ከ 30 ዓመት በኃላ የተለያዩት ቤተሰቦች ተገናኙ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ከ 30 ዓመት በኃላ የተለያዩት ቤተሰቦች ተገናኙ ክፍል 1

ความคิดเห็น • 306

  • @fire4640
    @fire4640 4 ปีที่แล้ว +26

    እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ይላል
    እስቲ እንጀ ጆሲ አይነቱን ያብዛልን የምትሉ ልቁጠራቹ

    • @abdelletifmuhammed836
      @abdelletifmuhammed836 3 ปีที่แล้ว

      አረ ያብዛልን እንደ ጆሲ ሚልዬን ይወለድ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 ปีที่แล้ว +30

    #ጆሲየ# የኢትዮጵያ ኮከብ የትንሽ ትልቅ ኣድርጎ ኣላህ የፈጠረህ ታድለህ ለፍሬ ያብቃህ ቃላት የለኝም 🔥🔥🔥

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 4 ปีที่แล้ว +24

    ጆሲ እረጅም እድሜ ይስጥህ መቸም ድስ ላይክ እምታርጉ ሰወች ጤነኛ አትመስሉኝም አገራችስ ሰላም ያርግልን

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d 4 ปีที่แล้ว

      A ነኝ ባሌን ናፋቂ ክክክክክክክክ በስተትእደሁጅ ድስክላይክ እደት

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 4 ปีที่แล้ว

      እጃቸውን ይቁረጠው እና 11 ሰው አርጎል

    • @hawa3569
      @hawa3569 4 ปีที่แล้ว

      አረዶሲ መደነቅ ነዉያለበት

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 ปีที่แล้ว +34

    ጆስየ መልካም ሰው እድመና ጠና ይስጥህ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ በእውነት በጣም ነው እምቀናው በዚህ ዘመን ለዛውም ወንድም ወንድሙን በድንጋይ ወግሮ ሲገድል እያየን የአክስት የአጎት የአባት ልጅ ሲፈልጉ ሳይ እንባየ በደስታ ነው የሚፈሰው!

    • @Vip-cy7fo
      @Vip-cy7fo 4 ปีที่แล้ว

      ቁጥሩን የት እሚገኝው

    • @Vip-cy7fo
      @Vip-cy7fo 4 ปีที่แล้ว

      አባቴ ጠፍቶብኝል ብዙ አመት

  • @user-fs7rz1lj3y
    @user-fs7rz1lj3y 4 ปีที่แล้ว +34

    ጆሲየ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው ያንተን አይነት ያብዛልን

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 4 ปีที่แล้ว +7

    ጆስየ የኝ ውድ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ቀሪ ዘመንክ መልካም ሁሉ እመኝለሁ

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 4 ปีที่แล้ว +5

    መልካምነት ለራስ ነው ብኋላ ዋጋ አለውና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን ምክንያት የሆነው ጆሲ ይሁን እንጂ ተግባሩ ግን የ እግዚአብሔር ነው

  • @yutbwgjh2183
    @yutbwgjh2183 4 ปีที่แล้ว +10

    ያጆሲየ አድናቂውች እስኪንያችው👍👍

  • @zawudezawude890
    @zawudezawude890 4 ปีที่แล้ว +10

    እረ ጆሲየ ስልኩ አይሰራም ምን ይሻላል? የተገናኛችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን

  • @mengistuassefa1252
    @mengistuassefa1252 4 ปีที่แล้ว +8

    ዮሴፍ ገብሬ እኔ ላንተ መልካም ጤንነት እመኛለሁ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 4 ปีที่แล้ว +7

    ጆሲዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንዳንተ ያሉት ያብዛልን እንኳን ደስ አላቹ አልኸምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ሰላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይስፈን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @meraftekie3602
    @meraftekie3602 4 ปีที่แล้ว +4

    ጆስዬ ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ 🙏🏼ተባረክ ደስ ሲል 💯🙏🏼❤️

  • @user-yv2cs8ml7k
    @user-yv2cs8ml7k 4 ปีที่แล้ว +5

    ጅስዬ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ፈጣረ አሜን

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii7906 4 ปีที่แล้ว +14

    ጆሲዬ እናመሠግናለን ለኛ ሙስሊሞች መውሊድ አይፈቀድም የተወሠነ ሰዎች ብቻ ያከብሩታል ይህ በቁርአን እና በሀዲስ የለሌ ሰዎች በራሳቸው የጨመሩት ነገር /ቢደአ ነው የተጨመረ ማለት ነው አላህ ህዲያ ይስጣቸው

    • @konjittube884
      @konjittube884 4 ปีที่แล้ว

      ሶፊ የባቲ ልጅ tadeya mahulde ke kiestanew yetfqadew???

