ለካ አልተያየንም Ethiopian Movie Leka Alteyayenm - 2018 ሙሉፊልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @EthioNas
    @EthioNas 6 ปีที่แล้ว +934

    ኧረ ሰሞኑን አንዴት ነው ፊልም በፊልም እኔን ስራ አስፈታችሁኝ እድሜ ለኛ ለስደተኞች በተለይ አረብ ሀገር ያለን እኮ ፍቅር ነን እኛ ባንኖር ማን ያይላችሁ ነበር *ክብር ለአረብ ሀገር ስደተኞች*

  • @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ
    @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ 6 ปีที่แล้ว +867

    በውጭው አለም የሚትገኙ ኢትዮጵያውያን ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @medi7464
    @medi7464 6 ปีที่แล้ว +173

    እኔም ከኢትዮጵያ የምወጣበት ቀን ስናፍቅ ነበር ከወጣው በሃላ ግን ከኢትዮጵያ የወጣሁበትን ቀን መራገም ጀመእኩኝ 🤗ኢትዮ ለዘለኣለም ትኑር

    • @ያልተዘመረላትጠንካራየቤት
      @ያልተዘመረላትጠንካራየቤት 6 ปีที่แล้ว +4

      ሁላችን ኣሪፍ የመስለን ነበር ግን ሰለ ሁሉ ነገር እግዛቤሄር የመስገን

    • @ayshatasfaye3471
      @ayshatasfaye3471 6 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህቴ

    • @seadaahmed7747
      @seadaahmed7747 6 ปีที่แล้ว +3

      Lik endene

    • @የአባቴልጅነኝ
      @የአባቴልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoshe ehite

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንተ ቅድስት ሀገሬን አማርር ነበር, አሁን ሁሉ ነገር አየሁት የእግር እሳት ሆነኝ, ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁላችንንም ኢትዮጵያን በሙሉ ለሀገራችን እንደሚያበቃን አልጠራጠርም .

  • @ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ
    @ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ 6 ปีที่แล้ว +190

    በየሀይማኖታችን ለእምየ ኢትዮጲያ ፀልዩ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከስደት መልስ አግብተን ለመውለድ ያብቃን የወላጆቻችንን ህፉ አያሠማን ኑ አብረን እንሹፈው

  • @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 6 ปีที่แล้ว +520

    youtube ባይኖር ስደት ላይ ምን ሊውጠኝ ነበር የክፉ ቀን ዘመዴ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 ปีที่แล้ว +189

    #እውይ እልልልልልልልልልልል እንኩንም ለምየ ኪዳን ምህር ት ክብር በዓል አድርሳችሁ ተመስግን ለዚች ቀን ስአት ለአድርስን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው #ዊል

  • @sarasaa6317
    @sarasaa6317 6 ปีที่แล้ว +157

    ዛሬ በሠዉ ሀገር ከፍቶኛል አፅናኑኝ በ ላይክ የ ሀገሬ ልጆች

  • @zedz2611
    @zedz2611 6 ปีที่แล้ว +290

    ልጄን ወልጄ በዓይኔ እስካየው ጨንቆኛል እባካቹ ፀልዬልኝ የኔ ውዶች

    • @konwwi9297
      @konwwi9297 6 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ እማምላክ ካችጋ ትሁን እህት

    • @mekdifiker827
      @mekdifiker827 6 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን በስላም ትገላግልሽ

    • @smms4674
      @smms4674 6 ปีที่แล้ว +1

      አይዛሽ እመብርሀን አለሁ ትበልሽ እህትየ

    • @samri9788
      @samri9788 6 ปีที่แล้ว

      Emamlak kanchigar thun

    • @aa6750
      @aa6750 6 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እመብርሀን ትድረስልሺ

  • @ethiopialove5719
    @ethiopialove5719 6 ปีที่แล้ว +315

    ዛሬ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +80

    እንኳን ለቀዳሚ ሰማዕት ለቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰቢያ በአል አደረሰን የኔ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች
    የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
    እስጢፋኖስም ፀጋንና ኃይልን ተሞልቶ በህዝብ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክት ያደርግ ነበር አሜን ሁላችንም ከስደት ለሀገራችን ያብቃን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 ปีที่แล้ว +7

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ያልሰማ ይስማ የሰማ ያሰማ ዛሬ እኮ እናታችን እመቤታች ቅድስትኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሣችሁ በስደትም ያላችሁ ሀሳባችን አሳክታ ከበሯ ለመቆም ያብቃን

