ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይከ ዜና እየሳቃችሁ የሚቀርብ አይደለም ስንቱን ነው ያስለቀሱት ሂወቱን የቀሙት ያልተነካ ግልግል ያውቃል. ከእስር በላይ የሆነ ነገር መደርግ አለባቸው አላህ ይህድ ጀሚአን
እኮ ክክክክ ይላሉ ሆ
ይገደሉሉሉሉ እንዳይታሰሩና እንዳይቀለቡ ስንቱን ገለዋል አገሪታን የሚመራው ሌባ ገዳይ ዱርዬ ከዚህ አስተዳደርምንይገኛል ኡኡኡኡ
ስንቱ አልቅሷል እኔም ደርሶብኛል ግን አያስቅም
ፊታችው መታየቱው በጣም ጥሩው ነው በዝህ አጋጣሚ ፓሊሶች ክበሩልን
ወይ ሿሿ ሰይፋ ቀለል አድርጎ ነው እያወራ ያለው እነዚህ የሰንት ሰው ህይወት በልተዋል ሰንቱ የታክሲ ሽፋር ህይወቱ በክንቱ አልፋል😢
እነዚህን መቁረጥ ነጭ ሚኒባስ የኔን ሞባይል አስርሺ የወስድብኝ ፈጣሪ በጣም አዝኜባቸው ነበር ባላገኘውም በጣም ተደሰትኩ መያዛቸው እርጉዝ ነበረች ትዝ ትለኛለች በሰላም አያገላግልሽ ።ስንቱ አስደንግጠሽ
እስኪ ምኑ ያስቃል ያልተያዘ ሰው አሉ ይህን ያህል ግፍ እየሰሩ እስካሁን የስንት ሰው ህይወት አጨልመዋል አላሁ ኑሮዋቸውን ያጨልመው እና በሰው ሀገር በሰላም እየኖርን በሀገራችን ይሄን ያክል አረመኔነት ሰው መሳይ አውሬነት ነው ።
እጃቸው ይቆረጥ ሌሎች እንዳይደግሙ
እንደኔ እንደኔ ከመግደል እጃቸው ቢቆረጥ ለሌላው መማሪያ ይሆናሉ። ቀኝ እጃቸውን ነው መቁረጥ እነሱም ደግመው አይሰርቁም ለሌላም ትምህርት ይሆናሉ።
መገደል ፣ነው ፣እድሜ ፣ልክ፣ምክንያቱም ታስረው፣ከተፈቱ ተመልሰው እዛው ሰራቸው ይገባሉ ሌላ አድካሚ ስራ መስራት አይፈልጉም
የስንቱን ሂወት ቀጥፈው ይሆን?😥
😭😭😭😭😭😭
አሆን. እነዚህ. ሰዋች ሰውም. ገለዋል ንብረት ችግር የለውም የሰው ነፍሰ ነው የሚያሳዝነው 😭😭💔
በጣም
ኧረ እኔም ተበልቻለሁ
አብዛኛው ሃበሻ ቀጣፊ ነው
እናተ ቀለል አድርጋችሁ ትስቃላቹ ስንታችንን ነው ያስለቀሱን😢😢😢😢 የደረሰበትነው የኒያቀው
ጥሩ ነው በዛውም ፖሊሲውን ጉቦው የሚቀበሉትን ያስገቡዋቸው
ጤና ይስጥልኝ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በቃቹ በቃ ችግሩቻችንይድረስልን አሜን❤❤❤❤
ተያዙ ብቻ ሳይሆን የተወሰደባቸው እርምጃ የማያዳግም መሆን አለበት
@@hirutgebre3715 እኛ ሀገር
መግስትና ህግ ያለበት ሀገር ከደሀ ጎሮሮ እየነጠቁ ህይወት እያጠፋ ፈጣሪ ይድረስልን
መንግሥት??? ካገኘኸው አጥብቀህ ሰላም በልልን!!!
እየሳቃችለሁ አታውሩ😊
አዎ እግዛብሔር እኳን አጋለጣችሁ እኔንም ዘርፈውኛል ከውጭ የገዛሁትን ሥልክ ወሥደውብናል በቂና አሥተማሪ ፍርድ እንፈልጋለን
አይ ሀገሬ የስንቱ ህይወት አጨልመዋል ይሁን 😢
ከይቅርታጋር ይሄኮ የሚያስቅ አይደለም የስንቱን ሂወት አበላሽተዉ አቃጥለዋል አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ መቸም የኛገር ህግ ፉርድ ያሳዝናል
እውነት እነዚህን ባደባባይ መረሸን ነው ለቀጣዩ አስተማሪ ይሆናል
ላዲሳባ ፖሊስ ክብር ይገባቸዋል ጠንክራችሁ ስሩ ገና ብዙ አሉ።
እነዚአውሬናቸ እህቴ ጉድአድርጎዋታል😢😢😢 መቀጣት አለባቸው😢😢😢ወንድሜእህቴ ሳይምቱነውየተፉት😢😢
ወይ ተቃጠልኩ ሠይፉ አስታወስከኝ ስልኬን ከቤት ገብተው ነው የወሰዱብኝ የኔንማ እዛው እያለሁ ጉድማ ትዝ ብሎኝ ተቃጠልኩ መልሼኳን መግዛት አልቻልኩም ነበር ተበሳጭቼ የየ9 ወር ልጄን ጥየ በድጋሜ ስዴት ወጣሁ በዛው ስበብ ገንዘብ ይተካል ግን ስልክ በውስጡ ያሉት መረጃ ምናምን በጣም ያማል አልሀምዱሊላህ ከዛ የበለጠ ስልክ ይዣለሁ ሰርቼ ግን ሁሌም ትዝ ሲለኝ ይቆጬኛል ያመኛል እጃቸው ይቃጠልና
አይዞሽ ከባድ ነው ሀገራችን😢😢
@@mosebtube1027 ኢንሻአላህ ሁቢ
የቅዳሜ ከሰአት የአንድ ሰዉ ድምፅ የለየ ማነዉ ❤❤❤❤
ቲጂ ❤
ደስ የሚለው ፎቶ ማሳየታችሁ ዘመን ይምጣ!!!
