Ethiopian Music : Beshewa Zemedu በሸዋ ዘመዱ (ውረድ ሸዋ ሜዳ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music : Beshewa Zemedu በሸዋ ዘመዱ (ውረድ ሸዋ ሜዳ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 311

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +100

    ገበሬ ውስጤ ነው እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ የገበሬ ልጅ የሆን ላይክ

    • @jonaslandyn6945
      @jonaslandyn6945 3 ปีที่แล้ว

      you probably dont care but if you guys are stoned like me during the covid times you can stream pretty much all of the latest movies on InstaFlixxer. Have been binge watching with my gf for the last months xD

    • @malachirene5788
      @malachirene5788 3 ปีที่แล้ว

      @Jonas Landyn yea, I've been using instaflixxer for since november myself :)

    • @clarkzavier1521
      @clarkzavier1521 3 ปีที่แล้ว

      @Jonas Landyn yup, I have been using instaflixxer for since december myself :)

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 5 ปีที่แล้ว +185

    የሸዋ አማራ ነኝ አማራ ያላችሁ
    እስኪ እንያችሁ

  • @taeba8555
    @taeba8555 5 ปีที่แล้ว +120

    ዋውውውውው ምርጥ ነው እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን አማራዎችን ውድድድድድድድድ

    • @ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
      @ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 ปีที่แล้ว +8

      ማማዬ የአማራ ብቻ አይደለም የሁላችንም የኢትዮጲያዊነው የኢትዮጲያዊ የሆነ ነገር የሁላችንም ነው ቆንቆ መግባቢያ ነው እሽ. ፖለቲከኞች ናቸው የከፋፈሉን መነገጃ ያደረጉን እሽ አንች ኩሩ ኢትዮጲያ ዊነሽ

    • @andualemyeshidinber9861
      @andualemyeshidinber9861 5 ปีที่แล้ว

      egnam enwodshalen befkr

    • @meazi21
      @meazi21 4 ปีที่แล้ว

      እኛም እኖድሻለን

  • @geraltatube8097
    @geraltatube8097 5 ปีที่แล้ว +133

    በኣማራነታቹ ምትኮሩ ብቻ subscribe ኣድርጉኝ

    • @ወሎየዋየሰልማንእናት
      @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว +6

      ማንምቦታመርጦአልተወለደም በኢትዮጵያውያዊነታችንእንኩራ
      ልዩነታችንውበታችን

    • @geraltatube8097
      @geraltatube8097 5 ปีที่แล้ว +1

      100%

    • @አድነንእጅአድአይነትአይደ
      @አድነንእጅአድአይነትአይደ 5 ปีที่แล้ว +6

      እኔ አማራ በመሆኔ ሳይሆን ኢትዮጲያዊ በመሆኔ እኮራለሁ

    • @مسترتنين-ز1د
      @مسترتنين-ز1د 5 ปีที่แล้ว +4

      እሺ አሁኑኑ ሳይስክራይብ አደርግህ አለው አማራነቴ ኩራቴ

    • @proudamhara6491
      @proudamhara6491 5 ปีที่แล้ว

      አድ ነን እጅ አድ አይነት አይደለንም
      Ethiopia afer tbla, Amhara le zelalem tnur ❤️ 💪

  • @samirmengesha8627
    @samirmengesha8627 4 ปีที่แล้ว +16

    ሸዋ ያአባቴ ሀገር በጣም እወዳችኋለሁ ሙሉ ሸዋ ሰዉን የምታከብሩ ፍቅር ናችሁ

  • @amenyoutube9994
    @amenyoutube9994 5 ปีที่แล้ว +178

    የሸዋ ልጅ ነኝ እስኪ like ግጩኝ

  • @jackypepegunner8737
    @jackypepegunner8737 5 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ሀድያ ነኝ ግን
    አማረ
    ኦሮሞ
    ትግሬ
    ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን እወዳቸዋለሁ ❤❤

    • @asrateskindir3505
      @asrateskindir3505 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት

    • @yeshiyeshi3873
      @yeshiyeshi3873 3 ปีที่แล้ว

      በኢቶጲያውነቴ እኳረለው,ያውም,ገጠሬ,ነኝ

  • @almazmohammed3871
    @almazmohammed3871 5 ปีที่แล้ว +29

    አማራዎች የሰው ውሃልክ የሃገር ማገር ነን።
    አብሽሩ ነገ ብሩህ ነው

  • @MOHA-pp6tq
    @MOHA-pp6tq 5 ปีที่แล้ว +106

    እርጉዝ ነኝ ላይክ ሳብስክራይብ አርጉልኝ አምሮኝ ነው መቼም በእርጉዝ አትጨክኑም

    • @kemalyassin2555
      @kemalyassin2555 5 ปีที่แล้ว

      😅😅😅

    • @ወለተስላሴወለተስላሴ-ጨ4ጐ
      @ወለተስላሴወለተስላሴ-ጨ4ጐ 5 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከ

    • @fiyorinaadmassu4169
      @fiyorinaadmassu4169 5 ปีที่แล้ว +2

      እንደው ስታስጠሉ የዘንድሮ ሴቶች ውይይይይይይ የማይመስል ነገር አታውሩ እስቲ በኛ ግዜ ቡሌ ጠላ አፈር እና የመኪና ጭስ ነበር የሚያምረን የእናንተ ደሞ የሰው ጣት ላይክ 👍👍👍👍 ምድረ ችጋር ጠሪ ቲሽሽሽ

    • @tringosamao3475
      @tringosamao3475 5 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ ነኝ ስደተኛ ነኝ የናቴ ናፍቄ እመቤቴ ማሬያም በሰላም ታገላግልሽ😘😘😘😘😘💜💜

    • @mahifkrtube9102
      @mahifkrtube9102 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +26

