ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አትደናገጪ ❗️እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። (መዝሙረ ዳዊት 46:1 ) ♥️
Amen
AMEN Geta Eyesus yibare tbareki yeni Eht entatshen Sewdat selam beyat ❤😘😘
አሜን!🙏🙏🙏
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አንቺ የተሰጠው ፀጋ ልዩ ነው በቅርበት የምታውቂን ትመስይኛለሽ ታውቂያለሽ መልካም ሰው ነሽ ቃልይ ውድድነው የማረግሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሼ❤
የኔ ውድ እንዴት እንደወደድኩሽ ...ምናለበት እንዳንቺ አይነት ጎደኛ በኖረኝ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ🙏🏻🙏🏻 ምክሮችሽ የነፍስ ናቸው ዘመንሽ ይባረክ
አቅምን አይቶመኖር ጥሩነዉ ታላቅ ችሎታነዉ የሚል የዘፈን ግጥም ልክነዉ እግዚአብሔር የየዘ ከሰላም ጋር ትንሹ ኑሮ ደስይላል ምክንያቱም እግዚአብሔር እረፍት ሰለሆነ በተለይ በዚህ ዘመን
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እንቺ እኮ ህይወትን የምታይበት መንገድ ጥበብ ሁሌም ያስደንቀኛል የእውነት ነው የምልሽ ሁሌም ምክርሽን እወድዋለሁ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
ወርቅ የሆነች እህታችን እንኴን ደህና መጣሽ❤ እውነት በጣም አክባሪሽ ወዳጅሽ ነኝ
Thank you my dear ❤️ 😘
ቃልዬ ግን ታቂኛለሽ እንዴ 😂 ለምንድን ነዉ ሁሌ ዉስጤ የሚያስበዉን ነገር በሚያስፈልገዉ ሰአት ምመክሪኝ እወድሻለዉ የልቤ ጋደኛ🥰
ቃልዬ ህይወትን የምታይበት መንገድ ሁሌም ያስድንቀኛል በርቺልን❤❤🎉
Amen it’s true God is our helpers thank you for sharing amazing things bless you 🌹🌹🌹
ቃልዬ የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እግዛብሄር አይንሽን ሳያሳየኝ እንዳይገለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቅመም ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው አላህ ጭምርምር ያድርግልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ትላለች እህትሽ ከወሎ አሁን ከሳኡዲ ውድድድ❤❤❤❤
ቃልዬ አንቺ እኮ ውስጤ ነሽ! ምክርሽን በጣም እወደዋለሁ!ተባረኪ!❤❤
በጣም ደስ የምትይ ብልህ ቀና አስተዋይ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው
ማሬ በጣም ነው የምንወድሽ እረጋ ያልሽ ደርባባ ሴት ነሽ ግን ካንቺ የጎደለ ነገር አለ ቤተሰብሽ ባለቤትሽ ልጆችሽ አንድ ቀን አይቻቸው አላቅም ጥያቄ መልሺ ❤❤❤❤
Do your business, Don’t ask personal question?
We need to respect her privacy. open ur youtube and show as ur family.