የስው ሂወት የሚያመስቃቅሉ😢😢😢
አዲስ አበባ ለይ የስንቱን ወጣት ሂዋት ያሚቃጥፉት እናኝ ነቻው የስንቱን ወጣት ንብራቱን ዘርፋው ከዛ ይጋድሏቻወል ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mengistimi yawu nw
ነብሳቸው አይማር ስንቱ ታመመ ስንቱ ሞተ በነሱ ምክንያት ጉደኞች
yገደሉ፤yገደሉ፤yገደሉ
uገደሉ፤yገደሉ፤yገደሉ፤yገደሉ፤
ነብሳችሁን አይጥ ይብላው በስደት ስንት የተለፋበት 😢 ወዬላችሁ የሰው ገንዘብ የበላ እኔንም ሿሿ አድርገወኛል ወደ 40ሽ እስከ ስልኬ ነው 😢 አይ አዲስ አበባ ጉዶች ተሸክሞ በማደዘዣ ነው ጉድ ሰሩኝ እኔ መሰንበቴ ዛሬ ላይ ከወሰዱት እጥፉ እየሰራሁ ነው
እናተ ትሥቃላችሑ እሚያሥቅና የማያሥቀዉን ለይታችሑ እወቁ
ሴቶቹድፍረታቸውኢላሂጠብቀን
በየ ድራማው በየ ፊልሙ የምናየው በእውነቱ አለም መጣ ማለት ነው ይህ ህዝብ በስቱ ይስቃይ 😢😢😢😢
Yesew hake metefu new.lemangawem emye Ethiopian❣🇪🇹 Allh yetebkelng. Ye madam kememoche selamachu yebza 🙏
የዘቀጠ ትውልድ የአገሪቱ ውድቀት ነው የሚያሳየው ያሳዝናል።
እፉ አዱ እኔ ነኝ አዲሳባ እነሱ የሌሉበት የለም እኳንም ተያዙ አልሀምዱሊላ
ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ሰው የለት ጉርስ ባጣበት ዘመን ውይይይይይይይይ ሀገሬ ስንቱን ችለሻል
የኔ ብር አለ እብክህ ስፉ 😢😢😢😢😢
ለምን ሌቦች ብላችው አትጠሩዋቸውም ? የምን ሿሿ ነው
ነፍሰበላወችም መባል አለባቸው !!
በርቱ ጥሩ ሥራነው
በዚህ ምስኪን ህዝብ ደምና ላብ ይቆጥባሉ ??😢😢ጉድኮ ነው እግዚአብሔር ከእነዚህ አውሬውች ይጠብቀን ሆሆ
Hi Seifu, Targa foto mansat alk? foto yansahibetin silk eko teserekalhe.
እጃቸውን መከታተፍ ለሌላ ጊዜ በአይናቸው እንዲዘርፉ አይናቸው እራሱ አላርፍ ካል መጎልጎል ነው የስንቱን ደም አፍስሰዋል ደማቸው ይፍሰስ😢
ምን ዋጋ አለው ፍትህ የለ ነገ ይለቀቃሉ🤭
አይይይይይ እማማኢትዮጲያ 😢😢😢😢😢
አላህ ይይላቸው ስንቶቻችን እንሳቀቅ አርገውናል ቀን ይጨልምባቸው
እኔንም ከአረብ ሀገር መጥቼ በተለየ ሢሥተም ተጠቅመው የሆነ የሚያሥነኩት ነገር አለ 7000ሺ ከባንክ አሥወጥተውኝ ሥልኬን ወሥደውብኛል እናም ያማል እኔ ተመልሼ ሠርቼ አገኘሁት ግን ሥንቱን በሽተኛ አደረጋችሁት ምርመራው ይቀጠል ብዙ ያልተነቃባቸው ሿሿወች አሉ በመጠንቀቅ መዳን አይቻልም አምላክ ይጠብቀን የሚያሥነኩት ነገር አለ
ወይኔ ያንች ጎድተውሻል እንኳንም ሰርተሽ ተካሽው ከብዳ ነው እንኳን ይሄ ሁሉ ብር እና 1 ብር እንኳን ትቆጫለሽ
እጃቸው ይቆረጥ ለሌላውም ትምህርት ነው ስንት ነፍስ እንዳጠፉም አላህ ይወቅ ስለዚህ እጃቸው ይቆረጥ
ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ ይጠብቀን
😭😭 እረ ዝርፊያ በዛ አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በየ ክፍለሀገሩም በተለይ ወሎ ላይ ተደራጂተው የሰው ቤት እየሰበሩ እየገቡ እየዘረፉ ነው ሌባ ከተገኘ እጃቸው ይቆረጥ
እጅ ይቆረጥ የሚባል ፈርደ ገምድል በዓረብ ሀገራት የለና የሚያሰቅቅ ስረዓት ነው በሀገራችን ህግ አለ በህግ መሰረት ይቀጡ እንጂ ሌባ ሁሉ እኮ ሌባ ሆኖ አይቀረም በንሰሃ ተመለሶ መልካም ሰው የሚሆንም ስላለ በፍፁም ከስሜታዊነት እንውጣ ሀገራችን እንዲህ መበላሸቱ ግን እጅግ ያሳዝናል
@@ruthseyoum9530 በራስሽ ላይ ስላልደረሰ ነውጂ ቢደርስብሽ ኖሮ አንገቱ ይቆረጥ ነበር የምትይው አንች ወይም የነሱው አባል ነሽ መሠል
@@Ekram-dh4jg ክክክክክ የነሱ ባል ነሽ ትክክል የደርስባትያውቀዋል
@@ruthseyoum9530 እንዲህ እያላቹ ነው ሀገራችን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ ብርቅ የሆነው ለገዳዩም ለሌባውም ለደፋሪውም ለሁሉም ወንጀለኛ ጥብቅና ትቆማላቹ ስትገርሙ
ምንአልባት ከቤተሰቧ ሌባ፣ይኖራል
ጀግኖች እናት ትውለዳቹ...
