ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባቡጂ ነብስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን።
ባቡጂ ፈጣሪ ነብስክን በገነት ይኑረው 😢😢
ባቡጂ ነፍሥህን በአፀደ ገነት ያኑራት
wow ማንዴ ካለበት ቢያስጠላም ያምራል ማንዴ ውስጤ ነው 👌💝😘😍💞💞
ማንዴ ምርጥ ሰው አድናቂክ ነኝ ቀጭኑ ልጂ በጣም ነው ሚያሰቅ ግን ወድጀዋለሁ
እስቲ የቀጭን አድናቂዎች like ግጩኝ
ባቡጂ ፍቅር ብቻ ስወደው ለመስቴ
መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን♥
💚ሀገር ማለት ሰው ነው✔💛ሀገር ማለት እናት ናት✔❤አዲሱ አመት 👋የሰላም 👋የፍቅር💝የእድገት የመከባበር ይሁንልን💚💛❤️
ljitun swedat ♥
አሜን ፫
hi
።
አሚን
እንኳን ለ2011አደረሰን አደረሳችሁ አዲስ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የታመሙ የሚድኑበት ያላገባን የምናገባበት ሰው አገር ያለንወ ወደ ሀገር የምንገባበትኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት የሚሰፍንበት አዲስ ይሆንልን አሜን ፫
ዋው ሰላማችሁ ብዝት ይበል የሀገሬ ልጆች ለሚወዱት ሰው ምንያህል ዋጋ መክፈል እዳለብን ሜሪ አስተምራንአለች ብየ አምናለሁ እሄን ፊልም ያየ ሁሉ ለፍቅር ምንያክል ዋጋ መክፈል እዳለብን የተገነዘብን ይመስለኛልል
2017 ye sra yetena yetdar yargln 1000000 amen
ይችን ልጅ ሳያት የኔ ቆንጆ ኑሪ ብዬ መዝፈን አማረኝ 😁😁
😆😆😆
@@እማዬናፈቅሽኝ እሷ ናት። እንዴ??
ክክክክክክ
Er adelchm maroche
Eswa aydelechim
ዋዉ ዋው ምርጥፊልም ነው ማንዴ ሰወደው እኮ ማነው እስኪ እደኔ ሚወደው
የምር በጣም ተመችታችሁኛል ደግሞም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት ፍቅር ማለት ከገንዘብ ከወረት ከሁሉም ይለያል እውነተኛ አፍቃሪ ማለት ቀጮ እንዳንቺ ያለ ሰው ብቻ ነው እውነተኛ ጎአደኛ ማለትም ቀጮ እንዳንተ ያለ ሰው ማለት ነው እወዳችሁአለሁ ሁላችሁንም.
Enkuwan lebrane meskelo aderesachu yetamemut yemifewesubet yetaserut yemifetubet yetetalut yemitarekubet yadrgln fetari ethopiya selam thun hzbochwa beselam wetew beselam yemigebubet yadrgln melkam behal 😘😘
😀😀😀 ፊልሙ በጣም ይመስጣል አቦ ኑሩልኝ ከምርም ጉራ ብቻ ቱሪናፊ ብጥርቅ ማንዴ ልዩ😘
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳቹ የሠላምና የፍቅር ይሁንልንያዝናናል ድራማው
አሪፍ ነው ሞንም አይልም ግን ትንሽ,,,,
28ተኛ ደቂቃ ድረስ አይቼ ፍሰቱ ስላላማረኝ የመጨረሻውን ሳይ እደገመትኩት የተለመደና አሰልቺ ታሪክ። ትልልቅ አርቲስቶች ግን የወረደ ታሪክና ትወና ያሳፍራል::
አንደኛ ለኔ ሁለቱም ማንዴና ባቡጂ ውወወይይይይይ ስወዳችሁ ቀዮ እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን🍀የማንዴ አድናቂ ነኝ😉❤
Are ooooooooooo
Susu hassen luqadan qoralkeda ma I bartid
የጆሮ ጌጥም ልክ እንደ ዮማን ሄራችሁ ሆኖ መጣ እንዴ ቆማት እኮ በለጠሽ
አሜን3♥♥♥♥
ሰለም
እኳን ለአዲሱ አመት 2011 በሰላም አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች አመቱ የሰላም የፍቅር እና የፀጋ እዲሆንልን መልካም ምኖቴ ነው ለ2012 ለአገራችን ያብቃን
ያግሬ ልጆች እንኳን ልቋግሜን ብስላም እድርስን በመቀጠልም የመጪው እዲስ እመት የፍቅር የሰላም የጤና እና እድሜም ጭምሮ ይስጥን ስውዳቹ ከክፉ ነግር ፍጣሪ ራሱ ይጥብቅን