    • @RahmaRahma-ew9un
      @RahmaRahma-ew9un 6 ปีที่แล้ว

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ b

  • @የጨርቆሷ31ቀበሌ
    @የጨርቆሷ31ቀበሌ 6 ปีที่แล้ว +124

    ስልኬ በአዲስ ፊልም ብዛት ጠግቦ ሊያስመልሰው ነው
    እባካቹ በገብርኤል ፊልሙን እዩና ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ላይክ ሰብስክራይብ እያላቹ አታደንቁሩን
    መልካም የፊልም ጊዜ

    • @የደሴዋወለየዋ
      @የደሴዋወለየዋ 6 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እኔማ ደነዘዝሁ ስራ መስራት አቻልኩም

    • @merifkrgedelyigbaabo9916
      @merifkrgedelyigbaabo9916 6 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet new

    • @slayer-xxfortnite3029
      @slayer-xxfortnite3029 6 ปีที่แล้ว +1

      @@merifkrgedelyigbaabo9916 kkkkkkk. Bsak motku

    • @tekleweinihaile6962
      @tekleweinihaile6962 6 ปีที่แล้ว +1

      Abo yemchshe

    • @aa6750
      @aa6750 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው ሰው ምን ነካው ፉቅረኛዬ ጋር ተጣላን ታረቅን ላፈቅርነው አረገዝሁ ወዘተ.....ያስጠላሉ

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 6 ปีที่แล้ว +74

    የአረብ አገር ሰራተኞች የእንኛ ሲኒማ ቤታችን ዩቱባችን

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 6 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ልክ ብለሻል አልተሳሳትሽም መጠጣችን ሻይ ቁርጣችን ፈድሻ ሀሀሀሀሀሀሀ ተሳሳትኩ እዴ

    • @zinetmollazinetmolla591
      @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊😊😊 በትክክል

    • @tadutadesse3736
      @tadutadesse3736 6 ปีที่แล้ว +1

      @@ጣዝማማር ተመስገን ነው ይህም ባይኖር ምን እናደርግ ነበር

    • @abcckkw1753
      @abcckkw1753 6 ปีที่แล้ว

      Tadu Tadesse p

    • @erkemakamar7994
      @erkemakamar7994 6 ปีที่แล้ว

      ምንባሽ ነው አፍሽን ምከፍቾ

  • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
    @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 6 ปีที่แล้ว +27

    አሜሪካ አሜሪካ ይሉብኛል አሜሪካ ገነት ነው እንደ ስታስጠሉ የትም ሄድ እማማ አገሬን እሚመስል የለም

  • @nsss3209
    @nsss3209 6 ปีที่แล้ว +45

    ሰላም ዋላቹ የአገሬ ልጆች በዛሬዋ ቀን አክስት ስለሆንኩ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ በ ላይክ እንካን ደስ አለሽ በሉኝ እኛንም ከስደት መልሶ ፈጣሪ ለናትነት ያብቃን አሜንን

  • @ፎዚ123
    @ፎዚ123 6 ปีที่แล้ว +61

    እዮቤ ውስጤ ነው እንዴኔ ውድድድድ የምታደርጉት

  • @EthioNas
    @EthioNas 6 ปีที่แล้ว +73

    ይሄ ልጅና አሜሪካ መቼ ነው የሚፋቱት😀

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ
    @ናታኔምነኝባገልግሎቴ 6 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ስሞኑን በስላም ነው ለቀቃችሁብን እኮ መጀመሪያ ሚቴክ ስርቆት ነበር እንዴ ድሬወች እናመስግናለን የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የእግዚአብሔር ስራም ብዚዚዚት ይበልላችሁ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥

  • @Eኔምለው
    @Eኔምለው 6 ปีที่แล้ว +7

    አዮብዬ የልጄ ባል በርታልኝ❤❤❤ በለው ፊልሞች በዙ ያ ሰሎሞን jtv ፊልም ሪሞት አይቶአቸው ይሆን😩😩 አንደው ሰው ሁሉ አገሩን ጠላሳ አምላኬ ሆይ አገሬን ሃብታም አድርግልኝ አሜን👃👃👃

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 6 ปีที่แล้ว +37

    እንጸልይ ላገራችን.. በዘር እዳርከፋፈል....ተግተን ...ሰላም ከሌለ ምንም የለምና ሁሉ በጸሎት እናሸንፋለን...... መልካም ፊልም አሪፍ ፊልም ነው ጉቡ