    • @sofiibatii7906
      @sofiibatii7906 4 ปีที่แล้ว

      @@konjittube884 ehet sela liloc ement talqa algbhum Egan aywekilm alku kirestynoce yersacawe emenet alachewe Lila tecmare ayfelgum

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +1

      ስለመውልድ ጆሲ እያስተማረ አይደለም"/እያከበረም አይደል ፕሮግራሙን አርፈሽ ተከታተይ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

      ታድያ ጆሲ ምን ያድርግሽ ጆሲ ስለ እናንተ እምነት አያገባውም አይመለከተውም የእሱ ስራ ተጠፋፍተው የከረሙትን ሰዎች ብቻ ማገናኘት ነው ስራው ሀቤቱታሽን ለሚመለከተው ለእምነቱ ተከታይ ቅሬታሽን አቅርቢ

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 4 ปีที่แล้ว +12

    *እደው ግን እነ ዲስ ላይኮች ምን ፍጥረት ናችሁ ሰው ጥሩ ነገር ሲሰራ ዲስ ላይክ እናተ ማለት ምንም ቅንጭላት ያተፈጠረባችሁ ናችሁ ቱ*

  • @user-td2fe5nk6d
    @user-td2fe5nk6d 4 ปีที่แล้ว +11

    ጆሲየ..የኔወንድም..አላህ.ጀዛህንይክፈልህ

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰው እንደዚህ ቤተሰብ ይፈልጋል ያልታደለ ደግሞ በውናት በአባት ውርስ ይጋደላል እስኪ እንማር ከነዚህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +19

    #ጆሲዬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ሁሌም ደሰታ አይለይ እንቅፋት እንኳን አይነካ ኑሪልን 😍😚

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 4 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ.
      አንቺ ልጅ እኔ እንዴት እንደሚወድሽ ታቂያለሽ በጣም ነው ሚወድሽ
      ኑሪልኝ ከሚወድሽ. አስመራ - አዲስ አበባ ነኝ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +1

      @@africanhabesha9650 እኔም ውድድድድድድድድድ አንቺም ኑሪልኝ በሰላም በጤና

    • @MimiMimi-rm5pg
      @MimiMimi-rm5pg 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 ปีที่แล้ว

      ሚሚ የቤተሠብ አፍቃሪና ሟች
      ማሬ ስወድሽ እሁሉም ቦታ ኮመንት ሥትሠጭ አይሻለሁና ሁሉም ኮመንትሽ መልካምነው እስኪ የጆሲን ሥልክ ታወቅሽው ሥጭኝ ወይም የሚያውቅ ታወቅሽ ተቀብለሽ ሥጭኝ አጎቴን እንዳፈላልግልኝነበር ማሬ 😘

  • @selam1414
    @selam1414 4 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍ ደስስ ሢሉ እውነት እኔም አባቴን ለማግኘት 2 ወር ቢቻ ቀርኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ውዶቼ

    • @khm1514
      @khm1514 4 ปีที่แล้ว +1

      Allah yerdashi ehet

    • @selam1414
      @selam1414 4 ปีที่แล้ว

      Amen Allah Yanurelgn ema

  • @asmaytmilash7851
    @asmaytmilash7851 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawww yirga hawey congra nimluat sedrabet enge des balkum zetrfe edmekum yebrek🙏🙏🙏🙏

  • @martatube73
    @martatube73 4 ปีที่แล้ว +8

    ጆስዬ የምድሩ ጊዜዊ ነው ግን ከምድሩም ጤናና እርጅም እድሜ ይስጥህ መልካም ስራዎችህ ሁሉ በሰማያዊው መዝገብ መዳህኒአለም ይመዝግብልህ ከምድር ሰላምን ከሰማይ ገነትን ያውርስህ ወንድሜ 😍😍😍

    • @user-zp2ee6uj9h
      @user-zp2ee6uj9h 4 ปีที่แล้ว

      ጀሢነበረ ጠቅላሚንሥተረማረግ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 ปีที่แล้ว +4

    እኳን አብሮ አደረሠን ጆሥየ አላህ ከክፉ ነገርና ከክፉ አሣቤዎች ይጠብቅህ እሥከቤተሠቦችህ የልጅብሥል

    • @hsihi7213
      @hsihi7213 4 ปีที่แล้ว

      ጆሲ እርቤ እና ጤና መኚልሀለሁ ኑርልኚ

  • @Tekelatv
    @Tekelatv 4 ปีที่แล้ว +5

    Waww btami des zebil deqi amoy anka hagosena ❤️

  • @EriAsmara6011
    @EriAsmara6011 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሰይ ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ፡ፖለቲካ ሕሱም ፈላላዪ በታኒ ጸረ ፍቅሪ።

