ቤዛ ባል አለኝ አለችው ኤፍሬም ደነገጠ😱😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • #marketube #mubi #abtube

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @Alemtube-fr7nj
    @Alemtube-fr7nj 3 หลายเดือนก่อน +199

    ምሰኪን ኤፍዬ አንጀቴን በላው 😢😢😢ኤፊን የምትወዱ ደምሩኝ ❤❤❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ❤❤❤🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 หลายเดือนก่อน +112

    የኤፍሬም ደስታ ሚያስደስታቹ ❤ እረጋ ያለ ልጅ ነው እግዚአብሔር የልብህን ምሸት ይመፅምልህ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሰብሊየ ደምሪኝ🎉🎉🎉🎉

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ❤❤❤🙏

  • @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ
    @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ 3 หลายเดือนก่อน +756

    ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ የመዳም ቅሞሞች😔😔😔😔

    • @AsdFh-h8q
      @AsdFh-h8q 3 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽእልኝ❤

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 3 หลายเดือนก่อน +5

      አብሮሽዬ ሩቲየስ ንግስትህ አየ ኤፋ ሰራልህ ዛሬ አብርሽ ብድር በምድር በለናን

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽልኝ🥰 ደምርኝ እህቴ

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 3 หลายเดือนก่อน +3

      ከደበረሽ ልክ መዳኒት ነው ታዳ 😂😂😂😂

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 หลายเดือนก่อน +56

    አብርሽ ግን ኤፍሬምኮ ላንተ እደዚህ አይደለም ለምን ታስደነግጠዋለህ ኤፋየ የኔ ዝምተኛ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሳራየ ደምሪኝ

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ማማ እኔ ራሱ ደንግጨ ነበር ኤፋኮ ለአብርሽና ለሩታ ትልቅ ውለታና ሚናውን የተጫወተ ልጅ ነው

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 3 หลายเดือนก่อน +1117

    ቤዛ እና ኤፍን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሰዩን❤❤❤❤❤

    • @Sojoo-i5k
      @Sojoo-i5k 3 หลายเดือนก่อน +3

      ብራየ አተና ሀይሜንም እንዳሽሆለን❤❤❤

    • @HBRAእወዳችኅለአድናቂ
      @HBRAእወዳችኅለአድናቂ 3 หลายเดือนก่อน +5

      ​@user-xh8ws2mm7zኧር ቡራ አደለው 😅😅

    • @BezayacopBezabeza
      @BezayacopBezabeza 3 หลายเดือนก่อน +3

      Yerashin abseiling birukeyeee❤y himune negerrr

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ ወንድሜ🥰

    • @رقيهالاسطوره-ص2ص
      @رقيهالاسطوره-ص2ص 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቡራ ኣልሆኖም ❤❤

  • @Emann5201
    @Emann5201 3 หลายเดือนก่อน +83

    ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነጋር ይጠብቃችሁ🤲

    • @gddg8196
      @gddg8196 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን

    • @uiuu7425
      @uiuu7425 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን👏❤️​@@gddg8196

    • @حياهبنيس
      @حياهبنيس 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን❤

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንያረብለሁላችሁንም❤❤❤❤

    • @Tigi-ht3mc
      @Tigi-ht3mc 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን 🥰🥰🥰🥰

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 3 หลายเดือนก่อน +683

    እስኪ ኤፋየ ፍቅር ይዞታል የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @LchiSweet
      @LchiSweet 3 หลายเดือนก่อน +10

      ቆየኮ ከያዘዉ😂😂

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 3 หลายเดือนก่อน +5

      ቆየኮ😢

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@LchiSweet ደምርኝ እህቴ🥰

    • @zanb6852
      @zanb6852 3 หลายเดือนก่อน +6

      ፍቅር ይዞት መስሎኝ አፍልጉኝ ያለውሆሆሆሆ

  • @تنتنتنتا
    @تنتنتنتا 3 หลายเดือนก่อน +57

    የጋሽየ ልጆች ፍቅር ብቻ ውድድድድድድ በማያልቀው ምናለ እንደናተ ቢሆኑ አሉ አዳድ ሰወች ብስው ደስታ አማይደስቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ❤❤🙏