  • @sadausman5610
    @sadausman5610 6 ปีที่แล้ว +27

    እስቲ አራዳን የሚወድ like

  • @Wedi_eri1962
    @Wedi_eri1962 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ናይ ኩሉ መሰረት ዩ ሞ"!#ሰላም ናይ እግዚኣብሔር ምስ ኩላትኩም ይኩን ሓበሻውያን እንካዕ ናብ #ብርሃነ ልደቱን ሓድሽ ዓመትን ኣብጻሓና #ኢትዮ&ኤረ

  • @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ
    @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ 6 ปีที่แล้ว +47

    ያልሆነው መስሎ ከሚታይ አስመሳይ ወዳጅ ራሱን የሆነ ፊት ለፊት የሚታይ ጠላት ይመረጣል ። ላይ ላዩን ማርና ቅቤ ውስጡ ግን መርዝና እሬት ከሆነ እሥስት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

    • @hayathassan6636
      @hayathassan6636 6 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @konwwi9297
      @konwwi9297 6 ปีที่แล้ว

      አ ሜ ን

    • @cayangikaclalu9414
      @cayangikaclalu9414 6 ปีที่แล้ว

      በጣምደስይላል ግንአልቅሻለሁመሀሉላይ።።ደሞምበጣምደስይላል

    • @ziyadaaa5897
      @ziyadaaa5897 6 ปีที่แล้ว

      Amiin amiin sami

    • @alipppalippp5138
      @alipppalippp5138 6 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜን አሜን እህቴ

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ከመልክሽ ልዩነትና ቆንጅና በጣም የምሰሬያቸው ድራማዎች ደስ ይላሉ ያስተምራሉ መኪና ብቻ ሳይሁ ብዙ ነገር አስተካክለሻል ታድለሽ እርጋታሽ

  • @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
    @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 6 ปีที่แล้ว +13

    የሰው ያለ አዲስ ፊልም ዱቅ አርገውልናል አራዳዎች ኑ አብረን እንይ የዚህ ሰሞን የፊልም ውርጂብኝ ግን ምንጩ ምን ይሆን ውዶች ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን

  • @nunuabate5654
    @nunuabate5654 6 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገረሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰሞኑን እንዴት ነው በአዲስ ፍልሞች አበሻበሹን ደስ ሲል መልካም ቀን ፈታ በሉልኝ ውዶቸ ውድድ😘😘😘

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 6 ปีที่แล้ว +106

    ውዶችየ በጣም አሞኛል በዛላይ ሥራ አለ ይማርሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ
      @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ 6 ปีที่แล้ว +1

      ኪዳነምህርት ትማርሽ

    • @yeabsratube3802
      @yeabsratube3802 6 ปีที่แล้ว

      @@እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ አሜን እቱየ

    • @Wedi_eri1962
      @Wedi_eri1962 6 ปีที่แล้ว +1

      ምሕረት ካብ እግዚኣብሄር ዩ ሞ ምሕረት የውርደልኪ ሓፍተይ
      ኣብ ስደትስ ኣይትሕመሚ ዳኣ ኣጆኪ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ 6 ปีที่แล้ว

      የድንግል ልጅ ነኝ egizabher yemereshi mar anem yegedi new yemeserawu bexam ayememenye new qoyehu

    • @alemmesgana3755
      @alemmesgana3755 6 ปีที่แล้ว

      የድግልጅ ይርዳሽ ማር

  • @samermola7369
    @samermola7369 6 ปีที่แล้ว +1

    አተማነህ አሜሪካን የምትመኘው ኢትዮጵያ መካሪክ ከሆክ አሜሪካ ፅዳት ትሠራለህ ውይ ሀበሻ አትበል ሥደትን ያላየ ነው ሥለሥደት ጥሩ የሚያወራው ሀገርህ ላይ ብትሠራ ይሻላል

  • @tube5909
    @tube5909 6 ปีที่แล้ว +27

    ፊሊሙ ሁሉ ስለ አሜሪካ ነው ሆ ምናለ አንዳንደ ስለ አርብ ሀገር ዳስቦራ ብትሰሩ እዳንደ ተደራርበ ሰሞኑንም የተለቀቀውን አልጨርስኩትም

