Zare betikikil yeneberkibetin bedenb yemastawusew jalabiya labseh class timeta naber tinish koyteh giyorgis ayehu … bizu tizita by the way class monitor naberk… nice to see you bro.
Kefaye yhen case enem awkhalew...Facebook or other social media sizega Yemimelesew be Passport nw...passport lay yalw smk qufa nw...lezam nw yetekeyerew...
Kefan gabizehewal Gin albemochun enkua atawkachewum, even you haven’t tried to cheak them before the interview. This shows that you are not in position!
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN, TERRIBLE,UNCOMMON AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
ኬፋ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ግልጽ እና የሚመለስ ልብ ያለው ሰው እንደሆንክ አይቻለሁ፡፡ እግዚአብሄር ይባርክህ!
ወንድሜ ኬፋ አስተዋይና የተረጋጋ ለመንፈሳዊ ህይወቱ ጠንቃቃ ሰው ነው
ራስን የማየትና የፅሞና ጊዜ መውሰድ ማስተዋል ነው
የብዙዎች ችግር ዛሬ ከሚድያና ታዋቂነት ሲጎድሉ ህይወታቸው ያበቃላቸው የሚመስላቸው ብዙ ናቸው
ስለ ኢትዮጵያ እናቶች የተናገርካቸው እውነትና በአይናችን የምናየውና መሬት የረገጠ እውነታ ነው ተባረክ
የጌታ ፀጋ ያለብህና የተወደድክ ነህ
ሰው ስላንተ ያለው የተንሸዋረረ እይታና አስተያየት ብዙ አትደነቅ ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው አምላካችን ሰው የፈለገውን ይበል ልብህ አይዘን እንወድሀለን በጌታ ነገር በርታ ❤❤❤
ኬፋ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁል ጊዜ ብርታትህን ቀጥል የለም ወደ ኋላ በርታ በርታ ወንድማችን እንወድሀለን።
የእኔ ወንድም ኬፋዬ አንተ በፍጹም ዘረኝነት ባለፈበት አታልፍም በጣም የምወድህና የማከብርህ በብዙ ተባረክ አንተ የቤተክርስቲያንም የኢትዮጵያውያም ስጦታ እና በረከት ነህ።
ኬፋዬ እንወድሀለን ተባረክ መንፈስ ቅዱስ አብሮክ አለ ተባረክ
ፓስተር ኬፋ የእግዚአብሔርን ፍቅር ያየሁብህ መልካም ሰው ነህ። በዚህ ቃለ ምልልስ ውስጤን ነው የነካህው። በመዝሙርህ ተባርከናል ተፅናንተናል። እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህን ቤትህን ይባርክ። አሁንም ከፍ በል።
ቁፋ የኔ መልካም ሰው
ጌታ ይመስገን በወንድሜ ቁፋ(ኬፋ)ቃለ መጠይቅ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክህ ጌታን አይቼበታለሁ
ኬፋ በመከራ ዉስጥ ያለፈ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ተጠቅሞበታል አሁንም አልመሸበትም እግዚአብሔር የቀባዉን አንንካ
ጨዋጨዋ ኬፋ ዝምታ ወርቅ ነው ሆድ ውስጥ ያለ ሁሉ አይዘረገፍም እናመነጋገርያ እለመሆን ጎበዝ ልገርህ በትል ሚዲያ እንደምትመለስ እግዝያቤር እስጀምሮ ያስጨርሳል🙏🏼
ዘረኝነቱንማ በደንብ ተንቦራጭቀህበት ነበር ነገር ግን የእግዚአብሔር ምህረት ስለደረሰልህና ወደ ልቦናህ ስለተመለስክ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሁንም የቀረችውን እርሾ ጠራርጎ ጌታ ይውሰድልህ 🙏ዘረኝነትም ፣ ዝናም ፣ ••• ሁሉም ያልፋል የማያልፈውን ጌታ አስከብረህ እለፍ 🙏🙏🙏
Ayzoh Kefa Geta kante gar yehontenarku❤
AMAZING.