Wetnu Selken ayehote miscol large bet???
ከበድ ያለ ቅጣት ይገባቸዋል የስንቱን ህይወት ቀጥፈዋል ህፃናት ሳይቀር እያገቱ የአገር ሸክም ሰርተዉ እንደመብላት እግዚአብሔር ህዝቦቹን ይጠብቅ ከሌቦች ከአረመኔዎች ይጠብቀን😢😢😢
ይህች የምትስቅ ልጅ እንዴት ነኘ የምወዳት❤️❤️❤️❤️ ኤርትራዊ ተከታታይ
ወላሒ ሐገር መሔዲ ስፈልግ የሚያሳስበኝ ነገር የአዲስ አበባ ሌቦች በነሱ ምክንያት. አዲሳበባንም ጠላሁት የምር. ስጠላው
ለሌላውም ማስተማርያ ፍርድ ሊሰጥባቸው ይገባል ፓሊሶቹ በብዙ ልፋት በቁጥጥር ስር አድርገው ሲያስደስቱን በልፉስፉስ ፍርድ ያሳዝኑናል በገንዘብ በዘመድ ፍርድ እዲጒአደል የምታደርጉ እባካቹ የህዝብ ምሬትና ሀዘንን ተረዱ በእውነት ፉረዱ የአምላክ ፍርድ በላይኛው ይጠብቃቹሀልና
ሰማያዊና ነጭዋ ታክሲ አንድ ሽማግሌ የጫነ እኔንም ግቢ ብሎኘ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ እየሄድን ሽሜው ስልኬ ጠፋ ብለው ተፈተሺ ብለው ባላወኩት ሀኔታ 600 ዶላር ወስደው ገፍትረው አሰወጡኝ ። እግዚሃብሄር አሲዞት በሆነ።
የስቱን ህይወት አበላሽታችሁትይሆን እጃቸው መቆረጥአለበት 😔😔
እጃቸው ቢቆረጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባአ ባልኖረ
ወንድሜ የገዛ ጏደኛው መልኪና ሰርቆት ተሰውሯል ፖሊስ ምንም አላረጉለትም
በጣም፣ያሳዝናል፣ይሄ፣ነገር፣በዬ፣ቤቱ፣አንኳቱኅል፣ስንቱ፣ሕይወታቸው፣አልፍአል፣ትክክለኛ፣ፍትህ፣ብያገኙ፣ጥሩ፣ነው
የኔ የ2 ወር ደሞዜ ለነሱ የቀን አበል ነች ማለት ነው 😭 እንደውም ነገውኑ ነው መልቀቂያ ማስገባው የምን ከአለቃ ጋር መዳረቅ ነው 😂
ኧረ ይሄን ለቀልድም ቢሆን አትመኝም እጅግ በጣም ነውኮ የሚቀፉት
Aygermim? 😂
ለምን ያመት ዴመወዝሽ አይሆንም ለቀልድም ቢሆን አታውሪው ይዘገንናል ሂዎትምኮ ያጠፋሉ
እኔ ከባንክ ስወጣ ጠብቀው ስድስት ሺብር እግሬ ርስር አንዱ ጣለ ሁለተኛው መቶ አንገቴን አነቀኝአንገላታኝ የአንገቴን ወርቅ ብር ከቦርሳዬ ወሰዱ እያየው በመኪናቸው ገቡ አኔታክሲ የዤ ወደቤት ልመጣ ታክሲ ልከፍል ስል ቦርሳዬን ሳይ ምንም አላስቀሩልኝም ከሚደንቀው ደብረዘይት ሆራ ሆቴል በልተው ሲወጡአገኘውት ጮኬ አስያዝኩት የወርቄንብሬን ተቀበልኩ
Seifsha endzi aynet kumneger fez batargut teru new
እህህህህ እንደው ስንቱን አስለቅሰው ይሁን ስንቱንስ ገድለው ይሁን ዛሬ ተጋለጣቹ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ አቦ በአደባባይ መሳቅያ ሆናቹ ጎንዶሮ
እሰይ እንኳን ተያዙ
እኔ እሪጉዝ ሆኞ ሙሉ ቦርሳዬን ፖስፖርት መታዉቂያ ቀለበቴን ብሬን እንዴት እንደወሰድትም አላዉቅም እስካሁ ይቆጨኛል
የሴቶች እኩልነት እዚህ ላይም ይስራል ማለት ነው?
ምንቢያዙባይያዙሀገራችንፍትህየለም😭😭😭😭
አያሰቅም ለነሱግን ፍርድን ከእግዚአብሔር ያግኙት ሰንቱን አሰለቅሰዋል
አፈር ይብሉ እነዚህ የአገርም የወገንም ጠላት ናቸው ባንድቀን ማጥፋት ነው
Great job AA police officers!!
