የቀድሞው የዩናይትድ ተጫዋች አሳዛኝ መጨረሻ | MENSUR ABDULKENI OFF THE PITCH | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @MinilikGirma-q2t
    @MinilikGirma-q2t 3 หลายเดือนก่อน +8

    👌

  • @WendosenTesfaye-q1e
    @WendosenTesfaye-q1e 3 หลายเดือนก่อน

    መንሡሬሬ በጣም በጣም አድናቂክ አክባሪክ ነኝ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው በምሸትም ቢሆን የፕሮግራምክ ተከታታይ ነኝ ወንድዬ የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ከሐረር

  • @YonasBerhanu-m9u
    @YonasBerhanu-m9u 3 หลายเดือนก่อน

    Mensure ebakeh sele Philippe countinho seralen esu new betam yetefaw techawach

  • @EsmaelMehammed-y7e
    @EsmaelMehammed-y7e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 3 หลายเดือนก่อน

    ያሳፍራል የማንቸስተር ውሳኔ። አሁንም ተመልሶ መፈረም አለበት በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው እኮ። ቢመለስ እንደውለታ ቆጥሮ ወጥሮ ይሰራል ሲቀጥል የግራ ተከላካዮቻችን ተሰባብረው አልቀዋል።

  • @SaidTilmoo
    @SaidTilmoo วันที่ผ่านมา

    Mansur sle saviola sraln

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 3 หลายเดือนก่อน

    አሌክሳንደር ፓቶ

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 3 หลายเดือนก่อน

    ያኑዛይ

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 3 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Mensure

  • @misbhi
    @misbhi 3 หลายเดือนก่อน

    የጠዋት ፑሮግራም እየጠበቅን ነው

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሊያዊዉ ካማራ ማድሪድ ይጫወት የነበረዉ

  • @JaferJafi-e7k
    @JaferJafi-e7k 3 หลายเดือนก่อน +1

    mensure ante telke sew neh telk mekari sew nehe ehe lehulme sew nw

  • @MuhdinMisbahA
    @MuhdinMisbahA 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለወጣት ተጫዋቾች የሰጠኸው ምክርአመሰግናለሁ

  • @AbdiHeganAbdi
    @AbdiHeganAbdi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኡንሱ ፈቲ

  • @SaidTilmoo
    @SaidTilmoo วันที่ผ่านมา

    Argentinawiw saviola newa

  • @MuhdinMisbahA
    @MuhdinMisbahA 3 หลายเดือนก่อน +2

    😅የብራንደን ዊሊያምስ በዚህደረጃ ክለብ አልባ መሆን በጣም ያሳዝናል ዩናይትድ አሁንካለበትየግራ መስመርተከላካይችግር አንጻር ዩናይትድ ወደክለቡ ቢመለሰው ይበልጥ ተጠቃሚይሆናልብየ አስባለው

  • @PeterLang-w5g
    @PeterLang-w5g 3 หลายเดือนก่อน

    Deven Junction

  • @SeidSane
    @SeidSane 3 หลายเดือนก่อน

    Dali ali

  • @eyuelduche5498
    @eyuelduche5498 3 หลายเดือนก่อน +2

    Giovani dos santos

  • @henokmhirete
    @henokmhirete 3 หลายเดือนก่อน

    Redondo

  • @yezihalemsewmehone
    @yezihalemsewmehone 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ መንሱሬ በከፍተኛ ሁኔታ ስጠብቀዉ የነበረዉ እንደኔ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለወጣቶች ያለፈችበት ዉድድር ላይ የአርጀንቲና የወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አባል የነበረዉ "ዲ አሌክሳንድሮ "የሚባል ተጫዋች ነበር ስለሱ ብትነግረን።

  • @MullerRas
    @MullerRas 3 หลายเดือนก่อน

    50 minutes in short caught smoking pot

  • @WinnerJamal
    @WinnerJamal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማችስተር ዩናይቲድ በአሁኑ ሰአት ደግና ማፍራት ያልቻለ ክለብ ሁኗን እየተሸነፈም መፅላት ያልቻኩት ፍቅር አለኝ ግን በቅርብ ጊዜ ሁለት አግሊዛውይ ተጫዋቾች አፍርቶ እራሽፎርድና ጀስቲን ሊጋርድ እራሽፎርድንም እድምትአየዉ ሊጋርድም እደተጠበቀው ጥሩግዜ እያሳለፈ አይደለም

  • @habtamumekonnin2663
    @habtamumekonnin2663 3 หลายเดือนก่อน

    Mensure ris atek new?

    • @yegennnilij
      @yegennnilij 3 หลายเดือนก่อน

      lmao