  • @erer9833
    @erer9833 4 ปีที่แล้ว +3

    ጆሲ መልካም ስራህ ጡነ ልጂ ነህ ረሱል ሰለላሁ አለይሂምን ስም በዚህ እንድትለቅ አንፈቅድም ደግሞ ቢስላም ሁለት ሂድ ብቻ ነው ያለው ኢድ ረመዳንና ኢደል አረፍ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ያለው አድስ ፈጠራ ነው በኢስላም አድስ ፈጠራን የፈጠረ ስራው ተመላሺ ነው አድስ ፈጠራ ጥመት ነው ስለዚህ አትልቀቁ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว

      ስለሀራም ስለሀል አይደለም የሚወራው አትቀባዥሪ

    • @user-ue9kl7cx9y
      @user-ue9kl7cx9y 4 ปีที่แล้ว

      የማናት ቀባጣሪ ማን እይአለሽ አሁን ሰው ማገናኘት ሃራምነው እንዴ በአሉ ካልተመለከተሽ ውጭ

  • @FatmaFatma-ky1xz
    @FatmaFatma-ky1xz 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ ምርጥ ሰው አላህ ሁሉነገርህን ያስተካክልላችሁ

  • @user-su2gh6qi9s
    @user-su2gh6qi9s 4 ปีที่แล้ว +3

    ጆስየ ላንተረ ቃላት የለኝም የማቱሳላን እድሜ እ ስ ያድለክ

  • @tube4890
    @tube4890 4 ปีที่แล้ว +9

    ጆሰየ መልካም ሰዉ ረጂም እዲሜ ተመኝሁልህ

  • @hanyaggaro4886
    @hanyaggaro4886 4 ปีที่แล้ว +2

    JOSIYE ANTEN ALLAH KESEMY YAWAREDN LIJNO JOSYE FATARI EDME YHSTI❤❤

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 4 ปีที่แล้ว +2

    ታድለህ እዳተ አይነት ሰዉ ሺ ይፈጠር ጆሲ የኛ መልካም ሰዉ

  • @user-hy4co9jx3x
    @user-hy4co9jx3x 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲዬ ከእግዚያብሄር በታች ከሰዎች በላይ ነህ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ባባዬ

  • @rebeayesuf1667
    @rebeayesuf1667 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀሢ ልዩ ሠው ነህ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅሆ

  • @mimotube129
    @mimotube129 4 ปีที่แล้ว +5

    ጆሲ መልካም ሰው እባክህ የአባቴን ቤተሰብ አፋልገኝ plz

  • @saadahmohammed9874
    @saadahmohammed9874 4 ปีที่แล้ว +4

    ጆሲየ እረጂም እድሚና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮያዊይ ነህ

  • @user-rw7ts5qd1s
    @user-rw7ts5qd1s 4 ปีที่แล้ว +3

    ጆሲዩ ስወድህ እድሜና ጤና ይስግልኝ አተና ፍፄ በምን ቃላት ልግለፅችሁ

  • @user-hz7cj4hv8h
    @user-hz7cj4hv8h 4 ปีที่แล้ว +26

    መውልዱን ተውቱና እንኳን ተገናኙ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +3

      ደደብ ምን አገባሽ መስማት ካልፈለግሽ ውጭ እድትከበሪ የሠውን አትናቂ ከእውቀት ነፃ ነሽ

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 ปีที่แล้ว +3

      በትንፍሽህ ልኑር። ምን አገባሽ ስለመውሊድ ድንጋይ ራስ ማሰቢያ ሲኖርሽ ነው ስለመውሊድ እምታውቂው

    • @user-hz7cj4hv8h
      @user-hz7cj4hv8h 4 ปีที่แล้ว +1

      ነኢማ ሸሁ አች ደደብ ደደብ አችነሽ ነበያችን መውሊደን አክብሩ የሚለውን ሀዲሥ ታሣያለሽ አች አህያ አፍሽን ዝጊ ኢደት

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 ปีที่แล้ว +2

      @@user-hz7cj4hv8h አንች ደንቆሮ እንዳት ያለ መሀይም አረብ ሀገር ህደሽ ስለጠንሽ ማለት ነው ሰይጣን አንድ ሀርፍ። ቁርአን ቢጠይቁሽ አታውቂም አንች ምቀኛ ለስድብ ብቻ ነው ንቃትሽ ደሞ አንጀትሽ እርርርር ይላል እንጅ መውሊድን ልታስቀሪው አችይም አንች ሰካራም

