ብርቱካን በፍቃዱ ሴት አርቲስቶች ጋር ጓድኛ ያልሆነችበት ምክንያት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @user-eg5py4jr3q
    @user-eg5py4jr3q 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ጨዋ ስሟ በመጥፎ የማይነሳ ልታይ ልታይ የማትል ናት

  • @henokerassa7656
    @henokerassa7656 3 ปีที่แล้ว +34

    እኔ ግን የማምነው ከራሷ አንደበት ስሰማ ብቻ ነው

  • @eyrusdemse1280
    @eyrusdemse1280 3 ปีที่แล้ว +6

    ብርቲ በጣም አሪፍ ልጅ ናት ኩራት የማታውቅ ጥሩ ናት እግዛብሔር ይጠብቃት፡፡

  • @user-ob9lf8jx5v
    @user-ob9lf8jx5v 3 ปีที่แล้ว +2

    ስትዝረከረክ አትታይም ያልከው ቃላት ጥሩ ገልፆታል በቃ ። አርቲስት ማለት መምህር ማለት ነው ገና ለሚወለዱና ለወለድናቸው አርአያ መሆን ማለት ስለሆን ቡርቴ አድናቂሽ ነኝ ወድሻለሁ💙💜💛💚

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 ปีที่แล้ว +7

    ስሪየት በጣም ተመስጬ ያየሁት ፊልም ላይ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel4394 3 ปีที่แล้ว +5

    እንደሌሎቹ ስትዝረከረክ አትታይም 😆😆ቁጥብ ሴት እንቁ ናት ለዛ ነው ውበቷ ሁልጊዜ አዲስ በርቺ ውቢት👏👏👏

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +12

    ጠንካራ ቆንጆ ኩሩ አላማ ያላት ሴት ነች:: እንዲህ አይነት ሴት? ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት ጥሩ እህት ነች:: እግዚአብሔር ከነቤተሰብዋ ይጠብቃት🙏🏾

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ስወዳት! እርግት ያለች የቴምር ማር ነገር😙👌

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆጆ በጣም ውብ ነሽ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም የምወዳት አርቲስትናት

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 3 ปีที่แล้ว +2

    ብርቱካን በጣም ቀበጥና ደስ የምትል ልጅ ነበረች በአንድ ትምህርት ቤትና በአንድ ክፍል ውስጥ ተምረናል እና አስታውሳለሁ መምህር ካልገባ ክፍል ውስጥ መዝፈን ፤ መደነስ በቃ እብድ ነበረች አሁን እንደዚህ የተረጋጋች ውብ ሴት ሆና ሳያት በጣም ይገርመኛል

  • @eftuwa4380
    @eftuwa4380 3 ปีที่แล้ว +5

    She is beautiful, talented and unique.

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወድሽ አርቲስት በደንብ ገልፆሻል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!!!!!!

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ቆንጆ ናት እናሱ ቤት 6ወር ተከራይቸ ተቀምጫለሁ እና በጣም ገራሜ ተዎናይት እና ቅን ሴት ናት ወይ ግን አባቶ ሀይለኝ ነችው ግን በጣም ጡሩ ናቸው

    • @robrob1146
      @robrob1146 3 ปีที่แล้ว +1

      Haha abata

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የምትል የተረጋጋች ጨዋ ሴት ነች

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ኣቅም ያላት ናት ስወዳት እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ጤናዉን ይስጥሽ።

  • @merdasadesta3619
    @merdasadesta3619 3 ปีที่แล้ว +4

    I had a chance to fly with her from DC to AA long time ago. She is descent, beautiful and talented.

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว +2

    ኩሪየ ማዘር መልካም ሰው ነበረች እናንተ እንዲህ ደርሳችሁላት ብታይ እንዴት ጥሩ ነበር ግን ምን ያደርጋል😭😭😭 ።ዛሬ ደግሞ ፎቶወችሽን ሳይ አይንየን መሰልሽኝ ምን ዋጋ አለው እሷም በልጅነት እድሚዋ😭😭😭 ተቀጨች አንችን ግን እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ማየቴ በጣም ደስ ብሎናል ።አስታውሳለሁ ሁሌ በየቀኑ ይላክልሽ የነበረው አበባባባ