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +580

    ኤፋን እና አብርሾን የሚወድ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ👍

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤🎉

    • @EratuTube2bi
      @EratuTube2bi 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @EskedarMengesha
      @EskedarMengesha 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሀይሚየ❤

    • @vishnuv3873
      @vishnuv3873 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu 3 หลายเดือนก่อน +2

      እወነት አፍቅሩነው እረ ተማር

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 หลายเดือนก่อน +33

    ኤፋዬ የኔ አባት አሰደነገጠችሁት ቤዚዬ እረጋታሺ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደሞሪኝ ❤❤❤🙏

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 หลายเดือนก่อน +355

    እስኪ ቤዛና ኤፊ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @heymiTubeሀይሚይቱብ
      @heymiTubeሀይሚይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

      አኔም ኡፍፍፍ😢

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @IeletTfer
      @IeletTfer 3 หลายเดือนก่อน

      wwwww😂♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ❤🙏

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 หลายเดือนก่อน +26

    ማነው እደኔ😢እርሱን አይቶ የደነገጠ😢😂አብርሽ ነብስኸን አይማር😂ኤፊ ሲያሳዝን😢ምስኪን😢መልስክ እጠብቃለን😢😂❤❤❤❤❤ቤዚዬ❤

    • @genet19
      @genet19 3 หลายเดือนก่อน

      እኔሰ በጣም

    • @tadessenigusse8678
      @tadessenigusse8678 3 หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ

  • @AmiTube-qg2ek
    @AmiTube-qg2ek 3 หลายเดือนก่อน +283

    ተውውው ኤፊዬን ፕራንክ አታድርጉ እኔ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ 😢

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኚዉዴ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚዉዴ​@@dasnaentertainment

    • @ekram_tube1290
      @ekram_tube1290 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ያሳዝነኛል

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ውዶችየ

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m 3 หลายเดือนก่อน +17

    Waliin umurii dheeradhaa nama marartu obbolewwan lamaan😘♥️

  • @ሠላም1067
    @ሠላም1067 3 หลายเดือนก่อน +187

    ቤዛን የምትወዱ ብቻ በላይክ

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @AdnaAmari
      @AdnaAmari 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምራኝ እሕቴ

    • @ሠላም1067
      @ሠላም1067 3 หลายเดือนก่อน

      @@ራህማ8 ደምሪኝ

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 3 หลายเดือนก่อน +12

    የአብርሽ እና የሩታ ቤተሰብ ሰላም ናችሁ የሄን comment ላአብርሽ እና ላሩታ አደረሱለኝ እና like በናታችሁ እኔ እና ባለቤቴ በጣም ፈልገናቸዋል እና እናገኛቹ ዘንድ እረዱነ በናታችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 3 หลายเดือนก่อน +310

    ማነው እደኔ እርእሱን አይቶ የደነገጠ አብርሽ ነፍስህ አይማርም😂 ኤፋየ አይዞህ ብዲርህን መልስ እምትሉ 🎉🎉

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚዉዴ

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔምደነገጥኩኝ ከምር😮

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @AsQ-p7t
      @AsQ-p7t 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔእራሱ😊

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ተምራላችሁ አብርሽ ኤፍን አታስደንግጠው የምር በጣም ፍቅር ወስጥ ነው አላህ ያሠበውን ያካለት❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 3 หลายเดือนก่อน +85

    ቅስሙን ሰበርከው አብርሽ እሱ ላተ እድህነ ስታለቅስ አልቅሶ ስትሰደደ አብሮ ተሰዶ ወይኔ ግፍህ😂😂😂

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 3 หลายเดือนก่อน +10

      አብርሽም በሰበቡ ለማወቅነዉ😂😂😂

    • @wLove-j3o
      @wLove-j3o 3 หลายเดือนก่อน

      ነውኮ😂😂😂😂😂​@@hykelahmad1024

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፋዬ ፍ..... ገብቶለታል ሚስኪን ደግሞ እርጋታክ እንዴት ደስ እንደሚልብክ 🎉🎉🎉