    • @user-hz7cj4hv8h
      @user-hz7cj4hv8h 4 ปีที่แล้ว +3

      ልቡ ካለሽ የመከራከሪያው ነይ በውሥ የማህይብ ዲግሪው ሠውን ማሥቀየምነው ከመሣደብ ነይ ሥልክሽ አውጭ ነብዩ አጨብጭቡል ያሉበትን ሀዲሥ አላህ አጨብጭላቸው ያለው የቁርአን አንቀፅ ታነቢልኛለሽ ነብዮ ሡና እጂ ጭፈራ አላሥተማሩንም ከገባሽ ሠካራም ያልሽ ማነው በጫት ሠክሮ ሢጨፍር፣የሚወለው ሁላችንም የሠው አይብ ከማውራት እራሣችንን እናብብ ያኔ የሠውን ማንነት እናውቃለን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆስ እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት የሰው ደስታ ምን የህል ነው።የምያስደስት ኡፍፍፍፍ በጠም ደስ ይለል እንኳ በሰለም ተገነኛችሁ

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa8052 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲዬ የእግዚአብሄር አገልጋይ የሠው እባ አባሽ መልካም ሠው እድሜህን ያርዝምልን
    እኔም ያባቴን ወንድም እደት አድርጊ ላፈላልግ እባክህ እርዳኝ ያባቴን እባ አብስልኝ ሁል ግዜ በለቅሶ አይኑ ሊጠፋብኝ ነው

  • @user-td2fe5nk6d
    @user-td2fe5nk6d 4 ปีที่แล้ว +19

    መውልድድድ..ቢድአነው

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ጎበዝ ጆሲን የሚሸልም አንድ ድርጅት ይጥፋ ?????

  • @moonn9002
    @moonn9002 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ መልካምነት እንዴት ያስደስታል ኸይር ስራህን አላህ ይውደድልህ ናም አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ያረቢ እኔ ደስታዬ ጥግ የለውም

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ የምታረገው ሁሉ ጥሩ ነው ግን የእንግዶችን ንግግር አስጨርስ በየመሀሉ ጣልጋ አትግባ

    • @hasinahasina7601
      @hasinahasina7601 3 ปีที่แล้ว

      ኩሊዘቅ ከሱየሶበረማንአለ

  • @saralove2252
    @saralove2252 4 ปีที่แล้ว +3

    Jossiyee merithuu geta yebarikh 😍😍😘😘😘

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 4 ปีที่แล้ว

    ጄስዬ አንተን ቤተሰቦችህን ክፍ አይንካቹሁ ወንድዬ ተባርክ እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰባችህ ይስጥልን ፈጣረ

  • @raheltesfay4455
    @raheltesfay4455 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ ጆሲ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @fekerselam146
    @fekerselam146 4 ปีที่แล้ว

