As Selam Aleykum brothers and sisters I've noticed that many people are participating in this program and we are all pleased with the Quran Tafsir. That is presented by our beloved brother Kahild and We hope it continues, but how many of us know about the new Ustaz Khalid Quran Tafsir Zoom program? And how many of us have signed up for it? I encourage everyone to do so.one to take this amezing opportunity to steady the holy Quran Tasfsir with Ustaz Kahild and let üs support our brother Ustaz Kahild by taking his class
የረመዳናችን ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ❤
ምርጥ ፕሮግራም❤
ምርጥ ርዕስ❤
ከምርጥ ቁርአን❤
በምርጥ ወር❤
በምርጥ ኡስታዝ❤
በምርጥ አቀራረብ❤
በምርጥ ቲቪ❤
በጉጉት የሚጠበቀው የአመቱ ፕሮግራም🎉
አላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙበት ያድርገን
መልካም ረመዳን❤
Ene resu endat endawededkut alih besmanew yamentkm yadergn❤❤
ማሻአላህ
የዛሬው በተለይ በጣም አስተማሪ ነው ሰውን፣ ቤሄርን ፣ወገንን ሳይሆን ከስሜቶቻችን ወጥተን ሀቅን ብቻ መከተል አላህ ከሀቀኞች ጋር ነው
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን
ማሻአላህ 👍👍👍
👍✋️ Ramden Allah yekblhe
ጀዛከላህ ኸይር!
ያገራል አሏህ ያበርታህ
Machallha ❤
Mashaa Allah ❤❤
ሱብሀን አሏህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
جزاك الله خير
ሱበሐነሏሂ ወቢሐምዲሂ ሱበሐነሏሂ ለዓዚም።
አህለን ወሳህለን ኡስታዙና🎉🎉🎉❤
አምን ያረብ ❤
ኡስታዝ ሰውድክ 💓💓💓
احلا اوستز جزاك الله وخير أخي☕️🍫
JazakAllah khair
❤❤❤❤🥰 maash allaah rabbii siif haa dabaalu bekkumsa dhuma qabine 🤲
ኡዝታዝ❤አሏህይጠብቅህ❤
ustaz جزاك الله خير ربي يحفظك ويبارك فيك Minber Tv hundii kesanuu heduuu gaallatomaa❤❤
Jezakallah kear
Fi mizan hasnatk ustaz kaled
Aglalexh mashallah mafi kelam ya qaliii ❤❤❤❤❤
MashaAllah Ustaz Khalido habibna ❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኽይርን አላህ ረጂም እድሜ ይስጥህ ወላሂ ረመዳን ሲመጣ ትዝ የምትለኜ አንተ ነህ
Selellahu aleyihi woslem❤❤❤
ዋለይኩም አሰላም ዎራማቱላህ ዎባራካዓቱ አህላን ምባሮች እንኩዋን ደህነ መጠቹሁ ኡስታዝ ጃዛካላሁ ከይር አላህ ይጣብቅህ
ኡስያዜ ❤❤🎉
ማሻአሏህ
🎉❤ Ahle we merhaben
አላህ ሀያትህን ረዘም ያረግልን ኡስታዜ🥰ጥሩ ትምህርት ነው
Masha Allah🌺🌷💐
አህለን ኡስታዚ ጀዛከላህ ኸይር
😇 አላህ ይጠብቅህ 🥰 ሌላ ቃል የለኝም
ጀዛከላህ ኸይር☺️
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሱብሀን አላህ
we wr wb ahalen ostaze kalide kbrom jezaklaha kyire qalem yelge lziha t /t bqa brmdan bzu t / t astmrhanale yezdrow yelyale atm kyire mdahan yikflha egam bsemanw teteqmiwc yargen amin
ጀዛከላ ኸይር ኡሥታዝ አላህ መልካም ሥራህን ይወደደልህ አላህ ይጨምረልህ
አህልንኡስታዝናአላህይጠብቅሃ❤❤
አህለን ኡስታዝና
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡዝታዝ ጀዛኩም ከይረን
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ማሻአላህ እንካንበሰላም መጣህ የኛ አበስ
አላህ ይጃዛኩመሰ ኸይር
አሏሁመሶወሰለም ወባሪክ አላነብይና ሙሀመድ ምርጥ ፕሮግራም ጀዛከሏህ ሀይር ኡዝታዙና❤❤❤
ኡስታዝ ያንተ ተማሪ ልሆን ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ብዙ እውቀት ካንተ ወስዳለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ.. can't wait to start🎉🎉
ሱብሀንክ
አህለን ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮ አላህ ሁላችንን የቁርአን ወዳጂ ያድርገን
Mashallaha 🎉🎉🎉
አሠለሙ አለይኩም ወራማቱለይ ወበረካ። ኡሰታዝ ኧረ በአላህ ትንሽ አርዝመው ጀዛኽ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው የምከታተልህ በጣምምነው ደረስህን የምወደው ።
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያአላህ ቁረአንን አግራልኝ ያርብ በዱአችሁ አስታወስኝ ወድ የኢስላም ልጁች😢😢
