ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ👉👇t.me/SadamtubeSadam online marketinge👍የምትፈልጉበት የኢትዮጲያ ክፍል እቃዎችን በጥራትና በታማኝነት ሰርተን እናስረክባለን 0925960640
ቤት እየሠራሁ ነው ልጨርስና ሙሉ የቤት እቃ እጠልብካለሁ ኢንሻአላህ ጎበዝ ልጅ።
ቦታዉየትነዉ
ምነው መሬት ይገዛልእኮ ለሚሰበር ያውም ለቡና እቃ መቼፍቅር አለና ሰላምሲኖርነው ሁሉም
ለረኮቦት 20ያ ሺብረ ጤና የለኝም እደ እኔ ካለኝ ለሚሥኪን በሰጠሁት ብሩን እረ ጎበዝ እደት ነዉ ኢቶጺያ ኑሮ ዉዲነት
👍👍🙏🙏
ትክክል
ውድ ብቻ
አረብ ሀገር ያለ ነው የሚያዙኝ ብሎ ነው አይፈረድበትም
በነጣሚመጣመሠላቸውደ
በድሮ ጊዜ 20ሽ ምርጥ ቦታ ይገዛ ነበር አሁን የረከቦት ዋጋ ሆነ ጉድ ነዉ
ክክክክክ
በሳቅ ገደለሽይ እውነትሽነው
😁😁😁👍👍👍👍
Zemenu new
ያለጢፈ ርከቦት 20 ቤት በትንሽብር እኔ እፈልጋለሁ ቤት እርኮቦት ይቅር
20ሺ እንዴት ቀለላቹ ወርቅነው እንዴ ሆ ሰው ይቀልዳል ልበል ወይ ሀገሬ አላሕ ይድረስልሽ
አርጉድነው ዘድሮ አይሰማየለ
ከከከከ በኛ በኢትዪ እየነገዱ ዶራል ስለሚወርድላቸው አያውቁትምና ለድሀው አያዝኑም ዲሀው አይታያቸውም ለዲአሸ አሚን ያረብ
@@የአራህማንባሪያ ትክክክል
በጣም.ይቀልዳል
ጉድኮነው
ከጥበቡ ይህን ነው የምወደው
🙏🙏👍❤
በጣም ያምራል ማሻአላህ ሳኡዲ ያላችሁ ከዚሁ ውሰዱ ጠገም አድርጋችሁ
ok came me
ደምሪኝ
ቀልድህ ምችት ብሎኛል ይመችህ 20 ሽ አለለም ሁለት ወር ሰርቸ አንድ እረከቦት እረ ለቀቅ አድርገኝማ
የት አገር ነው ያለሽው ከሀያ ሺ በታች እሚከፈለው አለ አዲስ ከሆንሽ እንጂ
ቀልድ ነው አልገባኝም ውይ ብር እረገሰዴ ለአንድ እረገቦት 20ሽ
ወንደም በጣም አመሰገናለሁ ሰፋልገው የነብር ዋጋነው አላህ ጀዛህን ይክፋልሀ
👍👍🙏🙏🙏
እሻ አላህ ለእናቴ እገዛላታለሁ ትወደዋለች ብየ አስባለሁ ።
ደምሪኝ እህት
👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ከአቅምበላይሆነእንጅ፣ያምርነበር፣ቢያንስከ5እስከ፣7ሽቢሆን፣ጥሩነው፣ያውምሲበዛ
በጣም
ወየው ደም ግፌት ያዘኝ የዋጋው ነገር ምንለ አቡ ካምሳ ሰአን ገዝች ቡሽ አስቀምጨ እጠጣለሁ ምነው ሸዋ
Kkkkk
መከንሠላምታደርሣለህ ቦረና
awo🙏🙏👍👍
ሶፋ ምናምኑ መግዛት ይቻላል ለሙስሊሙ ምንም አይደለምእኔ ምኑም አያምረኝምጨ ብርቅርቅ የበዛበት ቅራቅንቦ ነዉ የሚመስለኝ ቡና ኢትዬጵያን ባህልን ይገልፃል የራሴን ብና እያፈላሁ የአረብን ባህል አሔድልኝም
ሠላም ወንድም የምታቀርበው ነገር አሪፍ ነው በዛው ተደራራቢ የልጆች አልጋ አሳለን በእንጨትም በብረትም በሁለቱም ከቻልክ
🙏👍👍👍
ይህ ጥሩ
ወይ ዘመን እረከቦት 20 ሺ አዝናለሁ
ሀያ ሺህ ነው ያለው ወይስ ጆሮዬ ነው
እ ሀያሽ ስትደሀ አለአዲዳቦ ሳይበላ የሚያዲር መች ብርበዛብን ለሚስኪንብንረዳይሻላል
በረታ ማሻ አላህ.