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g 3 หลายเดือนก่อน +266

    የጋሽዬ አበቦችን የሚወድ ብቻ በ 👍👍👈❤❤

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ ወንድሜ🥰

    • @Hulumyalfal-o2g
      @Hulumyalfal-o2g 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@dasnaentertainment እሺ

    • @AdnaAmari
      @AdnaAmari 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ ውድምአለሜ

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ በቅንናትሰብስክራይብ አርገኝ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ወንድም❤🙏

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 หลายเดือนก่อน +11

    የከምር ሁለታቸውም ላይ ያለው ርጋታቸው አንድ አይነት ነው ደስ ይላሉ ቤዛ❤❤❤ኤፍሬም ምርጥ ናቸው ሰናዩች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 หลายเดือนก่อน +130

    የጋሽዬ ልጆች የፍቅር የደግ ተምሳሌዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከምቀኛ ከነገረኛ ከተንኮለኛ ይጠብቃችሁ

    • @HdRjdu
      @HdRjdu 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከነ አባት ከናቶቻቸው እሚወደዱ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MekdesKebede-lk9cs
    @MekdesKebede-lk9cs 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኤፊ የሩታ ባል ከአዲስ አበባ መጣ ብላችሁ አብርሽን እንዴት እዳሳበዳችሁት ትዝ አለህ ሰራልህ አይ ፍቅር እንደዚህ ነው

  • @aishaegmilcom
    @aishaegmilcom 3 หลายเดือนก่อน +83

    አብርሽ የጂህን ታው ኤፋን ብራክ አታርገው ያሳዝነኝል የምር😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 3 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅትዋ የኤፍሬም ገጥሞታል ጀግና ስታምር ማሻላ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ገና ብዙ እንጠብቃለን ያብርሽና የሩታዬ አይነት ተማሩ እንደነሱ ጠንከር በሉ እናም ቡታጀራ ተመለሱ ሸገር አልተመቻቹም ምታምሩም ብታጀራነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KakeKake-lp3du
    @KakeKake-lp3du 3 หลายเดือนก่อน +252

    አፍሬምን ፍቅር እዞታል የምትሉ በለይክ አሰዪኝ😂

    • @امنه-ج1و
      @امنه-ج1و 3 หลายเดือนก่อน +1

      Majamariam yafikiral

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኘ❤❤🙏

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 3 หลายเดือนก่อน +15

    ምነው አብርሽ እስከኛም አስደነገጥከን በስመአም እንደ ራስህ አታየውም ተቅድሙ ስትቀርቧት ባል አላት የላትም ብላችሁ አይደል የምትቀርቡት አሁንም አጣሩ ያንተ ፈተና ይበቃል (እንደማርክ ስቅቅ እንዳንል) እባካችሁ ሴትን ስትቀርቡ ውስጡን ቤተሰብ ያጣራው ይሄ ፕራንክ እውነት ቢሆን ምንያህል ቅስሙ እንደተሰበረ ገና በጅምሩ ውስጡን አጣሩ

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ከመጀመርያ ስለ ቤተ ሰብ ማዋቅ ኣለባቸው 😊

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እያጣሩ ነው መግባት ያለባቸው ሆ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 3 หลายเดือนก่อน +38

    ተው አብርሽ ፍቅርን ታቀዋለህ 😂ኤፊ አይዞህ ቻለሁ አተም አብርሽን ስትጫወትበት ነበር😂😂

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

  • @hayah2326
    @hayah2326 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ቦታው ሲያምር ❤ኡፍፍፍፍፍ እዚህ ቦታ ብቻየኝ ሁኘ ራሴን ባዳምጥ እደት ደስስ እደሚለኝ😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅

  • @ሳምሪሳምሪ-ወ4ኘ
    @ሳምሪሳምሪ-ወ4ኘ 3 หลายเดือนก่อน +30

    ኣብርሽ ግን ግፍህ ጠብቅ ብቻ ኤፋየይ የኔ ሚስኪን ኣይዞህ ቤዚ ያንታ ናት😂❤❤

  • @HayuHayu-h6m
    @HayuHayu-h6m 3 หลายเดือนก่อน +8

    አብርሽዬ አሁን ላይ እናንተ ጋር አዲስ ሰው ሳይ እየፈራሁን ተመልሰው ጠላት ነው የሚሆኑ ብቻ አላህ የልባችሁን አይቶ ከናንተጋር ይሁን የጋሽዬ ልጆች ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ውደደምሪኝ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +77

    መነው እዳኔ ቤዛን ያወዳደት 😢ብቻ ለይክ ዳስ ስትል 😊🎉❤😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ ሁ

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 3 หลายเดือนก่อน +61

    ምስኪን ኤፍሬም ጠግርሮታል ይሄ የተረገመ ፍቅር ተብየ😢

    • @kedsitkedsitbokona3646
      @kedsitkedsitbokona3646 3 หลายเดือนก่อน

      🤣😂

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 3 หลายเดือนก่อน

      Comets 💫 😅😅😅😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂የሥራሺን ጠግርሮታልአላልሺም😂😂

  • @abdulhashim930
    @abdulhashim930 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው ብለናል ፖራንክ አብርሽዮ😅😂😂😂 ኡፌ ፎቅር ተያዘ በቃ የጋሽየ ልጆች ፍቅር ፍቅር ሸተቱ😂😂❤❤ውዶቼ

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 หลายเดือนก่อน +68

    ቤዛየ እና ኤፋን የምትወዱ አብርሽየ አያይዛቸው እደምንም ብለህ❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 หลายเดือนก่อน +6

    እርዕሱን አይቸ ደነገጥኩኝ ቀድሞ የተስማኝ የኤፍሬም ጉዳት ነው ኡፍፍ አብርሺ የስራህን 😂😂 ኤፋየ የኔ ምስኪን አሳዘነኝ ❤❤❤❤(((F❤B))))

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @fafiQueen
    @fafiQueen 3 หลายเดือนก่อน +79

    የኤፋና የቤዚ ወዳጆች እስኪ 👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ኤፍዬ ንግግርክ ደስ ሲል ተባረክ❤❤ቤዚ የኔ ውብ ማች ታረጋላቹ አይለያቹ

  • @ZebibaMohmud
    @ZebibaMohmud 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኤፍየ አሣዘነኝ ሚስኪን የጋሽየልጆች መልካምናችሁ ባላችሁበት አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቤዛን እሩታጋ አሰተዊቃት አብርሸየ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 3 หลายเดือนก่อน +212

    ቤዝን ከሩታ ጋር አስተዋውቃት የምትሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 3 หลายเดือนก่อน +5

      ስቴ ያስተዋውቃታል ካሜራማን ሩታ ነች እኮ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 หลายเดือนก่อน +1

      አትዋሺ ያላየሺው ​@@ZeinabaSaid

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቀጣይ ቪዲዮ እናስተዋውቃታለን ብሏል ቪዲዮውን በደንብ እይው

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምስኪኖ ኤፋዬ ኣሳዘነኝ በጣም ደንግጠዋል የጋሽዬ ልጆች የምትወዱ 👍👍👍❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 หลายเดือนก่อน +21

    ከምር አብርሽ ተሳሳትክ😢😢😢ኤፍ የዋህ ነው ልጅቷ ተመችታዋለች የኔ ሚስኪን😢😢❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ራቢየ ደምሪኝ

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 ወላሂ አድርጌሻለሁኮ የኔውድ አብሽሪ በርችልኝ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ኤፍዬዋ ስወደዉ አብርሽ ጥሩ አርገሀል ይጣመሩ ኤፍዬ ጥሩ ልጅ ነዉ

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቤዛነቴ የኔ ቆንጆ ስወድሺ ❤❤ማነዉ እንደኔ❤ይቺን ልእልት❤❤❤የሚወዳት እስኪልያት❤❤❤