    • @tube-jy6zk
      @tube-jy6zk 6 ปีที่แล้ว

      kkkk የተዘፈነልነው ይበቃቸዋን ብለው ይሆናል መቸም ሰርተን ላደርን የስድብ ናዳ ነው የሚያወርዱብን

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว

      አትጨነቄ የኛ አሜሪካ አረብ ሀገራችን ሆቢ

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተማራ ፊልም ነው ሳናውቅ ስንታችን በ ስራችን ያሉትን ነገር ማየት ተስኖን ባክነን ቀረን ይቅርታን ማድረግ ያህል ምንም ነገር የለም እና የገጠር ሰው እኮ ማር ነቅ ይህ ሺሻ ውስኪ ፊልም ላይ ሰልችቶኝ ነበር ያስተምራል ዋውውው በርቱ ወጣ ያለ ልዩ ነው

  • @menyahelabey7279
    @menyahelabey7279 6 ปีที่แล้ว +52

    ባለቤቴ የስምንት ወር እርጉዝ ናት ያውም በሰው ሀገር ላይክ አማረኝ አለችኝ ፕሊስ ግጩልኝ

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 6 ปีที่แล้ว +9

    እዮብዬ ስወድህ አድናቂህ ነኝ እግዚሐብሔር ያሳድግህ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 6 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @jameshabte3732
      @jameshabte3732 6 ปีที่แล้ว +1

      This history nice history like it but this history give some one will one Ethiopia moves

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ሰሞን አበሻበሻችሁን በፊልም ደስ ይላል ቀጥሉበት አሪፍ ነው ያልሾፋችሁት ሹፉት ኢትዮጺያን እግዛቤር ይጠብቃት

  • @ያርብማርኝያርብማርኝ
    @ያርብማርኝያርብማርኝ 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ዘድሩ በፉልም አበሽበሻችሁን ተባርኩ. የስደት መዝናኛየ

  • @semirfaris2946
    @semirfaris2946 6 ปีที่แล้ว +5

    የገና ስጦታ ነው thank you አራዳ ሲኒማ

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 ปีที่แล้ว +155

    እኔ የሚገርመኝ ቆይ ኮሜንት ሰጭዎች 1ወሬ ነው 2ወሬ ነው #lik# አማረኝ የምትሉ ሻቃላዎች ከማን አርግዛችሁ ነው እስኪ ንገሩኝ ወይም እሩዙ ነው የሚያስረግዛችሁ ዘሩ ቀለጠ እስኪ እንደኔ የታዘባቻቸው @#be lik #$ንገሩኝ

  • @ቲጂየማርያምልጅየማርያምል
    @ቲጂየማርያምልጅየማርያምል 6 ปีที่แล้ว +1

    አረ ተው ላይናችንም እዘኑለት ግን በስላም ነው መጨረሻው ያምራል ያያችሁት ብትነገሩኝ ቅር ይላችሃል የስሙኑ ፊልም መጨረሻው አይነፋም

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +56

    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ስራ አትስሩ ነው 😃😃😃😃እኔ ኮሜንት ሳነብ ፊልሙ ያልቃል ድጋሚ ነው ማያው 😃😃👍

  • @ክርስታንክብርትቅዱስሜካአ
    @ክርስታንክብርትቅዱስሜካአ 6 ปีที่แล้ว +2

    እዮብ ውስጤ ነክ እውነት በርታልን የትንሽ ትልቅ የሆንክ ልጅ እግዛብሄር ጥበብን ያብዛልክ

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 6 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤️🙏

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ግን እዬብየ ይህ ገፀ ባህሪ ብዙ አልሄደብክም አንተ ምርጥ አርገህ ምትጫወተዉ ሌባ እና ያራዳ ሌጅን ነው ለማንኛውም ሀሪፍ ነው 👌👌

  • @rhlove9617
    @rhlove9617 6 ปีที่แล้ว +5

    Marry Christmas 🎄🎁 who’s watching with me

  • @salahmohammed1855
    @salahmohammed1855 ปีที่แล้ว

    This is keep going good job we learned a lot from this I really really love this

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 6 ปีที่แล้ว +22

    ere አራዳዎች አልተቻላችሁም
    እናመሰግናለን👌
    ድንግሉ እና አስታራቂ ቁጥር 2ንም አፍጥኑት😉

    • @tube2586
      @tube2586 6 ปีที่แล้ว +1

      አስታርቂኝ 2ተለቋል ግን አላየሁም እይዉ

    • @mesimesi4907
      @mesimesi4907 6 ปีที่แล้ว +1

      Eshi semonune enlkalen

    • @ketemawdemeke3369
      @ketemawdemeke3369 6 ปีที่แล้ว +1

      .