🙏🙏🙏👍👍
ዋው ወንድም ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዎ
Ekru❤🙏🙏🙏
የት ነው
ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ 👍👍👍
🙏🙏👍👍
ስንትብርነው
እኔምለው ሳደም ተው ተው ወድ ነገር እያመጣህ ጥብራዬን አታዙረው ቦታ ውድ ቤቱ ውድ ምን ጉድ ነው
😂😂😂😂👍👍👍gizew new mnm lareg alchlm
Where can I find thisI need the information...
0925960640 my phone no
ማሻ አላህ ደስ ይላል
ወይ ጉድ.እረከቦት20 ሽገራሚነው.እኛእኮ.በወርእራሱአናገኛም20 ሽ.እዳቅማችን.አሳየን
👍👍🙏🙏🙏🙏
መገን ሀገሬ
🌹አሚን ብሎ እስኪ ውድ የእስላም ልጅች ዛሬ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ እዳያመልጣቹ🌺🌹ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹
👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሚንን
ማሻ አላህ በርተ
እንዛመድ
ማሻአለህ ደስ ይለል
🙏🙏🙏👍👍👍
ወይ ዘንድሮ ማለት አሁን ነበር እፍሬምመዝፋን የነበራባት ሆሆሆሆሆ አረ ተው የዱሮዋ የፕላስትካ ዬለችም እንዴ
ዎጋው አያቀመሰም የጅማ ረከቦት ምን አለኝ
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሆ. አህለንወንድማችን
Ahlen🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
የዛሬ አስራ ምናም አመት የኔ አባት የህል ወፍጮ ነበር የተከለበት ዛሬ የረከቦት ዋጋ ሁኖ ቁጭ ወይ ጊዜ
ወርቃማው ተመችቶኛል 👍👍
🙏❤❤❤👍rozi
ከጣውላ የተሰራ እረከቦት ድዛይን ካለ አቅርብልን
አገኘሼው
@@zuzutube3698 ቴሌግራም ሊኩ አያስገባምም
@@sadamTube የኔም ሀሣብ ነው
ማሻአላ
🙏🙏🙏🙏👍
እህቴ 20,000 ገዝታዋለቺ ኢትዮጵያ ግን በጣም ውድ ነው ከዱባይ ነው ያስመጣቺው
ምን ቢዮን ነዉ አራ አደጋ አለዉ
ሳዳም የውፍጮ ቤት ለመኽፈት ምን ያኪል ገንዘብ ያስፈልጋል ሥራልን
👍👍👍🙏🙏🙏
እኔሥ በሻሒ ሠርቪሥ አቅርቤ ከልጠጣም ካለ እሞክረዋለሁ እራሡ አፍልቶ ያመጣል እንዴ ይህ ሁሉ የሚከፈልበት
ኮሜንት ልስቅ ነው የምገባ ሲደብረኝ
ወንዱም. በርታ
20ሺ አይይይ ምነው የኢትዮጵያ ብር ቅጠል ሆን
