የእናት ጠባሳ Somehow ተወጣሁት! 🥹 ትንሿ ልጄ ትናፍቀኛለች.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 228

  • @zemenawit
    @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +56

    መፅሀፈ ሩት 3:11❗️🌺
    🌺🌟በአገሬ ያሉ ሕዝብ ሁሉ ምግባረ መልካም ሴት እንደ ሆንሽ ያውቃሉና ያልሽውን ነገር ሁሉ አደርግልሻለሁ🎉❤️ Happy new year 2025 የኔ እህቶች 🙌🌺🌺💋

    • @shazist3579
      @shazist3579 27 วันที่ผ่านมา

      My dear endet new lagegnesh yemechelew be Instagram mokerkugne embi alegne. Please i need to talk to you kalye.

    • @dilyeabdemisse1678
      @dilyeabdemisse1678 27 วันที่ผ่านมา

      የጌታ ሠላም ላንቺ ይሁን ቃልዬ!!!
      ፍቃድሽ : ከሆነ ላናግርሽ እፈልጋለው::
      ስልክሽን ላገኝ እችላለው? 🙏

    • @serkalemshibeshi4921
      @serkalemshibeshi4921 27 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ባንቺ ላይ አድሮ ስለመኩረን ስላስተማረን ክብር ምስጋና ይግባው አንቺም ተባረኪ ❤❤❤

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 27 วันที่ผ่านมา

      Thank you!The same to you and your family too🎉🎈🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይቻላል በኢንስታግራም ፃፊልኝ እሺ ​@@dilyeabdemisse1678

  • @TiruB
    @TiruB 27 วันที่ผ่านมา +23

    የኔ ወርቅ ዘመናዊቴ እንኳን ደህና መጣሽ እህትነት ሰላምሽ ይብዛ የእረፍት እንጀራ ይስጠን❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen yene. ወርቅ

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 27 วันที่ผ่านมา +41

    ፍቅር እኮ ነሽ ቃልዬ በጣም ነው የምታበረችኝ የናት 😢 ፈተና ብዙ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      True dear!! Thanksss

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 27 วันที่ผ่านมา +2

      @@zemenawitምንድነው እምትጠቀሚው እምትቀቢው እግርሽን ሰውነትሽን የኔ ቆንጆ pleas tell me እኔ እጅም እግሬም እየጠቆረብኝ ሰውነቴም

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 27 วันที่ผ่านมา +8

    ቃልየ ብሓቂ ናይ ውላድ ነገር ከቢድ ዩ ።ኣነ ውን ዝሕለፍኩዎ ኣዘኪርክኒ ኣብቲ ግዜ ቲ ብፉጹም ኣይድቅስን ኔረ ሕጂ ግን ኣምላክ ይመስገን ኩሉ ሓሊፉ ተመስገን ።ነዛ ሓፍትና ክኣ ኣጆኪ ክሓልፍ ዩ እምላክ ን ኣደ ኣይጭክንን በልለይ ቓልየ ምቅርቲ ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉 🇪🇷

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      You're welcome sis true!!! I am glad it's all over dear

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 14 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመኝ ሁሌ የመፅሀፍ ቅዱስ መረዳትሽ ወንጌልንም መውደድሽ በቃሉ መረዳት እጥፍ ይሁንልሽ ዘመንሽን ልጆችሽን ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ተባረኪ የኔ ውድ ውድድድድ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 27 วันที่ผ่านมา +6

    Kal,
    Happy New Year sis!🙏🏿🎉🍀
    PS: this video is 99% about me & my situation. I saved it in my journal.
    Thank you so much for the hopeful message🙏🏿💗

  • @amenabebe4774
    @amenabebe4774 16 วันที่ผ่านมา

    ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ እና እመከታተልሽ ❤አሁን ደሞ በእግዚአብሔር ቃል አነፅሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 😍

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 25 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ቃልዬ እውነት ቃላት ያጥረኛል ብዙ ትምህርት ተማርኩበት ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ❤

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 20 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ እሳቱ እናተአከባቢ አይደለምበይኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጠፍተሻል ደሞ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  19 วันที่ผ่านมา +1

      Aydelem my dear alehu, coming tomorrow eshi

  • @tjj269
    @tjj269 24 วันที่ผ่านมา

    Happy new year የኔ ቆንጆ❤

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 27 วันที่ผ่านมา +6

    ውይ ቃልዬ ስወድሽ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Love to dear

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 27 วันที่ผ่านมา

    Happy new year 🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Same to you sis!!!!