    • @MyEthiopia23
      @MyEthiopia23 6 ปีที่แล้ว

      @@mesimesi4907 😁😆🙏

    • @ketemawdemeke3369
      @ketemawdemeke3369 6 ปีที่แล้ว +1

      ያላያችው እንደኔ ጊዜ እንድታጠፉ አልመክርም

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ኢዮቤ የተናገርካቸዉ ነገሮች ጥልቅ ናቸዉ ሁላችሁም ምርጥ ትወና ነዉ

  • @marekonmarekon8959
    @marekonmarekon8959 6 ปีที่แล้ว +37

    እኔ ምለው አንደኛ ነኝ አንደኛ ነኝ የምትሉት ፊልሙን በፉክክር ነው እንዴ የምታዩት ኧረ ይደብራል አንድም ሰው ስለፊልሙ የሚያወራ የለም

  • @ኤልኤፍታህ
    @ኤልኤፍታህ 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ ድንቅ ፉልም ነው እናመሰግናል
    ሁሉም ነገር ከፍቅር እና ከይቅርታ በታች ናቸውና እግዚአብሔር ለሁላችን ንፁህ ፍቅር ያድለን አሜን ፫

  • @hayunegni1732
    @hayunegni1732 6 ปีที่แล้ว +5

    አራዳ ሞቭ ይሄ ነገር ግን የእውነት የሀቅ ስራ ነው የሌባ ተባባሪ እዳታደርጉን በነካ. ሞኙ ያራዳልጅንም ዱቅ አድርጉልን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 6 ปีที่แล้ว

    አረ አዲስ ፍልም ሰሞኑን በሰላምነው
    አምበሸበሻቹን እኮ እደዛ አንድ ፍልም
    እንኩዋን መልቀቅ እናልደበራችሁ
    ለማንኛውም እናመሰግናለን
    ሰናይ ሰናይ ያ አይኖ ሲሳይ ምርጥ
    የማዳም ሥራ በደምብ አለ እኝያ ጋር ይምጡ
    ይጎብኝዩን 😂😂😂😂

  • @hargeyegeterwa66
    @hargeyegeterwa66 6 ปีที่แล้ว +50

    ጭነቅ ጥብብ ብሎኛል ወድ የሀገሬ ልጆች በላይክ አፀናኑኝ😭😢

  • @markanjuju8472
    @markanjuju8472 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና መጨረሻው ምን እደሆነ ሳላቅ ያየሁት ፊልም አጋጠመኝ ማለቴ ሌላ ጊዜ ገና ስጀምረው ነው መጨረሻውን የማቀው ያምራል

  • @edengasheye8012
    @edengasheye8012 6 ปีที่แล้ว +17

    ዛሬ እኮ ኪዳነ ምህረት ናት ሰላማችሁን ታብዛላችሁ

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 6 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሳምን ነገር በሽ ነው እፍፍፍፍፍ ተባርኩ ......የኢትዮጵያ ፊልም ባይኖርልኝ የሰው ሀገር በምን እርጋጋ ነበር

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 6 ปีที่แล้ว +8

    ወድ የዋህ ነው ካፈቀረ ጌታየ ሆን የወንድ ልጅ ደስታው እንጅ የባው ምክኒያት አታድርገኝ

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 ปีที่แล้ว

    ሰሞኑን የኢትዮጵያ ፍልሞች ማነው ጸበል የረጫቸው ከተኙበት ተነስተው አዳዲስ ፍልም እየለቀኩልን ነው እኔም አሁን አሁን ቀኔንና ስራየን የምከፍትው በይቱብ ሆኖዋል

  • @ሀኒየማርያምልጅሀኒ
    @ሀኒየማርያምልጅሀኒ 6 ปีที่แล้ว +9

    እኔ አላምንም ተለቀቀ እናመሰግናለን በጣም ድንግሉስ መች ይሆን ከች የምታደርጉልን

  • @haymihaymi5470
    @haymihaymi5470 6 ปีที่แล้ว

    አንደኛ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ምርጦች ቀጥሉበት ብዙ የወሰደውም አልተረፈውም ጥቂት የወሰደውም አላነሰውም ከሌለን ይልቅ የተሰጠን ይበልጣልና

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 6 ปีที่แล้ว +84

    አዋጂ አዋጂ አዲስ ፊልም ተለቋል ከች በሉ የስደት ጓደቸ

  • @አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ
    @አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ምን ላርጋቹ በጣም እኮ ነው ሚያምረው ኧረ የኢትዮጵያ ፊልም በጣም ተሻሻለ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @abebeabebe595
    @abebeabebe595 6 ปีที่แล้ว +5