ትንሿ ረከቦት ስንት ናት 🙏
20 ሽ ሥት ላቤን ጠፍአድርጌ መክነሣና ወፍ ጩሆብኝነው እማገኛት ደሞ ከመሬት ላነጥፍ ባይጠጣሥ ቢቀር ሆ ሀያ ሽ ሥምሽን ሊጠላውነው ሆ ሣዳም ምን ነካህ ይሄ ለኛአይሆንም
😂😂😂
ላ እዳቅማችን እንሀዛለን ሙ ላዚም ሆሆሆ
ማሻ አላህ ያማምራሉ
ግንወዲምአታስረዝምቢያስአጠርአረገዉ
እርወደገደለዉግባ
የት
በርታልን
እኔ የምፈልገው ብረት በብረት የሆነውን ነው ሥንት ነው ዋጋው
ኧረ ከፈለገ ፏ አይበል ቤቴ 20 እረከቦት አልገዛም
አትሳቁብኝ እና🤭🤭 20ሺ ያለው ረከቦቱን ነው ሶፋውን ወይ ዘድሮ ነው ቆይ ሰምቼ ዘድሮ እላለሁ እንደገና😎
አረ ረሰቹን አተጨነንቁ ቡነዉ ከተገኛ ሃገር ሰለም ከሆነች በፕለስቲክ ረከቦት እንጠቀመልን ለአኼረችን እነስብ
ክክክክክክ
አስቡት 20,000 አጥፌ ቡና ሳፈላበት ቢቀርስ
ክክክ በጣም ወላህ ለረከቦት 20,ሺ
አይገርምም 20 ሀያ ሽብር ኑሮውስ ተውዳል
ኪኪኪ በጣም ሆሆ
ወይበሳቅ
👍🙏🙏🙏
ማሻ አሏህ
ወርቅነውዴ ይህ በሺ የሚጠራብር ምነው ቀለላቸው ወይ ጉድ 😚
እኔ ለቤቴ በር እና መስኮት ለስገጥም ነበር በር ብቻ 50 ሺ ይጨርስብሻል አለኝ በሌ እውነት ነው ወይ ወገው አንተ ብተቀርብልን ጥሩ ነበር
ስንት መስኮትና በር ነው?ግን ለአንዷ በር ብቻ ከሆነ እንደዛ ያለሽ ውሸት ነው ሊግጥሽ ነው ተጠንቀቂ!! ለአንድ ቤት ሙሉውን ከነበሩና መስኮቶቹ ከሆነ አዎ ይሆናል ባሁኑ ዋጋ ሊጨምርም ይችላል።
ዋጋ ካልነገርከን ምጥቅማለሁ ለማየትማ ሞልቷል
Bewust anagrugn
በርታ
👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ባይገዛሰ ባይጠጣ ክክክ 20ሺሆ
ክክክክ
20ሺ ሆሆሆ 🤔🤔
ብር ቅጠል ሆነዴ ዝብሎ ይቆረጣል
ዋአሊኩም አሰላም ማሻ አላህ ባታው የት ነው ?
🙏🙏👍😂0925960640
ዋጋው ፡አይቀመስም፡ሁለት፡ኮንትሮል፡፡ገዝቼ፡አንዱን፡ለእናቴ፡ረኮበት፡ይቅር፡ቡና፡፡ማፍላት፡አልወድም
Bal 20shii rekebot asayen
መሽአላህ
🙏🙏👍👍👍
በጣም ደስይላል
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ኮቤሌት ስትነዉ
0925960640
ባለ ሀያ ሺ ጉድ ነዉ የዛሬ 4 አመት ይህን ረከቦት 3ሺ ነበር የገዛነዉ
ከሪያድ ገዝቶ መላክ ያዋጣል ይህ በጣም ውድ ነው 20ሺህ ብር ሁሁሁ
ሱሱ ነኝ ሰለምቴዋ የቤቴሰብ ናፍቅ ሪያድ፣ዬት ነው የለዉ ዉዴ በአላህ ኒገርኝ ?