  • @derejegebresillasie531
    @derejegebresillasie531 26 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት ተባረኪ እውነት እግዚአብሔር በአንቺ አርጎ ብዙዎችን እያበረታታ ነው ለኔ የተናርሽ ነዉ የመሰለኝ ቃልዬ

  • @melat21
    @melat21 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ እናመሰግናለን እንወድሻለን ❤❤❤ እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen dear!

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 25 วันที่ผ่านมา

    Tebareki Kalye Tenkara set Happy New Year to you and your beautiful family ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Amen sis, Happy New Year to you too!

  • @birtukanbeyene7882
    @birtukanbeyene7882 19 วันที่ผ่านมา

    የተባረክሽ🙏ፍቅር ነሽ❤️

  • @abenezerzerihun6002
    @abenezerzerihun6002 27 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚያብሔር አምላክ ባለሽበት ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen my dear sis

  • @KemreyB
    @KemreyB 27 วันที่ผ่านมา +1

    ልእልታችን እንዴት ነሽ ኑሪልን ቃልየ ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Hey dear alehulesh

  • @TsionBegashaw-i5g
    @TsionBegashaw-i5g 27 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመንሽ ትዳርሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረክ ተባረኪ በጣም እወድሻለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen amen

  • @marthat6031
    @marthat6031 24 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ መንፈሳዊ ህይወትሽ እያየንሽ እያደገ ለእኛም እየተረፈን ነው ስትባረኪ የእግዚአብሔር ቃል በውስጥሽ ይታጨቃል መንፈሳዊ ቅናት አሳደርሽብኝ የጌታ መንፈስ ለሁላችንም ይገለጥልን ውዴ ቃለህይወት ያስማልን አብዝቶ ይባርክሽ ምልካም አዲስ አመት 🙏🏽❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      Thanks my dear sis

  • @selam484
    @selam484 27 วันที่ผ่านมา +1

    Konjeye, remember God doesn't make mistakes everything happens for a reason look at you now beautiful strong young woman coaching other women from your experience maybe this is your purpose ❤❤berchi!

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen, I am glad to be able to help. Maybe, እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን!!

  • @kalkidandemisse
    @kalkidandemisse 27 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thanks kaliii

  • @MeskeremBelete-b2g
    @MeskeremBelete-b2g 27 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ ቆንጆ ጠፋሽ እኮ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Alehulshe love

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 27 วันที่ผ่านมา

    welcome kalye🎉 gin egziabher min yahil tsegawn endabezalsh tawkialesh ehite legna ehitosh aberchi adirgo new tsegawn yabezalsh ahunim mogesina tsegawn yabzalsh sis🎉🎉🎉 keep shining

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Amen my dear

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 25 วันที่ผ่านมา

    Happy New Year ❤my dear sister. So blessed to hear the word of God. ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Happy New Year to you too my dear! Amen Amen

  • @Yegags
    @Yegags 27 วันที่ผ่านมา +6

    ስወድሽ እግዚአብሔር በአልሽበት ይጠብቅሽ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      አሜን እህቴ

  • @MekdelawitBerhanu-k1b
    @MekdelawitBerhanu-k1b 26 วันที่ผ่านมา

    Omg thank you! I cried listening to this, felt like God was talking to me. Thank you...keep doing something like this

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Amen sis, I am glad it was helpful🙏

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 27 วันที่ผ่านมา

    Kaliye konjo happy new year 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks sis some to you!!

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa 25 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሁለየ የምታቀርቢያቸው የኔው ታሪክ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 27 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆንጆ ሴት you are a legend❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      ውይይ thanks sis

  • @letinaweld7653
    @letinaweld7653 23 วันที่ผ่านมา

    Happy New year ❤❤❤❤❤

  • @getesarka
    @getesarka 25 วันที่ผ่านมา

    Wow tebarki ❤ wedeshalw ehte❤❤

  • @ሀና-o2h
    @ሀና-o2h 27 วันที่ผ่านมา

    ወይ ቃልዬ❤ የልብ አውቃ ነሽኮ ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Yene Kongo

  • @HanaAsmare-n5c
    @HanaAsmare-n5c 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉 እንኳን አደረሰሽ ለኢትዮጵያ ገና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @livelove6760
    @livelove6760 27 วันที่ผ่านมา

    “Somehow”….he makes a way! Happy New Year!

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Yes 100%my dear

  • @BosanaBos
    @BosanaBos 27 วันที่ผ่านมา +1

    Kaly enamesegenaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      You're welcome dear

  • @lidiabekele2901
    @lidiabekele2901 25 วันที่ผ่านมา

    Kal this message is for me. God Bless you.

