Please Help this people from all critical things It's going on in This country Specially Young girls And Women of all age please protect them please 💞💚🙏🍏 please Help them in God's name 🙏
Ato Araya is now not on duty. Do stop stalking him to fetch tours for your empty unfounded media... Tigray is Pure pure pure Ethiopia. They went to war the past months because of gonder and gogam unluckiest. Wollo is enough so far.
Hear to such fake phone call discussion. Fasil and Wendmagegn knew 100 % that Araya was not in Addis Ababa when they talk to him. They did this only to pretend as if Araya was in addis and to substantiate that Ethiopia's corners are all in a chaotic environment
አርአያ በጣም እወድሃለሁ እባክህን ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል ተባረክልኝ የእኔ ኢትዮጵያዊ
ጋዜጠኛ አራአያ በጣም እዉነተኛና ስለህዝብ የቆመ ሰዉ ነዉ እነደናንተ ነገሮችን ከማካረር ይልቅ ስለእዉነት የሚኖር ሰዉ ነዉ። በጣም አከብረዋለሁ።
አርአያ አከብርሀለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ we love you
አርያ አንተ ትለያለክ የእውነት አገራችን ካሉ ምርጥ ጋዜጠኛ
አረያ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ድምጽህን አሰማክ ደስ አለኝ ጠፈተሀል ግን እባክህ እራስህን ጠብቅ ከተኩላውች ኑርልን
አርያ ማለት እግዚአብሔር የሚወደው ሰው ነው ሁልግዜ የሚናገረው እውነት ነው በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት ሙሉ ሰው ማግኘት እድል ነው እውነቱን መስማት የሚፈልግ አርያን ፈልጎ መስማት ነው ነገር ግን አርያ የደከመበትን ስራዎች ሰላም የማይፈልጠው ብልፅግና ውሃ ቸልሶበታል። የአርያ ስራ ነገ ያሸንፋል።
አርያ ታላቅ ሰው እንወድሀለን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ።
የአርአያን ድምጽ በመስማቴ ደስ ብሎኛል። እባካችሁን እራሱን እንዲጠብቅ መልዕልቴን አድርሱልኝ።
አራእያ እንዴት ነህ እግዚያብሄር ይማርህ ምርጥኢትዪጵያዊ ክብር ይገባሃል::
Please Help this people from all critical things It's going on in This country Specially Young girls And Women of all age please protect them please 💞💚🙏🍏 please Help them in God's name 🙏
አረያ ተሰፋ ማሪያም በጣም አከክባሪክነኝ የትጠፋክ በርታ አረያ ለአማራ ድምጾ አሰማ አትጥፋ
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር አስርቱ ቃላት
፩ አትግደሉን ።
፪ አታፈናቅሉን ፣የተፈናቀሉት ወደ ቀያቸው ይመለሱ።
፫ አዲስ አበባ እና ሸገር የኑዋሪወች እንጂ የአንድ ብሔር ከተማ አይደለችም።
፬ ትጥቃችን የደሕንነታችን ዋስትና ነው።
፭ መላው የአማራ ሕዝብ ለነፀነቱ ፋኖ ነው።
፮ የወልቃይት ታሪካዊና ሕጋዊ ድንበር ተከዜ ነው ማንነቱም አማራ ነው።
፯ የራያ ህዝብ አማራ ነው።
፰ ብሔር ተኮር የሆነው ሕገ መንግስት የዜግነትንና የግለሰብ ነፃነትን መሠረት አድርጎ ይሻሻል።