20 Shi Birri Qixal Hona Hinde yadakubat Min Honana
😂👉👍👍🙏
ቁጥርክን አስቀምጥ መግዛት እፈልጋለሁ
ላውላይ ተለጥፎልሻል
Welcome
ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ በትሪ እቀዳዋለሁ በቃ ይቅር
ባቅማችን አለች ትንሿ ያችን እገዛል እጅ 20ሽ አጂብ😌
ለምንንንን?ከከከከ
አህለን
Ahlen👍👍🙏
እዴት ነዉ ግን ጥራቱ
የት ነህ አአ ወይስ
Wagawun yenageral biye gizayn akatiye madamate
0925960640 sadam online market
ቆይ ልጠይቃችሁ ባልዬው ወይም ሚስቲዬዋ ብትሰብረው ማንኛቸው ሊገዙነው ልዋጭ ወይስ በነፃ ልተሰጡን ክክክክክክክክ እንተሰሰብ እንጂ የሙመጥነን አቅርብልን ኑሮውን አታካብዱብን ኤስታመመጡም ስትሸጡም ረጋ እያላችሁ ድሀም ያምረዋልና
ሳዳም በቅድሚያ ስራህንና ጥረትህን ላደንቅልህ እወዳለሁ ፡ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሳይህ በቀረፃው ወቅት ያለውን ዋጋ ከብዙ ቪዲኦህ ላይ ዋጋ መናገር አትፈልግም ፡ለምን ? ይህ ማለት ደግሞ በውስጥ መስመር ለሚያናግርህ ሰው የዋጋ ልዩነት የማድረግን ፀባይ ያሳያልና ፡ብትችል ዋጋ እየተናገርክ ብትሰራ ፌር መሆን ትችላለህ ብየ አስባለሁ።
Ok እደዛ ሳይሆን እኛ ከደሊቨሪ ነዉ የምንጠቀመዉ ከዉጭ የሚመጡ ስለሆነ የዋጋ ልዩነቱ በየግዜዉ ከፍ ዝቅ ስለሚል ነዉ
ወዬ ወዬ ወዬ🙆
ማን ፍቅርዬ አለሽ😃😃
እኔ ነጭ ከለር ነው የምፈልገው
👍👍😂🙏
አሰላም አለይኩም
አረ ማምረቻዉ ኢትዬብያ ከሆነ ለምን በሁለት ሺ አይሸጥም
Rakabiti 20shi yilali inde arew tawi inji atikaledu agere wodeti iyehedalen 😏difiratachu
እንዳው ኮሜንታተሮች ዘና አደረጋችሁኝ ሀያ ሺ ነው ያለው ብየ😃😃😃😃😃😃
🙏🙏👍😂
@@sadamTube ሳዶ እስኪ ጅልባብና አበበ በከለር አሳየን እና የኢሌክትሪክ እቃዎች እንደ ፊሪጅ፣ ቴሌቪዥን ፣ ማሽን ልብስ ማጠቢያ እስከ ዋጋቸው
እራ ሀያ ብር መሰለኝ
ሽኩርን
አፍወንሀዩ
ቅርንጨፉ አድስ አበበ አለ ወይ ???
አዲስ አበባ የተሻለ ሞልቶዋል ቤታል ለይ ግን ብሩ አስከ አርባ ሺህ አለ
@@فاطمهفاطمه-ع3و4ي ጀዘከለህ ፈጡማ
ምነው አት ይህን ያክል ብር ሕግ ብቅ እና ትንሽ ሀብትን እልፍ ጋርም እዲለደሀ አልሰጥም ደሀእየትራበእኔ20ልግዛ ቢቅረሲ
20ሺ ነው ያልከው ሆ
👍👍🙏
አይሰማም
እያንዳንዷን ስታሳይ ሂሳቧን ቁጭ ቁጭ አድርግ
👍👍🙏🙏#
አረ ወድ ሁን መደጋገም .አጠር አድርገው.
፣20 ሸ አላለም
ኡኡኡኡኡ20ምንጉድነውግንበጣምያምራሉ
ይሄን የሀያ ሺ መጨረሻ እማ ማዬት አልብኝ ምንድን ነው ኮሜንቶች 😂😂😂
እረ ወገደለው ግባ ወሬ ሰርችቶናል
Waga belo mato yekededal ende mn yemaslal atenagerm tada wagawun duz
Lewagaw 0925960640 sadam online market
ሌሽ.ዋጋውን.አትናገረም.እረእሱላይ.ከነዋጋ.አይደል.ያልከው.ሞስሌም.አይዋሽም
20 ሽ ለረከቦት ጉድ በል ወሎ
አህለን ለቤትህ እንግደ ነኝ ሠብ አረኩህ
🙏🙏🙏👍👍👍👍
ረከቦቱ ብቻ ነው 20ሺ ብር ወይስ ??