አይ አገሬ ምን ይሆን መጨረሻችን ይሄ ሁሉ የኑሮው ውድነት ነው ያመጣው 🤔
የገደሉት ሰዎች ህይወት ብዙ አጥፍቶዋል
አያስቅም የስንቱን ቤት በትነዋል እኔንም በልተውኛል መድሐኒዓለም ይፍረድባቸው እድሜ ልክ ይፈረድባቸው
ምንም ምርጫ የለም የሞት ቅጣት ይገባቸዋል ቆራጥ እርምጃ መውሰድ አለበት።
ፖሊሰዬ በጣም አመሰግናለሁ የአባቴ የዘረፋ ናቸው ማለት ነው ገፍትረው ጥለውብኝ ፖሊሰዬ በርቱልን እኛም ህዝቦች አብረን መቆም እና መተባበር ነው ያለብን ወንጀልን በጋራ እናጥፋፋ::
ጋዝ አረከፍክፎ ማቃጠል ነበረ እናተን ሰረታችሑ መብላት ስችሉ ሌብነት ስንቱን አለቅሳችሑ ልቦና ስጠን
እኔም ታጣፊ ሞባይል ተበልቻለሁ ።በዛ ጊዜ ሿሿ ነበር?
Seyfu yetdragu yebtsebna yebet lebochenm betakrb teru aymslkem
መረጃችሁ እጅግ ጥሩ ሆኖ እያለ መደማመጥ ተራ በተራ መነጋገር ሳቅ በማብዛት የመከታተል ትኩረት ማሳጣት ለመናገር መሻማት ይታይባችኋል ብትስተካክሉ የሚል ሃሳብ አቅርቤአለሁ ስለ ግልፅነቴ የሚያስከፋ ከሆነ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ
ምን ያስቃል ቀልድ ቀልድ ነው ቁምነገር ላይ እትሳቁብን የስንት ሰው እንባ እለባቸው ይሄን ምስኪን ህዝብ እስለቀሱት ተመስገን እግዚአብሔር እንኳን ተያዙ
አንደኛው ሞባይል የኔ ነው እራሱ! አረመኔ ናቸው!!! እግዝአብሔር ይገስፃቸው! ስልክ በመጣሌ ምክንያት ለ6 ወር ሕይወቴን ምስቅልቅሌን ያወጡት። አንተ እንዳልከው መፀለይ ነው።
አሪፍ የስራ ፈጠራ ነው
ahun asitayet ye mitsetu hulu ke mobile ye gezachu nachu ke nante belay leba ale
በጣም ያሳፍራል ደግሞ እኮ ሁሉም አሮጊት ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቀን
silk nwye teserekewu hiwot alatefu lebinet sira nw shermutina sira nw musina mekebel sira nw enantem yemisereki bitagegnu atlekum
የኔ ታሪክ ነው እኔ ተጋብዤ ነው
ይገርማል ማታ በረራየ ሊሆን ረፋድ አካባቢ አምሳ ሽብር ሞባይሌን የጣት ቀለበቴን ሿሿ ሰሩኝ አላህ ይይላቸው
ንብረት ለመቀማት የሰውን ህይወት እየቀጠፍ እና ምንድነው ቅጣታቸው
Good job
እኔንም እርጉዝ ሆኜ ግቢ ብለዉ ታክሲያቸዉ ዉስጥ አስገብተዉ ምንም ሳይራሩልኝ እጄን ነክተዉ አፍዝዘዉ ስልኬን ተቀብለዉኝ ቦርሳቸዉ ዉስጥ ከጨመሩ በዋላ በቃ በሌላ ታክሲ ሂጂ አሉና አወረዱኝ ስወጣ ሁሉም ነገር ህልም ነበር የመሰለኝ። በብስጭት ብዙ ቀን ታምሜ ነበር።
የሰፈራችን ሌቦች ጉድ ጉድ ደግሞ ብዙዎችው ጎረቤቶችዬ ናቸው ይድፋችው ፈጣሪ ሆይ እሰከዛሪ የማልወዳችው ለካ ሌባ ሰለሆናችው ነው ቀልቤ ነግሮኛ ሌቦች ይድፋችው
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ልክ እንዴ ሳውዝ አፍሪካ ሆናለች 😢😢😢😢😢😢
ምናይነት ዘመን ነው ያረቢ ወላሂ ለመኖር ፈራሁ ኢትዮፕያ የሚባል ሀገር ሼጣን የተሰባሰበት አኡዝቢላ
ጉድ ጉድ ኸረ ወደየትኛዉ ሀገር እንጓዝ
Ene silken wesidew lekewighal sintun abelashitewal sintun gelewal emebete titebiken yihen minibas betam new emitelaw
ሀገራችን የሌባና የገዳይ መፈንጫ ሆነች ምስኪኑ ሰርቶ በሰላም ወደ ቤቱ መግባት አልቻለም
ታርጋው ፎቶ ቢነሳ ምን ዋጋ አለው ስልኩን ይወስዱት የለም ወይ አባቴ!!!!