  • @shalom1070
    @shalom1070 27 วันที่ผ่านมา +1

    Kaleye I don’t know why but your video made me cry today! ሆድ አስባሽኝ። ያሳለፍኩትን ቆም ብዬ አሰብኩ።ጌታ ቸር ነው። የማያልፍ የለም። አንድ ወዳጄ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም ይላል። አሁን ነው ይሄ አባባል የገባኝ🥹

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      እውይይይ ኤዶምዬ የኔ ውድ በርቺ እሺ we all are the same, may God be with you and you're family

  • @EresteDesaleng
    @EresteDesaleng 27 วันที่ผ่านมา +9

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ደርባባ
    ምርጡን ሁሉ ከነመላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thanks my love

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 27 วันที่ผ่านมา +1

    kaliye Happy New year for you &all your family❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks! Happy New Year to you too!

  • @Zara-k5j
    @Zara-k5j 27 วันที่ผ่านมา +5

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ አበርችዬ እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Eshi my love

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 26 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪልኝ❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 27 วันที่ผ่านมา +1

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thank you too የኔ ቆንጆ

  • @giftyethiopia8498
    @giftyethiopia8498 27 วันที่ผ่านมา

    Amazing message, be blessed❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thank you love

  • @Bbb-fr5iy
    @Bbb-fr5iy 27 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ❤🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen dear

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 27 วันที่ผ่านมา

    This message is so for me . Thank you for sharing ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thank you my dear, we are all in this together 🙏

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 26 วันที่ผ่านมา

    Yehunelin Yeni Eht geta eyesus abizito yebarkshe 🌺🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen dear

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 27 วันที่ผ่านมา +2

    You're are vibrant and precious woman ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thank you!!

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን የእረፍት ዘመኔ ነው❤❤❤❤

  • @gabi8657
    @gabi8657 27 วันที่ผ่านมา +3

    ቆንጂት እንኳን አደረሰሽ ❤በርቺ በጣም ነው የምንውድሽ 😢 የኛ ነገር እኮ

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Love you to sis

  • @SeblewongelAmsalu-kn9tk
    @SeblewongelAmsalu-kn9tk 26 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🙏 you have word of wisdom❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks sis!!

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 25 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ታቱ አልሸው በጣም የሚገርም ህይወት ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ።🎉🎉🎉

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 27 วันที่ผ่านมา

    May God bless you and your family 🙏❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen dear

  • @ElsaMengistu-k5z
    @ElsaMengistu-k5z 27 วันที่ผ่านมา +1

    Happy new year kaly❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Some to you dear

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 21 วันที่ผ่านมา

    እርጋታሽ ቅንነት መልካም ሴት ነሽ :: እኔ ግን ቅር ብሎኛል የኔ ቆንጆ የሳሎንሽን ራግ ሊንክ አስቀምጥልሻለሁ ብለሽኝ .....አስሬ መጻፉም ሼም ያዘኝ እኮ ግን ካጣሽው አትጨነቂ የኔ እህት ግን አልዋሽሽም አማዞን ላይ ደስ የሚለኝ ስላላየሁ ያንቺን ሊንክ ግን እጠብቅ ነበር እና ከቻልሽ ፃፍ አድርግልኝ ካላገኘሽው ይቅር ምናባቱ😂 ለማንኛውም አመሰግናለሁ እህቴ🙏

  • @yonataneshetu6736
    @yonataneshetu6736 25 วันที่ผ่านมา

    Wow ,the first time you mansioned about your dad and your kids ,never heard before.

  • @astermesele7530
    @astermesele7530 27 วันที่ผ่านมา

    Happy new year 🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Same to you

  • @AbebaTilahun-l5x
    @AbebaTilahun-l5x 27 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ብርቱ 🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thanks sis

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጅዬ መጽሃፍ ሩት ሁሌ የሚጉርመኝ ታሪክ ነው ተባረኪ የሚገርም ምሳሌ ነው የእናት ታሪክ አያልቅባትም ግን የእግዚአብሔር ድጋፍ ሁሉ ጣልቃ ገብነት ያስፈልገናል እንበረታለን የሚገርምው ተለዩ ተብሎ እንለያለን አናደርገውም እግሩ ስር መሆን መታደል ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Ewnet new my dear, thank you!!