    • @ziontsionalula6660
      @ziontsionalula6660 3 ปีที่แล้ว

      Azegaju wereh ye mender nw 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-vn3oq4ew3s
    @user-vn3oq4ew3s 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር: አብዝቶ: ፀጋ: ያብዛላችሁ። ብርቱዬ: ለትዳርሽ: የምታደርጊውን: ጥንቃቄ: እግዚአብሔር: ያፅናልሽ። ሰው: እናቱንና: አባቱን: ይተዋል: ከሚስቱም: ጋር: ይጣበቃል: የእግዚአብሔር: ቃል: የሚለውን: በተግባር: በልጅነቴ: ከአባቴ: ብመለከትም፣ ከነጮች: የእግዚአሔር: ቃል: ከጋብቻ: አንስቸው: በሞት: እስከተለዩበት: ጊዜ: ድረስ: ያልተለወጠ: የጋብቻ: ፍቅር: አይቻለሁ። ጓደኛ: የላቸውም። ትዳራቸው: ጓደኛቸው፣ አፍቃሪአቸው፣ አዝናኛቸው፣ አማካሪያቸው፣ ደጋፊያቸው: ነው። ሴቶቾ: በተጠንቀቅ: በተለይ: ሴቶችን: አያስጠጉም። የሁለቱም: ዘመዶች: ሥፍራቸውን: ያውቃሉ። ጣልቃ: አይገቡም። በተለይ: የወንድና: የሴት: እናቶች: በጋራ: ዳር: ሆነው: ሲፈለጉ: ብቻ: ልጆችን: በማሳደግ: ያግዛሉ። ባልና: ሚስት: ልጆቻቸውን: በጋራ: ይደሰቱባቸዋል፣ ይንከባከቧቸዋል። ልጆቻቸውን: የሚቀርፁት: ራሳቸውን: ችለው: አገራቸውን: የሚጠቅሙ፣ አገር: የሚገነቡ: ዜጋ: እንዲሆኑ: ነው። አድገው: ቦታ: ቦታ: ሲይዙ: የባልና: ሚስት: ፍቅር: ይታደሳል። ትዳር-----ቤተሰብ------ህብረተሰብ------አገር። እግዚአብሔር: ቅድመአያቶቻቸው: ስለታዘዙለት: ምድራቸውን: ባርኳል። እኔም: የበረከቱ: ተካፋይ: ሆኜ: ሦሥት: ልጆቼን: ከእነርሱ: በተማርኩት: አሣድጌአለሁ።
    በጣም: የምወድሽ: የአገሬ: ልጅ: በርቺ። ኢትዮጵያዊ: ማለት: እንዲህ: ነው። ጓደኞ: ብቻ: አይደለም። ያላገቡ: ሴቶችን: በርሽ: አታድርሺ። ለትዳርሽ: አራት: አይን: ይኑርሽ። ከጏላና: ከፊት። በየቀኑ: ቁጭ: ብላችሁ: ስለሁሉ: ነገር: ተነጋገሩ፣ ተወያዩ፣ ተደማመጡ። ሁለታችሁ: ሰው: መሆናችሁን: አትዘንጉ። ሰው: ይሳሳታል፣ ያጠፋል: ከሥተቱ: ይማራል። ስተትን: አትፀየፏት፣ አትሸፍኗት፣ አትዋሿት። ነገር: ግን: እመኑዋት፣ ተቀበሏት፣ የመማሪያ: መንገድ: አድርጓት። የአዲስ: ምእራፍ: ርእሳችሁ: አድርጋችሁ: ለይቅርታ: ተሽቀዳደሙ። "I am sorry" ከአባቴ: ቀጥሎ; ከምድሩ: ሰዎች: ይቅርታ: መጠየቅን: ተምሬአለሁ። ፈረንጆች: ቶሎ: ብለው: ይቅርታ: ይላሉ።
    አንዳንድ: ሰዎች: ትዳራችንን: አፈረሱ: ሲሉ: ሰምቼ: በጣም: አሳዘኑኝ። ማነው: መጀመሪያ: በርና: መሥኮት: እግዚአብሔር: ሰርቶና: አበጃጅቶ: የሰጠውን: ሰብሮ: የወጣው? ወይም: ቀዳዳ: ያወጣው? ትዳርን: የመገንባትና: የማፍረስ: ስልጣኑንና: ሀላፊነቱን: እግዚአብሔር: የሰጠው: ለባልና: ለሚስት: ብቻ: ነው። ቤቱን: የሚዞር: አንበሳ: ወይም: ቀበሮ: ቀዳዳ: አግኝቶ: ገብቶ: ካፈረሰ: ተጠያቂ: አይደለም።እግዚአብሔር: አዳምን: ከዚህ: የህይወት: ዛፍ: አትብላ። በበላህ: ጊዜ: ሞትን: ትሞታለህ: ብሎታል። ምርጫ: ተሠጥቶታል። "Free will"
    አዳም: የእግዚአብሔርን: ትዕዛዝ: ተላልፎ: እግዚአብሔርን: ይቅርታ: እንደመጠየቅ፣ እግዚአብሄርን: ቀጥሎም: ሄዋንን: ከሠሠ። ሄዋንም: እባቡን: ከሠሠች። "IT WASN'T"
    ዛሬም: ብዙ: ሰዎች: ለትዳራቸው: መፍረስ: ቤተክርስቲያንን: ወይም: ሰዎችን: ተጠያቂ: ያደርጋሉ። አዳማዊ: ባህርይ: የእድገት: እንቅፋት: ስለሆነ: ራስን: አይቶ: ለተበላሸውና: ለጠፋው: ተጠያቂነትን: ወይም: ሀላፊኘትን: መቀበል: የእድገት: መሠረት: ነው።