    ግን በጣም ከፍቶኛል እውነት ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጣፈንታ ሳስብ ይጨንቀኛል።እስኪ ውድ ሀገር ወዳድ ወገኖቼ በፈጣሪ ፊት እንውደቅ ለሀገራችን ህዝብ ማስተዋል እንድሰጥ እንፀልይ ።

    • @sweetsmart8429
      @sweetsmart8429 6 ปีที่แล้ว +1

      Endante aynet lehager asabi bibeza hagerachin fkir befikir betemolach neber

    • @abebeabebe595
      @abebeabebe595 6 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

  • @የቅዱስገብርኤልስጦታቅዱስ
    @የቅዱስገብርኤልስጦታቅዱስ 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ያገሬ ልጆች ፊልሙን አይቼዋለው ምርጥ እና አስተማሪ ነው ❤
    የኔ ምርጦች ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ 🙏🙏🙏

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +12

    #የሴት ልጅ ክብር
    #የሴት ልጅ ክብር ከንጉስ ይበልጣል ። ጥሩ ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ይባላል እንደዚ ልትሆንልህ ከፈለክ ግን ኣንተ ብር ሳይሆን ንፁህ ልብህን ስጣት ። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ እንክብካቤ ትወዳለች so ልንከባከባት ልናከብራት ይገባል ። ሴት ልጅ ብር ትወዳለች የሚል ወንድ ውሽታም ነው ፤ እርሱስ መቸ ብር ጠላ ??? ንፁ ፍቅር ሊገዛው የሚችለው እራሱ ፍቅር ብቻ ነው ። ብር የሚገዛው ፍቅር ኣርቴፍሻል ነው። By Wondesan

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህቶቼ የስደት ጒደኞቼ በየአላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሃገራችን ያብቃን 👏

  • @Tube-of6vv
    @Tube-of6vv 6 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ መዳሜ ወድ ልጅ እስከ ቃጭሉ ወለደች እኮን ደሳለሽ በሉኝ ላይክ ለልጅም ግጩት አቦ

    • @dgcthcyj7633
      @dgcthcyj7633 5 ปีที่แล้ว

      ባክሽ ወለደች ለራሣ

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 ปีที่แล้ว

    Woyiii Amerkaa Izam tisarale 😀😀😀 bichaa dasiyil Astamar new Eyobee konjo gobazeee😍😍😘👍👍

  • @EthioNas
    @EthioNas 6 ปีที่แล้ว +33

    *1ኛ ነኝ የarada movei ቤተሰቦች አፕ እና ስለ ሰልኮ ማወቅ ያለብን እና አንዳድ መገሮች አንማማራለን ቻናሌን ጎብኙልኝ ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ*

    • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
      @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 6 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ለናንተ ይሁን ስልክ ስትሉ
      በእግዚአብሔር በፍጥነት ከይቅርታጋ መልስ ስጡኝ ተጨንቄ ነው
      ስልክ 2ነበር እናም ወደ ስደት ስመጣ ከነባትሪው ዘግቸ አስቀምጨ ነው የመጣሁት ሰው ስጠይቅ ይፈነዳል እያሉ አስጨነቁኝ
      እና ችግር አለው የለውም?
      መልስ በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @EthioNas
      @EthioNas 6 ปีที่แล้ว

      @@የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ ምንም አይሆንም ምክኒያቱም ስልኩን ዘግተሽዋል በትዘጎው አንኳን ባትሪ አልቆ ይዘጋል ባይሆን ባትሪው ከጥቅም ውጭ ይሆናል ለብዙ ግዜ ከጠቀመጠ የመስራት አድሉ በጣም ትንሽ ነው

    • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
      @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 6 ปีที่แล้ว +1

      እረ ለባትሪው ችግር የለውም ባትሪ ውን እቀይረዋለሁ ሌላ ችግር ከሌለውስ እፍፍፍፍፍ አንዳንድ ወሬኛ ይፈነዳል አብጦ ብለው አስጨንቀውኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @zeharaadem5872
    @zeharaadem5872 6 ปีที่แล้ว

    አራዳዎች በጣም ነው የምናመሰግነው በዚህ ሳምንት በተናችሁብን እኮ ብትን ......እንደ ጠላት ገንዘብ ማን ነበር እንደዚህ ያለው ደግሞ እዬቢ ቀስ እያልክ ስራ ስንት ብር እንዳለህ እንደሚከፈልህ .....you tub ላይ በትነውት ነበር ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 6 ปีที่แล้ว +7