    ይቺን የማይከፈልባት የአንዲት ሴኮንድ ስራ #ሼር_ሼር በማድረግ ከወላጅ ኣባቴ ጋር ታገናኙኝ ዘንድ ሙስሊሙ #በአሏህ ክርስትያኑ #በእግዚአብሔር እማፀናቹኋለሁ 😥
    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ስሜ ማህደር አለሀኝ እባላለሁ በ 1998 ዓ/ም አዲስ አበባ ልደታ አከባቢ ከእናቴ ንግስቲ ተወልደ እና ከአባቴ አለሀኝ ታምሩ ተወለድኩኝ።
    የ3 አመት ልጅ እያለው እናት እና አባቴ ተለያዩ ከዛ እናቴ ወደ ክፍለ ሀገር አያቴ ጋር ላከችኝ አያቴ እንደ እናት እና እንደ አባት ሁና አሳደገችኝ ‼
    እናቴ ሌላ ሂይወት መስርታ ልጆች ወልዳ ትገኛለች
    እናቴ የአባቴ ማንነት እንድታሳውቀኝ አባቴን የት እንዳለ ስጠይቃት መልሷ የት እንዳለ አላውቅም ወታደር እንደነበረ እና አዲስ አበባ ጦር ሃይሎች ውስጥ ሲሰራ እንደነበረ ከዛ ጡረታ እንደወጣ ብቻ ነው ነገረችኝ የምትነግረኝ 😥😥
    ውድ የሀገሬ ልጄች መቼም ያለአባት ያደገ አባትን ሳያውቁ ዝም ብሎ መኖር ህመሙ በዚህ ችግር ውስጥ ያለ ወይም ያለፈ ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው ‼ በፎቶው ላይ #ታቅፌ ያለሁት እኔ ስሆን አቅፎኝ ያለው ደግሞ አባቴ ነው ።
    ሌላኛው ይሄው አሁን በፎቶ ላይ እንደምታዩኝ ትልቅ ሁኛለሁ እያደግኩ በሄድኩ ቁጥር ግን ኣባቴ የት እንዳለ ባለማወቄ አንድም ቀን እንኳን ሳላስብ ውዬ አላድርም ያባቴ ነገር ባሰብኩ ቁጥር ሳለቅስ ውዬ ሳለቅስ አድራለሁ 😥😥
    ታድላችሁ እናንተ እኮ አባት አላችሁ ምናልባት ኣባታችሁ በህይወት የሌለም ትኖራላችሁ ነገር ግን አባታችሁን ታውቃላችሁ እኔ ኮ አባቴን በፎቶ እንጂ በአካል አላውቀውም አላሳዝንም 😥😭😭
    ወንድሜ Brex እባክህ አንተ ብዙ አመታት የተጠፋፉ ቤተሰቦች አገናኝተሃል እባክህ እኔንም ይሄንን መልእክቴ ወደ ተመልካቾችህ በማቅረብ ከአባቴ ጋር አገናኙኝ 😢😢 አባቴ ናፍቆኛል #ሼር_ሼር በማድረግ አባቴን አፋልጉኝ
    እህት ወንድሞቼ የአባቴን አለኸኝ ታምሩ አድራሻ የምታውቁ ከላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ታሳውቁኝ ዘንድ በምታምኑት አንድ ፈጣሪ እማፀናቹኋለሁ
    ስልክ ቁጥሬ ➡0919412200📞
    Brex Habeshawi ህዳር 10/2012 ዓ/ም

    • @fekerselam146
      @fekerselam146 4 ปีที่แล้ว

      Ke facebook new josy yagegnhut photo alew gn ezi lay algebam alegn txttun becha new copy aderga yelakuleh ...please kechalke Erdate ...aderashawan kefelke selkuwam aleleh weyem facebook lay brex habeshawi page la photographwa ken abatuwa post tederguwale ....ewenet khone erdate...

  • @elishadayteshome3763
    @elishadayteshome3763 4 ปีที่แล้ว +5

    ጆሲዬ በጣም ወድካለው ነፍ አመት ኑርልን
    ገልቱዎችን በአንተ አይነቱ ይቀይርልን

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 ปีที่แล้ว

    ጀሴዬ እድሜ ጤና ይስጥክ ታባርክ ወንደማችን

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስ አላችሁ ወይ እዴዉ ምን ልበልህ ጆሲየ የኔ ወድም ፈጣሪ የሰጠብቅህ እዉነት ደስ ሲል የሰዉ ደስታ እኮ እኔማ እባየ መቆም ያቅተዋል ሰወች በደስታ ሲያለቅሱ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 ปีที่แล้ว

    እንደው ጆሲየ ምን ልበልህ አንተ ምርጥ ሰው ተባረክልኝ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ተመስገን አምላኬ 🙏

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲየ እንዳተ አይነት በዚች ምድር ላይ አይገኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 3 ปีที่แล้ว

    ጆሲ ሓቢቢ ተባረክ ደስተኞች ያረጉልህ ምርቃት ይድረስህ

  • @zeki7603
    @zeki7603 4 ปีที่แล้ว +13

    ለምንድነው የጆሲን ፕሮግራም ሰይ ሳላውቀው እንባዪ የሚፈሰው?

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 4 ปีที่แล้ว

      Alkasha

    • @najatjamal6128
      @najatjamal6128 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንባዬ ይፈሳል

    • @user-wc8ej5lw4s
      @user-wc8ej5lw4s 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እራሴን እስኪያመኝ ድርስ አለቅሳለሁ የሰዎች ደስታ ነዉ እሚያስለቅሰኝ የስው ደስታ ያስደስተኛል ከምንም በላይ

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

      Kedesitash Bizat Yimesilegni Enem Enidezaw negni

  • @rahanmarahanma9424
    @rahanmarahanma9424 4 ปีที่แล้ว +2

    እናት በጣም እያለ ቀስ ንብ ነው እልህ
    የጠፍውበ94አመተምህርትነውየጠፍብኛወላሂወገኖቸለጆሲአድርሱልኛቁጥሬን

  • @habiba8698
    @habiba8698 4 ปีที่แล้ว +4

    ስራህን እወድልሀለሁኝ ግን መውሊድ እስልምናን አይወክልም እድሜና ጤና ብያለሁኝ

    • @mm.3058
      @mm.3058 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝም. በሉ. እህቶቸ ዝብላችሁ ፕሮግራሙን እዩ እዚህ ሥለሃራም እናሥለሃላል የሚወራበትአይደለም