ወይኔ በጌታ አሁን ይሄ ፊልም ነው የፈጣሪ ያለ ከዚህ ፊልም የኛ የሰፈር ጭዌ ሙድ አለው ጌታን 😏
Ewnwtim gura becha👎
ማንዴላ በጣም ነዉ የምትመቸኝ አድናቂ ነኝ
ዉይ ምን አይነት ፊልም ነዉ የተሰለቸ ታሪክ መደጋገም ስትወዱ እዉነት ለመናገር ጀምሬ እስክጨርስ አይቼዋለሁ አላየሁትም እያልኩ ነወ የጨረስኩት ለማናኛዉም እናመሰግናለን
ማንዴላ ስለአለበት ብቻ የአምረአል ዉስጤነህ እመብረሀን ትጠብቀህ
መልካም አዲስ አመት ለሀገሬ ልጆች 2011 የስላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን
በጣም ደስ ይላል አንዳዴ አጠገባችሁ እውነተኛ አፍቃሪ እያለ ሌላ ጋ ትሻገራላችሁ ወንዶችየማንዴ ገና ሳታወራ ፊትህን አይቸ እስቃለሁ እወደሀለሁ አደንቃሀለሁ ማንዴ።
ዋው አቦ ይመቻቹ ፈጣሪ ባላሰባቹት መንገድ ያስደስታቹ ጓደኞቼ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን እንዲሁም የመዳም ቤት ያንገሸገሻቹ በሰላም ለእናት አገራቹ ያብቃቹ ባገራቹ መዳም ለመባል ያብቃቹ አሜንንን በሉ። በተረፈ እናመሰግናለን
አሜን የኔ ቆንጆ
Habiba Hassne አረውሸትእደትነው
Amen Amen Amen Mar
እናመሰግናለን ማንዴ ውስጤ ነህ💖
ማህደር ግርማ from Adis Abeba 😅😅
እውነት አዝናኑኝ እፍፍ ሌላ ምን መዝናኛ አለን ልጆች
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ዪሁንልን
አሜን አሜን አሜን
ከፊልሙ ዘፈኑ ተመቸኝ እዉነትም ጉራ ብቻ
በመጀመሪያ። እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደርሳችው አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የብልፅግና የሚቻል። አመት ይሁንልን መልካም ባአል። በተርፈ በላይካችው ዘና አርጉኝ
2017 ከጎሰኝነት ከዘረኝነት በቻ ከጥላቻ መፈስ ወተን በፍቅር ባድነት የምንኖር አላህ ያርገን
ማንዴ ፍቅር ስወድህ ትዋናህ በጣም ያምራል ሁላችሁንም እውዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ በጣም እምወደው ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ወገኖቼ ወዳጆቼ ህልሜ ፊልም መስራትነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ እርዳታችሁ አይለየኝ የናተ እህት ነኝ
ማንዴ የጥበብ ሰው አድናቂውች ላይክ ግጩት
ማዴላምርጥአርቲስት
እናመሰግናለን ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች 🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ i
ማንዴላ ዛሬ ገና ደባሪ ፊልም ሰራክ ያገሬ ልጆች መልካም አድስ አመት
2011 ሀገራችንን ሠላም ገበያውን ጥጋብ ያድርግልን
እውነተኛ ፍቅር ግዜውን ጠብቆ እራሱ ይመጣልእውነተኛ ፍቅር ትእግስትኛ ነውእውነተኛ ፍቅር ይቅር ባይ ነውእውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርምእውነተኛ ፍቅር እሩሩህ ነውእውነተኛ ፍቅር በቀልን አያውቅምእውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን ያከብራልእውነተኛ ፍቅር በግድ ተፈልጎ አይገኝምእውነተኛ ፍቅር ዘርን አይቆጥርምእውነተኛ ፍቅር መደበቅ አይቻልምእውነተኛ ፍቅር ማንንም ከማንም ምንጠቅ አይችልምእዉነተኛ ፍቅር የራሡን እውነት እንጂ የሌሎችን እውነት አይከተልምእውነተኛ ፍቅር ሰራው ፍቅር ብቻ ነውእውነተኛ ፍቅር በሰጠው ፍቅር ልክ ምላሽ አይጠብቅምእውነተኛ ፍቅር ዘር ቀለም ሀይማኖት አይቆጥርምእውነተኛ ፍቅር በውስጣዊ ማንነት እንጂ በፊት ገፅታአያምንምእውነተኛ ፍቅር ክብሩን አሳልፎ ለሌሎች ይሰጣልእንጂ ስለ ክብሩና ስለ ዝናው አይጨነቅምእውነተኛ ፍቅር በማግኘት ውስጥ አይቀያየርምእውነተኛ ፍቅር ከስር መሰረት አብሮ ያድጋል እንጂ ለጥቅም አይጠጋም ፐርፌክት አይደለምግን ፍቅሩ እውነተኛ ከሆነየትኛውንም ፈተና ማለፍ ይችላል