  • @kia9141
    @kia9141 27 วันที่ผ่านมา +1

    I relate 100%..i have very similar background as well..worked as cabin crew, moved to U.S..got three kids..BUT the one thing i want to point out from your video is that you said your life now is kind of boring, simple. Well, i felt the same way when i started to get more spiritual and try to get closer to God. My life felt pretty flat and mediocre all of a sudden, specially having lived a party crazy life. But you know what, you also said your life now is fillled with rest and peace...So TRUE! Same with me...aygermem...so much peaceful now that all those things i used to do i dont do anymore, that those people are not around me anymore..temesgen amlake! Thanks for sharing Kal! May you hear the word of life❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen! እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን!

  • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
    @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 20 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔን ህይወት ነው የነገርሽኝ እና እግዚብሄርን ከእግሩስር ሆኘ እየጠበኩት ነው!!!!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  19 วันที่ผ่านมา

      Berchi my dear

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቃል ደንበኛ ሰባኪ ሆነሻል። በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 27 วันที่ผ่านมา

    happy new year yene werk ken beken eyamarebsh new hulem ymerbsh

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you my dear

  • @menberenegusa3601
    @menberenegusa3601 27 วันที่ผ่านมา +2

    I don't like commenting at all, but I needed to say this, I went through the same thing leaving my older kid and came to Canada, we reunited after 5 year now she's about to graduate university in a well promising career

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Awesome, so Happy for you my sis!! God is good!!

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 27 วันที่ผ่านมา

    ❤what a good advice based on the word of God thank you God bless this new year. Learning different life based experiences you are encarage me how to look after our selfie
    Thanks keep up ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      You're welcome sis God bless you too!

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 27 วันที่ผ่านมา

    Well come sisu happy new year thanks for sharning

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      You're welcome sis

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 27 วันที่ผ่านมา +2

    መልእኩቱ ለኔ እስኪመሰለኝ ድረሰ በመገረመ አደመጥኩቶ ቃልዬ❤❤🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Yene Kongo

  • @Yamimeku
    @Yamimeku 27 วันที่ผ่านมา +3

    ሮሜ 12:2 NASV
    [2] መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ * እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

  • @tenayebufiso9262
    @tenayebufiso9262 26 วันที่ผ่านมา

    God bless you❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      amen!!

  • @dilyeabdemisse1678
    @dilyeabdemisse1678 27 วันที่ผ่านมา +5

    አቤቱ የኔ ጌታ ይባርክሽ!!!
    ስለ ውዱ የጌታ ቃል ያለሽ መረዳት በጣም ያስገርመኛል:: መንፈስ ቅዱስ በበለጠ ቃሉን ያብራልሽ ::
    መጽሐፍ ቅዱስን : ሌሎች ሠዎች እንዲያነቡት ያነሳሳል ::
    እኔንም ተጠቅሜበታለው በርቺ ግታ ይረዳ ሻል ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thanks dear

  • @ruthhuruyruth4934
    @ruthhuruyruth4934 27 วันที่ผ่านมา

    Egzabiher ybarkish emotional sthoni alkash nbezalen I get a lot of motivation from you thanks .

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      You're very welcome sis

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 27 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Hey love

  • @addisalemshiberu8347
    @addisalemshiberu8347 26 วันที่ผ่านมา

    "Some how... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    many thanks Kalye❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      You're welcome sis

  • @Selam-ps1td
    @Selam-ps1td 25 วันที่ผ่านมา

    Beautiful ❣️

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thank you dear! 🙏

  • @MeseretKassa2127
    @MeseretKassa2127 27 วันที่ผ่านมา +1

    Wow, thank you! ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @hiwi0186
    @hiwi0186 วันที่ผ่านมา

    this is for me at this second!
    Tnx

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 27 วันที่ผ่านมา

    Happy new year

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Happy new year to you too! 🎉

  • @KukuWude
    @KukuWude 26 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ የምትናገሪው ሁሉ ልብ ያሳርፋል

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Thanks sis!!

  • @selamawitsolomon7758
    @selamawitsolomon7758 26 วันที่ผ่านมา

    Kalye zemenshin hulum eske betesebsh egziyabher yibarkilish

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Amen amen

  • @finifine
    @finifine 27 วันที่ผ่านมา +1

    You made me cry Kalye:) Somehow..

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Sorry my dear

    • @finifine
      @finifine 27 วันที่ผ่านมา +1

      No I was crying because of joy remembering how far I’ve come. Me and my son moved from Ethiopia to Germany three years ago with literally only our clothes and a bag. Your video made me look around and ask myself how did this all come to be? God “somehow” keeps making things happen for us. I’m very grateful for the messages you share with us. Love you sis🌹

  • @MeseretMulugetaJijo
    @MeseretMulugetaJijo 26 วันที่ผ่านมา +2

    ስሜታዊ አደረግሽን እኮ በህይወታች ስለእግዚአብሄር ስራ ተነግሮ አያልቅም አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Sorry my dear

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም የቃሉ ብርሃን ይብራልሽ ተባረኪልኝ አሜን🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen dear

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 27 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬዬዬዬ❤❤❤Happy new year
    ሰምቼ ደሞ እመለሳለው😊

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thanks the same to you tooo

  • @abebam1650
    @abebam1650 27 วันที่ผ่านมา

    I feel like God sent you to share this with me. Thank you 🙏.

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      I am so glad it was helpful 🙏 you're welcome dear

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 20 วันที่ผ่านมา

    kalye tefashbin where are you dear😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  19 วันที่ผ่านมา +1

      Alehu my dear, coming tomorrow eshi

    • @bettytube2561
      @bettytube2561 19 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawit eshi kalye ❤️

  • @firansh1115
    @firansh1115 27 วันที่ผ่านมา +3

    ንቅሳትን እግዚአብሔር ይቃወማል የድሮ ኢትዮጵያ ሳያዉቁ ክርስትናን በደንብ ሳይረዱ ይነቀሱነበር ለዉበት በተለይ በዚህ ዘመን ፋሽን እየተባለ የአጋንት መጠቀሚያ ሆኗል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      አሜን ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን

  • @saraamare779
    @saraamare779 27 วันที่ผ่านมา

    Thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      You're welcome

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እግሩ ስር እሆናለሁ😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Ayzoshe dear

  • @Bekido2119
    @Bekido2119 27 วันที่ผ่านมา

    ሰወድሺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Love you to sis

  • @hamdiamohamed2990
    @hamdiamohamed2990 26 วันที่ผ่านมา

    Oh gobaz neshe❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Thanks sis!!

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d 27 วันที่ผ่านมา

    ewyeeeeee kaeliye yena enaet
    Kechin nebersh yena wed❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      አዎ ግን አያምርብኝም ቅጥነት lol

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 27 วันที่ผ่านมา

    Wishing you blessing and prosperity in 2025 ❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Amen amen dear

  • @aso8662
    @aso8662 27 วันที่ผ่านมา

    amen sewedeshe yene melkam swe kal❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Yene knojo

  • @fitsumbarega4318
    @fitsumbarega4318 26 วันที่ผ่านมา

    Bless you my sis
    Thanks God the word of God
    I recommend you read bible lide to holy sprit so you glow

    • @zemenawit
      @zemenawit  26 วันที่ผ่านมา

      Eshi will do sis thanksss

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 26 วันที่ผ่านมา

    kale❤❤❤🎉🎉🎉

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 26 วันที่ผ่านมา

    Qalye❤❤❤ zare quch biye 3gize degagme new yadametkush 😢😢qal yeset lij hiwetua gin endet tilq new yerasen hiwet endegena lerasew!!! qalye 😢enbayen maqom aqategne fetari min aynet degina melkam abat silehon (somehow gin zaren bemigerm cherinetu yanorenal , zare ezi ga lemeqome mulu kibru yesu new bemayalqew fiqru❤❤❤❤❤❤❤❤qal kiberilgne

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ቃል

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา +1

      Hi love

  • @oijg6827
    @oijg6827 27 วันที่ผ่านมา +2

    Stbksh nebr eko zemenawity 😢😢😢😢😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      Thanks sis

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 27 วันที่ผ่านมา

    እኔም በጣም ከባዲ ጊዜ እያሳለፍኩነው. ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል ሀገርለመግባ አመት ቀረኝ መቼገርን መለያየትን እፈራለሁ. ማጣት ይገጥመኝ ይሆን ሀገርገብቼ እላለሁ ...ከዚህ በላይም እዚህ መቆየት አልፈለኩም አይምሮየ ጭንቅንቅ ብሏል ስራ ራሱ እንዳይበላሽብኝ ስጋት እሲኪ አንተ ታውቃለህ ኢላሂ ደማነስም ነው መሰል ራሴንአ ያዞሮኛል

    • @zemenawit
      @zemenawit  27 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ የኔ እናት በርቺ የማያልፍ ጊዜ የለም። ካሁኑ አቅጂ ምን ማድረግ እንደምትፈልጊ

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 27 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏 ❤