ከብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • ከብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር የተደረገ ቆይታ

ความคิดเห็น • 708

  • @kambatakawe6754
    @kambatakawe6754 2 ปีที่แล้ว +1

    በአበልና በተለያዬ ጥቅማጥቅሞች የማይደለል እንደዚህ ዓይነት ጠንካራ ጋዜጠኛ ለሚዲያ ስራ ያስፈልጋል፣ በጣም ተመችቶኛል፡፡ እጅግ በጣም ጠንካራ የህዝብ ልጅ ነዉ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ እያነሳ ያለዉ ጉዳይ ግን ህዝብን የሚያሳምን አይደለም፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ነዉ ከሚል የአመራር ፓርቲ ነዉ ብል የተሻለ ይሆናል፡፡
    እንደሲዳማ ክልል ሌባ፣ ጎሰኛ፣ ጠባብ፣ ጎጠኛና ሙሰኛ አመራር በየአደረጃጀቱ ተሰግስጎ እስከአሁን ህዝቡን እየበዘበዘና እየዘረፈ ነዉ ያለዉ፡፡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ የፊት አመራር ግን የህብረተሰቡን ጩሔት ሰምተዉ ምላሽ ከመስጠት ለህዝቡ የሚቆረቆረዉን ማባረር፣ ማጥላላት፣ ማሸማቀቅና መግፋት ዋና ስራቸዉ ሆኗል፡፡ ለዉጥ መቼ እንደሚመጣ እግ/ር ብቻ ይወቀዉ፡፡
    ስለሆነም የብልጽግና ፓርቲ በየቦታዉ የሚነሳዉን የህዝቡን ጩሄትና የመልካም አስተዳደር ችግር ቆጥሮ የማይፈታ ከሆነ፣ ሌባና ጎሰኛ አመራር ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ የማይሄድ ከሆነ፣ ከህዝቡ ክብር ይልቅ ትልቅ ክብር ለግለሰቦች የሚሰጥ ከሆነና ምንም መሻሻል ሳያሳይ በዚሁ የሚቀጥል ከሆኑ በቀጣይ የህዝብ ድምጽ የለሌዉ ፓርቲ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ ይህ 100 ፐርሰንት በቀጣይ የሚታይ ይሆናል፡፡

  • @egalyousof5598
    @egalyousof5598 ปีที่แล้ว +1

    Ato adem fareh is one of the role models of other politicians .
    He is a Great leader

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 2 ปีที่แล้ว +19

    ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ እውነተኛ የህዝብን ጥያቄ በመጠየቅ የህዝብ ድምፅ የሚሆን ነው በጣም ነው ያደነኩህ ቀጥልበት በጣም አሪፍ ኢነተርቪው👍👍👍👍 እናመሰግናለን !!!

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት እጅግ ሚዛናዊ ጥያቄ በጣም ጥሩና ሞጋች በሆነ መንገድ ነው የምታቀርበው። አቶ አደምን በዚህ ደረጃ አላውቃቸውም ነበር። አጅግ በሳል አዋቂና በሳል ፓሎቲከኛ ናቸው። የመለሱአቸው መልሶች በመርህ ላይ የተመሠረቱና ብዙ ብዥታ የሚያጠራ ነው።

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ምርጥ ጋዜጠኛ እነ እንዳይደፎ ወንድሜ ለቤተሰብህ ኑር እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይጠብቁህ

  • @mikyg8504
    @mikyg8504 2 ปีที่แล้ว +41

    ጋዜጠኛው ይመችህ የህዝብን ጥያቄዎች ስላደረስክ የምር በጤና ይጠብቅልን

    • @sadahalzaabi3672
      @sadahalzaabi3672 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህይስጥልን

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 2 ปีที่แล้ว

      @@sadahalzaabi3672 በትክክል

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ፤ ግን እኮ ብልጽግና ችግር መፍታት አቃተው እንጅ ችግሮቹን ያውቃቸዋል ወይም እንዳላየ እያለፋቸው ነው!