ትክክል ወላሂ
በትክክል
ደባሪሪሪሪሪሪ ፊልም እንደጠበኩት አላገኘውትም
ደባሪ ፊልም
መልካም አዲስ አመት ለ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ በሀገር በውጭም ውስጥም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ።💚💚💛💛❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Ayimesitim jest tawaki Artist siletesatefubeti new enji kuminegeru bizum ayamirim......"yewdochi gudaye"3 bitilut ayekelachihum esu rasu betam yibelital kezi filim......Edime leWiFi enji ....alayewim neber
ፈታ ሚያደርግ ቆንጆ ስራ ነው!!መቸም ግን በውሸት የተሞላ ፉቅር መጨረሻው ፉቺ ነው ። እሱም እንደዛ ሲቀርባት እሷም እንደዛ ንፁህ አፉቃሪ መስላ ዋሸኸኝ ብላ ስትሸሸው ይገርማል ።በርቱልን!!!
Manda yena 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማድዋ አቤት ሥወድህ አተካለህበት ደሥይለኛል
እንኳን ለ2011 ሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ባገርም ያላችሁ በዉጭ ሀገርም ያላቸሁ።🌻
wow አዲስ ፊልም ተለቀቀ ውድ ያገሬ ልጅች🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊ይሁንላቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን
Ayineye Metoreya photo
አባባ ማሙሽ ውይ ማንዴ አንት ያለክብት ፊልም ሁሉም ደስስ ይላል
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ማለት ያፋቀሩትን ደስታ ማየት ነው እሶ ስለምታፋቅረው ለሱ ደስታ ብላ ያላትን ትስጣለች ማንዴላ በጣም አድነቂ ነኛ
ዋውውውውውው በጣም ደስስስስስ ይላል ሁላችሁንም እደንቃችሁ ነኝ
እርያምራል መርፌና ዶልፌ
በጧም ደስየሚል አስተማሪፍልምነውእኛየሚውዱን ትተንየማውደን እንከተለልን
Eshetu shobe
ማንዴን እምወዱ ላይክ አርጉኝ ምርጦቼ በተረፈ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ውድ የአግሬ ልጆች .በስደት ያላችሁ በአድሱ አመት ሁላችሁም ጥርግርግ አርጎ ያስጋባችሁ
ዘረጦ ደላላየኔ ምርጥልጅነህ ፈጣሪ ያሣድግህ
ብዙ ፊልም ላይ ተደጋጋሚ ነገር ነው እነሱ ሲያወሩ አጃቢ ሙዚቃው ከነሱ ድምፅ በላይ 😳
ዋው አንደኛ ነው ማንዴ ስወድክ
Its very nice films
የኛ ሀግር ፊልም አኮ በጣም ያስተላሉ ከድምጽ የልቅ ይዝፈኑ የሰማል ለምን ምዘቃ ለምን atknsum
ኧረ ሲመችሁ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ማዴላ ዉስጤ ነክ 😍😍😍😉😆😅😆😆😆😆😆😆
ሠላም የአገሬ ልች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁየሰራ ጉዳይ ነው ያለችው ልጅ ግን ምፅ
ዋዉአሪይፍፊልምነዉ እያፈቀርሽዉ ችለሽመኖርሽ አሳዘንሽኝ
እውነትም ጉራ ብቻ ቱሪ ናፋ የሌለውን አለኝ ወይ የዘንድሮ ወንዶች እንዲህ እያላቹ እኮነው ያስቸገራቹን
ችግር
Wwwwoooo mery gin abeet chilotash yigarmal buzu nager kanchi tamirew allow bataam amasagenalew
መጨረሻዉ ያምራል ማንደላ ን የምቶዱት ላክ በሉልኝ 😀😀😘😘😘
ክክክክ ውነትም ጉራ ብቻ ሀሪፋ ነው እንደሜሬ ያለ ገፀባህሪ ደስ ይላል ረጋ ያለች ሴት ደስ ስትል
