أللهم امين يارب العالمين 🤲🤲أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك ❤
Be nafkot nw ye miketatelachihu. Sira bota kalchalku bet sigeba tolo TV (be TH-cam ) eketatelaleh. Allah rejim edimena tena yiwefikachihu. Shkachin, enanten bicha sayhon, Egnanim yasikunal.😁
መሻአሏህ ደስ ይላል እያሳቀ የሚስተምር በርቱልን አሏህ ሱበሀኑ ተአላ በሰላም ለረመዳን ያድርሰን
የአላህ ሀያት አፊያ ስጠን
ሂጃባንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኸሚስ ምሽት ከጅምሩ ውብ ነበር፣ የሁሴን መስተንግዶ፣ የቡናው አቆላል፣ አጫጬስ ና የመንዙማው ባክግራውንድ አጀብ ልዩ ውበት አጎናፅፎታል፣ ሚንበር የኸሚስ ምሽት ልዩ ስጦታችን አድርገን ነው የምናዬው፣ በናፍቆት ሚጠበቅ ሳምንታዊ ፕሮግራም።
ጀዛኸላኩም ኸይራን!!❤
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🌹ያጀመአ❤ ሡሉ አላረሱል🌹ሡለላሁ ❤አለይሂ❤ ወሰለም🌹ፊዳከ ❤አቢ ወኡሚ🌹ያረሱለሏሂ❤ሱለላሁ❤አለይሂ🌹💞ወሰለም❤❤❤
s a w s a w s a w 1:10
ጀዛኩሙላህኸይረን ጀዛ ውዶቻችን🙏🙏🙏
Mashallah Qatilubet🎉🎉🎉
አላህመሴሊአለሙሑመድ
ስለሏሁ አለሂ ወሰለም
አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ እምወደው ፕሮግራም❤❤❤
بارك الله فيكم 🎉
Jazakumullah keyr
ማሻአላህባላችሁበትአላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen yareb ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህህህህ ድስ ስትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ አቤት ስታም መሻአላህ
أللهم امين يارب العالمين 🤲🤲أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك ❤
ማሻኣሏህ ከጅምሩ በጣም ውብ ነበር ኣሏህ ይጨምርላቹ ! እኛ በየሳምንቱ በጉጉት መጠብቅ እንናንተ ከእውቀት ምኣዳቹጋር መከት ነው❤❤❤❤❤❤
Ahlen wesahlen endat nachu selellahu aleyhi weselem ❤❤❤
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የዙህ ፕሮግራም አቅራቢዎች በሙሉ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወላሂ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ግን ደቂቃውን ብታስረዝሙት መቸም ለኔ አጥሮብኛል
እና ደግሞ በዘር የሚፋጁ ሰዎች አሉ እና እደው ይህን ነገር ብታነሱልን ከይቅርታ ጋር በእስልምና ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና ይህን ነገር እደው ብታስተምሩልን ጀዛከም አላህ ኸይር
ሳራ ነኝ ከሳኡድ አረብያ ደማም ።
Aselam alikum warmtula wabrkatu Masha Allah jazak Allah kir Eni bhultum seleki nw yarkochu lbuzu sewe Shre argiyalw
Allahedulilah muslim bemehone ❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤🤲🤲🤲🤲
አላህ እድሜ አበድሮ ፣ ሺ ሳምንታቶች ፣ አብረን
ምንቆይ ፣ ሚያስተምሩን ያርግልን።
እድሜ ጨምሮልን
ሰቸላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤
ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር❤☝️🤲🤲🤲💐
መሻአላ ❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘💯💯💯🙏🙏🙏❤❤❤💯💯💯
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሁንም አለህ ጨምሮጨማምሮ የቆይልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ màsha Allah I'm mohamed Hassan from Moyale watching minber tv
አሚንንንን ያረብ❤❤❤❤❤
እኘም እኖደቹሃለን አለህ ይጠብቃች ሁሌም ፈገግ በሉልን🎉🎉🎉
Sewa masha allah tebarek allah
አላህ ይጠብቃቺሁ 🎉🎉🎉🎉
Welahe wedime allah yichemrlh gitimu asleqesge
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ባረከሏህ ፊኩም
እንኳን አደረሳችሁ አስተያት ለመስጠት ፕሮግራማችሁን እያንዳንዱን ሳምንት በቁጥር ብታረጉት የበለጠ ያማረና ቀላል ለመከታተል ይቀላል
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጨምር ላችሁ ሁልጊዜም እጥፍ ድርብ ሰኬት ይጨምርላችሁ ኤኔ ተዳሚችሁ ከናይሮቢ ነኝ ሁልጊዜም በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ምን ያምር ፓሮግራም የስኬትን ማማ ላይአላህ ያድርሳችሁ❤❤❤❤
Masha allah 200th weeks ede beale aderesen❤❤
Amen amen❤❤
Aww sheye endet nacheu alla yakoyiln agot lenatem leazegagociu gezaku allah uztaze meryem nege ke medinetel munewra
ጆሮዬንም ልቤንም ሰጠሁኝ ለሚበር
❤❤ሡለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤❤
Mashallah❤
صلى الله عليه وسلم 🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
አሰላሙለኩም ከአሜሪካ ቴኔሲ ብዙ ሰዉ ሚከታተል አለ
አለሕ ይጠብቃችሑ
ለመዳን በሰላም ያድርሰን
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይርን
የምወደው የፕሮግራም አላህይጨምርላችሁ
Mashallh bertu
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራም መሪዎች ተሳታፊዎች በቅድሚያ ስለሁምነገር አልሀምዱሊላህ ስለዘካ በተለይም ዘካተል ፊጥር ላይ በደንብ ትምህርት ቢሰጥበት ምሳሌ ሰውየው አባት ከሌላቦታ ልጆች ከሌላ ቦታ ቢኖሩና በተለይም አባት የማያስተዳድራቸው ቤተሰቦች ዙሪ በምንመልኩ እንደሚሰጥ ማብራሪያ ቢሰጥ
አህለን ሠላማሊኩም ቤተሠቦቸ ወርቆቸ ሀያት ጀባ ያአላህ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረቱ አህለን ሳህለ🎉🎉❤❤
Manew edena husan zem belo emasazingn
❤ሀያት የጬምርላቺሁ ሶመድዋ
💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Be nafkot nw ye miketatelachihu. Sira bota kalchalku bet sigeba tolo TV (be TH-cam ) eketatelaleh. Allah rejim edimena tena yiwefikachihu. Shkachin, enanten bicha sayhon, Egnanim yasikunal.😁
Masha Allah true hasab nw
መንዙመውን ተውት ድምፅ ያስታጋባል
አሰላም ወዐለይኩም ሚንበር
S,a,w🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
❤❤🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለሙአልኩምሚበሮችበጭጣምእምወዴውፖሮግራምነውሽኲረን
ምንዞማው ይረብሸል ቢቀረሰ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሤን አባኮ ሼህ የጀመሩት ሀሣብ አንተ ብታዉቀም እኛ እድናዉቀዉ ሀሣባቸዉ ይጨርሡ መንዙማ ራምሣ ሊነግሩን ሢሉ አቋረጥብን ከቻልክ አንተ ጨርሠዉ አየር ሥጥ።
❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