//እንተዋወቃለን ወይ//"ከወተት ግብአቶች ድራፍት ነው የሚወደው 🤣🤣” || እሁድን በኢቢኤስ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @meseret-n9bTUeb
    @meseret-n9bTUeb 10 วันที่ผ่านมา +44

    ማነው ሉላዬን የሚወዳት እንደኔ ❤❤🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 10 วันที่ผ่านมา +46

    የምሀለኛዋ የኔ ሚስኪን የዋህ አማራ የገበሬ ልጅ ነች አነጋገሯ ትንሺ እህቴን ትመስላለች

    • @kiyaye050
      @kiyaye050 10 วันที่ผ่านมา

      😂?

    • @8djej3oheHdidu3j
      @8djej3oheHdidu3j 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅አማራ ኩሩነወ አይዘባርቅ የፈጣሪ ሰወ❤❤❤❤

    • @gaaddiseboja2284
      @gaaddiseboja2284 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@kiyaye050 .

    • @zufannagn6027
      @zufannagn6027 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 10 วันที่ผ่านมา +46

    ዉዶችዬ ልመርቃቹሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😢 🙏 እኔም ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ ነኝ 😢 🙏

    • @meseret-n9bTUeb
      @meseret-n9bTUeb 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉

    • @GiHi-i8l
      @GiHi-i8l 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @MesretKassawMekonen
      @MesretKassawMekonen 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 6 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 10 วันที่ผ่านมา +16

    ጎበዝ እኳን አወቅሽ ድራፍት መጠጣቱን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 10 วันที่ผ่านมา +14

    ❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላቹሁ

  • @leetad7993
    @leetad7993 10 วันที่ผ่านมา +18

    ሉላ መልሰሽ እይው ስህተትሽን ካልሱን አላውቀውም ስትላት የግድ መገመት አለብሽ ብላ ልጅቷን ካስመለሰች በኋላ ባሏ መጥቶ አታቀውም ሲል እሽ ብላ ተቀበለች ለምን this is not fair

    • @mametomeri
      @mametomeri 10 วันที่ผ่านมา +2

      @@leetad7993 እኮ የእሱ ጊዜ ዴግሞ የፀጉር ማበጠርያ ሲባል አላውቀውም ብሎ መልሶ አያውቀውም ብላ መልሳለች ከዛም ትክክል ሁኖ በካልሲው ግን አላውቀውም መልስ አይሆንም አለች

    • @abitimengistu4114
      @abitimengistu4114 10 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው አላውቅም ብላ ነበር እሳ ናት በግድ ያስመለሰቻት

  • @ማማhus
    @ማማhus 10 วันที่ผ่านมา +9

    የመካከለኛዋ ልጅ ትመቻለች

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ 10 วันที่ผ่านมา +8

    ዛሬ ቆያችው
    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ሀቢባት ቀደምኳችው

    • @fatisaeed7727
      @fatisaeed7727 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 10 วันที่ผ่านมา +15

    ከወተት ተዋፆ ምን ይወዳል ስትባል
    ድራፍት አላለችም ምስኪን😁😁😁

    • @mametomeri
      @mametomeri 10 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ

    • @TigistMekuria-v3k
      @TigistMekuria-v3k 10 วันที่ผ่านมา +1

      @mametomeri በጣም ነው የሳኩት የምር😁

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 10 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂eko

  • @ሳራቢሆን
    @ሳራቢሆን 10 วันที่ผ่านมา +6

    የጠይማ ለቁሶ መልሶ መልሶ አሉ ማበጠሪያና ካሊሲ የሚለውን ስንተየ ነው የምጠይቁት ሌላ ተመልካችን የሚያስተምር ነገር ቢሆን የተሻለነው