በጣም አሪፍ ነው ማዴ
ማንዴ አደንቅህአለሁ ግን ለአዲስ አመት ውፍረት ቀንስ አበጀ ይሙት! ተናገረኩ
Wow is good movies 💘💘💘💘💖
Ewunet new gn hulie myayewu film Addis abeba wendoch yalhonut mnm yelielachewu bewushet habtam hono mekreb demo yafekratal bewuhalas
አይይ ደላሎቹ በሳቅ አቆሰላችሁኘ😂😂😂ማንዴና ጓደኛህ ስወዳችሁ♥♥♥♥
ay mandia mn abatia laregh beka weedddd so funny 😍😍😍
በጣም ሚገርም ነው ይመቻቹ
አያምርም በጣም የወረደ ፊልም
Best film
Betam yameral bertu 😘😋😍❤️
konejo new alemenager gin yigidal betam adenekuhat tigetiwan
በሞቴ ይህን ምዚቃ ስሙን የሚነግረኝ ይኖራን
RIP ባቡጂ 😢💔
Wow nice movie
ጀግናው የኢ.ያ ተዋናይ ካስሽ
እናመሰግናቸዋለን አስተማራ ነው
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም በአል
ምርጥ ልጅ ስወድክ ማንዴ
Betam debarey film new edz aynet movie ene rasey metafe ayaketegem
ሠላም ያአገሪ ልጆች አዲሱ አመት ይሠላም ይጤና የብለፀግና ይሁንልን አሚንንን
ምነው በማታ እንቅልፋችንስ ለማኑም እንኳን ለ2011 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት ያሰብነው ሁሉ የሚሳካበት ያርግልን።አሜን
Amen
መልካም አዲስ አመት 2011😘መልካም እይታ😘
በሸረሠመ
Mande first ethiopia comedyan
Wow yamiral konjo
ዋውውው መንዳላዬ የኔ ፎንቃ ውድድድድድድድ
Background music u betaaaaaam yerebaeshaaaall
ዋው በጣም ያምራል ያላየ ይይ
እኔ ነኝ
አምላኬ ሆይ የእዮብን ትዕግስት ስጠኝ er manee honachu new falmu eko demtsuu aysemamee
Yichin kilis liji betam new yemwedat
አድሱ አመትየሰላም እናየፍቅር ይሁንልን እናምእኛም ስደቶ ኘቾ ከርሞ ባገራችን ይሁንልን
ማድዋ አቤት ሥወድህኑርልን
Yeweshet film mayete endate endasetelage
ባቡጂ ነብስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን።
ባቡጂ ፈጣሪ ነብስክን በገነት ይኑረው 😢😢
ባቡጂ ነፍሥህን በአፀደ ገነት ያኑራት
wow ማንዴ ካለበት ቢያስጠላም ያምራል
ማንዴ ውስጤ ነው 👌💝😘😍💞💞
ማንዴ ምርጥ ሰው አድናቂክ ነኝ ቀጭኑ ልጂ በጣም ነው ሚያሰቅ ግን ወድጀዋለሁ
እስቲ የቀጭን አድናቂዎች like ግጩኝ
ባቡጂ ፍቅር ብቻ ስወደው ለመስቴ
መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን♥
💚ሀገር ማለት ሰው ነው✔
💛ሀገር ማለት እናት ናት✔
❤አዲሱ አመት 👋የሰላም 👋የፍቅር💝የእድገት
የመከባበር ይሁንልን💚💛❤️
ljitun swedat ♥
አሜን ፫
hi
።
አሚን
እንኳን ለ2011አደረሰን አደረሳችሁ አዲስ አመት
የታሰሩት የሚፈቱበት
የታመሙ የሚድኑበት
ያላገባን የምናገባበት
ሰው አገር ያለንወ ወደ ሀገር የምንገባበት
ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት የሚሰፍንበት አዲስ ይሆንልን አሜን ፫
ዋው ሰላማችሁ ብዝት ይበል የሀገሬ ልጆች ለሚወዱት ሰው ምንያህል ዋጋ መክፈል እዳለብን ሜሪ አስተምራንአለች ብየ አምናለሁ እሄን ፊልም ያየ ሁሉ ለፍቅር ምንያክል ዋጋ መክፈል እዳለብን የተገነዘብን ይመስለኛልል
2017 ye sra yetena yetdar yargln 1000000 amen
ይችን ልጅ ሳያት የኔ ቆንጆ ኑሪ ብዬ መዝፈን አማረኝ 😁😁
😆😆😆
@@እማዬናፈቅሽኝ እሷ ናት። እንዴ??