ምርቃን አለው ክክክክ
የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ👉👇t.me/Sadamtube
Sadam online marketinge👍የምትፈልጉበት የኢትዮጲያ ክፍል እቃዎችን በጥራትና በታማኝነት ሰርተን እናስረክባለን 0925960640
ቤት እየሠራሁ ነው ልጨርስና ሙሉ የቤት እቃ እጠልብካለሁ ኢንሻአላህ ጎበዝ ልጅ።
ቦታዉየትነዉ
ምነው መሬት ይገዛልእኮ ለሚሰበር ያውም ለቡና እቃ መቼፍቅር አለና ሰላምሲኖርነው ሁሉም
ለረኮቦት 20ያ ሺብረ ጤና የለኝም እደ እኔ ካለኝ ለሚሥኪን በሰጠሁት ብሩን እረ ጎበዝ እደት ነዉ ኢቶጺያ ኑሮ ዉዲነት
👍👍🙏🙏
ትክክል
ውድ ብቻ
አረብ ሀገር ያለ ነው የሚያዙኝ ብሎ ነው አይፈረድበትም
በነጣሚመጣመሠላቸውደ
በድሮ ጊዜ 20ሽ ምርጥ ቦታ ይገዛ ነበር አሁን የረከቦት ዋጋ ሆነ ጉድ ነዉ
ክክክክክ
በሳቅ ገደለሽይ እውነትሽነው
😁😁😁👍👍👍👍
Zemenu new
ያለጢፈ ርከቦት 20 ቤት በትንሽብር እኔ እፈልጋለሁ ቤት እርኮቦት ይቅር
20ሺ እንዴት ቀለላቹ ወርቅነው እንዴ ሆ ሰው ይቀልዳል ልበል ወይ ሀገሬ አላሕ ይድረስልሽ
አርጉድነው ዘድሮ አይሰማየለ
ከከከከ በኛ በኢትዪ እየነገዱ ዶራል ስለሚወርድላቸው አያውቁትምና ለድሀው አያዝኑም ዲሀው አይታያቸውም ለዲአሸ አሚን ያረብ
@@የአራህማንባሪያ ትክክክል
በጣም.ይቀልዳል
ጉድኮነው
ከጥበቡ ይህን ነው የምወደው
🙏🙏👍❤
በጣም ያምራል ማሻአላህ ሳኡዲ ያላችሁ ከዚሁ ውሰዱ ጠገም አድርጋችሁ
ok came me
ደምሪኝ
ቀልድህ ምችት ብሎኛል ይመችህ 20 ሽ አለለም ሁለት ወር ሰርቸ አንድ እረከቦት እረ ለቀቅ አድርገኝማ
ደምሪኝ
የት አገር ነው ያለሽው ከሀያ ሺ በታች እሚከፈለው አለ አዲስ ከሆንሽ እንጂ
ቀልድ ነው አልገባኝም ውይ ብር እረገሰዴ ለአንድ እረገቦት 20ሽ
ወንደም በጣም አመሰገናለሁ ሰፋልገው የነብር ዋጋነው አላህ ጀዛህን ይክፋልሀ
👍👍🙏🙏🙏
እሻ አላህ ለእናቴ እገዛላታለሁ ትወደዋለች ብየ አስባለሁ ።
ደምሪኝ እህት
👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ከአቅምበላይሆነእንጅ፣ያምርነበር፣ቢያንስከ5እስከ፣7ሽቢሆን፣ጥሩነው፣ያውምሲበዛ
👍👍🙏🙏
በጣም
ወየው ደም ግፌት ያዘኝ የዋጋው ነገር ምንለ አቡ ካምሳ ሰአን ገዝች ቡሽ አስቀምጨ እጠጣለሁ ምነው ሸዋ
Kkkkk
ደምሪኝ
መከንሠላምታደርሣለህ ቦረና
awo🙏🙏👍👍
ሶፋ ምናምኑ መግዛት ይቻላል ለሙስሊሙ ምንም አይደለምእኔ ምኑም አያምረኝምጨ ብርቅርቅ የበዛበት ቅራቅንቦ ነዉ የሚመስለኝ ቡና ኢትዬጵያን ባህልን ይገልፃል የራሴን ብና እያፈላሁ የአረብን ባህል አሔድልኝም
ሠላም ወንድም የምታቀርበው ነገር አሪፍ ነው በዛው ተደራራቢ የልጆች አልጋ አሳለን በእንጨትም በብረትም በሁለቱም ከቻልክ
🙏👍👍👍
ይህ ጥሩ
ወይ ዘመን እረከቦት 20 ሺ አዝናለሁ
ሀያ ሺህ ነው ያለው ወይስ ጆሮዬ ነው
እ ሀያሽ ስትደሀ አለአዲዳቦ ሳይበላ የሚያዲር መች ብርበዛብን ለሚስኪንብንረዳይሻላል
በረታ ማሻ አላህ.