እነዚእን መስቀል ነው😮ሀገሬ ወዴት ወዴት እየኤደች ነው🎉😂😂
ችግሩ እኮ ይለቀቃሉ መያዝ ሳይሆን በአደባበይ መረሸን። አዘጋጃቹ ግን ምን ያስቃል????? ኮመዲ እኮ አይደለም የሚወራው። ትልቅ ወንጀል ነው የሰውም ሀይወት እየጠፋ ነው ።
Eko
እነዚህ እኮ ዘርፈውም የሰውንም ህይወት የሚቀጥፉ ናቸው ዘርፈውኝ እኔን ቢለቁኝ እሱም አንድ ነገር ነው ግን ለነዚ ነፍሰ በላዎች ሞትይገባቸው ነበር የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት የሞት ፍርድ አንቀጽ ሊኖረው ይገባል ልክ እንደ ሳውዲና ዱባይ🙄🙄😳😳😳😳
እነዚህ የስንቱን ህይወት አበላሽተዋል ሌቦች እጃቸውን መቆረጥ አለባቸው
ሽመልስ አብዲሳ አለበት
ይከ ዜና እየሳቃችሁ የሚቀርብ አይደለም ስንቱን ነው ያስለቀሱት ሂወቱን የቀሙት ያልተነካ ግልግል ያውቃል. ከእስር በላይ የሆነ ነገር መደርግ አለባቸው አላህ ይህድ ጀሚአን
እኮ ክክክክ ይላሉ ሆ
ይገደሉሉሉሉ እንዳይታሰሩና እንዳይቀለቡ ስንቱን ገለዋል አገሪታን የሚመራው ሌባ ገዳይ ዱርዬ ከዚህ አስተዳደርምንይገኛል ኡኡኡኡ
ስንቱ አልቅሷል እኔም ደርሶብኛል ግን አያስቅም
ፊታችው መታየቱው በጣም ጥሩው ነው በዝህ አጋጣሚ ፓሊሶች ክበሩልን
ወይ ሿሿ ሰይፋ ቀለል አድርጎ ነው እያወራ ያለው እነዚህ የሰንት ሰው ህይወት በልተዋል ሰንቱ የታክሲ ሽፋር ህይወቱ በክንቱ አልፋል😢
እነዚህን መቁረጥ ነጭ ሚኒባስ የኔን ሞባይል አስርሺ የወስድብኝ ፈጣሪ በጣም አዝኜባቸው ነበር ባላገኘውም በጣም ተደሰትኩ መያዛቸው እርጉዝ ነበረች ትዝ ትለኛለች በሰላም አያገላግልሽ ።ስንቱ አስደንግጠሽ
እስኪ ምኑ ያስቃል ያልተያዘ ሰው አሉ ይህን ያህል ግፍ እየሰሩ እስካሁን የስንት ሰው ህይወት አጨልመዋል አላሁ ኑሮዋቸውን ያጨልመው እና በሰው ሀገር በሰላም እየኖርን በሀገራችን ይሄን ያክል አረመኔነት ሰው መሳይ አውሬነት ነው ።
እጃቸው ይቆረጥ ሌሎች እንዳይደግሙ
እንደኔ እንደኔ ከመግደል እጃቸው ቢቆረጥ ለሌላው መማሪያ ይሆናሉ። ቀኝ እጃቸውን ነው መቁረጥ እነሱም ደግመው አይሰርቁም ለሌላም ትምህርት ይሆናሉ።
መገደል ፣ነው ፣እድሜ ፣ልክ፣ምክንያቱም ታስረው፣ከተፈቱ ተመልሰው እዛው ሰራቸው ይገባሉ ሌላ አድካሚ ስራ መስራት አይፈልጉም
የስንቱን ሂወት ቀጥፈው ይሆን?😥
😭😭😭😭😭😭
አሆን. እነዚህ. ሰዋች ሰውም. ገለዋል ንብረት ችግር የለውም የሰው ነፍሰ ነው የሚያሳዝነው 😭😭💔
በጣም
ኧረ እኔም ተበልቻለሁ
አብዛኛው ሃበሻ ቀጣፊ ነው
እናተ ቀለል አድርጋችሁ ትስቃላቹ ስንታችንን ነው ያስለቀሱን😢😢😢😢 የደረሰበትነው የኒያቀው
ጥሩ ነው በዛውም ፖሊሲውን ጉቦው የሚቀበሉትን ያስገቡዋቸው
ጤና ይስጥልኝ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በቃቹ በቃ ችግሩቻችንይድረስልን አሜን❤❤❤❤
ተያዙ ብቻ ሳይሆን የተወሰደባቸው እርምጃ የማያዳግም መሆን አለበት
@@hirutgebre3715 እኛ ሀገር
መግስትና ህግ ያለበት ሀገር ከደሀ ጎሮሮ እየነጠቁ ህይወት እያጠፋ ፈጣሪ ይድረስልን
መንግሥት??? ካገኘኸው አጥብቀህ ሰላም በልልን!!!
እየሳቃችለሁ አታውሩ😊
አዎ እግዛብሔር እኳን አጋለጣችሁ እኔንም ዘርፈውኛል ከውጭ የገዛሁትን ሥልክ ወሥደውብናል በቂና አሥተማሪ ፍርድ እንፈልጋለን
አይ ሀገሬ የስንቱ ህይወት አጨልመዋል ይሁን 😢
ከይቅርታጋር ይሄኮ የሚያስቅ አይደለም የስንቱን ሂወት አበላሽተዉ አቃጥለዋል አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
መቸም የኛገር ህግ ፉርድ ያሳዝናል
እውነት እነዚህን ባደባባይ መረሸን ነው ለቀጣዩ አስተማሪ ይሆናል
ላዲሳባ ፖሊስ ክብር ይገባቸዋል ጠንክራችሁ ስሩ ገና ብዙ አሉ።
እነዚአውሬናቸ እህቴ ጉድአድርጎዋታል😢😢😢 መቀጣት አለባቸው😢😢😢ወንድሜእህቴ ሳይምቱነውየተፉት😢😢
ወይ ተቃጠልኩ ሠይፉ አስታወስከኝ ስልኬን ከቤት ገብተው ነው የወሰዱብኝ የኔንማ እዛው እያለሁ ጉድማ ትዝ ብሎኝ ተቃጠልኩ መልሼኳን መግዛት አልቻልኩም ነበር ተበሳጭቼ የየ9 ወር ልጄን ጥየ በድጋሜ ስዴት ወጣሁ በዛው ስበብ ገንዘብ ይተካል ግን ስልክ በውስጡ ያሉት መረጃ ምናምን በጣም ያማል አልሀምዱሊላህ ከዛ የበለጠ ስልክ ይዣለሁ ሰርቼ ግን ሁሌም ትዝ ሲለኝ ይቆጬኛል ያመኛል እጃቸው ይቃጠልና
አይዞሽ ከባድ ነው ሀገራችን😢😢
@@mosebtube1027 ኢንሻአላህ ሁቢ
የቅዳሜ ከሰአት የአንድ ሰዉ ድምፅ የለየ ማነዉ ❤❤❤❤
ቲጂ ❤
ደስ የሚለው ፎቶ ማሳየታችሁ ዘመን ይምጣ!!!