ክክክክክክ
Er adelchm maroche
Eswa aydelechim
ዋዉ ዋው ምርጥፊልም ነው ማንዴ ሰወደው እኮ ማነው እስኪ እደኔ ሚወደው
የምር በጣም ተመችታችሁኛል ደግሞም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት ፍቅር ማለት ከገንዘብ ከወረት ከሁሉም ይለያል እውነተኛ አፍቃሪ ማለት ቀጮ እንዳንቺ ያለ ሰው ብቻ ነው እውነተኛ ጎአደኛ ማለትም ቀጮ እንዳንተ ያለ ሰው ማለት ነው እወዳችሁአለሁ ሁላችሁንም.
Enkuwan lebrane meskelo aderesachu yetamemut yemifewesubet yetaserut yemifetubet yetetalut yemitarekubet yadrgln fetari ethopiya selam thun hzbochwa beselam wetew beselam yemigebubet yadrgln melkam behal 😘😘
😀😀😀 ፊልሙ በጣም ይመስጣል አቦ ኑሩልኝ ከምርም ጉራ ብቻ ቱሪናፊ ብጥርቅ
ማንዴ ልዩ😘
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳቹ የሠላምና የፍቅር ይሁንልን
ያዝናናል ድራማው
አሪፍ ነው ሞንም አይልም ግን ትንሽ,,,,
28ተኛ ደቂቃ ድረስ አይቼ ፍሰቱ ስላላማረኝ የመጨረሻውን ሳይ እደገመትኩት የተለመደና አሰልቺ ታሪክ። ትልልቅ አርቲስቶች ግን የወረደ ታሪክና ትወና ያሳፍራል::
አንደኛ ለኔ ሁለቱም ማንዴና ባቡጂ ውወወይይይይይ ስወዳችሁ ቀዮ እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን🍀የማንዴ አድናቂ ነኝ😉❤
Are ooooooooooo
Susu hassen luqadan qoralkeda ma I bartid
የጆሮ ጌጥም ልክ እንደ ዮማን ሄራችሁ ሆኖ መጣ እንዴ ቆማት እኮ በለጠሽ
አሜን3♥♥♥♥
ሰለም
እኳን ለአዲሱ አመት 2011 በሰላም አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች አመቱ የሰላም የፍቅር እና የፀጋ እዲሆንልን መልካም ምኖቴ ነው ለ2012 ለአገራችን ያብቃን
ያግሬ ልጆች እንኳን ልቋግሜን ብስላም እድርስን በመቀጠልም የመጪው እዲስ እመት የፍቅር የሰላም የጤና እና እድሜም ጭምሮ ይስጥን ስውዳቹ ከክፉ ነግር ፍጣሪ ራሱ ይጥብቅን
ወይኔ በጌታ አሁን ይሄ ፊልም ነው የፈጣሪ ያለ ከዚህ ፊልም የኛ የሰፈር ጭዌ ሙድ አለው ጌታን 😏
Ewnwtim gura becha👎
ማንዴላ በጣም ነዉ የምትመቸኝ አድናቂ ነኝ
ዉይ ምን አይነት ፊልም ነዉ የተሰለቸ ታሪክ መደጋገም ስትወዱ እዉነት ለመናገር ጀምሬ እስክጨርስ አይቼዋለሁ አላየሁትም እያልኩ ነወ የጨረስኩት ለማናኛዉም እናመሰግናለን
ማንዴላ ስለአለበት ብቻ የአምረአል ዉስጤነህ እመብረሀን ትጠብቀህ
መልካም አዲስ አመት ለሀገሬ ልጆች 2011 የስላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን
በጣም ደስ ይላል
አንዳዴ አጠገባችሁ እውነተኛ አፍቃሪ እያለ ሌላ ጋ ትሻገራላችሁ ወንዶችየ
ማንዴ ገና ሳታወራ ፊትህን አይቸ እስቃለሁ እወደሀለሁ አደንቃሀለሁ ማንዴ።
ዋው አቦ ይመቻቹ ፈጣሪ ባላሰባቹት መንገድ ያስደስታቹ ጓደኞቼ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን እንዲሁም የመዳም ቤት ያንገሸገሻቹ በሰላም ለእናት አገራቹ ያብቃቹ ባገራቹ መዳም ለመባል ያብቃቹ አሜንንን በሉ። በተረፈ እናመሰግናለን
አሜን የኔ ቆንጆ
Habiba Hassne አረውሸትእደትነው
Amen Amen Amen Mar
እናመሰግናለን ማንዴ ውስጤ ነህ💖
ማህደር ግርማ from Adis Abeba