    ማነው ኮመንት እያነበበ ፊልም የሚያይ
    ልክ እንደኔ

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ስትሉ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን በተለይ ምትኩ በጣምነው ያሳቀ 13ቁጥር አምጣልኝ ሲለው ሠብስቦ እንደሚሠጠው ጠብቂው ነበር እንደፈራሁትም አቀረበለት የከብት እራት አስመስሎ ይመቻችሁ

  • @fgcv6556
    @fgcv6556 6 ปีที่แล้ว +5

    አረ ወገን አዲስ ፊልም ተለቋል ጎራ በሉ
    የሀገሬ ልጆች ከዘር ከጎሳ የፀዳች ኢትዮጵያን እንገንባ 💚💛❤

  • @yonasoqubay8205
    @yonasoqubay8205 6 ปีที่แล้ว +3

    Kalefew tlant yemanawkey nege yshalal 👏🏼🙌🏽🥰🇪🇷

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ
    @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ 6 ปีที่แล้ว +1

    እዮቤ ምን ልበልህ ቃል አጠረኝ የልጅ አዋቂ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 6 ปีที่แล้ว +10

    እንደዛ የፊልም ያለህ እንዳላልን አሁን የረፍት ያለህ እንበል ወገን ኧረ እንተዛዘን ቀስ እያላችሁ ሀላፊነት አበዛችሁብን እኮ

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 6 ปีที่แล้ว +1

    እዮቤ የኔ ቅመም የምትመርጣቸው እስክሪብቶች አስተማሪ ናቸው ተባረክ የኔ ማር

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 6 ปีที่แล้ว +14

    ምንድነው ግን ፊልሞች ሁሉ አሜሪካ አሜሪካ,, አሁንስ እቺ አሜሪካ ገነት አደረጋችሃት!!! አሜሪካ እኔን ያረገችኝን ብነግራችሁ አይኗ ይጥፋ አሜሪካ ትሉ ኑበር😡😡😡

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 6 ปีที่แล้ว

      ለምን ይጥፋ ባይደላም እየተሰራበት ነው አዎን እውነት ነው የሰው ሃገር የሰው ነው የትም ቢሆን

    • @Oldies_podcast
      @Oldies_podcast 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያችን ድህነት ስንፍናችንን ማገር አድርጎ ተደላድሎ ተቀምጦብን የስደት ኑሮ ያለ ስራ የሚደላ እየመሰለን አካላችንን አገራችን ልባችን ግን ስደት ያልሆነ የኢትዮጵያውያን ወጣቶች እንኖር ይሆን🤔🤔!!!?

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 6 ปีที่แล้ว

      ዘመናዊ ባርነት

  • @mekdesmuleta6204
    @mekdesmuleta6204 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል መለያየት ትርጉም የለውም ከመለያየታችን በፊት እንታገስ. መመካከሩ ግን አሪፍ ነው የተለያያቹህ ካላቹህ ከዚህ ፊልም ተማሩ

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 6 ปีที่แล้ว +16

    ሰውሁሉ ፖልትከኛ ሆነ ማን ሲኒማ ቤት ይገባል ሁሉም የፖለቲካ ተንታኝ ከሆነ ቀየ እኛ በስደት ያለነው መልካም መልካሙን ላገራችን እያልን እፀልያለን ለመዝናኛ ደሞ ፊልሙን ልቀቁልን እሲይ እናያለን

  • @natitedy3916
    @natitedy3916 6 ปีที่แล้ว

    Woow betam arif felm enamesegnalen

  • @ሀናንተስፋዬ
    @ሀናንተስፋዬ 6 ปีที่แล้ว +5

    ስለፊልሙ የሚኮምት የለም እኔ ግን አይቼዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት/ ሹፉት

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውይ ምን ነው ወገኖቼ አጠሩም ነበር
    #ፈለቁ ነይ አድስ ፊልም ተለቀቀ ብላችሁ
    መቼም ያለ እናንት ማንም የለኝም ታውቃላችሁ
    እወይ እድሌ አመለጠኝ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +5

    አረ ሰሞኑን አንበሸበሻቹን አረጋጉት
    ተዋናዮች በርቱልኝ ስወዳችው😍
    ጓዶች መልካም እይታ ሰሞኑን
    ዘነበልን የmove አይነት👈😀