የስው ሂወት የሚያመስቃቅሉ😢😢😢
አዲስ አበባ ለይ የስንቱን ወጣት ሂዋት ያሚቃጥፉት እናኝ ነቻው የስንቱን ወጣት ንብራቱን ዘርፋው ከዛ ይጋድሏቻወል ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mengistimi yawu nw
ነብሳቸው አይማር ስንቱ ታመመ ስንቱ ሞተ በነሱ ምክንያት ጉደኞች
yገደሉ፤yገደሉ፤yገደሉ
uገደሉ፤yገደሉ፤yገደሉ፤yገደሉ፤
ነብሳችሁን አይጥ ይብላው በስደት ስንት የተለፋበት 😢 ወዬላችሁ የሰው ገንዘብ የበላ እኔንም ሿሿ አድርገወኛል ወደ 40ሽ እስከ ስልኬ ነው 😢 አይ አዲስ አበባ ጉዶች ተሸክሞ በማደዘዣ ነው ጉድ ሰሩኝ እኔ መሰንበቴ ዛሬ ላይ ከወሰዱት እጥፉ እየሰራሁ ነው
እናተ ትሥቃላችሑ እሚያሥቅና የማያሥቀዉን ለይታችሑ እወቁ
ሴቶቹድፍረታቸውኢላሂጠብቀን
በየ ድራማው በየ ፊልሙ የምናየው በእውነቱ አለም መጣ ማለት ነው ይህ ህዝብ በስቱ ይስቃይ 😢😢😢😢
Yesew hake metefu new.lemangawem emye Ethiopian❣🇪🇹 Allh yetebkelng. Ye madam kememoche selamachu yebza 🙏
የዘቀጠ ትውልድ የአገሪቱ ውድቀት ነው የሚያሳየው ያሳዝናል።
እፉ አዱ እኔ ነኝ አዲሳባ እነሱ የሌሉበት የለም እኳንም ተያዙ አልሀምዱሊላ
ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ሰው የለት ጉርስ ባጣበት ዘመን ውይይይይይይይይ ሀገሬ ስንቱን ችለሻል
የኔ ብር አለ እብክህ ስፉ 😢😢😢😢😢
ለምን ሌቦች ብላችው አትጠሩዋቸውም ? የምን ሿሿ ነው
ነፍሰበላወችም መባል አለባቸው !!
በርቱ ጥሩ ሥራነው
በዚህ ምስኪን ህዝብ ደምና ላብ ይቆጥባሉ ??😢😢ጉድኮ ነው እግዚአብሔር ከእነዚህ አውሬውች ይጠብቀን ሆሆ
Hi Seifu, Targa foto mansat alk? foto yansahibetin silk eko teserekalhe.
እጃቸውን መከታተፍ ለሌላ ጊዜ በአይናቸው እንዲዘርፉ አይናቸው እራሱ አላርፍ ካል መጎልጎል ነው የስንቱን ደም አፍስሰዋል ደማቸው ይፍሰስ😢
ምን ዋጋ አለው ፍትህ የለ ነገ ይለቀቃሉ🤭
አይይይይይ እማማኢትዮጲያ 😢😢😢😢😢
አላህ ይይላቸው ስንቶቻችን እንሳቀቅ አርገውናል ቀን ይጨልምባቸው
እኔንም ከአረብ ሀገር መጥቼ በተለየ ሢሥተም ተጠቅመው የሆነ የሚያሥነኩት ነገር አለ 7000ሺ ከባንክ አሥወጥተውኝ ሥልኬን ወሥደውብኛል እናም ያማል እኔ ተመልሼ ሠርቼ አገኘሁት ግን ሥንቱን በሽተኛ አደረጋችሁት ምርመራው ይቀጠል ብዙ ያልተነቃባቸው ሿሿወች አሉ በመጠንቀቅ መዳን አይቻልም አምላክ ይጠብቀን የሚያሥነኩት ነገር አለ
ወይኔ ያንች ጎድተውሻል እንኳንም ሰርተሽ ተካሽው ከብዳ ነው እንኳን ይሄ ሁሉ ብር እና 1 ብር እንኳን ትቆጫለሽ
እጃቸው ይቆረጥ
ለሌላውም ትምህርት ነው ስንት ነፍስ እንዳጠፉም አላህ ይወቅ
ስለዚህ እጃቸው ይቆረጥ
ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ ይጠብቀን
😭😭 እረ ዝርፊያ በዛ አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በየ ክፍለሀገሩም በተለይ ወሎ ላይ ተደራጂተው የሰው ቤት እየሰበሩ እየገቡ እየዘረፉ ነው ሌባ ከተገኘ እጃቸው ይቆረጥ
እጅ ይቆረጥ የሚባል ፈርደ ገምድል በዓረብ ሀገራት የለና የሚያሰቅቅ ስረዓት ነው በሀገራችን ህግ አለ በህግ መሰረት ይቀጡ እንጂ ሌባ ሁሉ እኮ ሌባ ሆኖ አይቀረም በንሰሃ ተመለሶ መልካም ሰው የሚሆንም ስላለ በፍፁም ከስሜታዊነት እንውጣ ሀገራችን እንዲህ መበላሸቱ ግን እጅግ ያሳዝናል
@@ruthseyoum9530 በራስሽ ላይ ስላልደረሰ ነውጂ ቢደርስብሽ ኖሮ አንገቱ ይቆረጥ ነበር የምትይው አንች ወይም የነሱው አባል ነሽ መሠል
@@Ekram-dh4jg ክክክክክ የነሱ ባል ነሽ ትክክል የደርስባትያውቀዋል
@@ruthseyoum9530 እንዲህ እያላቹ ነው ሀገራችን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ ብርቅ የሆነው ለገዳዩም ለሌባውም ለደፋሪውም ለሁሉም ወንጀለኛ ጥብቅና ትቆማላቹ ስትገርሙ
ምንአልባት ከቤተሰቧ ሌባ፣ይኖራል
ጀግኖች እናት ትውለዳቹ...