😅😅
እውነት አዝናኑኝ እፍፍ ሌላ ምን መዝናኛ አለን ልጆች
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ዪሁንልን
አሜን አሜን አሜን
ከፊልሙ ዘፈኑ ተመቸኝ እዉነትም ጉራ ብቻ
በመጀመሪያ። እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደርሳችው አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የብልፅግና የሚቻል። አመት ይሁንልን መልካም ባአል። በተርፈ በላይካችው ዘና አርጉኝ
2017 ከጎሰኝነት ከዘረኝነት በቻ ከጥላቻ መፈስ ወተን በፍቅር ባድነት የምንኖር አላህ ያርገን
ማንዴ ፍቅር ስወድህ ትዋናህ በጣም ያምራል ሁላችሁንም እውዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ በጣም እምወደው ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ወገኖቼ ወዳጆቼ ህልሜ ፊልም መስራትነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ እርዳታችሁ አይለየኝ የናተ እህት ነኝ
ማንዴ የጥበብ ሰው አድናቂውች ላይክ ግጩት
ማዴላምርጥአርቲስት
እናመሰግናለን ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ i
ማንዴላ ዛሬ ገና ደባሪ ፊልም ሰራክ ያገሬ ልጆች መልካም አድስ አመት
2011 ሀገራችንን ሠላም ገበያውን ጥጋብ ያድርግልን
እውነተኛ ፍቅር ግዜውን ጠብቆ እራሱ ይመጣል
እውነተኛ ፍቅር ትእግስትኛ ነው
እውነተኛ ፍቅር ይቅር ባይ ነው
እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም
እውነተኛ ፍቅር እሩሩህ ነው
እውነተኛ ፍቅር በቀልን አያውቅም
እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን ያከብራል
እውነተኛ ፍቅር በግድ ተፈልጎ አይገኝም
እውነተኛ ፍቅር ዘርን አይቆጥርም
እውነተኛ ፍቅር መደበቅ አይቻልም
እውነተኛ ፍቅር ማንንም ከማንም ምንጠቅ አይችልም
እዉነተኛ ፍቅር የራሡን እውነት እንጂ የሌሎችን እውነት አይከተልም
እውነተኛ ፍቅር ሰራው ፍቅር ብቻ ነው
እውነተኛ ፍቅር በሰጠው ፍቅር ልክ ምላሽ አይጠብቅም
እውነተኛ ፍቅር ዘር ቀለም ሀይማኖት አይቆጥርም
እውነተኛ ፍቅር በውስጣዊ ማንነት እንጂ በፊት ገፅታ
አያምንም
እውነተኛ ፍቅር ክብሩን አሳልፎ ለሌሎች ይሰጣል
እንጂ ስለ ክብሩና ስለ ዝናው አይጨነቅም
እውነተኛ ፍቅር በማግኘት ውስጥ አይቀያየርም
እውነተኛ ፍቅር ከስር መሰረት አብሮ ያድጋል እንጂ ለጥቅም አይጠጋም ፐርፌክት አይደለም
ግን ፍቅሩ እውነተኛ ከሆነ
የትኛውንም ፈተና ማለፍ ይችላል
ትክክል ወላሂ
በትክክል
ደባሪሪሪሪሪሪ ፊልም እንደጠበኩት አላገኘውትም
ደባሪ ፊልም
መልካም አዲስ አመት ለ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ በሀገር በውጭም ውስጥም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ።💚💚💛💛❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Ayimesitim jest tawaki Artist siletesatefubeti new enji kuminegeru bizum ayamirim......"yewdochi gudaye"3 bitilut ayekelachihum esu rasu betam yibelital kezi filim......Edime leWiFi enji ....alayewim neber
ፈታ ሚያደርግ ቆንጆ ስራ ነው!!