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +1

      አትቀባዥሪ ይሄን የስደት አክራሪነት ኢትዮ ስገቢ ሁሉንም ትረሽዋለሽ አሁን በነፃ ኔቶርክ አዋቂ ሆነሻል ብትጠየቂ ግን መልስ አታውቂም ምክናየቱም ወሬ እንጅ እውቀት የለሽም

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว +1

    አላለቀምእንደመውሊድ።ለማንኛውምጆሲ።አላህይጠብቅህያረብ

  • @Aminat189
    @Aminat189 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆስየ የምታረገዉ ነገር ጡሩ ሁኖ ግን መዉልድ የእስልምና በኣል አይደለም የእስልምና በአላት ሁለት ብቻ ናቸዉ ኢድአል ፈጥር እና ኢድሀል አድሀ ብቻ የመዉሊድ በአል በሸሪ ኣችን አይፈቀድም የለም አድስ ነገር ነዉ አላህ አላዘዘም ነብዩም አልሰሩትም ሰሀባወችም አልሰሩት ታቢኦችም አልሰሩት ሶፍያ እና አህባሽ ያመጡት ቢድኣ ወይም በእስልምና ያልተደነገገ ያልተፈቀደ ነገር ነዉ

  • @user-sk3gc1ih6f
    @user-sk3gc1ih6f 4 ปีที่แล้ว

    ጀሲ መልካም ሰዉ እረጅም እዲሜ. ከጤናጋ. ተመኜሁልህህህህህህህህህህህ

  • @user-tp6up4dr9b
    @user-tp6up4dr9b 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እምዬ ሃገሪ ዞሮ በስው ሃገር መግቢያዬ ማርፊያዬ እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ለመልካም ይሆናል ገና ኢትዮጵያ ትስቃለች ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @habtomgere417
    @habtomgere417 4 ปีที่แล้ว +1

    Amlak tieum.
    Josi God bless you more....

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 4 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲ ተባረክ መልካም ሰው ነህ

  • @tariksolomon5275
    @tariksolomon5275 3 ปีที่แล้ว

    Glory to God.Jesus is Lord AMEN

  • @user-zk8db2zd2n
    @user-zk8db2zd2n 4 ปีที่แล้ว

    ለጆሲ ዱአ ላደረጋችሁለት ሁሉ አሚንን ብዬ አለው ጆሲ ምርጥ ሰው

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲየ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abrhagebreyohannes4049
    @abrhagebreyohannes4049 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጄሲ ጡሩ ሰው እድሜና ጤና ኣምላክ ይስጥህ ከታች ባለው የእህታችን ሙሉ መረጃ ሁሌም እንደምታደርገው እንደምታገናኘን ተስፋ አደርጋለሁኝ
    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር የብዘሐልኩም ክብራት አሓተይን አሕዋተይን ሸር ብምግባር ተሓባበሩና።

    ሰናይ ግብሪ ንርእስካ እዩ'ሞ እዛ ሓፍትና ሙሉእ ሽማ #ምፅላል_ገረዚሃር ትባሃል፡፡ ተወሊዳ ዝዓበይትሉ ቦታ አብ ወረደ አፅቢ ወንበርታ ጣብያ ሓድነት ይባሃል፡፡
    ንሮኣ ንምልዋጥ ኢላ ካብ ዓዳ ናብ ስደት ሱዑዲ ዓረብ አምሪሓ አብ ዝወፀትሉ እዋን አብ ርያድ ዝበሃል ከተማ ትአቱ፡፡ ካብኡ ናብ ስራሕ ኢላ ምስ ወፀት እንከይተመለሰት ንአስታት 7 ዓመት ዳሃያ ኣጥፊኣ ኣላ። ስለዚ ኣሕዋተይ ሰብ ክትከውን ሰብ እዩ ዘድልየካ'ሞ ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ!
    ክሳብ ሐዚ ናታ ቤተሰብ ብኣለሻ ክድቅሱ ኣይከኣሉን፡፡
    #እግዚአብሔር ምሳኪ ይኩን እንከይረሳዕና ሸር ብምግባር ንሓግዝ።
    #ስልኪ_ቁፅሪ
    ሓዋ ሃፍቶም ገረዚሃር
    0500971507
    ሓፍታ አብረሃት ገረዚሃር
    0501033889
    ንዝግበር ምትሕብባር ምስገናና ወሰን ዘይብሉ እዩ።
    ንኩላትኩም ድማ ሰናይ ሂወት ይምነየልኩም//
    Via ሓዋ ሃፍቶም ወዲቀሺ
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን
    እባካችሁ አፋልጉን አፋልጉን አፋልጉን
    ተፈላጊ ምፅላል ገ/ሄር ከበደ ትባላለች