Wetnu Selken ayehote miscol large bet???
ከበድ ያለ ቅጣት ይገባቸዋል የስንቱን ህይወት ቀጥፈዋል ህፃናት ሳይቀር እያገቱ የአገር ሸክም ሰርተዉ እንደመብላት እግዚአብሔር ህዝቦቹን ይጠብቅ ከሌቦች ከአረመኔዎች ይጠብቀን😢😢😢
ይህች የምትስቅ ልጅ እንዴት ነኘ የምወዳት❤️❤️❤️❤️
ኤርትራዊ ተከታታይ
ወላሒ ሐገር መሔዲ ስፈልግ የሚያሳስበኝ ነገር የአዲስ አበባ ሌቦች በነሱ ምክንያት. አዲሳበባንም ጠላሁት የምር. ስጠላው
ለሌላውም ማስተማርያ ፍርድ ሊሰጥባቸው ይገባል ፓሊሶቹ በብዙ ልፋት በቁጥጥር ስር አድርገው ሲያስደስቱን በልፉስፉስ ፍርድ ያሳዝኑናል በገንዘብ በዘመድ ፍርድ እዲጒአደል የምታደርጉ እባካቹ የህዝብ ምሬትና ሀዘንን ተረዱ በእውነት ፉረዱ የአምላክ ፍርድ በላይኛው ይጠብቃቹሀልና
ሰማያዊና ነጭዋ ታክሲ አንድ ሽማግሌ የጫነ እኔንም ግቢ ብሎኘ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ እየሄድን ሽሜው ስልኬ ጠፋ ብለው ተፈተሺ ብለው ባላወኩት ሀኔታ 600 ዶላር ወስደው ገፍትረው አሰወጡኝ ። እግዚሃብሄር አሲዞት በሆነ።
የስቱን ህይወት አበላሽታችሁትይሆን እጃቸው መቆረጥአለበት 😔😔
እጃቸው ቢቆረጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባአ ባልኖረ
ወንድሜ የገዛ ጏደኛው መልኪና ሰርቆት ተሰውሯል ፖሊስ ምንም አላረጉለትም
በጣም፣ያሳዝናል፣ይሄ፣ነገር፣በዬ፣ቤቱ፣አንኳቱኅል፣ስንቱ፣ሕይወታቸው፣አልፍአል፣ትክክለኛ፣ፍትህ፣ብያገኙ፣ጥሩ፣ነው
የኔ የ2 ወር ደሞዜ ለነሱ የቀን አበል ነች ማለት ነው 😭 እንደውም ነገውኑ ነው መልቀቂያ ማስገባው የምን ከአለቃ ጋር መዳረቅ ነው 😂
ኧረ ይሄን ለቀልድም ቢሆን አትመኝም እጅግ በጣም ነውኮ የሚቀፉት
Aygermim? 😂
ለምን ያመት ዴመወዝሽ አይሆንም ለቀልድም ቢሆን አታውሪው ይዘገንናል ሂዎትምኮ ያጠፋሉ
እኔ ከባንክ ስወጣ ጠብቀው ስድስት ሺብር እግሬ ርስር አንዱ ጣለ ሁለተኛው መቶ አንገቴን አነቀኝአንገላታኝ የአንገቴን ወርቅ ብር ከቦርሳዬ ወሰዱ እያየው በመኪናቸው ገቡ አኔታክሲ የዤ ወደቤት ልመጣ ታክሲ ልከፍል ስል ቦርሳዬን ሳይ ምንም አላስቀሩልኝም ከሚደንቀው ደብረዘይት ሆራ ሆቴል በልተው ሲወጡአገኘውት ጮኬ አስያዝኩት የወርቄንብሬን ተቀበልኩ
Seifsha endzi aynet kumneger fez batargut teru new
እህህህህ እንደው ስንቱን አስለቅሰው ይሁን ስንቱንስ ገድለው ይሁን ዛሬ ተጋለጣቹ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ አቦ በአደባባይ መሳቅያ ሆናቹ ጎንዶሮ
እሰይ እንኳን ተያዙ
እኔ እሪጉዝ ሆኞ ሙሉ ቦርሳዬን ፖስፖርት መታዉቂያ ቀለበቴን ብሬን እንዴት እንደወሰድትም አላዉቅም እስካሁ ይቆጨኛል
የሴቶች እኩልነት እዚህ ላይም ይስራል ማለት ነው?