መቸም ግን በውሸት የተሞላ ፉቅር መጨረሻው ፉቺ ነው ።
እሱም እንደዛ ሲቀርባት እሷም እንደዛ ንፁህ አፉቃሪ መስላ ዋሸኸኝ ብላ ስትሸሸው ይገርማል ።
በርቱልን!!!
Manda yena 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማድዋ አቤት ሥወድህ አተካለህበት ደሥይለኛል
እንኳን ለ2011 ሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ባገርም ያላችሁ በዉጭ ሀገርም ያላቸሁ።🌻
wow አዲስ ፊልም ተለቀቀ
ውድ ያገሬ ልጅች
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊ይሁንላቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን
Ayineye Metoreya photo
አባባ ማሙሽ ውይ ማንዴ አንት ያለክብት ፊልም ሁሉም ደስስ ይላል
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ማለት ያፋቀሩትን ደስታ ማየት ነው እሶ ስለምታፋቅረው ለሱ ደስታ ብላ ያላትን ትስጣለች ማንዴላ በጣም አድነቂ ነኛ
ዋውውውውውው በጣም ደስስስስስ ይላል ሁላችሁንም እደንቃችሁ ነኝ
እርያምራል መርፌና ዶልፌ
በጧም ደስየሚል አስተማሪፍልምነው
እኛየሚውዱን ትተንየማውደን እንከተለልን
Eshetu shobe
ማንዴን እምወዱ ላይክ አርጉኝ
ምርጦቼ በተረፈ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ውድ የአግሬ ልጆች .በስደት ያላችሁ በአድሱ አመት ሁላችሁም ጥርግርግ አርጎ ያስጋባችሁ
ዘረጦ ደላላየኔ ምርጥልጅነህ ፈጣሪ ያሣድግህ
ብዙ ፊልም ላይ ተደጋጋሚ ነገር ነው እነሱ ሲያወሩ አጃቢ ሙዚቃው ከነሱ ድምፅ በላይ 😳
ዋው አንደኛ ነው ማንዴ ስወድክ
Its very nice films
የኛ ሀግር ፊልም አኮ በጣም ያስተላሉ ከድምጽ የልቅ ይዝፈኑ የሰማል ለምን ምዘቃ ለምን atknsum
ኧረ ሲመችሁ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ማዴላ ዉስጤ ነክ 😍😍😍😉😆😅😆😆😆😆😆😆
ሠላም የአገሬ ልች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
የሰራ ጉዳይ ነው ያለችው ልጅ ግን ምፅ
ዋዉአሪይፍፊልምነዉ እያፈቀርሽዉ ችለሽመኖርሽ አሳዘንሽኝ
እውነትም ጉራ ብቻ ቱሪ ናፋ የሌለውን አለኝ ወይ የዘንድሮ ወንዶች እንዲህ እያላቹ እኮነው ያስቸገራቹን
ችግር
Wwwwoooo mery gin abeet chilotash yigarmal buzu nager kanchi tamirew allow bataam amasagenalew
መጨረሻዉ ያምራል ማንደላ ን የምቶዱት ላክ በሉልኝ 😀😀😘😘😘
ክክክክ ውነትም ጉራ ብቻ ሀሪፋ ነው እንደሜሬ ያለ ገፀባህሪ ደስ ይላል ረጋ ያለች ሴት ደስ ስትል
በጣም አሪፍ ነው ማዴ
ማንዴ አደንቅህአለሁ ግን ለአዲስ አመት ውፍረት ቀንስ አበጀ ይሙት! ተናገረኩ
Wow is good movies 💘💘💘💘💖
Ewunet new gn hulie myayewu film Addis abeba wendoch yalhonut mnm yelielachewu bewushet habtam hono mekreb demo yafekratal bewuhalas
አይይ ደላሎቹ በሳቅ አቆሰላችሁኘ😂😂😂
ማንዴና ጓደኛህ ስወዳችሁ♥♥♥♥