  • @zebiba8265
    @zebiba8265 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ኤፋየ የኔ አፍቃሪ የህ እኳ የኔ ወድም ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ አባትየ

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 หลายเดือนก่อน +88

    ኤፋን የምትወዱ በላክ አሳዩኝ እስኪ 👍👍👍👍👈

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋዬዬዬ የኔ ወንድም እባካችሁ በፋቅር አትቀልዱ❤❤❤

  • @sameerasa6279
    @sameerasa6279 3 หลายเดือนก่อน +50

    ወይኔ ድንገጤው ይፈቃሩ አብርሽ ወለታ ወልላት እንጂ ቡዙ ያሆነ ልጂ ነው ኤፈ ልዩሰው እች ልጂ ለንቴ ያምትሆን ብርቅዬ ነት

    • @AdnaAmari
      @AdnaAmari 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምራኝ እሕቴ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @AdnaAmari
      @AdnaAmari 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@dasnaentertainment እሽ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AdnaAmari ኣመሰግናሎ🥰

  • @Bereket842
    @Bereket842 3 หลายเดือนก่อน +2

    አብረሽ ኤፍሬምን ጉድአደረከው ወይኔ ፍራንክህ በስማም ያበደ ነው 😂🤣❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +52

    የጋሻ ዩቱብ ለእፍሬም ይሁን❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 หลายเดือนก่อน +10

    እርእሱን አይቼ እዴት እደደነገጥሁ😂😂ኤፍዬ አይዞን

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሪኢሱን ሰየው እዴት እደደነገጥኩ አይ እኔም በጠም ደነገጥክ የኔ ቆጆ ደስ ትለለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብርሽዬ ኡከን ደስ አለህ ወድሜ ሩተዬም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም ጋሻ ኤፊ ጥሩ ❤❤❤የፍቅር ጊዜ ይሁንልህ መልካም ምኞቴ ነዉ::

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ዝናየ ደምሪኝ

  • @G_Queen-f6v
    @G_Queen-f6v 3 หลายเดือนก่อน +69

    ጨርሳቹ ሳታዩ ኮመንት የምኮምቱ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ_🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 หลายเดือนก่อน

      አንዱ እኔ ነኝ😂😂😂😂😂😂

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ራስሽ ጨርሰሻል😂😂😅😅😅

    • @EKRAMFEREJA-p7o
      @EKRAMFEREJA-p7o 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @erukyamuhamed
      @erukyamuhamed 3 หลายเดือนก่อน +1

      የወሬ ሱስኮነዉ እንዴህ የሚያረጋቸዉ ወየዉ😂😂😂😂

  • @SeadaSeid-fu5mj
    @SeadaSeid-fu5mj 3 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሽ ግን ነፍስህ አይማርም

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 หลายเดือนก่อน +27

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ ☝️🤲🤲🤲

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

    • @የሩታአድናቂነኝ
      @የሩታአድናቂነኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ወዴ

    • @Mነኝየጊራናዋ
      @Mነኝየጊራናዋ 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ😢😢

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንንን

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቡታጀራ ድምቀት አብሪሽዬ ለማየት ምሳሳላቹ ነገርስ ሰላማቹ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymiyutube
    @Haymiyutube 3 หลายเดือนก่อน +28

    ኤፋዬ የኔአባት አስደነገጠችሁት ኢፋና ቤዚ ዳይ ወደፊት💪😍

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጋሽየ ልጆች የፈቅር ተምሳሌቶች ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛላችሁ ስታምሩኮ ሁልግዜ ፈገግ ታችሁ

  • @halimetdewud
    @halimetdewud 3 หลายเดือนก่อน +69

    ፈጣሪ ያጣምራችሁ የምትሉ 😊😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @AbushiDesita
    @AbushiDesita 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ኤፊዬ ዉንድሜ😂😂🙏🙏
    ቡዚዬን በጣም ዎዶቶል ኤፊ በፍቅር ይኑሩ🥰❤️💔 ዬሚትሉኝ በለይክ👍👍💯