  • @ZufanDemise
    @ZufanDemise 10 วันที่ผ่านมา +11

    ላይክ አድርጉኝ 4ነኝ❤❤❤

  • @BitikoMelaku
    @BitikoMelaku 6 วันที่ผ่านมา

    ebs ደስ ትላላችሁ

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman 10 วันที่ผ่านมา +6

    lulaye❤❤❤❤

  • @QatarKing-z5l
    @QatarKing-z5l 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሉላየ አትፍሬ አላቀውም ስትል እሱን አይቻልም ብለሽ እሱን አታቀውም ሲል ዝም አልሺ😅😅😅😅

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ የኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሉላየ ❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 10 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ ስትሉ

  • @bhnma
    @bhnma 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሉላየ 🎉🎉

  • @HirutTesfaye-v5l
    @HirutTesfaye-v5l 10 วันที่ผ่านมา +12

    ምነው ግን ኢቢኤሶች ምታረጉትን ነገር አሳጣችሁ ታይትላችሁን አታስተካክሉም እንዴ ባልና ሚስት ካልጠፋ አላችሁሳ ልጅቷ የተጠየቀችውን ጥያቄ በአግባቡ ባለማዳመጧ ነው ድራፍት ብላ የመለሰችው ደሞ በኋላ እንደዛ አልመሰለኝም ብላለች እናንተ እይታ እንድታገኙ ሰውን እንዳላዋቂ መቁጠር ነውር ነው

  • @hgcd-e6d
    @hgcd-e6d 8 วันที่ผ่านมา

    መሲቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 9 วันที่ผ่านมา +1

    ግርግር በአረበኛ ጭቅጭቅ ነዉ😢😂😂😂

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 8 วันที่ผ่านมา

      😂አዎ ዛሬ እራሱ አሰሪዎቼ ግርግር ስያረጉ ነበር

    • @LemlemAlemnew
      @LemlemAlemnew 7 วันที่ผ่านมา

      ገርግር ማለት ማከላከል ማ ለት ነው

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dearbabbh
    @dearbabbh 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤luleee

  • @hanamarew
    @hanamarew 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሉላየ በሰው ስም ማሾፍ ያስቀጣል❤😂

  • @EmuEmu-q1z
    @EmuEmu-q1z 10 วันที่ผ่านมา +1

    Manw endane hulem batasefa yamixabeqachu sewadaw❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 2 วันที่ผ่านมา

    ሉላ ሰው አታሳቂ ሆ ሰውላይሳሳትነው

  • @YabutiNeja
    @YabutiNeja 10 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳወቀ ገርግር የሚገርም ስም ነው የደብተራ ልጅ ነው መሰለኝ😂😂😂

    • @UaeUAE-uj7co
      @UaeUAE-uj7co 10 วันที่ผ่านมา

      በለው

    • @BelayneshAbate-z2e
      @BelayneshAbate-z2e 10 วันที่ผ่านมา

      ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው ? ትርጉም ሳታውቁ አትዘብርቁ😏

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@BelayneshAbate-z2eክክክክ ደብተራ የሚለው ቃል ጠፍቶባት ይመስልሻል ካላወቅሽ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው አልገናኚም ብትይ ይሻላ የሚገባን ሰዎች ገብቶናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 วันที่ผ่านมา +3

    ካልጠፋ ስም አሸብር😂😂😂ለምን ተባልክ😅😅😅

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሸብር ፣ አንቀጥቅጥ ፣ ርገጣቸው ፣ ሰጥ አርጋቸዉ ፣ በታትናቸው ፣ ደም መላሽ ፣ ወ ዘ ተ የደነዞች ስም ነዉ 😂😂

    • @ዠበፈ
      @ዠበፈ 10 วันที่ผ่านมา +1

      በለሊቱ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂​@@MelakuTesfaya

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 10 วันที่ผ่านมา +2

      ኩክኒያም ከጁላ እና መረዳሳ ስም ከተባሉ ይበልጣለ​@@MelakuTesfaya

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@MelakuTesfayaአይባልም የቀድሞ ስሞች በተለይ የአማራ ክልል ስው እልኩን መወጫ የሚያወጣው ስም ነው እትሳደቡ