፱ መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባነቱን ያቁም።
፲ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያዊነት ነው።
ለምን ተረሳን አትርሱን ባይነት ነው እንጂ አማራ ምንም አላጣም ምኑ ተነካና አስታውሱን ባይ።
አሬያ ባለህበት ይጠብቅህ እንዳይገሉህ
እዛ ሀገር ሀቀኛ አይወደደም❤
እግዚአብሔር ይማርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️🙏
ሃሃሃሃሃ
ምርጥ ኢትዮፕያዊ ማለት ዲቃላ ማለት መሆኑ እናውቃለን።
ተስፋማርያም እውነትም የቁርጥ ግዜ እንቁ የእትዯያዊ ነ
#ARAYA #TESFAMARIAM THE PATRIOTIC SON OF ETHIOPIA ✅Thank you
ሱሌይማን ምን አይነት የተባረክ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሰው ነህ ሁሉን ተናግረኸዋል ከዚህ በላይ ምንም ማለት አይቻልም መንግስት ጦርነት የጀመረው የአማራን ሕዝብ ለመጨረስ አስቦ ነው ሰላማዊ መፍትሄ የማይፈልገው ሕዝቡን በመናቁ ነው
Thanks 🙏 for your telling the truth 🇪🇹🇪🇹💪✅✅✅🙏🙏
እውነት ብለሀል አርአያ, ፈጣሪ ይማርህ።
የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ በአንድ እናት በአንድ አባት በአንድ ማህፀን የተፈጠሩ እጅግ በጣም ከልብ የሚዋደዱ ትልቅ ህዝቦች ነበሩ አሁንም መልሰው ፍቅራቸውን በግልፅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማዬት እና አንድ መሆን አለብን የፓለተከኞች የቁማርተኞች መጫወቻ መሆን የለብንም እባካችሁ አንድ እንሁን በፈጣሪ አንድ እንሁን ለሁለቱ ትልቅ ህዝቦች ስንል አንድ እንሁን በፈጣሪ
የትግራይ ተወላጅ ሆነው በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምኑ፣ የጎጥ ፖለቲካን አጥፊነት የተረዱ እንደነ አርአያ ያሉ ታላላቅ ግለሰቦች በየጊዜው የሚደርስባቸውን ከላይም ከታችም የሚነድ እሳት ተቋቁመው ለሀገር አንድነትና ለሀገር ቀጣይነት ያሳዩት ፅናት የሚደነቅ ነው። ውለታቸውን ሳንበላ በታላቅ ክብር የምናወደሳቸው ዘመን እንዲመጣ እፀልያለሁ።
Well come back araya the greatest 🥰🥰🥳
አርአያ እኮን አየንህ
Welcome back to the truth fano will prevail
አርያ ጀግና የሆነ ጋዜጠኛ ከመሆኑም በላይ ለህዝብ የቆመ ሰው ነው እንዳይገሉት እሰጋለሁ፡ ይህንን ጋዜጠኛ ህዝብም መንግስትም ጥበቃ ሊያረግለት ይገባል፡
you right 🙏
ከአንዳርጋቸው ይሁን ከሁለት አርጋቸው መረጃ ብታገኝም አይገርመንም ከወረኛው ፋሲል ተማር ወሬ አትለቃቅም እንዳንተ ያሟረተ የለም የበታነት ካልተሰማክ ከሲስ እና ስዩሜ ተማር የቋመጠው የነወዲን ቤት አያገኝውም ያጣ ለማኝ ይሳደባል
Shekrn ❤❤❤
Please Help this people are saffering From there Owen people Are going Veral Every where no matter what They need Help please 🙏❤❤in God's name please
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ሲስነትን አለማድነቅ አይቻልም አርአያ እናክብርሃለን
መስምት የምትፈልገውን የብልጽግና ውሸት ስለሚነግርህ ነው እውነትን የሚሰማ ጆሮ የለህም
Ebakachu sisayen atakerbut lehezb kasebachu
አርአያ በቅርቡ የብልጽግናን ጓዳ እንደምታ ስኮመኩመን ተስፋ አለኝ!
ሁለት ጎጠኞች(ፋሲልና ወንድማገኝ)
Where is sisay
በአሜሪካ እኮ የኢቲቪ ተወካይ ሆኖ ተሾመ እኮ እንኳን ደስ ያለህ
Problems never end.