    • @desalesisay8990
      @desalesisay8990 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። በመጠይቁ አደም ፉራህ አሚባል ሠው ግን ምንም ሀሳብ የሌለው ፋራ እና ባዶ ሠው መሆኑን አይቸበታለሁ።ብልጽግና ፓርቲ የባዶ ሠዎች ሥብሥብም እንደሆነ ተረጋግጧል።

  • @workuyetewahidolije6099
    @workuyetewahidolije6099 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እና ግልጽነት ያለው ውይይት ነው። ሁሉም የመንግስት ጋዜጠኛ በሕዝብ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን ያለፊራቻ የመንግስት ባለስልጣናትን መጠይቅ እንዳለባቸው የሚያስተምር ነው። አቶ አደም ፋራም በበኩላቸው የድርጅታቸውን ስህተቶች ማመንና ለቀጣይዕርማት ለመስጠት ቆራጥ መሆን ሲገባቸው ችግሮችን አድበስብሶ ማለፍ ባልተገባቸው ነበር። ሀገራችን በአሁኑ ሰዓት ገዳዮች በ‘አጣርተን እርምጃ እንወስዳለን‘ ስም ተደብቀው የሚቀሩበት ወይም በክፋታቸው የሚበረታቱበት፤ በአንጻሩ ለሟች እና ወገኖቻቸው ጥብቅና የሚቆሙ ደግሞ ‘ለምን ታካብዳላችሁ‘ ተብለው የሚሳደዱባት ለእስር የሚዳረጉባት ሃገር መሆኗ የአደባባይ ምስጢር መሆኑ የታወቀ ነው። ይህንን ባይክዱ ለህሊናዎ መልካም ነበር፤ ነገ ህሊናዎ እንዳይወቅሶት!!! ይህ ለድርጅትዎም ሆነ ለእርሶ ለራስዎ ይጠቅሞታልና ቢያስቡበት!!! ዶ/ር ወርቁ

  • @Seberat80
    @Seberat80 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝም አቦ ይመችክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Abdu522
    @Abdu522 2 ปีที่แล้ว +14

    ብልግና እንጅ ብልፅግና የለም

  • @getenethirpa133
    @getenethirpa133 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አርፍ ነው ይህ የህዝብ ጥያቄ ነው በርታ አብይን ጠይቆ የምያፋጥጠው እስካሁን አላገኘሁም 4 ዓመት ሙሉ አብይ አልተጠየቀም እባክህ እሱንም አንኳር አንኳር ጥያቄ ብትጠይቀው አትፍራ ህዝብ ከኋላህ ነው በድፍረት ቀጥል እኔ የብልፅግና ዋና ደጋፍ ነበርኩ አሁን ግን የብልፅግና ወላዋይነት ለሀገረ አደጋ አለው ነገር አታሽሞንምን አደም ፋራ

  • @ጀምትዩፕ
    @ጀምትዩፕ 2 ปีที่แล้ว +13

    እረ ጋዜጠኛው የህዝብ ልጅ ነህ ጀግና ነው

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙስጠፌ አዋቂ ነው ለሱማሌ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስብ ነው ሙስጠፌ ሆዳም አይደለም ሌባም አይደለም ባጠቃላይ ሀገር የመመራት አቅም አለው ሙስጠፌ ይህቺ ሀገር ካንተ ብዙ ትጠብቃለች እንዳትዘናጋ በርታ

  • @melat6874
    @melat6874 2 ปีที่แล้ว +17

    Wow !! I am impressed . Hats off Mr Journalist !! Berta . 👏🏾👏🏾👏🏾 It takes a big ወኔ to ask what you asked in that political environment. Thank you for being a voice for voiceless!! መድሐኒያለም ይጠብቅህ!! God Bless you Brother !!

    • @dkm1666
      @dkm1666 2 ปีที่แล้ว +1

      good quation .good answer to

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 2 ปีที่แล้ว +1

      ጋዜጠኛዉአዲናቂህነኝአፉጠጥክልን ብልፂግናብልግናማለትነዉ

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว

      @@hawwamohammad9631 what it makes
      " blgena " ?????. What else you want from them? U should appreciate them for the amazing jobs they have done.

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 2 ปีที่แล้ว

      @@adrisabess1885 ??????

  • @hailu866
    @hailu866 2 ปีที่แล้ว

    Yes, the journalist is to the point. He is good enough. Ato Adem is also to the point. I found him fit for the post. Well done.

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ያለፍርሃት ልክ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን አመራር በጠየቅበት ልክ ነው ይሄንንም ስትጠይቀው የነበረው I respect for you!