  • @missnajat2876
    @missnajat2876 6 ปีที่แล้ว

    Ewunat astamarii das yamelii film Yaltakoraje tekkilangaa filem thnkyou so much Ethiopia people 💘💘💘💘💘💘💘✍💘✍✍💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘✍💘💘✍✍✍💘💘💘💘💘✍✍💘✍✍✍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🖑🖑❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈👈👈👈👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳናየልደታልጅ
    @ዳናየልደታልጅ 6 ปีที่แล้ว +11

    በለው ሰሞኑን ምን ተገኝቶ ነው ይልመድባቹ😍😍

  • @tesfishtesfa4976
    @tesfishtesfa4976 6 ปีที่แล้ว +1

    ነገሮች አስገድደውን ለምንወስናቸው ሁኔታዎች ሁሉ ቆም ብሎ ማስተዋል ያስፈልገናል.... አሌክሰዬ.ኤዩ.ፋንትሽ ጥሩ አስተመምራቹናል፡፡ ስወዳችሁ እኮ....

  • @allahallah1172
    @allahallah1172 6 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ጉድ በል ያገሬ ሠዉ እንዳሥቁ ባይሆን ያሣዝናል ፊልም እማይበት ሠአት አጥቸ ሻወር ልዉሠድ ብየ መዳምን ሻዉር ቤት ሆኘ ነዉ ያየሁት

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ፊልም 5 ደቂቃ አያለሁ እጠራለሁ እሮጣለሁ ደግሜ 5ደቂቃ አያለሁ እጠራለሁ በዝህ አስተያየት በስንት ቀን እጨርሰዋለሁ

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 6 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ነው ሰሞኑን አራዳዎች ስደተኞችን እናስከይፍ ብላችሁ የተነሳችሁ ነው የምትመስሉት ፋታ ስጡና ሆሆ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዜዶ ስታስቀኝ እፍፍፍ አንተ ቀጫጫ😂😂😂በተርፈ እየባ ህሊና እወዳችዋለሁ ሁላችሁንም ምርጥ ፊልም😘😘😘

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 ปีที่แล้ว +14

    በነካ እጃችሁ ሱማሌው ቫንዳምን ልቀቁልን😊

  • @lijmelody9389
    @lijmelody9389 6 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yemil astamarim new! Arif sra demo zerihun 😘

  • @zdzizi31
    @zdzizi31 6 ปีที่แล้ว +23

    እር ዘድሮ internet ,ሊዘጋ ነው ተባላችሁ እንደ የቀር የለም ሁሉንም ለቀቃችሁት 😂😂😂😂

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +1

    Zarihun Siwedih Gobaz Nak😍👍👍

  • @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ
    @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ 6 ปีที่แล้ว +3

    በውጭው አለም የሚትገኙ ኢትዮጵያው ያንከክፉ ነገርፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @አልሀምድሊላአለኩሊሀል
    @አልሀምድሊላአለኩሊሀል 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀበሻ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን

  • @እናትየድግልማሪያምልጅ
    @እናትየድግልማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 6 ปีที่แล้ว

    I DO LEARN FROM DRAMA A LOT OF THINGS. LIFE BEAUTIFUL IN YOUR OWN HOME. WHAN I STARTE THIS DRAMA IT TAKE TO HOME OF MATHER LAND OF ASMARA. AND THE FIRST DAY I DIPLOIDE FROM FAMILY I LOVE. I WAS 19 YEARS OLD CAME TO ADDISABABA MOST BEAUTIFUL CITY. AND I FLOW OUT FROM BOLLE AIRPORT THAT WAS A SANDAY MORNING AT 5 AM. I REMEMBER THAT WAS 1986IN EUROPEAN CALLANDER. I CRAY MAY END TIME TO WAS CAMING NOT TO COME BACK TO HOME..THANKS FOR THE MOVIES. AND THANK THOSE ACTRESS AND ACTRES. YOU MAKE TO CRAY AFTER 31 YEARS LOVE YOU

  • @mtimti615
    @mtimti615 6 ปีที่แล้ว +5

    Ara wowwwwwww mamene aketge thank u so much

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 6 ปีที่แล้ว +3

    እናት ማለት ሀገር ማለት ነው ፍቅር ያሸንፋን
    የቅርቡን ሳናይ የሩቁ ይናፍቀናል

  • @ethiopianhagera1153
    @ethiopianhagera1153 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሰአት ለቀቃቹልኝ ደብሮኝ ነበር