ምንቢያዙባይያዙሀገራችንፍትህየለም😭😭😭😭
አያሰቅም ለነሱግን ፍርድን ከእግዚአብሔር ያግኙት ሰንቱን አሰለቅሰዋል
አፈር ይብሉ እነዚህ የአገርም የወገንም ጠላት ናቸው ባንድቀን ማጥፋት ነው
Great job AA police officers!!
አይ አገሬ ምን ይሆን መጨረሻችን ይሄ ሁሉ የኑሮው ውድነት ነው ያመጣው 🤔
የገደሉት ሰዎች ህይወት ብዙ አጥፍቶዋል
አያስቅም የስንቱን ቤት በትነዋል እኔንም በልተውኛል መድሐኒዓለም ይፍረድባቸው እድሜ ልክ ይፈረድባቸው
ምንም ምርጫ የለም የሞት ቅጣት ይገባቸዋል ቆራጥ እርምጃ መውሰድ አለበት።
ፖሊሰዬ በጣም አመሰግናለሁ የአባቴ የዘረፋ ናቸው ማለት ነው ገፍትረው ጥለውብኝ ፖሊሰዬ በርቱልን እኛም ህዝቦች አብረን መቆም እና መተባበር ነው ያለብን ወንጀልን በጋራ እናጥፋፋ::
ጋዝ አረከፍክፎ ማቃጠል ነበረ እናተን ሰረታችሑ መብላት ስችሉ ሌብነት ስንቱን አለቅሳችሑ ልቦና ስጠን
እኔም ታጣፊ ሞባይል ተበልቻለሁ ።በዛ ጊዜ ሿሿ ነበር?
Seyfu yetdragu yebtsebna yebet lebochenm betakrb teru aymslkem
መረጃችሁ እጅግ ጥሩ ሆኖ እያለ መደማመጥ ተራ በተራ መነጋገር ሳቅ በማብዛት የመከታተል ትኩረት ማሳጣት ለመናገር መሻማት ይታይባችኋል ብትስተካክሉ የሚል ሃሳብ አቅርቤአለሁ ስለ ግልፅነቴ የሚያስከፋ ከሆነ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ
ምን ያስቃል ቀልድ ቀልድ ነው ቁምነገር ላይ እትሳቁብን የስንት ሰው እንባ እለባቸው ይሄን ምስኪን ህዝብ እስለቀሱት ተመስገን እግዚአብሔር እንኳን ተያዙ
አንደኛው ሞባይል የኔ ነው እራሱ! አረመኔ ናቸው!!! እግዝአብሔር ይገስፃቸው! ስልክ በመጣሌ ምክንያት ለ6 ወር ሕይወቴን ምስቅልቅሌን ያወጡት። አንተ እንዳልከው መፀለይ ነው።
አሪፍ የስራ ፈጠራ ነው
ahun asitayet ye mitsetu hulu ke mobile ye gezachu nachu ke nante belay leba ale
በጣም ያሳፍራል ደግሞ እኮ ሁሉም አሮጊት ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቀን
silk nwye teserekewu hiwot alatefu lebinet sira nw shermutina sira nw musina mekebel sira nw enantem yemisereki bitagegnu atlekum
የኔ ታሪክ ነው እኔ ተጋብዤ ነው
ይገርማል ማታ በረራየ ሊሆን ረፋድ አካባቢ አምሳ ሽብር ሞባይሌን የጣት ቀለበቴን ሿሿ ሰሩኝ አላህ ይይላቸው
ንብረት ለመቀማት የሰውን ህይወት እየቀጠፍ እና ምንድነው ቅጣታቸው
Good job
እኔንም እርጉዝ ሆኜ ግቢ ብለዉ ታክሲያቸዉ ዉስጥ አስገብተዉ ምንም ሳይራሩልኝ እጄን ነክተዉ አፍዝዘዉ ስልኬን ተቀብለዉኝ ቦርሳቸዉ ዉስጥ ከጨመሩ በዋላ በቃ በሌላ ታክሲ ሂጂ አሉና አወረዱኝ ስወጣ ሁሉም ነገር ህልም ነበር የመሰለኝ። በብስጭት ብዙ ቀን ታምሜ ነበር።
የሰፈራችን ሌቦች ጉድ ጉድ ደግሞ ብዙዎችው ጎረቤቶችዬ ናቸው ይድፋችው ፈጣሪ ሆይ እሰከዛሪ የማልወዳችው ለካ ሌባ ሰለሆናችው ነው ቀልቤ ነግሮኛ ሌቦች ይድፋችው
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ልክ እንዴ ሳውዝ አፍሪካ ሆናለች 😢😢😢😢😢😢
ምናይነት ዘመን ነው ያረቢ ወላሂ ለመኖር ፈራሁ ኢትዮፕያ የሚባል ሀገር ሼጣን የተሰባሰበት አኡዝቢላ
ጉድ ጉድ ኸረ ወደየትኛዉ ሀገር እንጓዝ
Ene silken wesidew lekewighal sintun abelashitewal sintun gelewal emebete titebiken yihen minibas betam new emitelaw
ሀገራችን የሌባና የገዳይ መፈንጫ ሆነች ምስኪኑ ሰርቶ በሰላም ወደ ቤቱ መግባት አልቻለም
ታርጋው ፎቶ ቢነሳ ምን ዋጋ አለው ስልኩን ይወስዱት የለም ወይ አባቴ!!!!
እነዚእን መስቀል ነው😮ሀገሬ ወዴት ወዴት እየኤደች ነው🎉😂😂
ችግሩ እኮ ይለቀቃሉ መያዝ ሳይሆን በአደባበይ መረሸን።
አዘጋጃቹ ግን ምን ያስቃል????? ኮመዲ እኮ አይደለም የሚወራው። ትልቅ ወንጀል ነው የሰውም ሀይወት እየጠፋ ነው ።