10 የቄብ ዶሮ አያያዝ ቁልፍ ጉዳዮች ለስራው አዲስ ለሆናቹ|pullet or rearing chicken management tips |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @mulunehabebe
    @mulunehabebe หลายเดือนก่อน +3

    በስራህና በምክርህ ደስ ይለኛል። ሁሌም ለቢዝነስ ታቀርባለህ፣ ግን አነስተኛ ገቢ ላላቸውና መ/ሠራተኛ በትንሽ ቦታ ከ5-10 ዶሮ ለቤት ፍጆታ የሚሆን ስራ፣ ቦታ፣መኖ፣ በጀት፣ ምክር ቢቻል በPDF ብታዘጋጅልን??? ተባረክ

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 25 วันที่ผ่านมา +1

    የ2ወርከ፡20ቀን፡የሆነቸዉ፡ሀምሳ፡ዶሮዎች፡አሉኝ፡በቀን፡ምን፡ያህል፡መኖ፡ልስጣቸዉ።

  • @mdsgsAhmcd
    @mdsgsAhmcd หลายเดือนก่อน +1

    በገጠር መሥራት አይቻልም?? መብራት የግድ ያሥፈልጋል?

  • @lubabamerima
    @lubabamerima หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ መሰረት እፈልግ ነበር ግን የት ነው ቦታ ክራይ ማገኘው እባክህ ሀሳብ ሰጠኝ አአ ነኝ

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c หลายเดือนก่อน

    ለዶሮዎቼ ምን እይነት ቫይታሚን ልስጣቸው የቱ ይመክራል በተለይ ምርት ሲቀንሱ

  • @rahellewi5996
    @rahellewi5996 หลายเดือนก่อน

    Amegagebachew beketay pls yeseralen

  • @TiruAbiyu
    @TiruAbiyu หลายเดือนก่อน

    Selam ayenshet endet nw ke 1000 doro wust metalch maychlewuten melyet yemchlewu

  • @Abby62728
    @Abby62728 หลายเดือนก่อน

    I have a question if I want a 300 chicken? How much is gonna cost me? የክቡ ድረ