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 ปีที่แล้ว +1

      እ/ር ይባርክሽ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያነበብኩት ለኔ ጠቃሚ ነው።

  • @dinahdosegnaw6315
    @dinahdosegnaw6315 3 ปีที่แล้ว +6

    ታሪኩ አሪፍ ነው አንባቢው ግን ቶስቷሳ ነገር ነህ

    • @Mekdubye
      @Mekdubye 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂ቁራሌው ነገር ነው 🤣🤣

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 3 ปีที่แล้ว +1

    እነ ሰላም ተስፋዩ እና የአሁኖች አርቲስት ነን ባዩች የእሷን ባሀሪይ ይከተሉ እንላለን

  • @enatuabera146
    @enatuabera146 3 ปีที่แล้ว +4

    ብርትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማከብርሸ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወዳት ባሁኑ ሰአት ማየት የምፈልጋት ሴት ነች

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 6 หลายเดือนก่อน

    Ayselechachum selesew yegel hiwot mawrat??

  • @user-lm1we1qh8e
    @user-lm1we1qh8e 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ኩሪዬ የኔ መልካም በጣም ነው ምወዳት እህቴ ስላንቺ አውርታ አጠግብምኮ እቤት

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምወዳት የማደንቃት አርቲስት ባለችበት ስላማ ይብዛ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ አድርገህ ገልጸሃታል ተባረክ።

    • @FREEDOM_RT222
      @FREEDOM_RT222 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ግን ሴት ነኝ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስታወራ ንግግር እማትሰለች ምርጥ ዩቱበር አቅራቢ ነህ

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 ปีที่แล้ว +2

    መዝረክረክ ማለት ምን ማለት በሰው መብት ላይ አትረማመድ ሰው የፈለገውን ማድረግ መብት አለው የመጣህበትን አውራና ውጣ

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 3 ปีที่แล้ว +1

      ለመጤ ባህል የማትሸነፍ ማለት ነው

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምን አርዕስቱ ላይ "አሳዛኝ" ጨመርክበት? እንድንከፍትልህ? የምትገርሙ ዘራፊዎች ሆናችሁ ቀራችሁ:: ብትመከሩ የማይገባችሁ

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤በጣም የምወዳት ጨዋ ሴት

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 3 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ተዋናይ ናት የት ጠፋች እያልኩ ሁሌ አስባታለዉ

  • @securitydesk7096
    @securitydesk7096 3 ปีที่แล้ว

    you are the best please com back having one love film with your husband . thank you.