  • @tedroskebedom8031
    @tedroskebedom8031 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው:: ጋዜጠኛው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው በዚሁ ይቀጥል:: አቶ አደም አዋቂና ቀና ሰው ናቸው: : የዛሬው ፕሮግራም አቶ ሽመልስ አብዲሳንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ያካተተ ቢሆን ኖሮ የተሻለ ውጤታማ ይሆን ነበር ብዬ አስባለሁ:: የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ አገርን በማፍረስ ስራ ላልተጠመዱ ዜጎች ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው::

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ጋዜጠኛ ፣ለሙያህ ታማኝ ጋዜጠኛ ።ብልፅግና የአገር ስጋት።

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 2 ปีที่แล้ว

    ሰውዬው ጎበዝ ነው ጠያቂው የቱንም ያክል አፉ ውስጥ ቃላት ለማስቀመጥ ቢሞክርም አምልጦታል።

  • @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
    @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 2 ปีที่แล้ว

    Vice President, Adam Farha you deserve to be a great leader of the prosperity party and I appreciate your confidential and knowledgable clear clarification on the current state of Ethiopia. Thanks!

  • @yagersew1516
    @yagersew1516 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው ልክ በቃ ትክክለኛ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነው። ይመቺክ።

  • @dawitseyoum1837
    @dawitseyoum1837 2 ปีที่แล้ว +8

    ራሱ የኦሮምያ ብልፅግና ኦነግ ሸኔ አይደል እንዴ

  • @eyobbekele1039
    @eyobbekele1039 2 ปีที่แล้ว +1

    Hats of Mr. vice president!

  • @natnaelabatneh2139
    @natnaelabatneh2139 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጀግና ለሃገር አሳቢ አገር ወዳድ ነህ እንድልህ ከፈለክ እስኪ ዶ/ር አብይን አቅርበህ ይህን ጠይቀው። አደም ፋራ ተለላኪ እንጅ ፋይዳ የሌለው ቡችላ ነው።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 ปีที่แล้ว +6

    ሞት ለብልፅግና ድል ለአገሬ ኢትዬጽጲያ

  • @minastimerga7977
    @minastimerga7977 2 ปีที่แล้ว

    ONE OF THE BEST AND BEST JOURNALIST OF FANA BROADCAST STATION

  • @derejedandu5856
    @derejedandu5856 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Brother
    You reflected my questions and feelings about the situation in the country satisfactorily. Keep your boldness

  • @feredeademe5390
    @feredeademe5390 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ እንዳንተ አይነት ጋዚጠኛዎችን ያብዛልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ፣እንግዲህ ብልጽግና እንደ አደም ፋራህ አይነት አመራር አስቀምጦ ሰላምን ማምጣት ቀርቶ ተጨማሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ነቀርሳዎች ናቸው

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 2 ปีที่แล้ว +8

    ብራቦ ጋዜጠኛ እንደዚ ነው ይመችህ ብልጽግና ፓርቲ በአጠቃላይ የዘቀጡ ስብስቦች ናቸው መሪውም የሚታመን አይደለም ስለዚህ ስልጣናችሁን ለሕዝብ አስረክቡ ።

  • @gaaddisaodaaofficial9374
    @gaaddisaodaaofficial9374 2 ปีที่แล้ว +3

    I like this journalist❤
    Go a head! Be strong brother!

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 2 ปีที่แล้ว

    አተደደም የተጠየከውንመልስ አማራአማራአትበል

  • @abduendris3364
    @abduendris3364 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠበቅህ ትክክለኛ የህዝብ ጥያቄ ነው ጋዜጠኛው ብዙ ግዜ ቃለ መጠይቅህን እከታተላለሁ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ያሞላህ እንድሁም ለህሊናህ የምትሠራ ነህ በተረፈ አቶ አደም ብልጽግናን አትወክልም ምክንያቱም ብልጽግና የሌባ የተረኛች እንድሁም የሸኔው ስብስብ ነው

  • @boomchakalakanemesis6828
    @boomchakalakanemesis6828 2 ปีที่แล้ว

    አደም ፋራህ በእውነት ጎበዝ ነው ሌላ ባለስልጣን እንደዚህ በትዕግስት መመለስ የሚችል አይመስለኝም።

  • @adissusentaywe6472
    @adissusentaywe6472 2 ปีที่แล้ว +22

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ 👏👏

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @wossensegedtsighe9733
      @wossensegedtsighe9733 2 ปีที่แล้ว