ሰላም ሰላም የናትሽ ምግብ እኳን ላቺ ለኔም የሰ ጎመጀኛል በቅርቡ ምርጥ በርበሬ አስልኬ ባጭር ቀን አድርሳልኝ አምሮቴን ተወጣሁት በጣም በጣም ነዉ ያስደሰቱኝ ወርቅ የሆነ እጀ ነዉ ያላቸው ኑሩልኝ ደርባባዋ እጅጌ ❤
ከልቤነው ማመሰግንሽ ቃልዬ የምር ❤❤❤ ሰው ባለው ቢደሰት ጥሩነው እናም ትክክል ነው የተናገርሽው እኔ ባለኝ ደስተኛነኝ አገሪ ልግባና ሁሉንም ባለኝ ተደስቼ ለሰውም ትምርት ሰጥቼ እንድኖር አድርገሽኛል የኔቆንጆ ኑሪልኝተባረኪ
Merci አመሰግናለሁ ለዘይቱ የስጠሽው አስተያየት ከሽቶው ጋር
ልክ ነሽ ቃልዬ እራስን መሆን የመሰለ ነገር የለም የቦርሳ ምርጫሽ አንደኛ ነው❤❤❤
ቃልየ በጣም የሚገርም ዕይታ ነው ልክ እንደ እህቴ ነው ምክርሽን የምሰማሽ ❤❤❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝዝት ይብልልን አሜን፫ የኔ ጀግና እህት ❤❤❤ ትክክል ነሽ ቃልዋዬ በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽአሜን፫
የኔ ቆንጆ ምን አይነት ተሰጦ ነው ያለሽ ተባራኪ ሞራል እኮ ነው የምትሆኝው ❤❤❤❤❤❤ Ilove you somuch
ጨዋ የጨዋ ልጅ❤❤
ቆንጆዬ ለእናትሽ ያለሽ ናፍቆት ፍቅር ያስቀናኛል ለእጅግዬ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
የኔ ቀንጆ ጥሩ ት/ም ነው ያስተማርሸን አብሶ የሽቶ ማለቅን አላቅም ነበር ተባረኪ
I’m with you Kale!!!
you absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Same feeling of mine god bless u yene wede!!
ቃልዪ ሰላም ነሽ። ትምህርትሽን በትጋት ነው የምከታተለው። ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ምናልባት አንቺ በጣም ቀና ልጅ ስለሆንሽ ነው። አዶት ትዩብ ላይ የምትሰራው ሊሊ የመጨረሻ ቪድዮዋን ከሰራች አራት ወር አለፋት። በሰላም ያድርገው ጎበዝ ልጅ ስለሆነች እና ዪቱዩብ ችናላችሁን ስንከታተል የቤተሰባዊነት ስሜት ስለተሰማኝ ነው። እባክሽ አንድ ቪዲዮ ላይ መልክቱን ብታስተላልፊ ጥሩ ነው። ሰው ይጨነዋል አንድ ሰው ያለልምዱ ሲጠፋ ያሳስባል
Eshi yene konjo I will 👍🥰
ቆንጅት እናመሰግናላን አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ ደስ ይለል
Thank you for sharing Zemenawit 🙏
Hi qalye betam dess bemil, you sharing my thoughts about the fashion and thinking on my side that it. thanks ❤
ስወድሽኮ ቆንጅዬ! ምክሮችሽ ልቤ ውስጥ ነው የሚቀመጡት !!
🥰✨️✨️💜
Are bemariyam awarign 🙏🙏🙏
My encouragement thank you 🙏
hi ዘመናዊት , እኔ ፀጉሬን ያሳደጉት ያንቺን video እያየሁ ነበር እና እድገቱ ልስላሴው ወዘናው ልዩ ነበር . ፀጉሬ አድጎ እረጅም በመሆኑ በፀጉሬ ደስተኛ ነበርኩ , አንድ ክፉ ቀን ግን መቶ ፀጉሬን አስቆረጠኝ . ምክንያቱ ባለቤቴ ነበር በልጄ ክርስትና ቀን ሰውመ አንጠራም ድግስም አንደግስም ብሎ ብቻዬን አስቀረኝ . ያዘንኩት ሀዘን ቀላል አልነበረም . አልቅሼ አልቅሼ ተስፋ ቆርጬ ነበር በስተመጨረሻ ማታ ላይ ፀጉሬን የቆረጥኩት . ከቆረጥኩት በሆላ ግን በማግስቱ ፀጉሬን መቁረጤ ምን የሚያመጣልኝ ለውጥ አለ መቁረጥ አልነበረብኝም ብዬ ተፀፀትኩ . ከተቆረጥኩት ወራቶች ተቆጥረዋል ግን ቶሎ አላድግም አለኝ ፀጉሬን በመቆረጤ የፊቴ መልክ ጠፍቷል መስተዋት ማየት አልወድም የተቀየረው መልኬን ላለማየት . ምን ትመክሪኛለሽ ተስፋ ቆርጫለሁ የምወደው ፀጉሬን እንዴት መልሼ ማግኘት እችላለሁ ?
