መዝሙረ ዳዊት 90 ጠቃሚጸሎት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሠማልኔ

  • @Mahder-y6k
    @Mahder-y6k ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MashaelAlhammadi
    @MashaelAlhammadi ปีที่แล้ว

    Amene amene qelewete yesemelene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esterasafa1022
    @esterasafa1022 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤🎉

  • @DagimTesfaye-bv6ye
    @DagimTesfaye-bv6ye 2 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @asternugussie1612
    @asternugussie1612 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @KassuKassu-t1p
    @KassuKassu-t1p ปีที่แล้ว

    Amen

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 11 หลายเดือนก่อน

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretTariku-y5x
    @MeseretTariku-y5x ปีที่แล้ว

    Adneg ❤❤ amen12

  • @satatati_tube_1
    @satatati_tube_1 ปีที่แล้ว +1

    🤔😳እናንተ ኦርቶዶክሶች ግን ቆይ እርሱን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዴት አርጋችሁ እንደው ምን ብላችሁ ነው ምታመልኩት?
    😊እኛማ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲህ እናምናለን እንታመንማለን
    👉እርሱ የአለም ብርሀን ነው ዮሐ ፰፡፲፪
    👉እርሱ ሕይወታችን እውነታችንና መንገዳችን ነው ዮሐ ፲፬፡፮
    👉እርሱ ሰላማችን ነው ዮሐ ፲፬፡፳፯
    👉እርሱ ትንሳኤያችን ነው ዮሐ ፲፩፡፳፭
    👉እርሱ የህወታችን ውሀ ነው ዮሐ ፯፡፴፯
    👉እርሱ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራችን ነው ዮሐ ፮፡፶፩
    👉እርሱ የጽድቅ በራችን ነው ዮሐ ፲፩፡፱
    👉እርሱ ቸር እረኛችን ነው ዮሐ ፲፡፲፩
    👉እርሱ የወይን ግንድ ነው ዮሐ ፲፭፡፭
    👉እርሱ የጌቶች ጌታ የንጉሶችም ንጉሥ ነው ራዕይ ፲፯፡፲፬
    👉እርሱ የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብም አምላክ ነው ሉቃ ፳፡፴፯
    👉እርሱ እረፍታችን ነው ማቴ ፲፩፡፳፰
    👉እርሱ ፍቅር ነው ፩ዮሐ ፬፡፰--
    👉እርሱ የዋህ ነው ማቴ ፲፩፡፳፱
    👉እርሱ ትሁት ነው ማቴ ፲፩፡፳፱
    👉እርሱ የዓለምን ሀጢዓት ያስወገደ በግ ነው ዮሐ ፩፡፳፱
    👉እርሱ የእኛ የበጎቹ በር ነው ዮሐ ፲፡፯
    👉እርሱ ህማማችንን የተሸከመ አምላክ ነው ኢሳ ፶፫፡፭
    👉እርሱ ስለብዙዎች ኃጢአት የተሰዋው ፍሪዳ ነው፤እርሱ መሥዋዕትን የሚያቀርብ፤መሥዋዕት ተቀባይም ነው ዕብ ፫፡፩
    👉እርሱ ስለኛ መከራን የተቀበለ ስለኛም የራራልን ነው ፩ጴጥ ፬፡፩-፪
    👉እርሱ ሙሽራ ነው፤እርሱ ራሱ ሙሽሪትም ነው ሉቃ ፭፡፴፬
    👉እርሱ የሰርጉ ቤት ነው፤እርሱ ራሱ የሰርግ ቤቱ አሳላፊ ነው ማቴ ፱፡፲፭
    👉እርሱ ገነት ነው፤እርሱ ራሱ የሕይወት ዛፍ ነው ራዕ ፲፪፡፲፬
    👉እርሱ ሰማያዊ ኢየሩሳሌም ነው፤እርሱ ራሱ መቅደሳችንና ቅድስተ ቅዱሳናችን ነው
    👉እርሱ ምግባችን ነው፤እርሱ ራሱ የሚመግበን መጋቢያችን ነው
    👉እርሱ ሕያው የሆነ ህብስት ነው፤እርሱ ራሱ የደስታ ወይናችን ነው
    👉እርሱ ዕንቋችን ነው፤እርሱ ራሱ መዛግብታችን ነው
    👉እርሱ የጦር መሣሪያችን ነው፤እርሱ ራሱ ድል የሚነሣ ነው
    👉እርሱ የቅዱሳን ህብረት ለሆነችው ቤተክርስቲያን ራስ ነው፤እርሱ መልካም የስንዴ ቅንጣት ነው
    👉እርሱ የወይን እርሻችን ነው፤እርሱ ራሱ የእርሻው ባለቤት ነው
    👉እርሱ ግርማችን ነው፤እርሱ እምነታችን ነው
    👉እርሱ ሰርጋችን ነው፤እርሱ ራሱ የሰርግ ልብሳችን ነው
    👉እርሱ የሕይወት መንገዳችን ነው፤እርሱ ራሱ በራችን ነው
    👉እርሱ የጽድቅ ፀሐያችን ነው፤እርሱ ራሱ የነፍሳችን ብርሃን ነው
    👉እርሱ ሞታችንን በሞቱ የገደለ ንጹህና ሀያል አምላክ ነው
    👉እርሱ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው
    📖ኧረ እርሱ እግዚአብሔር ነው!
    ምን ተብሎ በየትኛው ቃል ይገላጻል? እርሱ ሁሉ ነገራችን ነው! እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ትምህርት ከሄድን ገና ስለክርስቶስ ጫፉንም አልገለጽኩም! ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያናችን ከምታስተምረው ገና አንዱንም ገጽ ሙሉ አልገለጽኩም!
    አንዳንድ ምስኪኖች እኛ
    ሮሜ ፰፡፴፬ን
    ዮሐ ፲፬፡፮ን
    ዕብ ፯፡፳፬ን
    ፩ጢሞ ፪፡፭ን....ማንቀበልና ማናምን ይመስላቸዋል! እኛ ከትርጉማቸው እንጂ ከቃሉ ችግር የለብንም! ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የማያምነው ቃል የለም! እኛ መጽሐፍ ቅዱስን የምናነበው የምናምነውን ለመፈለግ ሳይሆን የምናነበውን ለማመን ነው! ስለዚህ ከየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጋር የምስኪኖች አተረጓጎም እንጂ ቃሉ አያጣላንም።

  • @sertobeteseb2165
    @sertobeteseb2165 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉንም ንባብ ለማግኘት ፈልጌ ነበር

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @alamark1631
    @alamark1631 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @TegestChereg
    @TegestChereg ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @HikmaJemal-o9g
    @HikmaJemal-o9g ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @GetehunBalyen
    @GetehunBalyen 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን