Deae Jeremy, May HE bless you abundantly in all your days and ways. Your teaching is basic christian lives and deeper biblical principle. Although should you know that most leaders, Prophets, pastors and apostles are running after earthy prosperity and positions. So, don't expect they will listen you and accepted. Just continue speaking the truth. Richest blessing dear,
Wongelaw Eremi God bless you timirt betam arfi Naw gin huli gize fente iyalik hulun andinet atichefalik mikinayatum yemiyatefutin leye bicha awutachu, you should be select false teacher from truth teacher.
ኣንተ የተቀበልከውን መልእክት ኣስተላልፍ ጆሮ ያለው ይስማ ተባረክ
ተባረኩ አባታችን ኤርሚ እንወድሃለን 🙏
ይሔ ቀን ስለመጣ ጌታ ይክበር እኔም የዛሬ 2 አመት እየፀለይኩ የኢትዮጵያን ባንዲራ አየሁ ጌታ ሆይ ምንድነዉ ብዬ ሰፀልይ መንፈስ ቅዱሰ ሚልኪያስ ምዕራፍ 1_2_3_4 ሰጠኝ ሳነበዉ ገና ምዕራፍ 1 ስጀምር በእንባ ተሞላሁ ምዕራፍ 2 :3 ሳነበዉ በጣም ፈራሁ ከዛ ለፓስተር ነግሬ ለሳምንት ፆም ፀሎት ይዘን እንፀልይ ብዬ ስጠይቅ ሰሚ አላገኘሁም ነበረ ስለዚህ ቀን ጌታ ይባረክ።
ኣሁን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል እንደ ጨው ይበተን እንደዚህ ኣይነት ክርስቲያን እውነትህንነው ከተማሩት ቲሆሎዲ ጅኒ ቁልቋል ከሚሉት ኣንተ 1000000 ጊዜ ትበልጣቸዋለህ ጉዳቸው እኮ ወጣ ኣስተካክለው ማንበብ እልኳን የማይችሉ በእግዚአብሐር ቃል ኣንተን የሚበልጥ የለም ኣሁንም ይጨምርልህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
I really appreciate the pastor .He is always available in various media and give valuable word of God.That is how spiritual leader to be.God bless you
እግዚያብሔር ወደ እውነተኛ መመለስ ይመልሰን እግዚያብሔር ባንተ በኩል ስለሚነግረን ስለሚያስጠነቅቀን ስሙ ይባረክ አንተና ቤተሠብህን እግዚያብሔር ይባርክ ይጠብቃችሁ
God bless you brother you so blessed to family I bless you
እግዚአብሔ ርይባርክህ ኤርሚ አሁንም እውነትን ጨምረህ እንድትገለጥ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ።
ሰላም ኤርሚ ጌታ ይባርክህ በዚህ ፕሮግራምህ በጣም እየተማረኩኝ እና እየተባረኩኝ ነው ዘመንህ ይባረክ
አቤት እግዚአብሄር እንዴት መልካም ነው እውነትን እንዲህ የሚነግረንን ያስነሳልን ስሙ ይባረክ ብንነግራቸው ያልሰሙ ሽማግሌና ፓስተሮች አሁን እግዚአብሄር የሚያጠራበት ዘመን መጥቷል፡፡ በርታ ወንድሜ ኤርምያስ አንተን እግዚአብሄር ልክ እንደ ብሉይ ኪዳኑ ኤርምያስ "እነሆ። ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ" እንዳለው በቤቱ የተተከለውን ርኩሰት በቃሉ ታፈርስ ዘንድ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ መልካምና ጽድቅ የሆነውን ትሰራና ትተክል ዘንድ በአህዛብና በመንግስታት በቤተክርስቲያን ላይ አስቀምጦሃል በርታ ጽና አትፍራ ፡፡ ወደሚሰድድህ ሁሉ ዘንድ ትሄዳለህና፥ ሂድ፤ የሚያዝዝህንም ሁሉ ትናገራለህና። ተናገር ፡፡ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነውና፤ ከፊታቸው አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር፡፡
ወንድሜ ተባረክ
ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ 😭😭😭🙏🙏
.ሰላም ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ በርታልን
ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
ተባረኩ ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ባርኮ ለበረከት ያፍርጋችሁ!!!