🙏🙏🙏👍👍
ዋው ወንድም ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዎ
Ekru❤🙏🙏🙏
የት ነው
ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ 👍👍👍
🙏🙏👍👍
ስንትብርነው
እኔምለው ሳደም ተው ተው ወድ ነገር እያመጣህ ጥብራዬን አታዙረው ቦታ ውድ ቤቱ ውድ ምን ጉድ ነው
😂😂😂😂👍👍👍gizew new mnm lareg alchlm
Where can I find this
I need the information...
0925960640 my phone no
ማሻ አላህ ደስ ይላል
🙏🙏👍👍
ወይ ጉድ.እረከቦት20 ሽገራሚነው.እኛእኮ.በወርእራሱአናገኛም20 ሽ.እዳቅማችን.አሳየን
ደምሪኝ
👍👍🙏🙏🙏🙏
መገን ሀገሬ
ደምሪኝ
🌹አሚን ብሎ እስኪ ውድ የእስላም ልጅች ዛሬ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ እዳያመልጣቹ🌺🌹
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹
👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሚንን
ማሻ አላህ በርተ
እንዛመድ
ማሻአለህ ደስ ይለል
🙏🙏🙏👍👍👍
ወይ ዘንድሮ ማለት አሁን ነበር እፍሬምመዝፋን የነበራባት ሆሆሆሆሆ አረ ተው የዱሮዋ የፕላስትካ ዬለችም እንዴ
ዎጋው አያቀመሰም የጅማ ረከቦት ምን አለኝ
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሆ. አህለንወንድማችን
Ahlen🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
የዛሬ አስራ ምናም አመት የኔ አባት የህል ወፍጮ ነበር የተከለበት ዛሬ የረከቦት ዋጋ ሁኖ ቁጭ ወይ ጊዜ
ወርቃማው ተመችቶኛል 👍👍
🙏❤❤❤👍rozi
ከጣውላ የተሰራ እረከቦት ድዛይን ካለ አቅርብልን
🙏🙏🙏👍👍👍
አገኘሼው
@@zuzutube3698 ቴሌግራም ሊኩ አያስገባምም
@@sadamTube የኔም ሀሣብ ነው
ማሻአላ
🙏🙏🙏🙏👍
እህቴ 20,000 ገዝታዋለቺ ኢትዮጵያ ግን በጣም ውድ ነው ከዱባይ ነው ያስመጣቺው
ምን ቢዮን ነዉ አራ አደጋ አለዉ
ሳዳም የውፍጮ ቤት ለመኽፈት ምን ያኪል ገንዘብ ያስፈልጋል ሥራልን
ደምሪኝ እህት
👍👍👍🙏🙏🙏
እኔሥ በሻሒ ሠርቪሥ አቅርቤ ከልጠጣም ካለ እሞክረዋለሁ እራሡ አፍልቶ ያመጣል እንዴ ይህ ሁሉ የሚከፈልበት
ኮሜንት ልስቅ ነው የምገባ ሲደብረኝ