      ኢህአዴግ ክልሎችን ለመምራት ስለአቃጠዉ ወደቀ፤ምክንያቱም በክልሎች መካከልና በራሳቸው ውስጥ መለያየት አለ።ለብልፅግና ይሄ ዕጣ ይደርሰው ይሆን?ወይስ አንድ ያደርጋቸዋል?በእኔ ግምት ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርግ መሠረታዊ የፖለቲካ አስተሳሰብ የለም።ለአንዳንድ ክልሎች ብቻ ምቾት ያለውን የፖለቲካ ቅኝት አለው።

  • @ከድርይማም-ቸ6ዀ
    @ከድርይማም-ቸ6ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ በረታልነ ጀግና

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 ปีที่แล้ว +3

    Dr abiy Ahmed STOP Terrorizing amhara stop killing amhara stop genocide amhara freedom too amhara students freedom for welkait.

  • @tigistwoldegiorgis424
    @tigistwoldegiorgis424 2 ปีที่แล้ว +20

    አይ ፖለቲካ የሰውን ሀቅ ቅርጥፍ አድርጎ የሚበላ ነው

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 2 ปีที่แล้ว +1

    መጠየቅ የነበረብህ አደም ሳይሆን አብይን ነበረ መጥየቅ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ የህዝብ ድምፅ በመሆንህ እናምሰግናለን

  • @iamsolow9353
    @iamsolow9353 2 ปีที่แล้ว +17

    አሁንም አድበስብሶ ማለፍ ዋጋ ያስከፍላል ከዚ በፊት የነበረውን መንግስት ስህተት መድገም እንዳይሆን ስህተት ተሰርቷል አዎ ማነው ይሄን ሃላፊነት የሚወስደው እኛ ቀጣይ በምን ሁኔታ እንደሚስተካከል መልስ መስጠት ጥሩ ይመስለኛል እንጂ አሁንም ፍፁም ነን ካላቹ ችግሩን መፍታት አይቻልም ህዝብ ደግሞ ከሚባለው በላይ ችግሩን እየኖረው እያየው ነው

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 2 ปีที่แล้ว

      ጋዜጣው፡በጣም፡ጠንካራ ሰው ነው፡ግንየግብፅተካፋዮችያነንቁታል፡፡

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 ปีที่แล้ว +1

    19፡00 በአመራሩ ሳይሆን በሌሎች ኢትዮጵያውያን በጎ ፍቃድ እና በአማራ ዝም ማለት ነው ኢትዮጵያ ያልፈረሰችው

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬስ ከልብ እናመሰግናለን እያንዳንዳችን ልብ ዉስጥ ያለዉን በመናገርህ ቀጥልበት በርታ እዉነት ከአርነት ያወጣል

  • @tamiratgutema4530
    @tamiratgutema4530 2 ปีที่แล้ว +2

    Last time when this journalist asking Skinder Nega everyone accusing as if he biased, but today everyone committing that he is a great journalist. I leave judgment for you.

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว

      i feel you....that is what i was thinking.....i believe majority of critics ,themselves, are politically inclined.Not neutral ,civil individuals.......They were literally eating him out when he interviewed Rahel Bafe & Eskindir Nega.

  • @minilikshumete2430
    @minilikshumete2430 2 ปีที่แล้ว

    Ewnetm fara ... Brave journalist👍👍👍

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ 👍👍👍👍

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 ปีที่แล้ว

    He will be the next prime minister

  • @AhmedHabesha
    @AhmedHabesha 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጋዜጠኝነትን የምወደው አንተን ሳይ ነው ጋዜጠኛ በመሆኔም አንተን ሳይ ኩራት ይሰማኛል ውድ ኢትዮጵያን ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ተቀላቀሉ

  • @truth7903
    @truth7903 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ጋዜጠኛ እንዲህ ፍጥጥ አድርጎ መሰረታዊ የሆኑ ጥያቄዎችን ሲጠይቅ እና ስለ እውነት የማይደራደር ሲሆን ደስ ይላል እና በርታ ከዚህም በላይ ጠንክር....... ሌላው መንግስት ( የብል(ፅ)ግና ) አላማውን ግልፅ ባይናገርም እኛ ግን በግልፅ ተረኛ መሆኑን አውቀናል ። ለስንት ዓመት ነው በጠላት የምታሳብቡት በአንድ ወገን ድል አድርገናል አሸንፈናል ትሉናላችሁ በሌላ በኩል ጣልቃ እየገቡ እየረበሹን ነው ትሉናላችሁ ምን አይነት የተዘባረቀ ወሬ ነው ? በቀጥታ በሃገሪቱ እየተፈጠረ ያለው ነገር ሁሉ ሃላፊነት መውሰድ ያለበት ብል(ጽ)ግና ነው ። በነገራችን ላይ ሸኔ መንግስት ያስቀመጠው ሃይል ይመስለኛል። ምክንያቱም .........