    ምፅላል ገ/ሄር ከበደ የተወለደችበት በትግራይ ክልል -ወረዳ አፅቢ ወንበርታ- ቀበሌ ሓድነት ሲሆን የራሷ፣የአንድ ሴት ልጇና የቤተሰብችዋ ኑሮ ለማሻሻል ብላ የዛሬ 7ዓመት ከኢትዮጵያ ወደ ሳውዲ ኣረቢያ እንደሄደችና የተወሰኑት ወራት ከኖረች እስከአሁን በኣካልም ሆነ በድምፅ ማግኘት አልቻልንም::
    ስለዚህ ከታች ባለው መረጃ ሁሌም እንደምታደርጉት እንደምታገናኙን እና እንደምታፈላልጉን ሙሉ ተስፋ እናደርጋለን
    ሃፍቶም ገ/ሄር - 0500971507 -ወንድምዋ
    ኣብርሀት ገ/ሄር - 0501033889 -እህትዋ
    ኣብርሃ ገ/ዮሓንስ-0965 92 82 10-የቅርብ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ተባበሩን
    Warm Greetings from Ethiopian,
    Please!You are kindly request at heart to find her in Saudi Arabia and others(if).Her full Name is Mitsilal Gereziher kebede. She was going to Saudi Arabia before 7 years ago(2005EC/2013GC) in order to improve the livelihood of herself and her family (from woreda Atsibi wenberta,Kebele Hadent,Tigray Region-Northern Ethiopia).Mitsilal was very young and has one daughter who left with her parents. Her parents and daughter who are living with very sad life,Now.

    Please! Help us and her family with integrity,
    Her Brother Haftom G/her 0500971507
    her Sister Abrehet G/her 0501033889
    Be share share
    Thankfully in Advance.
    ንቐፅለሉ የሕዋተይ ግን እቲ ስልኪ እውን ናይ ኢትየጵያ ወስኽሉ
    ንኢትየጵያን ሳውዲኣረቢያ ኢምባሲታት፣ ጉዳይ ወፃኢታት፣ ንናይ ሰብኣዊ መሰላት ትካላት ከምኒ ቀይሕ መስቀል፣….Jtv Ethipia፣ካልኦትን እንፈልጦ ኩልና ብዝኸኣልናዮ ብEnglish, Amharic, Arabic and use other languages እናገበርና ነፍልጥን ንወስኸሉን

  • @ssemarayimer3672
    @ssemarayimer3672 4 ปีที่แล้ว

    ጆስየ መልካም ስራህንእከታተልሀለሁ የመውልድ ባአልየሚባል በአላየለንም በእሥልምና እኛ ሙሥልሞች መውልድአናከብርም

  • @user-gb4tu4qx2w
    @user-gb4tu4qx2w 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ ምን ልበልህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጆሲ በህግ አምላክ ሙስሊሞችን አይወክልም መውሊዲ

  • @user-mp8gf7pm5u
    @user-mp8gf7pm5u 4 ปีที่แล้ว +3

    ጆሰየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 4 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲየ መልካም ሰው እንኲን ደህና መጣህ

  • @yryeuryrdyduf6161
    @yryeuryrdyduf6161 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲዬ እግዚአብሄር ይስጥህ መንዙማው ደስ ይላል

  • @hannaberhegebreyesus693
    @hannaberhegebreyesus693 4 ปีที่แล้ว

    Josi God bless you more and more.