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 6 วันที่ผ่านมา

      የአንተስ ስም የደደብ ስም​@@MelakuTesfaya

  • @AndualemMunie
    @AndualemMunie 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @ZaraAfዛራ
    @ZaraAfዛራ 8 วันที่ผ่านมา

    ጭራሽ ከኔ ቀንኮ😂😂

  • @tube7987
    @tube7987 5 วันที่ผ่านมา

    ሺ አመት የስንት ሰው እድሚ መሆኑን አውቃቹታል😅

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 10 วันที่ผ่านมา +3

    Lulayaaaa❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 10 วันที่ผ่านมา +3

    ባል እንደሆነ ጠፍቷል ከ ማዳሜ ጋር ልቅረብ 😢😂❤❤❤❤

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 10 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @ZemzemDerese
      @ZemzemDerese 10 วันที่ผ่านมา

      ኧር በሳቅ

    • @kiyaye050
      @kiyaye050 10 วันที่ผ่านมา

      ወዮ 🤔😀😜🤣

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 5 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @YayushYayush-x1n
    @YayushYayush-x1n 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 10 วันที่ผ่านมา

    የኔመና ምንላይነህ ከቶ😂😂😂

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ሉሉ ገዙዬ ይሙት ስትይ የእውነት የሞታ ይመስለኛል ሁሌ ደነግጠለው በአባትሽ አትመይ Please ሉላ

  • @elsawed3063
    @elsawed3063 10 วันที่ผ่านมา +1

    ደለላቸው ሁለም ይወራል

  • @megnotyamlaksiragezahegn2776
    @megnotyamlaksiragezahegn2776 วันที่ผ่านมา

    Lulaye not fair.

  • @ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ
    @ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ 6 วันที่ผ่านมา

    ሉላ ስተት ሰርተሻል አላቀውም ስትል አላቀውም መልስ አይሆንም ብላ ግን

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 10 วันที่ผ่านมา

    አዳሜ ግን ዬት ነህ?? ለግበህ ብቻ ጎትቼም ብሆን እዚህማ ትመጠተሏህ😂😂😂

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsawed3063
    @elsawed3063 10 วันที่ผ่านมา

    1000 አመት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 10 วันที่ผ่านมา +6

    ገርግር ማለት ከልክል ማለት ነው

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 2 วันที่ผ่านมา

    በአዛኝቱ ስም ጠላሁ

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @NejibSherefa
    @NejibSherefa 10 วันที่ผ่านมา +1

    😢

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @elsawed3063
    @elsawed3063 10 วันที่ผ่านมา

    የዋህ ታስታውቃለች ድራፍት

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 8 วันที่ผ่านมา +1

    Endet sew 1000 amet ynoral ..bad wishes

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamuelAbrahamKidane
    @SamuelAbrahamKidane 10 วันที่ผ่านมา

    Mahlegnawn gn alawkewm mels ayhonm bleshat keza asu simeta gn alawkewm tekebelshi yhe ydebral

  • @yusufrayan7512
    @yusufrayan7512 9 วันที่ผ่านมา

    😅

  • @elsawed3063
    @elsawed3063 10 วันที่ผ่านมา

    kkkkk

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 9 วันที่ผ่านมา

    EYAZNANA TMHRT SECHI NEAW!!!!

  • @tezetaeldu
    @tezetaeldu 10 วันที่ผ่านมา +2

    ድራፍት የወተት ተዋጾ ነው እንዴ?

    • @abc12452
      @abc12452 10 วันที่ผ่านมา

      ኸረ አይደለም

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 10 วันที่ผ่านมา +1

      ከወተት ተወጽኦ ወጭ የተበለ መስሎት ነዉ

  • @b.6015
    @b.6015 10 วันที่ผ่านมา +4

    😅😅😅😅😅 ቤተልሄም ግን የአብይ አጨብጫቢ ነች መሠል አጨብጭባ ሞተች 😀😀😀😀😀

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ፈንታዩyoutube
    @ፈንታዩyoutube 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