ቁፋ/ኬፋ ተባረክ። ቁም ነገሩ የሰው መጠሪያ ስም ሳይሆን የጌታን ስም አክብሮ ማስከበር ነው። ጌታም ጌታን የሚወድም ሁሉ እንደሚወድህ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነገር አይደለም። የተባረክ ነህ ❤❤❤
እኔ ለወንድም ኬፋ(ቁፋ) ስለሰጠኸው ምላሽ ጌታ ይባርክ እኔ የምመክርህ ወደቃሉ ወደመንፈስ ቅዱስ ደስታ ውስጥ ግባ ካንተ እግዚአብሔርም ሰውም አዲስ ዝማሬ ይጠብቃሉ በዝማሬህ ታንጸናል ተጽናንተናል ተፈውሰናል አመስግነናል ዛሬ ድረስ ግን ይቀጥል ዘመን ተሻጋሪ ስራ ተባረኩ
ኬፋዬ በዛሬው ቃለ-ምልልስህ ላይ ያየሁት ነገር ቢኖር ቁጥብነትህን ነው ። እንደ " ልብ -ለልብ " አዘጋጅነትህ ፈታ ብለህ አልቀረብክም ይህም ከምን የተነሣ እንደሆነ እገምታለሁ ። ሆኖም ከዚቹ ኢንተርቪውም ቢሆን ክፉ ነገር ለማውጣት የሚደክሙ አይጠፉምና አትጨነቅ !
ግን ግን ፖለቲከኛ ፣ ...አድርገው ባወሩብህ ሰዎች ላይ እንዳዘንክባቸው ፊትህ ያሳብቃል ጌታ ኢየሱስንም እንኳ " በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ አጋንንት ያስወጣል " ብለው ጭራሽ ሊገኝበት በማይችልበት ኅብረት ሊጨመሩት የሞከሩ ሰዎች እንደነበሩም እንኳ አይተናል ።
ይልቁን አክሊለ ስለ እነኚያ ልጆችህ ምነው ምንም ሳይጠይቅህ ቀረ ? " ባርክልኝ እናት አገሬን ባርክልኝ " የሚለው ዝማሬያቸው የልጆቼ የረጅም ጊዜ ተወዳጅ ዝማሬ ነበር !
NAGALE ARSI ተብሎ ተቀይሯል ኬፋ ተባረክ።❤❤❤
ኬፍ ወድሜ ተባረክ በመዝሙርክ ተባረኩ
ለምለም ምድረበዳ በጣም ቆንጆ አገላለጽ ነው! Absolutely 💯
Zamar Kefaye batam❤ enwodalen ante la hulem ethiopiawin ekul.nhe we love you so much Tabark
በፍጹም ኬፍዪ , we love you
Dink mesikerent new tebareku kefeye humble sew neh lene demo yelijent tezetayem chimire nachew albumochik long live
ትህትና ክብር ነው።❤🎉
WoW You are my Hero!!
ጥሩ ነው አሁን ሰው በመረዳት ያድጋል አሁን የጨመረ የንግግር ለውጥ ከሀሳብህ እድገት የመጣ ነው ።ባንዳንድ ጉዳይ ቀድሞ ሀሳብ አቅርቤ ነበር ኬፋ መረዳት ያልፈለጉ አሉ መረዳት የፈለግንን ያንተን ጥሩሀ ሀሳብ የማያሳድግ ሀሳብ አይቼ ነበር።አንተኬፋ ሀሰብ ውሰድ።
God Blessed you Kefa
praise God you become matured a big change even when you talk great keep it up
ፖስተር እና ዘማሪ ኬፍ እንወድሀለን ልብ ለልብ ፖሮግራምህ ቢመለስ ደስ ይለኛል
WOW.