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +14

    ቀጣይ 😂 ሩታና ቤዛ ከተዋወቁ ቡሀላ ይስሩላችሁሀን ብድራቸውን ክክክ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤፋየ ቆንጆ ጭዋ አመለጠችህ ቤዛየ ጉድ ፈላ 🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 หลายเดือนก่อน +26

    አብርሽ የሩቲዬ ንጉስ የስራህን ይስጥህ ኤፋየ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ውደ ደምሪኝ

  • @arddgtyhu
    @arddgtyhu 3 หลายเดือนก่อน +3

    😢ኤፍየ ግን በጣም ትእግስታኛ ነዉ የምር❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 3 หลายเดือนก่อน +70

    ውሸቷነው እደስልኩ ትንሽ ላገራግር ብላነው ኤፋዬ ተስፋ አትቁረጥ እምትሉ👍👍👍👍

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ እህቴ🥰

    • @እሙፈርዛን
      @እሙፈርዛን 3 หลายเดือนก่อน +2

      ፕራክነው

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 หลายเดือนก่อน +5

      ፕራንክ ነው እኮ😅😅😅😅😂😂😂

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቅቅቅቅቅ ፕራንክ እኮ ነው

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน

      @@እሙፈርዛን ደምርኝ እህቴ🥰

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 หลายเดือนก่อน

    ቤዛዬ እምር ያልሽ ነሽ የጋሽዬ ቤተሰብ እድለኛ ናቸዉ ቆንጆ ቆንጆ ልጆቾን ልጆቾ እያመጡ ናቸዉና እንኳን ደስ አላችሁ ቤዛዬ ኤፍን ጠንከር አድርገሽ በፍቅር ያዥዉ የፍቅር ሰዎች ናቸዉና

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 3 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ሪኢሱ እኔንም አስደነገጠኝ ኤፋ አይ ፍቅር ገረሚ ነው አብርሽ ኡከን ደስ አለህ ሩተዬም ኡከን ደስ አለች መጨረሸቹን የሰምርለቹ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fhrfhf9176
    @fhrfhf9176 3 หลายเดือนก่อน

    ኤፋ የኔ ቆንጆ ስወድህ የኔ ምስኪን ባል እንዳላት አላውቅም ነበር አላለም የኔ አባት😂😂😂

  • @MarizaDimmir
    @MarizaDimmir 3 หลายเดือนก่อน +36

    አብርሽ የስራህን የምር ኤፊ ይፈራል ለምን ታሥጨንቀዋለህ ፍቅር ይዞታል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

  • @shaffila
    @shaffila 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም መከታነው ኤፋ ፎንቃ ይዞሀል ይመችህ በዛላይ ፀባይ መልክ አሙአልቶ ሰጣት አይለያቹ❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 3 หลายเดือนก่อน +62

    ዛሬሰ በጣም ከፍተኛል🥺ፈጣሪ ሆይ ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ነው የምልበት ልበ ሰጠኝ🤲😭🥺🥺

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽዉደ❤❤

    • @EKRAMFEREJA-p7o
      @EKRAMFEREJA-p7o 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ውድ❤❤❤

    • @merimaserati1611
      @merimaserati1611 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 หลายเดือนก่อน

      አብሽር😢

    • @FiriyotGirma
      @FiriyotGirma 3 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh wude

  • @MohmadMohmad-ql9yr
    @MohmadMohmad-ql9yr 3 หลายเดือนก่อน

    ውይይይ ኤፍሬም ፍቅር ይዞታል የኔ ጌታ ሲያሳዝን ቤዚዬ የኔ ደርባባ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳላየው ደንግጬያለሁ 😮😢😮ምርጥ ፕራንክ ነው አብርሽ ግን ነፍስህ አይማርም ወይኔ ቤዚዬ ሰራሽለት😮

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኖኦ ኖኦአብርሽ ምነው ቅስሙን የምትሰብረው እሱ ላንተ ስታለቅስ አብሮ አልቅሶ ብዙ ነገር ሆኖልክ ታሳዝናለክ❤❤❤❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 3 หลายเดือนก่อน +16

    ማነዉ እንዴ እኔ ኤፋ እና ቤዛን የምትወዱ❤❤
    Guys Llike👍

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣብርሽ የስራህን ይስጥህ የፍቅርን ቅጣት እያወከው እንዴት ልጁን ታስደነግጠዋለክ😅ኤፊየ የኔ የዋህ❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 หลายเดือนก่อน +75

    ሩታ የናፈቀቻችሁ እስኪ 👍👍

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ🥰

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 หลายเดือนก่อน

    ትንሹም ድራማ ጀመርክ ክክክክክክክክ የመዳም ቅመሞች እንደተለመደዉ ተዘጋጁክክክክ

  • @dasnaentertainment
    @dasnaentertainment 3 หลายเดือนก่อน +10

    ቤዛ እና ኤፍን የምትወድ #ደምሩኝ 🤲እማ አምላክ ትጠብቃችሁ🥰

  • @mftube5344
    @mftube5344 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋዬ የኔየዋህ ሲያሳዝን ወላ ኤፋ ያሳዘናችሁ ብቻ😢😢😢

  • @የመርሳዋ254
    @የመርሳዋ254 3 หลายเดือนก่อน +69

    የኤፍሬም ደሥታ ሚያሥደሥታቹ እጆደላይ❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ማሬ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቦታው በጣም ደስ ይላል ኤፋ እና ቤዚም አንድ ላይ ቢሆኑ ያምራሉ ወንድማማቾቹም ያላቹ ፍቅር ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሀይሚየ ደምሪኝ

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ce 3 หลายเดือนก่อน +20

    አብርሺየ። ሁሌም። ሰላማችሁ። ይብዛልኚ። ወደፌት። ❤❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኤፍየ ፍቅር ይዞታል የኔ ምሥኪን ❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 หลายเดือนก่อน +32

    አይቼ እኮምተለው ኤፉን አስደነግጡት

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      አሚናየ ደምሪ ኝ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 หลายเดือนก่อน

    ሚስኬን ኢፊ ጉልበቱ ጎበስ አለ ደግጦ አላህያሳካለእስከጨርሻ❤❤❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 3 หลายเดือนก่อน +10

    አስደነገጡብኝ ኤፋዬ ብራንክ ስለሆነ ደስ አለህ😂😂😂❤❤

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn 3 หลายเดือนก่อน +3

    waw tebreki abreshi wonedimamochi endazhi seono mayati dasi yelanlhi blessed bro

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 หลายเดือนก่อน +13

    ርዕሱን አይቼ ለማየት ሰፍ ነበር ያልኩት እውነት መስሎኝ ያጣፍጥላችሁ😊❤ኤፋዬ ምስጊን

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሺ ግፍ ኤፍሬም ቤዛን በማይመጣ መጣህበት ኤፊ ቤዚ አብርሺቀናቹንጠብቁ❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 หลายเดือนก่อน +7

    አብርሽ ሩቲዬስ የኔ ፈንድሻ ❤❤❤ሩቲዬ የኔ ጨዋ አስተዋዉቃት ኤፋ ብደር በምድር❤❤ኤፋ

  • @Oman-yq7ep
    @Oman-yq7ep 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የኔ ሚስጊን ኤፍዬ የኔወንድምጥንካሬው ይስጥህ ተስፍ አርገህባት ነበር መሰለኝ ውይ አይዞህ ወንድሜ

  • @meditube147
    @meditube147 3 หลายเดือนก่อน +10

    አይ አብርሽ ተው ኤፋ አታስከፋብን በፍቅር አትቀልድ ❤❤❤😢😢😢

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 หลายเดือนก่อน

    ኤፉየኛ ዝምተኛ ፉንቃ ገብቶለታል😂😂😘😘👌

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t 3 หลายเดือนก่อน +26

    አወዛገባቹህን እኮ ለነገሩ ምን ታርጎ ስልካችን ብቻ አይደል ከጎናችን ያለው አታስልቹን😂

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣም ደርበብያለች ሸጋልጅናት ያዝዋት እንዳታመልጥህ ኤፋ