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 ปีที่แล้ว +2

    Insightful analysis

  • @giwonmedia6909
    @giwonmedia6909 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ ደግ አደረከው ይህንን ደነዝ

  • @gemedamuleta9990
    @gemedamuleta9990 2 ปีที่แล้ว

    wow Adam phara you are logical ..appreciate

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 ปีที่แล้ว +7

    ማርያምን ጋዜጠኛው ውስጤነው❤❤

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 ปีที่แล้ว

    It is like BBC's Hard Talk, but I like this interview because the interviewer decided to pull what is true inside this politician.

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow
    Salute Mr Adem farah

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 ปีที่แล้ว

    This v. President is a great person

  • @hamidadem9536
    @hamidadem9536 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @zelalemethio1844
    @zelalemethio1844 2 ปีที่แล้ว

    FBC hard talk, Dawit you are model journalist, keep moving forward!!!

  • @BerhanTv
    @BerhanTv 2 ปีที่แล้ว

    ብልፅግና እባካችሁ ሰዉ አይሙት

  • @serekalemgeremew5201
    @serekalemgeremew5201 2 ปีที่แล้ว +11

    ብልፅግና የሚመራዉ ህዝብ እስኪያልቅ ነዉ የሚጠብቀዉ ከዛ ነዉ መፍትሔ የሚያመጣዉ ።

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 2 ปีที่แล้ว +16

    ብልጽግና ባዶ መሆኑን አሳይቶናል: የግድየለሽ ጥርቅም

    • @sadahalzaabi3672
      @sadahalzaabi3672 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

    • @uyfh6405
      @uyfh6405 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @alemadam4340
      @alemadam4340 2 ปีที่แล้ว

      betkekel mafer neschi meder kotetam naschiw

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว

    I appreciate Mr, Adam Farhe your answers very interesting and educational thoughts. I am impressed with your fabulous answers. Journalists all change it doesn't come overwhelming they trying their best to make peace with all aspects. God bless all. Amen ✌🙏.

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 2 ปีที่แล้ว +7

    የጊዜ ጉዳይነው አንድቀን ለአማራ ህዝብ ቀን ይወጣል ፈጣር ይመልከትብቻ አማራ ከመቸጀምሮነው ፅፈኛ ያለው እየመጣ የሚቀረሸው ያሣዝናል በጣም በነተ መመራት

    • @asnakechweldetsadik8828
      @asnakechweldetsadik8828 2 ปีที่แล้ว +1

      ሊበሉ ያሰቧትን ተብሏል የተበዳዩን አማራ ድምጽ ለመቀማት እንጂ አማራ ጽንፈኛም ብሄርተኛም ሆኖ አያውቅም። እውነቱንም ያውቁታል አይቀርም እግዚአብሔር አማራውን ይረዳዋል

  • @happy-rx7wt
    @happy-rx7wt 2 ปีที่แล้ว

    Can any body answers me please. How come this guy( Adem farah) is Bahardar university board member? If he is from somali region?

  • @buzuneshnanecha1899
    @buzuneshnanecha1899 2 ปีที่แล้ว

    DONT afraid mister vices president please stand with right side you never lose your possession ...

  • @taamehaile3230
    @taamehaile3230 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመቺህ እንድህነው ጋዜጠኛ ማለት ሁሉም በሞያው እና በእውቀቱ ብሰራ ለዝህ ሁሉ ኣደጋ ኣንጋለጥም ነበር ሰላም ለሁሉም ለሰው ልጂ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሀቀኛ ጋዜጠኛ በረታ

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dawit, you are doing a wonderful job. Thank you for giving Mr. Adafra a chance to finish his thought and make things clearer for us who are far-away. Greatly appreciate your work. Mr. Adafra, thank you for making things more clear. “Ethiopian’s” politics is hard to explain because people don’t want to listen to other, therefore, good conversations, in the end, are complicated and confusing by unnecessary points of views. But, I think this time we can see a light rising from every directions. I believe this is what Mr. Adafara is trying to say: the situation in Ethiopia, before prosperity party came in power, was completely disappointing and dangerous, because very thing was set up to destroy Ethiopian as whole. Because of these and other issues this party has to work from grounds-up job and still are working to build the country as one unity, not as individual rabble’s. This work required a lot of sacrifice’s from everyone and everyone have done so, and still are doing. Yet there are more works to do. People may complain and say unnecessary things but at the same time Ethiopians are speaking and acting one people, in on spirit and as one body for the best of there county. Thank you! I am truly grateful for all Ethiopians, within and outside. Equally, I have great respect for all Ethiopians who love there country, in every situation, good times and bad. May God bless everyone’s effort, specially those who are working together in the leadership right now. Thank you Fata another great job. May God bless and her children.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ 2 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛዉ እነመሰግናለን

  • @GhionNews
    @GhionNews 2 ปีที่แล้ว

    ወዳጀ ብልጥግ ና ዉስት የምትመረጥበት መስፈርቱ አምሃራ ጠል መሆን በቂ ነው

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 ปีที่แล้ว +1

    GOBEZ JOURNALIST BERTA WENDEME😍😍😍

  • @serekalemgeremew5201
    @serekalemgeremew5201 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዉ እስካሁን ያቀረብካቸዉ እንግዶች ጥያቄህን ተከታትያለሁ ጥሩ ነዉ በርታ

  • @workieafework8722
    @workieafework8722 2 ปีที่แล้ว

    bravo journalist

  • @haregewoynfentie7607
    @haregewoynfentie7607 2 ปีที่แล้ว

    Great Jornalist

  • @alemadam4340
    @alemadam4340 2 ปีที่แล้ว +2

    meles zenaw 1 geziy ediy belew neber oromy mengest mhon ayeschelm mekenatuwm 1 amet ayemero new yalew

  • @drtoladingeta1554
    @drtoladingeta1554 2 ปีที่แล้ว

    hizb gn meche ena be min platform new ichuwochen ye meretew?🥺

  • @Live8875
    @Live8875 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi Dave, excellent job! Just want to add some points here, what if Fana adverts the next person / party for interview and pick relevant questions from the publics comment. What you have done is bold tho few points missed. Like why still ethnic federalism, the corruption level in the country .. etc. I hope it will help your program, public trust will develop. Finally, how can we follow if they have taken correctional paths after interviews if any ?

    • @berhanubete7149
      @berhanubete7149 2 ปีที่แล้ว

      Whether the answer is correct or not, l appreciate the freedom of the journalist to challenge that much.
      Please think of TPLF high authorities, would it be possible to ask such questions.I also would like to appreciate Mr Adem for his pacient and kind answers. Step by step accountability and responsibility will come otherwise no peace and stability, no development and no progress.

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 2 ปีที่แล้ว +9

    ጋዘጤኛው ከምርህ የጋዜጠኛ ባለሙያ ነህ ❤

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ብልፅግና እኮ እነ አገኘሁ እና አብርሀም አለኸኝን ሰብስቦ በሚሊዮን የዘረፋ ሰዎችን ሰብስቦ እርምጃ ወስጃለሁ ብሎ ይቀልዳል እንዴ ጎበዝ ለሁለንተናዊ ትግል ተዘጋጁ እነዚህ ሰዎች የዛሬ 2እና3 አመት ሲያወሩት የነበረውን ዛሬም ያወራሉ

  • @mehayir3205
    @mehayir3205 2 ปีที่แล้ว

    ከ❤ አመሰግንሃለሁ ። ጋዜጠኛ !!!

  • @gechtube5690
    @gechtube5690 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዳንት አይነት ጋዜጠኞች ያብዛልን
    Bravo 👏

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ተመቸኝ ኦፕሬሺኑ ከመቸ ጀምሮ ዋውው ይመችህ የሚያባሉ ሸኔወች ከስልጣን የተሰገሰጉት ናቸው የሸሌ ደጋፊወች ጠብቁ ዛሬ ብታድበሰብሱ ነገ ይገርፍሀል ሸሌ ሰው በላ ጪራቁ

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว

    Well, fair and elaborative. The follow-up questions were very informative.

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛው እናመሰግናለን የህዝብን ጥያቄ ነው የተጠየቀው ግን አጥጋቢ ምላሽ አልተመለሠም ብልፀግና ብልፀግና በሚል ወሬ ደቂቃው አለቀ😥

    • @drtoladingeta1554
      @drtoladingeta1554 2 ปีที่แล้ว

      Eskinderen yafatete jegna eko new😌

    • @workieafework8722
      @workieafework8722 2 ปีที่แล้ว

      @@drtoladingeta1554 eskindir ko asiregto new yemelese zare gin ye oromuma gud yetezeregefe.midre galla koy gena wuaga tikefialesh wodefit

    • @edenwolidya6663
      @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว

      @@drtoladingeta1554 የእስክድርን እሩብ አልመለሠም ሠውየው

    • @drtoladingeta1554
      @drtoladingeta1554 2 ปีที่แล้ว

      @@edenwolidya6663 eskinder 90 be 10 neber position% goal al askoterem😂

  • @getwm4541
    @getwm4541 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛውን ማመስገን ይገባል!

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 ปีที่แล้ว +1

    My goodness , a brilliant journalist.

  • @bereketbekele5216
    @bereketbekele5216 2 ปีที่แล้ว

    ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ - ጀግና ነህ.......ፖለቲከኛው ግን እንደስሙ "ፋራ" ነው.....ለኦሮሞ ፖለቲከኞች እግር አጣቢ እንደሆነ አንደበቱ ያስታውቃል ‼

  • @direbesttube8222
    @direbesttube8222 2 ปีที่แล้ว

    ፋና አሁን ገነ የህዝብ ድምፅ እየመሰለ ነው።

  • @aberagetu7687
    @aberagetu7687 2 ปีที่แล้ว +9

    ብልፅግና ማለት የሰወ ህይወት ማጥፋት አንጅ መጠበቅ አይችልም

    • @nesmuzein431
      @nesmuzein431 2 ปีที่แล้ว +1

      የ30 አመት እሳት በሚችሉት እያጠፍት ነው የተሻለ መስራት እምትችል ከመስለህ ተወፍዳደር

  • @yifred8135
    @yifred8135 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊያን አንድ ነን እያሉ የሚሰብኩ ተንኮለኞች ወይም የዋሆች የዚህ የወታደር መሪ ነኝ ባዩ ንግግር ሰምተው ይፍረዱ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 ปีที่แล้ว +3

    ለጋዜጠኛው አድናቆቴን ሳልገልፅ አላልፍም 👍

  • @tplfisterrorist804
    @tplfisterrorist804 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah for creating me to MUSLIM.........

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 2 ปีที่แล้ว

    What do you do for Afar people?

  • @gashumulu2060
    @gashumulu2060 2 ปีที่แล้ว

    PP please work for the country,

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 2 ปีที่แล้ว

    The response is very good I don't know how shimleles abdissa will response

  • @sarayonatan4962
    @sarayonatan4962 2 ปีที่แล้ว

    Power is Nothing without control.

  • @yared928
    @yared928 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው በማርያም ይቅር በለኝ ባለፈው ለነ እስክንድር ይልቃል ስትገላምጣቾው የፓርቲ ጋዜጠኛ ብየክ ነበረ አሁን ሳይክ ግን ለሁሉም ባንድ አይን አይተክ ነው እምትጠይቃቾው ጎበዝ በርታ

  • @AymenTewodrose
    @AymenTewodrose 9 หลายเดือนก่อน +1

    Adem farah Allah yansah qoshasha munafiq

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ጥያቄና ብቃት ያለው መላሽ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 ปีที่แล้ว +14

    እውነትም ስራህን አፋጥነህ ጀምረካል የአማራ ፅንፈኛ በሚለው ቃላት አፉን አሟሸቷል። በሰው መልክ የተሰራ አይጥ ነው

    • @tesfayegelan8308
      @tesfayegelan8308 2 ปีที่แล้ว

      መርጦ ማልቀስ አልሆነብንም

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfayegelan8308 ችግር የለም ለማን እንዲለቀስልክ ትፈልጋለህ ?

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ጋዜጠኛ በሪታ

  • @zedodavo
    @zedodavo 2 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate Mr. Dawit🙏❤

  • @hey1232
    @hey1232 2 ปีที่แล้ว

    Abdii Oromoo WBO Maroo Qeerroo Qaaree Kegaa Oromumaa Forever 👏🏽👏🏽👏🏽🥰🥰🥰AmennnnnnnAmennnnnnnnnnnAmennnnnnnnnn❤️✅❤️✅❤️✅❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