ኤርምያስ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ በርታ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኃል አላቸው የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 / 32 ጆሮ ያለው ይስማ ።
ይሰማ
አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን አባ ማረን
ወንድሜ ተባረከልኝ እውነተኛ የግዛብሄር ሃርበኛ።
አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን ፊትህን መልስልን። እልከኝነት ከእኛ ላይ ይነሳ። ቅዱሳን እባካችሁ እራሳችንን አዋርደን እንፀልይ እንጩህ። ተባረክ ወንድሜ
አንተ ብሩክ የአባቴ ልጅ በተቀበልከው ጸጋ ጌታህን
አገልግል እንጂ ከእኛ ከዩቱበርሰ ምንም አትጠብቅን
Amen geta hoy melsen enmelesalen!!
ኤርሚ ወድሜ በጌታ በኢየሱስ ስም ጸጋይጨምርልክ ጌታ ይባርክክ ሁሌም ጌታ በአተ እየአስተማረኝ አይኔን እየከፈተ ከጥፋቴ እድመለስ እራሴን እዳይ ረድቶኛል እኔ ዛሬ እራሴን እድመረምር ረድቶኛል አይዞክ በርታ ከአተጋር ያለው ጌታ ከሙሴጋር የነበረው ትልቁ ጌታነው እዳትደክም በርታ ብዙነገር ቀርቶልኛል ለኔ ተባረኩ ቅዱሳን ላይክ አድርጉ ለሌሎች እዲደርስ እንጸልይ ለምድራችን ተባረኩ በኢየሱስ ስም አሜንንን🙏🙏🙏🙏❤
መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ካለ ብታስገባኝ። ጌታ ይባርክህ።
ኤርሚ እኔም እራዕይ አይቼ ነበር የዛሬ ሁለት አመት የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ መሐሉ ላይ ያለውን ምልክት ህዝቤ ተቃወሙት የአውሬው ምልክት ነው ደምን የሚጠጣ መንፈስ ነው እያለ በታላቅ ድምፅ እየጮኅ ጌታ ከሰማይ ሲናገር ሠማሁ ይሀንን ሰምቼ ተንቀጠቀጥኩ ያየሁትን አንዲት ቸርች ፕሮግራም ምሪ ብላኝ አንዲት ነብይ ተናግሬለሁ ይህንን ሣይ ገና አብይ አልተመረጠም በቤተ መንግስት ውስጥ ያሉ የቀደሙት ባለስልጣናት የሰሩት ግፍና በደል ለሁኑ ስቃይ ሆኗል በራዕይ ጌታ ቤተመንግስት አስገብቶኝ ህዝቤን ልቀቁ የህዝቤን ደም ጠጥታችኋል የህዝቤን ሥጋ በልታችኅል ህዝቤን ልቀቁ ይላችኅል ስላቸው እነሱ ግን አንለቅም ብለው አሉ አፌዙ ጌታም የማትለቁ ከሆነ እግዚያብሔር ይቀጣችኋል ያስጨንቃችኋል ይፈርድባችኋል በዬ ሰናገር ሐይለማርያም ብቻ ከመካከላቸው ከወንበሩ ወርዶ ተንበርክኮ እኔ የእግዚያብሔርን ህዝብ ምንም አልበደልኩም ብሎ እያለቀስ አየሁት ሌሎቹ ግን እግራቸውን አነባብረው ያሾፉና ያላግጡ ነበር ስለዚህ ይህ ሁሉ የሚሆነው በእነሱ የተነሳ ነው ባንዲራ ው መሀል ያለው ምልክትም ይነሣ ጌታ ተፀይፎታል
የእግዚአብሔር ሰው እንዴት ነህ?በደንብ ይሰማል እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለበረከት ሆናቹህ ቅሩ።
አሜንንንንን
Deae Jeremy, May HE bless you abundantly in all your days and ways. Your teaching is basic christian lives and deeper biblical principle. Although should you know that most leaders, Prophets, pastors and apostles are running after earthy prosperity and positions. So, don't expect they will listen you and accepted. Just continue speaking the truth.