ኬፋ ደግ አደረክ። አሁንም ወደዛ እንዳትመለስ።
አመነማ መዝሙርን በጣም እወደዋለሁ
ኬፋ ወንድሜ በዝረኝነትስ አንተ አትታማም ጌታ ይባርክህ የጌታ ፍቅር ውስጥህ ትኩስ ነው ሰው እኮ ወይ የጌታ ፍቅር ሲደበዝዝበትና ሲጠፋበት ወይም የክርስቶስ ፍቅር ከመጀመሪያውም ሳይገባው በጥገኝነት ብቻ ሲኖር ነው : ከዘር ከነገድ ከቋንቋ ወደ ክብሩ ልጅ መንግስት አፍልሶናል በዚህ መንግስት ዘረኝነት የለም ሃሌ ሉያ
ማለት ከነዚህ በፊት ስለኦሮሞ ያለው ምን ነበር ረሳውት ቁፋ
ስራ ክቡር ነው ኬፋዬ ብሩክ ነህ❤😢
Enwedhalen keffaa qetle agelgl
we love respect you blessed❤❤❤❤
POWERFUL.
Bayyee sii jaalannaa dhugaa namni ammo waan jedhuu hin dhabuu
Kefa wendeme tebarek ante wengel yegebah neh tebarek
Zare betikikil yeneberkibetin bedenb yemastawusew jalabiya labseh class timeta naber tinish koyteh giyorgis ayehu … bizu tizita by the way class monitor naberk… nice to see you bro.
አንተ የተወደድክ ኬፋዬ ዝም ብለህ ቀጥል እባክህ አንተ የጌታ ባርያ ነህ
ወይ ኬፋ የመድረክ ዝማሬዎቹን ያቆመው በተለያዩ መድረኮች በፀጉሩ መመለጥነው ኮፍያ አርጎ ማስመለክ ባለመቻሉ ወደልብለልብ ሾዎ ኤዴ ኮፍያ አርጎ ይጠይቃል አውን ፀጉሩ ሲያስተክል ደሞ ኮፍያውን አውልቆ ወደ መድረክ ዝማሬው ተመለሰ ይህ ጥሩነው ግን ኮፍዪዎቹን የትአድርጎነው
ኬፋ እኮ የእውቀት እድገት መስሎት ከተራ ዝባዝንኬ ከሆኑ በባህሪው የእስስት ባህሪ ከሆኑ ከነዮኒማኛ ከተባሉትጋር ወቶ መጫወት መጀመሩ በጣምነው ያዘኑበት የአገሬ ልጆች እነዮኒ ማኛ የአገርን ልጆች እያባሉ አገር እድትፈርስ የሚሰሩ ልጆች ናቸው ለገንዘብ ብሎ ይህ በጣምነው ያገሬ ልጆች የጠላቸው
This is the second show....where are you going for the text interview
Teyakew erasu zeregna eko new mekineyatum balegize alalem !
Kefaye yhen case enem awkhalew...Facebook or other social media sizega
Yemimelesew be Passport nw...passport lay yalw smk qufa nw...lezam nw yetekeyerew...
ሁለት ነገሮች፥
1. ዓይነ ስውር የሚለውን በልበ ብርሃን ለመተካት ተሞከረ እንጂ በዓይነ ብርሃን መተካቱን አላውቅም። በእርግጥም በዓይነ ብርሃን ለመተካት ተሞክሮ ከሆነ በቀጥታ ተቃራኒ ስለሆነ "ሽንገላ" ነው - እዎን ሽንገላ ነው!! ልበ ብርሃን ማለቱ ግን ሽንገላ አይመስለኝም!!
2. "ክርስቲያን ሆኖ ዘረኛ መሆን እንዴት ነው የሚቻለው?" ከላይ የሚታይ ጽሑፍ ነው። ጥያቄ አለኝ - ለማለት የታሰበው "መሆን አይገባም" ነው ወይስ "መሆን የቻለ የለም"
ምክንያቱም ባለፉት ትቂት ዓመታት በግልጽ በየመድረኩ የቶርነትን ትንቢት ተብዬ ተረትና ሰባኪ የነበሩት'ኮ ክርስቲያን ተብዬ ሰዎች ናቸው!!! ስለዚህ መሆን አይገባም ከሆነ እውነት ነው - የሚሆን ሰው የለም ለማለት ተፈልጎ ከሆነ ዘረኛ ሊሆን የቻለ ሰው ሳይሆን ህዝብ ሁሉ ተገኝቷል።
ስለዚህ ግብዝነት ይቅር!!!!!!!!!!!!!