ወንዱም. በርታ
20ሺ አይይይ ምነው የኢትዮጵያ ብር ቅጠል ሆን
ትንሿ ረከቦት ስንት ናት 🙏
20 ሽ ሥት ላቤን ጠፍአድርጌ መክነሣና ወፍ ጩሆብኝነው እማገኛት ደሞ ከመሬት ላነጥፍ ባይጠጣሥ ቢቀር ሆ ሀያ ሽ ሥምሽን ሊጠላውነው ሆ ሣዳም ምን ነካህ ይሄ ለኛአይሆንም
😂😂😂
ላ እዳቅማችን እንሀዛለን ሙ ላዚም ሆሆሆ
ማሻ አላህ ያማምራሉ
👍👍🙏🙏🙏🙏
ግንወዲምአታስረዝምቢያስአጠርአረገዉ
እርወደገደለዉግባ
የት
በርታልን
እኔ የምፈልገው ብረት በብረት የሆነውን ነው ሥንት ነው ዋጋው
ኧረ ከፈለገ ፏ አይበል ቤቴ 20 እረከቦት አልገዛም
አትሳቁብኝ እና🤭🤭 20ሺ ያለው ረከቦቱን ነው ሶፋውን ወይ ዘድሮ ነው ቆይ ሰምቼ ዘድሮ እላለሁ እንደገና😎
አረ ረሰቹን አተጨነንቁ ቡነዉ ከተገኛ ሃገር ሰለም ከሆነች በፕለስቲክ ረከቦት እንጠቀመልን ለአኼረችን እነስብ
ክክክክክክ
አስቡት 20,000 አጥፌ ቡና ሳፈላበት ቢቀርስ
ክክክ በጣም ወላህ ለረከቦት 20,ሺ
አይገርምም 20 ሀያ ሽብር ኑሮውስ ተውዳል
ኪኪኪ በጣም ሆሆ
ወይበሳቅ
👍🙏🙏🙏
ማሻ አሏህ
🙏🙏👍👍
ወርቅነውዴ ይህ በሺ የሚጠራብር ምነው ቀለላቸው ወይ ጉድ 😚
እኔ ለቤቴ በር እና መስኮት ለስገጥም ነበር በር ብቻ 50 ሺ ይጨርስብሻል አለኝ በሌ እውነት ነው ወይ ወገው አንተ ብተቀርብልን ጥሩ ነበር
ስንት መስኮትና በር ነው?
ግን ለአንዷ በር ብቻ ከሆነ እንደዛ ያለሽ ውሸት ነው ሊግጥሽ ነው ተጠንቀቂ!!
ለአንድ ቤት ሙሉውን ከነበሩና መስኮቶቹ ከሆነ አዎ ይሆናል ባሁኑ ዋጋ ሊጨምርም ይችላል።
ዋጋ ካልነገርከን ምጥቅማለሁ ለማየትማ ሞልቷል
Bewust anagrugn
በርታ
ደምሪኝ
👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ባይገዛሰ ባይጠጣ ክክክ 20ሺሆ
ክክክክ
20ሺ ሆሆሆ 🤔🤔
ብር ቅጠል ሆነዴ ዝብሎ ይቆረጣል
ዋአሊኩም አሰላም
ማሻ አላህ
ባታው የት ነው ?
🙏🙏👍😂0925960640
ዋጋው ፡አይቀመስም፡
ሁለት፡ኮንትሮል፡፡ገዝቼ፡አንዱን፡ለእናቴ፡
ረኮበት፡ይቅር፡ቡና፡፡ማፍላት፡አልወድም

Lewagaw
0925960640 sadam online market
ሌሽ.ዋጋውን.አትናገረም.እረእሱላይ.ከነዋጋ.አይደል.ያልከው.ሞስሌም.አይዋሽም
👍👍👍🙏🙏🙏
20 ሽ ለረከቦት ጉድ በል ወሎ
አህለን ለቤትህ እንግደ ነኝ ሠብ አረኩህ
🙏🙏🙏👍👍👍👍
ረከቦቱ ብቻ ነው 20ሺ ብር ወይስ ??
ምርቃን አለው ክክክክ