ሱብሀን አላህ በኔ ደርሶብኛል
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው ምርጥ ማብራሪያ ነው ማሻአላህ
😊😊😊😊😊❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩም አሰለም ወራማቱለሂ ወባራካቱሁ
አህለን ኡስታዝ ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ኡስታዛችን አላህ እውቀትና ጤና ይጨምርልህ የዛሬው ፕሮግራም ለኔ ነው አሁንም አንተ እንዳልከው ስሜቶቻችን ጠላቶቻችን በስሜት ተነሳስተን ለማ ማዘን ማንን መርዳት ካላወቅን እነዛው የረዳናቸው ሰዎች ናቸው የሚገሉን የሚያጠፉን
👍
አህለወሳህለ አሁይ
جزاك الله خيرا استاذنا
ትርጉም ዘጋኝ 😅ትራዚት ትርጉም😢
ቢስሚለህ ትርጉሙ ዘገኝ😢😢
ጀዛከእላኸይረን ኡስታዝ እኛም በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ያአረብ
ጀዛኹም አላህ ኸይር ኡስታዝ ካሊድ ወድማችን
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
ወላሂ ጥሩ ልብን መሰጠት ትልቅ ነገር ነው እንደዛውም ያንተን የቁርአን ትምህርቶች ማግኘት ምን ያምር ❤ አላህ ያቁይህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
አህለን ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር
ፕሊስ ደቂቃውን አርዝምልን ኡስታዝ 😢
ተሠርቶ ያለቀ ደርስ ነዉኮ
ወአለይኩም ሰላም ወራክመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስ አህለን የረመዷን ድንቀታችን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ
አላሁመ አሚንንን ያረብ
ጀዛክአላህ ኸይር🎉🎉🎉
ያ ሙሳ ልትገለኝ ነዉ የምትፈልገዉ ኧ..😅😂
ልክ የሰማዉ እኳ ነዉ የሚመስለዉ ኡሰዝታዝ😊
ምታረጊዋለሽ ብቃት አላ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡሥታዛችን❤❤🎉🎉
አሰለም አለይኩም አህለን ቢኪ ኡስታዝና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛክ አላህ ኸይር ባረከላሁ ፊክ አላህ ይቅር ይበለን ጥፋታችን ወንጀላችን ብዙነው😢
❤❤❤❤❤
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወሠህለን❤❤❤❤😂
Maashaa Allaah ❤❤❤❤❤
As Selam Aleykum brothers and sisters
I've noticed that many people are participating in this program and we are all pleased with the Quran Tafsir. That is presented by our beloved brother Kahild and We hope it continues, but how many of us know about the new Ustaz Khalid Quran Tafsir Zoom program? And how many of us have signed up for it? I encourage everyone to do so.one to take this amezing opportunity to steady the holy Quran Tasfsir with Ustaz Kahild and let üs support our brother Ustaz Kahild by taking his class
አለቀስኩ በሚወዱት ሰው በመከዳቴ 😢 አሁንማ ሰውን ፈራሁት ብቻ ያልፉል ወላሂ አልሀምዱሊላህ እንደነሱ ስላልሆንኩ
ባባ❤❤❤ኑርልን😂😂😂
አሰላሙ አለይኩም
የአቀራረብ ስልት አላህ አድሎሃል አኺ አላህ ይጨምርልህ አጥንት ሰርስሮ ነው ከደም የሚዎሃድ ት/ትህ ጀዛከላህ ኸይር🙏
Masahalla❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ustaz endet endemwedh Allsh ychemrlh
መሸአለህ
አህለን
ጀዛኩምሏህ ኽይር
ጀዛኪለህ እሥተዝ እነም እዲአይነት ገጥሞኜል በጣም ነው የተሠበሪኪት 😢
❤
ወላሂ የዛሬው ስለ ውለታ ያወራህው ነገር ልቤን ነክቶታል አሁን በቅርቡ ደርሶብኛል ባልከው ልክ አቁስለውኛል 😢
❤❤❤❤👂👂👈
ጠፉተህኝ በባዶው አፈጠርኩ ብቻየን አህለን
ከሱ ጋር ነውደ የምታፈጥረው
እሱን እያዳመጠሁ ሳፈጥር ደስ ይለኛል
@@abumahir1835 ሰው የለምደ ጀዋል እያያችሁ እምጣፈጥሩት 🤔🤔
😂😂😂😂ቀውስ@@عليالخليدي-ص8ض
@@عليالخليدي-ص8ض ቢኖርም ከሱ አይበልጥም
ተው እንደማመር አያስከፍልም
ግዜ አነሰ
ደምሩኝ ውዶች
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አረ የዞም ትምህርት ምዝገባውን ለምን ተዋችሁት
እየመዘገብን ነው የት ነሽ/ነህ
የዛሬ ሁለት አመት የተለቀቀልን የሱረቱ ነምል ስርወ ቃሉ ምን ነበር ጠቁሙኝ አጅራቹ ከአላህ ነው ልክ እንደ ዝንድሮው አቅቢል ወላ ተኻፍ እንዳለውም የዛሬ ሁለት አመቱ ምን ነበር ማነው ሸጡራ የሚጠቁመኝ
ሁሉ ነገር የሱ ብቻ ነዉ
@@tekyatube7952 አመሰግናለሁ
ያ ጀማአ ክፍል 15 እና 16 የት አለ 😢ወይንስ ቾክዬ ነዉ😂
ክፍል 15 ተለቆል ቀን ክፍል 16 ነገ ይመስላኛል የምላቀቃው