Richest blessing dear,
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!!!
ትክክል ነህ ነቢይነቱም በጋብቻ ነው መተላለፍ የጀመረው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Egziabher hoy tadegen
እግዚአብሔር በደል አጥያታችንን ይቅር ይበለን
Pastor Tsadiku bless you
God Bless my brother & Blessed your family.
Thank you
Brother God Bless you Thank you 🙏🏽
ኤርሚ ጌታ ይባርህ
Pastor Tsadiku man of integrity and faithful to God's people.
Selam eremi geta yebareki pastor gena befesum teru sew adelum geta gen yeferedbachewal
ተባረኩ
Thanks a lot Pastor Ermias, may God bless you more.
ereme geta abezeto yebarekehe wagahe ksemaye newu
ይሰማል
እኔ ድሮ በእየሱስ የነበረችው ቤተ ክርስትያን ( ሰማይትዋን እዮርሳሌም ) አይቻለሁ ፡፡ በዚህ ምድር ካሉ እኔ እማቃቸው ቤተ ክርስትያን እኔ ያየሁዋትን ቤተ ክርስትያን የሚመስላት አንዲትም ቤተ ክርስትያን የለችም ፡፡ እሷን የምትመስል አንዲትም የለችም ፡፡ በቅርብ ግዜም እግዝአብሄር እቺ አንተ ያየሃትን ቤተ ክርስትያን ፡ በ institutions ወይም በተቋማት የለችም ፡ በተቋማት አትገኝም ፡፡ እኔ እች ቤተ ክርስትያን በሰው ውስጥ እንጂ በነዚህ በዓለም ካሉት ማህበራት አላሳየሁሁምና ፡ እነዚህ ቤተ ክርስትያናት አትፈልጋት ብሎ በንዴት ተናግሮኛል ፡፡ ስለዚህ እችን ቤተ ክርስትያን እራሳች ውስጥ እንፈልጋት ስል እመክራለሁ ፡፡
I like speak the truth media
thank you Jesus for your gift
አምላኬ ሆይ ክእልቂት አድነን የህፃናትን ጭሆት ስማ ይቅር በለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥♥♥♥
ወይኔ መዝሙሩን በእንባ ነው ያዳመጥኩት ሁሉንም በቅርቡ በኢትዮጵያ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ግፎች ናቸው ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው
"አቤቱ ወደ አንተ መልሰን:
ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ "
እውነት ነው ጌታ ሁሉንም ያያልና
geta hoy maren maren
wedelebachen wedegeta enemeles! yehow new meftehew!! eremi tebarek!!
geta hoye maren
Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune Tebarakiiiiii 😇😇😇💯💯🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏
This what we need! Thanks brothers God bless you!!!
ኤርሚ ሰላም
ኤርሚ የዛሬ 7:አመት አማንኤል ቸርች መሪዎች እግዚያብሔር ተመለሱ መንገዴ ላይ አይደላችሁም ይላል ኮት ሸሚዝ ሱሪ ከረባት አንድ ላይ ቆሞ ግን ውስጡ ሰው የለውም አረ ሁላችሁም ተመለሱ ብሏል ጌታ ብዬ ስነግራቸው የአየሩ አለቃ ነው ያወራት ብለው ተቃወሙኝ ቅዠታም በረባሶ አጥላቂ ብለው ሰደቡኝ መንፈስ አለባት አሉኝ እኔ ግን እነሱ ሲሰድቡኝና ሲቃወሙኝ በሳቅ እሞላ ነበር በጌታ ገና አዲስ ስለነበርኩኝ ጌታ የተናገረው ሁሉ ግን በጊዜው ተፈፀመ አሁንም ብዙ የምናየው ጌታ የሚሣየን አለ ግን ብንነግራቸውም አይሰሙም ግን ቢሰሙም ባይሰሙም መናገር አለብን ምን እናውቃለን ቢመለሱ ንሰሀ ቢገቡ አሁን በዚ 15:ቀን ሁለት ቸርቾች ላይ ያየሁት የሠጠኝ ቃል እራዕይ ምህራፍ 3::14 የሎዶቅያ ቤተክርስትያን የተነገረውን ነው አቢያተ ክርስትያናት ሁሉ በንሰሀ መመለስ አለብን
Respect you both in Almighty God. God bless you!