  • @BiftuAdem-cq5qn
    @BiftuAdem-cq5qn 4 หลายเดือนก่อน

    Good person❤❤🎉

  • @metiprice1077
    @metiprice1077 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል ገልፀሀታል የኔ ጨዋ ምናለበት ጌጥማይሽ ኖራ ብታይሽ ኖሮ::

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ስርዓት ያላትና ልታይ ልታይ የማትል ።

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርቴ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ

  • @tirhastewolde373
    @tirhastewolde373 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ወሬ ብርቱካን እና ቡርትካን ብዙ እና ቡዙ እንኳን እንዴት እንደሚነበብ እና እንደሚፃፍ ሳታስተውል መተርተር ምን ይሉታል የምር አገላለፅ ጠላሁ

  • @meazaayele1429
    @meazaayele1429 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ለየት ያለች ናት ደስ ትላለች በጣም። 😘

  • @user-ql5qz7hn7o
    @user-ql5qz7hn7o 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ቡርቲ ጨዋ

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f 3 ปีที่แล้ว +2

    አሁን እማ ምን አርቲስት አለ ድሮ ቀረ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ አርቲስት ናት

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @ritamami4431
    @ritamami4431 3 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳት

    • @haymihaymi6782
      @haymihaymi6782 3 ปีที่แล้ว

      Ere ye Debre Berhan lije nat

  • @NahiLaf
    @NahiLaf 3 ปีที่แล้ว +4

    #እንኮን #ለብርሃነ #ትንሳኤው #አደረሳችሁ🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1000 ገብቶልኛል እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ አሳስባለሁ!!

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 3 ปีที่แล้ว

      የማንዴላ ፔጅ አይደለም!! ውሽት ነው።

  • @mohammednur8739
    @mohammednur8739 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አንተ አባቷ ነህ እንዴ እንዴት አወክ?ራሷ ካልተናገረች አንተን ማን ያምናሀል -ልብወለድ ነው

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow የምግርም ምርጃ ነው እናመስግናለን! !!

  • @hanna9502
    @hanna9502 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቀናታል

  • @ziondemisse6122
    @ziondemisse6122 3 ปีที่แล้ว

    I love her so much 💗

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አነባብ ምን ያንገበግብሃል ርእሱና ዝርዝሩ ? ቲሽ

  • @Betesfa
    @Betesfa 3 ปีที่แล้ว

    ትንሳኤን በተመለከተ አንድ አጭር መልዕክት መናገር እፈልጋለሁ ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ እንደገና ወደነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , እውነተኛውን አንድ አምላክ የሚያመልኩት ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው የሀዋርያት ስራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 የሞቱ ሰዎች ከሞት ተነስተው በዚሁ ምድር ላይ እንደሚኖሩ ማስረጃ የሚሆነን አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ መናገሩ ነው::ከዛ በሗላ አልአዛር በምድር ላይ ለምን ያህል ጊዜ እንደኖረ ባናውቅም ትንሳኤን ያገኘው በምድር ላይ እንደነበረ ዮሐንስ.11:44 ላይ ተገልጿል እንዲሁም ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ነበር የኖሩት በተጨማሪም ትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ የወደፊቱ ትንሳኤ በምን አይነት ሁኔታ እንደሚከናወን በግልፅ ተናግሯል የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይላል ታዲያ እኛ እንዴት ነው ልናገኛቸው የምንችለው? ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም ትንሳኤ የሚከናወነው ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቹ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባም እንቦሳ ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉ ክፉ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን ጥፋት ሳናስበው በድንገት እንደሚሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቲዎስ.24:36-42 ላይ የተናገረውን እናነባለን , 2ጴጥሮስ.3:5-7 ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሰዎች ሲነሱ የማየት አጋጣሚውን አያገኙም ማለት ነው:: ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ሌላ ሀዘን ይፈጥርባቸዋል ስለዚህ ፈጣሪ ባዘጋጀልን ምድራዊ ገነት ለመገናኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉንን መስፈርቶች ለማወቅ እና በስራ ላይ ለማዋል ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል ሀዋርያት ሥራ.13:48 ጊዜው በጣም አጭር ስለሆነ ቶሎ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን በነፃ እንድታጠኑ እናበረታታችሗለን የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን እንደምትመስል የሚናገሩት ጥቅሶች የሚከተሉት ናቸው እባካችሁ አንብቡት ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር አይኖርም.ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ያብባል ይለመልማል ለሰው ልጆች መኖሪያ ምቹ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 ጦርነት እና የጦር መሳሪያ አይኖርም ኢሳያስ.4:2-4 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21

    • @luwam8104
      @luwam8104 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ ! በ ኢሜል አናግሪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ luwara04@edu.umea.se

    • @merdasadesta3619
      @merdasadesta3619 3 ปีที่แล้ว

      @@luwam8104 Be cautious. She is Jehova Witnes. I advise you not to go to that dirección. But read your Bible and join true Christian church to have fellowship.

