ህብስት የውሃ ዳቦ ethiopian steamed bread recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርቺ

  • @tinsaudesalegn
    @tinsaudesalegn 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉዉዉ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 3 ปีที่แล้ว +2

    yemr set nesh wude enkuan adersesh melkam bal yehunlsh kemelaw betsebochsh gar 🥰🥰👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ላንቺም መልካም አውዳመት❤❤❤

  • @LifeIsMessyImLearningAsIGrow
    @LifeIsMessyImLearningAsIGrow 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow! There is nothing better then some warm fresh baked bread in a cold winter day! You make this look effortless with your presentation. I appreciate you sharing! I make cooking videos too! I love watching other talented creators to learn from each other! 👍🏻 this is inspiring! Thank you!!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      Really appreciated ❤🙏

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የዳቦው መጋገሪያ ከየት ገዛሽው Thanks for sharing!!!!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      መጋገሪያው የገዛውት ከቱርኮች ሱቅ ነው❤❤👍

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሠብሽ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤🤲

  • @sofieyaksa2678
    @sofieyaksa2678 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam balmaya

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ👍👍

  • @ematiemati4121
    @ematiemati4121 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እንደዚ ነዉ ማሰረዳት ባለፈዉ የሆነ ቻናል ላይ አገጋገሩን ላሳያቹ ብላ ከመቀሰፈት ሰትቆርሰዉ አየን ምኑንም ሳናይ ክክክክክ

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

    Stye gna ymselale ede serta alwekem ytftale gen?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በውሃ እንፍሎት ስለሚበስል ከለሩ ሲታይ ያልበስለ ነው የሚመስለው በጣም ነው የሚጣፍጠው አንዴ ከቀመሽው ትወጅዋለሽ❤😘❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

    ምወድሽህ በርች እጅሽህ ይበረክህ

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว

    ህብስ ቀምሼ እንጂ ሰርቼ አላውቅም ሞክረዋለሁ ላይክ ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ነብያዬ በጣም ቀላል ነው ሰርተሽ ሞክሬው❤❤

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @roseg324
    @roseg324 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወደው የውሃ ዳቦ በጣም ያምራል። መጋገሪያው እና ከስር ማስቀመጫ ጉልቻውን ከየት ነው የገዛሽው?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መጋገሪያውን የገዛውት ቱርኮች ሱቅ ነው ጉልቻው ከሌላ ድስት ጋር አብሮ የመጣ ነው ግን እሱን ባታገኝ እንኳን የብርት ስህን ካለሽ መጠቀም ይቻላል❤❤

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว

      የብረትሰሀን ትፕደፍቶ ነው ሀሪፍይሆናል ለምን በሰሀን አትሰሩልንም እንዳንቸገር

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Zedisha❤

  • @ያላህባራ
    @ያላህባራ 2 ปีที่แล้ว

    ግን ዉሀዉ ትንሽ ነዉ ያረግሽዉ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +3

      ውሃው የምንጋግርበትን ትሪ መንካት የለበት በቂ ውሃ ነው የጨመርኩት ብቻ ልክ ውሃው መፍላት ሲጀምር ጋዙን መቀነስ ነው ዳቦ ሳይበስል ውሃ እንዳይጨርስብን❤❤❤

  • @anshahassen8679
    @anshahassen8679 3 ปีที่แล้ว +1

    Soo good.

  • @የፍቅርምግብYouTube10
    @የፍቅርምግብYouTube10 2 ปีที่แล้ว

    በረቺልኝ ለቻናልሽ አድስነኝ በተሰብ ሁኛለሁ

  • @shjdhaid4271
    @shjdhaid4271 3 หลายเดือนก่อน

    Wawoo 🥰😋

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶችየ ኑ ሞያ እንማማር 😍😍

    • @sofiali3676
      @sofiali3676 2 ปีที่แล้ว

      ነይ እስኪ ማሬ እንማር

  • @aliattaraliattar8245
    @aliattaraliattar8245 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏼🙏🏼👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾♥️♥️♥️

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

    wow Like Share

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

    አንደነ በለይክህ

  • @madnamadna637
    @madnamadna637 2 ปีที่แล้ว

    takiyhuu

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 2 ปีที่แล้ว

    Yummy

  • @aliattaraliattar8245
    @aliattaraliattar8245 2 ปีที่แล้ว

    Wawooo♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 2 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen 🤲🤲🤲