ልክ አሁን እነ 360 እና EMS የአማራን ህዝብ በተመሳሳይ እያስፈጁት ነው ለምን ይዋሻል
😂😂😅😅😅😅 ውሸታሞች ማን ያምናቹሃል እግሩ ገብርዔል ተቀበረ ጭንቅላቱ ማርያም 😁😁😁
እለታዊ ፕሮግራማችሁን በሳተላይት / በባላገሩ / መከታተል አልቻልንም!! ባላገሩ frequency ቀይሮ ከሆነ ንገሩን መንግስት አፍኖትም ከሆነ ……
ሲሳይ የት ሄደ?
ፋኖ ሌላ መታወቂያው ሌላ😂😂😂😂
ኧረ ስለ ፋኖ ንገሩን እስቲ 😂😂😂😂
ከሸኖ አዲስ አበባ ስንት ኪሎ ሜትር ነው 😂😂😂
እናትህን ጠይቃት😂
Fano is close to Nairobi Kenya.
ስለዝ በዉስጥ ከመኗቆር ትርምስን አቁሞ ስለወልቃይትና ፀገዴ ማሰቡ ይበጃል እባካችሁ ከመከላከያ ጋር የተፈጠረዉን ማርገብና ወደ ቀልብ መለስ ብሎ ማሰብ ተገቢ ይመስለኛል።
የአማራና የትግራይ ህዝብ ተቆራኝቶና እጅ ለእጅ ተያይዘው በጫንቃቸው ላይ የተከመረውን መከራና ሰቆቃ በጋራ ሆነው ብልፅግናን አሽቀንጥረው ለመጣል ውስጥ ውስጡን ጠንከር ያለ ስራ እየተሰራ ነው።
ለዛ ነዋ ወያኔ ወልቃይትን ለማስመለስ ለጦርነት እየተዘጋጀች ያለችው! የወልቃይት ፋኖም ይሄ ገብቶት ነዋ ከመከላከያ ጎን ሆኖ ጃዊሳውን የገረፈው! ባንዶች ወልቃይትን ለወያኔ ለመስጠት እያሰባችሁ ይሆናል እኮ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም!!!
araya banda
እረ:አርአያ:ደብረፂዮን:ሞቷል:ብሎ:መቶ:ጊዜ:የዋሸ:ማናባቱ:ያምነዋል:ብለህ:ነው:አሁን:ያቀረብከው?
አርአያ ከኢታማጆር ሹም ብርሃኑ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ አልተከታተላችሁም...., ጤነኛ መንፈስ ነበረው?!
5ሚ ለ 95ሚ ብላቹ የፈጃቹን የትግራይ ህዝብ
አረአያ ስለ ትግራይ ምን አገባው
ወንድምአገኝ ዞረህ ዞረህ ከብልፅግና ራስ አትወርድም: ወያኔን ሊጥል የሚገባው የትግራይ ህዝብ እንጂ ብልፅግና አይደለም: አራጆች የሞሉባት ምድር ዋጋ ልትከፍል የግድ ነው:
ሲሳይ የት ሄደ
He is liberating Bahir dar
አርአያ ያአቋም ሰው ነው ለገንዘብ ለጥቅቅም ብሎ የሚወላገድ ሰው አደለም ስለዚህ ትልልቅ የአቋም ሰዎችን እናክብር
Ato Araya is now not on duty. Do stop stalking him to fetch tours for your empty unfounded media... Tigray is Pure pure pure Ethiopia. They went to war the past months because of gonder and gogam unluckiest. Wollo is enough so far.
ውሽት ኣንድ ኣክስጅን ይሚኣጥቀም ሚድያ😅
እባካችሁ ለእውነት ቁሙ አትልመጥመጡ
ከእናንተ ነባር ጋዜጠኞች ብዙ ስንጠብቅ
እንዲህ መሆናችሁ ያሳዝናል
አርአያን ለቀቅ አርጉ እርአያ ብዙ መከራ የተቀበለ ነው ሌላ አርስት ፈልጉ አርአያ ተ/ማርያም የአቋም ሰው ነው
አይሰራም ምን ሆን ነው
እንዴት ነህ ጋዜጠኛ አርያ ጠፋህ
fano araya
አርአያ ከተናገርከው አንድ ሁለት ነገር እውነትነት ቢኖረው እንኳን ባንተ ሲነገር አያምርም ምክንያቱም አንተ ባንዳ ስለሆነክ : ሚኪ ራያን በምሳሌነት አንስተሃል እነሚኪ በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ህዝብ ሲቸገር
ድምጽ ሆነውታል ከህዝቡ ጎን ነበሩ ስለዚ ትግራይ ውስጥ ስላለው ችግር እነሱ ቢናገሩት ያምራል ሰሚም ያገኛሉ አንተ ግን ..........ብቻ ዝም ብትል ይሻላል።
away., are you there? Aria are you still with the truth? Killer Abey is genocide the Ethiopian people. I am glad, hearing your voice.
ፍልሙን የህንድ ነወ ማለት ግልፅ ውሸት ነው ፍልሙን የአሜሪካን አደረጉት ሠውየው እየተናገሬ አለመሆኑን ሁሉም ተከታታይ በግልፅ እያዬ ነው
በጣም ይገርማል እሱ ኢትዮጵያ የለም አሜርካ
እንደ አጎትህ አብይ ውሸታም አይደለም
Hear to such fake phone call discussion. Fasil and Wendmagegn knew 100 % that Araya was not in Addis Ababa when they talk to him. They did this only to pretend as if Araya was in addis and to substantiate that Ethiopia's corners are all in a chaotic environment
EMMS is on the verge of collapse.
Why don't ask him if he met Drm Debertsion?😂😂
አ ቦ. ስ ለ ጀ ው ሳ ዎ ቹ አ ው ራ,, ስ ለ ት ግ ራ ይ አ ይ መ ለ ከ ት ህ ም
Sesay endeh meshemakekh yegermal
EMS ፋኗ ድል አልቀናውም 😂?
አጀንዳ ማስቀየርያ አርአያ ቱልቱላ አመጣችሁት😂😂😂😂😂😂😂
ፍኖ በ2ቀን ብልፅግናን አፈራርሥል በአፍሬካ ደረጃ ላይ ያለን ወታደር ገጥሞ ብልፅግና አማራ ክልል ቀጣይ የለም ይሂ የሆነው በፋኖ ነው😅😅😅😅
banda banda
ሲሳይ አጌና ምነው ቀዘነ?
Tamwuale alu
ፎቆቹን ቆጥረህ ጨረስክ አርአያ ፎሽፏሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሲሳይ የት ጠፋ?
አረ እርባና ያለው ሰው አቅርቡ
ማፈሪያ የወያኔ ጀነራል ቸንቶ ማለት በአረብኛ ነው
Be Orominya meslonyi neber
ፋኖ የሚደነቅ ይሄን ሁሉ መሣሪያ ይዘው ምርኮኛና ሟች 😅😅😅😅😅 ወይ ፋኖ አለም እየዘገበልህ ነው
Medere kisawelake le Ethiopia yasebachu eymeselachu ageretun mekemek lemeketet kebero naw yemetemetut yemetaworut hulu fasilena wondemagne yemetebalu tultula maserja alen lenaweraw ahun anefelegim eylachu besaw dem negedu maferia mehayem balager enante belo journalist
LEBBA WOYANE 😈
Araya!!! Come on guys!!!! This guy is a serial liar. Can’t you find someone else??
ሰሞኑን ሲሳይ ከሚባል ከሃዲ አርፈናል
አርአያን ለቀቅ አርጉ እርአያ ብዙ መከራ የተቀበለ ነው ሌላ አርስት ፈልጉ አርአያ ተ/ማርያም የአቋም ሰው ነው