Ende Kutr 1&2 ahun Sitzemrachewu Yante Mehonun Alakm Neber Digame Bitserawu Tiru Nw
ወንድም ኬፋ ሀገሩ ሰማይ መሆኑን የተረዳ ክርስቲያን ነው ብዬ አስባለሁ:: እናስ መፅሀፍ ቅዱስ የሰጠውን ስም "አለት" አለም በሰጠው "ጥጋብ" ለወጠ? ነው ጥያቄው:: በዚህ አካሄዱ ወደ ፊትስ እየሱስን ላለመካዱና ሬቻ እምነቴ ነው ላለማለቱ ምን ማስረጃ ይኖራል? ምክንያቱም እየሱስ በነገሰበት በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለን ስም ተጠይፏልና ነው:: እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግለፅለት:: ሀገራችን በሰማይነውና በምድር ስም ምርኮ ልንሆን አይገባም::
ውይ መቀባጠር.......
Mendenew yemetaweraw Oromonete zeregnet kehone egziabher tesastoal malet eko new oromo selaregeh! Ene oromo negn Kristian negn kunkuyen, hizbenim iwedalew. Selezeh Atzebarku benayachew!
ሲጀመር ጋዜጠኛው የኬፋን ዘረኝነት የመመርመር ማንዴት ማን ነው የሰጠህ??? እስቲ 1 ቀን ስለ ደረጀ ከበደ ዘረኝነት ሂድበት እስኪ
ኬፋ የስጋ ስደት ነው ያለህ ኢትዮጵየ በስጋ ስደት አትሆንም
Saris enenm zerfewgnal
ማንነቱን መጥላት አለበት ነው ምትለው?!!
ማንነታችንን እንደክርስቲያን በቃሉ ውስጥ እናገኘዋለን ዳግም እንደተወለደ እና የእግዚአብሔር ልጅነትን መቀበላችንን ይሄ ድንቅ ማንነታችን ይሄ ነው እነሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከስጋ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም ቀጥሎ በምድር ስንኖር በስጋ የተወለድንበት ቋንቋ አለ ይሄ ማንም የሰጠን ሳይሆን እግዚአብሔር ነው በምድር እስካለን ድረስ በነፃነት ልንኖርበት ነው ልዩነታችን ውበት ነው በእኛ ፈቃድ ሳይሆን በራስ በእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነውን ሆነናል ተደርገናል አለም ሁሉ ዥጉርገር ነው የሚያስተዳድረንም ራሱ እግዚአብሔር ነው
አይነ ብርሃን ሳይሆን፣ ልበ ብርሃን ነው፣ የሚባለው።
ዘረኛ ብትሆንስ ምን ችግር አለው ክፋት አታርግበት እንጂ ቁፋዬ እወድሃለሁ አኬ ግን ተጠንቀቅ
ልብህ ይፈወስ
"ዘረኛ ብትሆንስ ምን ችግር አለው"?? ዘረኝነት ሀገርንና ህዝብን እያመሰ እየየህም ችግሩ አይታይህም? ያውም ክርስቲያን ነኝ እያለ እንዴት ነው ዘረኛ መሆን የሚችለው?😮
የፈሰሰው ደም ጩኸቱ እራስ ያዞራል ዘረኝነት ገዳይ ነው። ከየት አገር ነው የመጣኸው እባክህን😢
Kefan gabizehewal Gin albemochun enkua atawkachewum, even you haven’t tried to cheak them before the interview. This shows that you are not in position!
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN, TERRIBLE,UNCOMMON AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
ማንነት ማለት ለአንድ ክርስቲያን ምን ማለት ነው የወያኔና የኦኔግ የመለያየት የድንቁርና አስተሳሰብ በዚህ ሚዲያ ለማንፀባረቅ ትዳዳለህ እንዴ?
AMAZING.
POWERFUL.
WOW.
POWERFUL.
AMAZING.
WOW.
AMAZING.
POWERFUL.
AMAZING.
AMAZING.