GOD BLESS YOU BROTHER ERMIAS
Amen 🙏🏾
we need to pray
Thank you God bless you
eremi anete zem belhe selye geta yeanedsewu behoneme yesemale ebakehe
yalekewu eyedres newu ahune ketmachine ligeba newu geta kalemaren
eremi pasetere selamachu yebeza
ያየህው ፡ ሲነድ ፡ ነው ፡ ለሰዎች ፡ ነግረሕ ፡ ንስሃ ፡ ገብተው ፡ ሲተርፉ ፡ አላየህም።
ታዲያ ፡ አሁን ፡ ወንጌል ፡ ሰብከህ ፡ አምነው ፡ በስጋ ፡ ቢሞቱ ፡ ነፍሳቸውን ፡ ቢያተርፉ ፡ ትልቅ ፡ ቁም ፡ ነገር ፡ ነው።
ይለኮላቸው ካልደፈረሰ ኣይጠራም
ተዋቸው ያዘሉት መንፈስ ጆሮዋቸውን ደፍነውታል
Tebarke
እውነት ነው አትጋብዙት ሲሉ ሰምቻለሁ ምንም ስህተት የለበትም ይሄ ግልጥ ያለ የቤታችን ጉድ ነው ዘረኝነትም ቡሆን ከቤ/ክ ነው የተነሳው እኔ አይኔ እያየ የተደረገ ነው ልክ ነው ንሰሀ ልንገባ ልንውድቅ ደርት ልንመታ ይገባናል
bewunet negerochi melekame eyehonu newu
Hello , the map that you are using for the song as a background looks different from that we know
Why is the Eritrean flag on your side ?
ዎዯ ዎዯ ብዙ ጉድ ነው ያለው
alemtadel newu geta selalegelselachwu yemeselgnale
God blesse you brother !!!!
zarem eyetengere anesemame belwu yechferalu
ነብይ ኢዮሳፌጥ በ13 አመቱ ሽማግሌዎቹ ተጣልተዉ በጥላቻ ተሞልተዉ ሲያገለግሉ በመድረክ ላይ ሲገስፃቸዉ ደብድበዉ ሊገሉት ነበረ ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጌታ ሆይ ማረን bless you pastor
ይቅርታ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አይደለም የፃፍኩት ኢትዮጵያ ዉስጥ ነብይ ኡዩ የሚባል በአካል ሲያገለግል የገጠመዉን ነዉ የፃፍኩት ዩቱብ ላይ በስሙ ብትገባ የ13 አመት ሆኖ ሲያገለግል የነበረዉን ታየዋለህ እሱን ማለቴ ነዉ ጌታ ይባርክህ ሰለጠየከኝ ።
@@yegetalije7662 እሺ እህቴ ተባረኪ
ማንም ይስደብህ ኣንተብቻ እውነቱን ተናገር ዋጋህ ከላይ ከሰማይ ከኣባትህ ዘንድ ዋጋህን ታገኛለህ
Lemehonu nebiyatochachen aser gize teyaze yemilun Ethiopian yemibetebit zendo,awere,minamin ...keyet metito new tadiya yementelalekew?Niseha anegbana Zendow teyaze eyalen enechuh.ho!!!Azim?!
Ante atela telaleh.zendo kemedrek ser simelales ayten ,yihe bet chigir alew yidebital, yichachanal nisiha gibu rasachihun mermiru sinal yemisgana program blew yichefiralu enji man niseha ligeba?!Geta kiretawoch silalut enitsnanalen.
Wongelaw Eremi God bless you timirt betam arfi Naw gin huli gize fente iyalik hulun andinet atichefalik mikinayatum yemiyatefutin leye bicha awutachu, you should be select false teacher from truth teacher.
BIBLE KEMILEW WECH ATCHEMERU
ATKENSU TLALACHU. ENANTE MECHEMER SETFELGU GEN " YE BIBLE TEMARIWOCH ENDEMILUT
KEHONE BLACHU" MÊLA MET MESTET YASAFRAL BIBLE KALALE Alalem PERIOD.!! ATAMTATU.
ይሰማል