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 3 ปีที่แล้ว

      @@luwam8104 የተዋህዶ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን መጽሀፍ ቅዱስ ሰማንያ አሀዱ ማንበብ እና የምታስተምረውን መተግበር ።

  • @Evax814
    @Evax814 3 ปีที่แล้ว

    Ebde Ethiopiaawi kinatega yehone sew yelem

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ነህ ? እስኪ ድጋሚ ሰው ፕሮግራሞች ህን እንዲታይ የሚያረግ ስራ ስራ ጎበዝ ከሆንክ ጠርተሀት ትናገር ስለ ራስዋ ገምተህ አትተርተር

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 ปีที่แล้ว

    ቡርቴ እድሜዋ ትልቅ ነውከባልዋ እሱ ልጅ ነው:::

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 3 ปีที่แล้ว

    Sewedeshe eko enkunem keneze becheraka aritesete tebeyeoche eraseshene ageleleshe

  • @luchiaembaye4903
    @luchiaembaye4903 3 ปีที่แล้ว

    አይ ገንዘብ??????? ገንዘብ ሠይጣን ነው ምነ እላለሁ አይንየና ሹመትየ አፈሩን ያቅልላችሁ

  • @user-dm7jf4cy1k
    @user-dm7jf4cy1k 3 ปีที่แล้ว

    Wedeshalew

  • @haymihaymi6782
    @haymihaymi6782 3 ปีที่แล้ว

    Ere ye Debre Berhan lije nat

  • @etvnews1044
    @etvnews1044 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አሁንም በግሩፕ ሚጣላ ካለ አለዉ

  • @zahraslife3410
    @zahraslife3410 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርተካን💏💏💏💏💐💐

  • @ash4805
    @ash4805 3 ปีที่แล้ว

    bakachu...kezi wuttu.lemidere arogit demo

  • @ethiopiahageri2210
    @ethiopiahageri2210 3 ปีที่แล้ว

    Fokaka nehe social life yasfelgal

  • @hadiyatube2471
    @hadiyatube2471 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጉዲ

  • @abebamebrate9929
    @abebamebrate9929 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳትኮ❤❤❤

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 3 ปีที่แล้ว

    Wonderful grill love her.

  • @AbrahamH11
    @AbrahamH11 3 ปีที่แล้ว

    አሳዛኝ ምክንያት

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 3 ปีที่แล้ว

    Chemilak hula

  • @omnur3972
    @omnur3972 3 ปีที่แล้ว

    Enat tv beleh endatwash

  • @Wagwan123.
    @Wagwan123. 3 ปีที่แล้ว

    Tru new bro ketleber

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ሳክስ ይድነቃው አይደለም ያሬድ ሹመቴ ነው ደሞ

    • @user-vu5gp2qe8c
      @user-vu5gp2qe8c 3 ปีที่แล้ว +2

      ይድነቃቸዉ ሹመቴ ነዉ ባሏ የያሬድ ሹመቴ ወንድም

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-vu5gp2qe8c ነው እንዴ እሺ

    • @aneeye6032
      @aneeye6032 3 ปีที่แล้ว

      Ye mahlet shumete wendim

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 3 ปีที่แล้ว

    ሳፈቅራት

  • @naimaummey4946
    @naimaummey4946 3 ปีที่แล้ว

    ጠፋች

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 3 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ግን ማነው ውክልና የሰጠህ እሷም ስለራሷ እንደዚ መናገር አትችልም የሆንክ የዩቱብ ሸቃላ ቱስቱሳ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @amanuelberkit9131
    @amanuelberkit9131 3 ปีที่แล้ว +1

    በምን አዘክ???? ቱሪናፋ 😆

  • @cr-pn5pm
    @cr-pn5pm 3 ปีที่แล้ว

    For me its poor social life.

  • @HD-ue9hm
    @HD-ue9hm 3 ปีที่แล้ว

    Yemchehe

  • @zahraslife3410
    @zahraslife3410 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 ปีที่แล้ว

    Webb nesh

  • @tegegnnigussie1873
    @tegegnnigussie1873 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነቱ ቀዳዳ ነው ይህ ግለሰብ።
    ቱልቱላ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @hanna9502
    @hanna9502 3 ปีที่แล้ว +4

    ናፍቀናታል