Wow Kalye beautiful in out thanks for sharing your experience and your thoughts always amaz me Liyu nesh 🙏🙏🙏
ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤
Kale, no word thanks betaaaaam you are always smart.
Thank you selamyee ❤️
ቃልየ በጣም እሰማሻለሁ ጥሩ መልእክት አለሺጥሩም እናትአለሺ ሁላችሁንም አደንቃለሁ
እኳን በሰላም መጣሸ ዘመናዊት ንገረኘ እኔ ወሬ ከጀመረሁ አውሪአውሪይለኛል በሃላ እፀፀታለሁ እንዴት ማቆም ይቻላል
Yes quality not quantity
የኔ ምርጥ የተባረክሽ ነሽ ኑርልኝ በርቺ እወድሻለሁ
ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ።
Hahaha absolutely right yene webbb❤
Betam konjo resste newu merci ye ne konjo ❤❤❤
Gorgeous ❤
ስወድሽ በጣምኘው የምትናፍቂኝ ❤
I will make it kaly betam ymral👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Eshi love ❤️
ቃልዬ የልብ ሰው
Very important topic
ሰላም ነው ቃል ኦ ቦርሳሽን በጣም ነው የወደድኳት እኔ ደግሞ ጀማሪ ቦርሳ ሰሪ ነኝ። ብታበረታቺኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ።
Des yelegal yene konjo, send me a private message
እንዴት ደስ እንደምትይ እኮ
ልክ ነሽ ቃልዬ ስለመልካም ምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን❤
እህቴ መላ ካለሺ ብየ ነዉ ፀጉሬ አልፎ አልፎ ተመለጠበኝ ደግሞ በጣም ይረግፍል ምን ላዲርገዉ በጭንቀት ላብዲነዉ😢😢😢😢
አገሬ ስገባ የወሎን ቀሚስ እልክልሻለሁ
ስወድሽ እንደስምሽ ዘመናዊት።
Enamesgenalen
Well come qaliye ❤
Kaleye.eko.unique
Hi zed please weight gain help konjo
የኔቆንጆ ሳስብሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔንግስት ❤❤❤❤❤ የኔቆንጆ አዲስ ቅባት ገዝቼ አጠቃቀሙን አላውቀውም እናጧት በቴሌግራም ልላክላትና ቃልየ ትገርኝ እያልኩ መጣሽልኝ ከተመቸሽ ፎቶውን እልክልሽ እና ትነግሪኛለሽ መጀርያ ፈቃድሽን ላግኝ እህቴ ከይቅርታጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo yene konjo lakilegn eshi ❤️♥️
@@zemenawit እሽ እህቴ አመሰግናለው በጣም የኔ መልካም
ምረጥ እህታችን 😘😘😘
This is the first time i commented u . You are write,
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!!!
First❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ ተይ ተይ ነገር አትፈልጊኝ 🎉🎉🎉🎉❤😂😂😂
♥️🌹♥️🌹
❤❤❤❤❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌
yena konjo sewdish❤❤❤
I love you
🙏🙏🙏
I Just love you
betam kaeliye
ናፍቀሽኝ ነበር💞💞💞
❤️❤️❤️❤️
swedeshhhhh betam
❤❤❤❤likinash wode❤❤❤
Anchi Tebarki yemilish yelegnim
ቃልዬ ❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉
ከየት እንግዛው ዱባይ ነኝ
Zemenawit tey gn enem eko ethiopia yawem kefle hager yehulegeza teketatayesh negn
I know my dear 😘 ❤️
Yne werk ❤️
🌹♥️🌹♥️
❤❤❤❤
ውይ ደርባባዬ ስውድሽ ልክ ብለሻል
❤❤❤❤ ቃልዬ
❤️😘❤️
🥰🙏🥰
Bechashin nw ende metnrwu bal lejoch menm yelum
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️
Welcome sweety ጥንጥ ወፈርሽ ኣ 🥰
ምቾት በዛብኝ haha 😄 ayy meladrgew
Wede,siwedish
Hi kal❤
Hi ❤️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤፣፣👍
❤❤❤❤💋💋💋
🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
Ye wude sewodesh uko
Love you too 😘
❤❤❤❤❤