምስክር ነኝ እዉነት ነው አባታችን በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል እናመሰግናለን
    በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር🙏🙏🙏

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 20 วันที่ผ่านมา +3

    ያለማችን ዶክተሮች በታምር ሊያዱንት የማይችል በተዋህዶ እምነት ብቻ ተጠቅመን ጠላት ዳቢሎስን በታምር ወደ ጥልቁ መጣል ከኛ የሚጠበቀው መንቃት ብቻ ነው :; የተዋህዶ ልጆች በርቱ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ስራው ድንቅ ነዉ ተአመሩ ነዉ ከእግዚአብሔር ሰራዉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 20 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ስወዶት እኮ ቃል የለኝም በዚህ ሳምንት መጥቼ በመስቀሎ መባረክ እፈልጋለሁ በአካል ማየት ምኞታነው 3አመት የእርሶ ተማሪነኝ ትምህርቶን በተግባር ፈፅሜ ለቅዱስቁርባን በቅቻለሁ መጥቼ ምስክርነት እስጥታለሁ በፍቅር እውዶታለሁ እንኳን መጡልን ወደ አገሮ እኛ ልጆቾ ያስፈልጉናል በጣም በእንባነው እማዮ ቪድዮውን

  • @FanuuTulu
    @FanuuTulu 20 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ መቼም አያልቅም በደላችንን ሳይቆጥር ሁሌም ይስራል እባታችን እድሜ ይስጦት

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እኮ ፍቅር እዩ ንዓክ ዝበፀሓ ንዓና እውን ይፍተሐና ❤እግዚአብሔር መስገን ፀጋ የብዝሐልኩም ክቡር አባና

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃው ጎዶልያስ

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 20 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚአብሔር ፡ስራ፡ይደንቃል፡ተመስገን።

  • @BerryBerry-w5d
    @BerryBerry-w5d 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እዛው ቦታው ነበርኩ በዓይነ አይቻለሁ ምስክር ነኝ።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 20 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 20 วันที่ผ่านมา +3

    ለአባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @Njkbbghnkoo
    @Njkbbghnkoo 20 วันที่ผ่านมา +2

    አባ በጸሎት አስቡን ወለተ ትሳኤ ብለሑ😢🤲

  • @yosephbirhan5524
    @yosephbirhan5524 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን ለእርሶዎም እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 20 วันที่ผ่านมา +1

    አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ማዳን ይቀጥላል ❤️. የታስሩ ሁሉ ይፍታሉ ጋና ❤️. ኡፍፍፍፍፍ አቤት የሰው ክፋት ጌታ ሆይ ማረን 🥲. አባታችን ዕድምና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ❤️

  • @DhHs-t4o
    @DhHs-t4o 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሉኡሉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🤲🌿🌿🌿

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እፍፍፍፍ በጣም ያማልን በስላሴ ስም አይ 😢😢😢

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የሰው ልጅ ክፋት

  • @21barbara21
    @21barbara21 20 วันที่ผ่านมา +2

    ወለተ ተክለሃይማኖት
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 20 วันที่ผ่านมา +3

    የማይተወን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @berinayoutubechannel4474
    @berinayoutubechannel4474 20 วันที่ผ่านมา +3

    Egzibhare yemasgane Egzibhare yemasgane Egzibhare yemasgane Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Asay Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 20 วันที่ผ่านมา +2

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🎚
    መፃዕጉን በዓይኔ ያሳየኸኝ አምላክ
    ተመስገን🕯ተመስገን🕯ተመስገን👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ??? ወገኖቼ !
    አባቴ ! የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎ
    ወላዲተ አምላክ ብርታት ትሁንዎ አሜን🎚

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቅድስ የዊሃንስ አበይ ማዓረይ ናኣይ እዊን ዕድለይ ፊትሓል ሓደራ ናይ ወርሕ ደመዘይ ክልእክ እየ አበይ ማዓረይ😢😢😢😢😢

  • @Meme-jc9pi
    @Meme-jc9pi 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 3 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 20 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢ቸሩመድሀንያለም የሳምራዊቷ ንጉስ ንጉሳችን
    ክበር ተመስገን
    ውድ አባቶቼ❤❤❤

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 20 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከትህትናጋር እደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዛሬም ዘወትርም የተመስገነ ይሁን አባቴ እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤❤

  • @WoletmariyamEshino
    @WoletmariyamEshino 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 20 วันที่ผ่านมา +2

    ስላምኔገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 19 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 19 วันที่ผ่านมา

    ልልልልልአሜን አሜን ❤❤❤❤❤ልልልልል አሜን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል ምን ይሳነዋል ክብሩ ይብዛልን አሜን እልልልልልልልል
    እኛንም ከታሰርንበት ከሀጢአት ከበሽታ ክክፉ ሀሳብ ይፍታን አሜን።

  • @Bikalesiyum
    @Bikalesiyum 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @danielamare11
    @danielamare11 20 วันที่ผ่านมา +1

    ውንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋ ይህን ❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 20 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሠ አምላክ ለሁላችን ይድረሥልን

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም ከሰራታችን ይፍታን እግዚአብሔር አባታችን እግዚአብሔር ይጠበቅልን የአግልግሎት ዘመነወቱን ያረዘምልን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 20 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭የኔ አባት ሰዉ ይሰለቻል እግዚአብሔር ግን ዘላለም ከነ ሐጢያታችን ይሸከመናል ሰዉ ግን ይገርማል

  • @GenetHabetamu
    @GenetHabetamu 20 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏ከመታመማችን ያዳኛችን እግዚሃብሔርን በሉት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት።

  • @HayileMikael
    @HayileMikael 20 วันที่ผ่านมา

    ተመስጌን አምላኬ ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ🤲🤲🤲🤲

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 19 วันที่ผ่านมา

    Elelelelelelelelelele ✝️ Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele ✝️ ♥️ ❤️ ❤❤❤❤congratulations yamesgane

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 20 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 16 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 20 วันที่ผ่านมา

    በቦታው ነበርኩ ድንቅ የሆነ ታአምር የተደረገበት የሰው ክፋት እዚህ ደርሷል ግን አሞላክ አለ የታሰሩትን ይፈታል ክብር ለቅድስት ስላሴ ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ይሁን ።

  • @yeabeyifa4536
    @yeabeyifa4536 20 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እልልልልልል የኔ አባት በእርሶ ላይ አድሮ ከእስራት የሚፈታ አምላክ ይመስገን አሜን ። አባቴ እባክዎት ለእኔ ለእህተ ሚካኤል ይፀልዩልኝ

  • @adaadaneshanja
    @adaadaneshanja 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው ስሙ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 20 วันที่ผ่านมา

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Egziabhre ymesgn ❤❤❤❤❤❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 20 วันที่ผ่านมา +3

    አመብርሀንን በጣም ደስ ይላል እኮ

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይመስገን፣ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜ አሜን አሜን🙏🙏

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretandebrhan4401
    @meseretandebrhan4401 20 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል እግዚአብር ይመስገን 💚💛❤️💚💛❤️💚✝️👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 20 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን በጣም የሚያሰዝነው የሰው ልጅ ክፋት ምን ነው ምንጠቀመው እመቤተ ማርያም ክፉ የሚያስቡ ሰዎች አንደበታቸው ወደ መልካም ነገር መልስልን አሜን

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 20 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እመብርሀን እንኳንም ፈታችህ እኛንም ከታስርንበት የዲያቤሎስ እስራት ይፍታን እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ በመሆኔ እድለኛ ነኝ አብሶም የነ መምህር ተማሪ ተመስገን ብዙ አውቄአለ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 19 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት
    ወንድማችን ላንተ የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ ለሁላችንም ይድረስልን ከስራታችን ይፍታን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 20 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለሥላሴ ምንሳናቸዋል ተመስገን ማሰርም መፍታት የሚችል እሱና እሱ ብቻነው በአባቶቻችን ላይ አድሮ የፈወሰን አምላክ ይክበር ይመስገን ለአባቶቻችን ፀጋው ሞገሱ ያብዛላችው አሜን አሜን አሜን 🙏💠🙏💠🙏

  • @مريم-ف4ق9ج
    @مريم-ف4ق9ج 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር የተመሠገነይሁን

  • @Lila-sv1ne
    @Lila-sv1ne 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚሀቤርይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በቦታው ላይ ነበርኩ አንተን እየጎበኘ አምላክ ወላዲት አምላክ ትርዳኝ አሜን

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 20 วันที่ผ่านมา

    Amen egzabhre yemsegene bewente cersewe yemareke 🤲🤲🤲🤲

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሄር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ።አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @lensashawatube2596
    @lensashawatube2596 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ♥️♥️♥️

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ
    @እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ 20 วันที่ผ่านมา

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁሀን ናቸው እህት ወንድሞቼ ሰምተን አይተን ማስተዋል ካቃተን ተይዘናል ማለት ነው እግዚያብሄር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለመምህራችንም እረጅም እድሜ የስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎት ረዴትዎት ይደርብን!!!

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 20 วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senuyadeta
    @senuyadeta 20 วันที่ผ่านมา

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራች እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @AndargeAndu-b2w
    @AndargeAndu-b2w 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቸሩ መድሃኒያለም ይመሰገን

  • @BereketArsani
    @BereketArsani 20 วันที่ผ่านมา

    አይቻለው ቀኙን የእግዚአብሔር ኃይሉን ❤❤❤❤

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 20 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጸሎትዎ ያስቡን አሜን

  • @Jermiahu444
    @Jermiahu444 20 วันที่ผ่านมา

    ኃያሉ እግዚአብሔር የታሰርነውን ከእስራታችን ስለ እመብርሃን ብሎ ይፍታን ። አሜን

  • @እፎይ-ነ7ዀ
    @እፎይ-ነ7ዀ 16 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