  • @user-ky2od9ii8u
    @user-ky2od9ii8u 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ ፈጠሬ እድሜ እና ጠነህን ይስጥህ የረብ አሚን

    • @thanisale5711
      @thanisale5711 4 ปีที่แล้ว

      ጆሲ እስላምናን አይመለከትም መውሊድ የፈጠሩት ነገር ነው እኳን አደረሳቹ አትበሉን እስልምና ማለት በቁራን እና በሐዲስ የሚሔድ ማለት ነው እጂ በሰው ፈጠራ የሚሔድ ቀላል ዲን ወይም ሐይማኖት አይደለም

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

      @@thanisale5711 ታድያ ጆሲ ስለ እናንተ መውሊድ ምን አገባው. ምነው አርፋችሁ ቁጭ ብትሉ በቃ ነፃ ፋይፈን ተገኘ ብላችሁ ትቀባጥራላችሁ ገበዝ ከሆንሽ ለሚመለከተው አካል ቅሬታሽን አቅርቢ ከዚህ ውስጥ ጆሲን አስወጪው ስትገርሙ ጆሲ ምን ያድርግሽ ሆ

  • @rahanmarahanma9424
    @rahanmarahanma9424 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔምወንድሜጠፍቶብኛልፆለትአደርጉልኛጎደኛቸ

  • @user-xk9pm5rd2h
    @user-xk9pm5rd2h 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶሲ

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d 4 ปีที่แล้ว

    ጆስየ ልዩ. ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-kb1nl3jz5e
    @user-kb1nl3jz5e 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 4 ปีที่แล้ว

    እንደአንተ አይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጆሲየ ጠፋህብን ምነው ጆሲየ አትጥፋ እሽ እንወድሀለን ።

  • @user-zp9en7jd7q
    @user-zp9en7jd7q 4 ปีที่แล้ว +5

    እስክ የጆሲ ወደጅች ላይክ በሉኝ ውድድድድድድ ጆሲ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 4 ปีที่แล้ว +3

    አሚንንን ለሁላችንም ይሁንልን። ሶለላሁ አላይሂ ወሳላም። ማልከም ሳው ጆሲ እድሜህ ይርዛም

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 ปีที่แล้ว

    Egizabeheri yibarki wude wandimee

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 ปีที่แล้ว

    እንኲን አብሮ አደረሰን ጆሲየ መልካም ሰው

  • @rhmamm4610
    @rhmamm4610 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለንጁሢዬወላሂበጣምነውየምወደውይሄንፍሩግራም

  • @alexanderkiros8588
    @alexanderkiros8588 4 ปีที่แล้ว +2

    ክበርልን ጆየ

  • @gdhdhdhdh9017
    @gdhdhdhdh9017 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዋረ የጥፈልን ጆሲን ያብዛልን

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 4 ปีที่แล้ว

    ጆስዬ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ እንወድካለን

  • @sisayetadde2407
    @sisayetadde2407 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እኔ ምፈልጋው ጃግናው በዛባ ጴጥሮስ ነው ዝባካችው ፋልጉልኝ

  • @fawagifawagi4153
    @fawagifawagi4153 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ ናፍቆኛል ደሳለኝ አስማማው ይባላል

  • @sameriatvtube7318
    @sameriatvtube7318 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉንም ሙስሊም ኣይወክልም እባካችሁን እንኳን ኣደረሣቹ ኣትበሉን

    • @sameriatvtube7318
      @sameriatvtube7318 4 ปีที่แล้ว +1

      @ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ኣንቺ ኣትነግሪኝም ሁቢ መረጃን ተመርኩዤ ነው ቀድመሽ እወቂ

    • @alsfetmobail3913
      @alsfetmobail3913 4 ปีที่แล้ว

      ውጭ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁለትንም ልቀቁልን

  • @sofisofi5223
    @sofisofi5223 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጆሲየ ተባርክ አቦ

  • @aaaassa4772
    @aaaassa4772 3 ปีที่แล้ว

    ይርጋ እንኳን ደስ አለህ

  • @zinatzinat4518
    @zinatzinat4518 4 ปีที่แล้ว

    Josie mrti sew Allah yante ayentochn wendm yabzaln

  • @shbrsahmed3507
    @shbrsahmed3507 4 ปีที่แล้ว +1

    ጃስየመልኮምሰውአላህያጠብቅህ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว

    እንደጦርነት የሚያስከፍ ነገር የለም:

  • @hawahawa916
    @hawahawa916 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህንፍሩ መዉሊድ የሙሥሊሞች በአል አይደለም ከማሣወቅ ቀድመህ እወቅ መዉሊድ ከኢሥላም ጠላቶ ችከፋጢምዮችና ከሸአወች የተጀመረነዉ አላህ መዉሊድ አክብሩ ብሎ አላዘዘም ነብያችንም ሠሀቦችም ታብዕዮች አትባኢ ታብዕዮች አላከበሩትም መዉሊድ ቢድዐ ፈጠራነዉ።ፈጠራ ደሞ ጥመት ነዉ ጥመት ደሞ እሣት ጀሀነም የሚሥገባ ነዉ።ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል እወቁ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲየ ስወድህ የኔ የሰው ዘር ነህ