    እስኪ በአማራነቱ የማይደራደር ላይክ ግጩኝ😊❤💛💚ዘድሮ መቸም በኛ የማይቀና የለም😉😜ደሞ ኬኛ አሉ🙈

    • @zainabz7218
      @zainabz7218 5 ปีที่แล้ว

      አውሽዋነንአረተዉሸዋንአሳዩን

    • @omanoman814
      @omanoman814 5 ปีที่แล้ว

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግኖች

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 ปีที่แล้ว +12

    ምንጃሬውች የት አለችሁ 😍

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว +38

    ሸዋ ነኝ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
    ሸዋን የሚያስጎበኘኝ አንድ ሰው ልጣ ? ተው ግን ተው ሸዋን አሳዩኝ

    • @asrateskindir3505
      @asrateskindir3505 5 ปีที่แล้ว +1

      Alehu

    • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
      @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว

      @@asrateskindir3505 ኑሪልኝ ኑሩልኝ ደሞቸ

    • @ኢትዮጵያትሳቅ
      @ኢትዮጵያትሳቅ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቅርብ ነው ደግሞ አንች ለመምጣት ያብቃሽ

    • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
      @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ኢትዮጵያትሳቅ እኔ ጎንደሬ ነኝ አሁን ያለሁት በስደት ነው ዱባይ
      ጎንደርን እና ጎጃምን አውቀዋለሁ ሸዋ እና ወሎን ግን አላውቀውም ወሎ እንኳን ብዙ ሰው የማውቀው ስላለ ያሳዩኛል ሸዋ ግን ምንም የማውቀው ሰው የለኝም ባየው ደስታየ ወደር የለውም

    • @ኢትዮጵያትሳቅ
      @ኢትዮጵያትሳቅ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ ኧረ አንች ጎበዝ ነሽ እኔ ከተወለድኩበት ክልል ውጭ ሄጀ አላውቅም
      ሰሜን ሸዋ ጅሩ አርሴማ ሲባል ሰምተሽ አታውቂም
      እኔም እራሴ ወደ ስደት ከወጣሁ አመት ሆነኝ ያለሁት ዱባይ ነው
      ሁልጊዜ ጥያቄዬ የውጭ ዜጋ ሀገራችንን ሊጎበኝ ይመጣል
      እኛ ግን አገራችንን በደንብ ሳንጎበኛት የሠው ሀገር እንመኛለን
      ላገራችን ያብቃን እግዚአብሔር ሁሉንም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እናየው እንችላለን
      እኔ መጀመሪያ አክሱምን ባይደስ ይለኛል እሽ መልካም ቀን ይሁንልን 💚💛❤ሰሜንሸዋንአንድቀን ታይዋለሽ

  • @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
    @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 5 ปีที่แล้ว +20

    የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ
    የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ
    ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ባህል ናት ፍቅር አጣንጅ

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +24

    መገን የሸዋ ስው ክፋ አትንካችሁ ወገኖቼ😍

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +26

    👍👍👍👍 አማራ የሚያምር ብዙ ባህል አለን

  • @ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
    @ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 ปีที่แล้ว +13

    የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ የሰሜን ሸዋ ልጅባልሆን ይቅጨኝ ነበር ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እደዚህነው

  • @kalukebede8762
    @kalukebede8762 5 ปีที่แล้ว +8

    መንዜ ነኝ የመንዝ ሸበላ ምንጃር ውስጤ ነው

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 ปีที่แล้ว +13

    ትክክለኛው ባህል ያምራል አማራነት ውበት

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 5 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ ሸዋ ምንጃር የሚኒሊክ ዘር

    • @aminaziya5873
      @aminaziya5873 4 ปีที่แล้ว

      fre geremew 💓💓💓🇨🇬💔

  • @zoblebet7
    @zoblebet7 5 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችንም ሰብስክራይብ እንደራረግ. አያስከፍልም፣፣….መረዳዳት ቢኖር.ሁሉም ቢተባብ የት ይደረስ ነበር…..

    • @funnymarvel6894
      @funnymarvel6894 5 ปีที่แล้ว +3

      አድርግያለው አንተም አድርግ ወንድሜ

  • @asrateskindir3505
    @asrateskindir3505 5 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛው የምንጃር የሀገሬ ባህልና ዘፈን ይህ ነው ሁሌም እመኝ ነበር በሚዲያ እንዲቀርብ

  • @ommomm8149
    @ommomm8149 5 ปีที่แล้ว +19

    አማራኮ ብዙ ባሕልና ቋንቋ ያለው ምርጥ ሕዝብ ነው አማራዎች ዘራችሑ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ

    • @nddbdushdhdh1222
      @nddbdushdhdh1222 5 ปีที่แล้ว

      Omm Omm ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ሸዋ ያልተዘመረለት ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ።

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 5 ปีที่แล้ว +13

    አገሬ ልገባ ሳምንት ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ

    • @የተመሰገነይሁንየተመሰገነ
      @የተመሰገነይሁንየተመሰገነ 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በሰላም ግቢ ቤተሰቦችሽን በሰላም በደስታ አግኛቸው እህቴ

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 5 ปีที่แล้ว

      ABATACHIN KEDUS EGZIABHER BESLAM LEAGERISH ETHIOPIA MEDER YABKASH BEYE ESELEYILISHALHU.

    • @netsanet8523
      @netsanet8523 5 ปีที่แล้ว

      beslam yagebaesh

  • @haytadis1892
    @haytadis1892 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ቅልጥ ያልኩ ምንጃሬ ነኝ እስኪ የምጃር ልጅች በላኪ አሳውቁኝ

  • @yotor5576
    @yotor5576 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው በሪታልን ገና ስለ ምንጃር ሸንኮራ አልተዘፈነላትም

  • @ከርታታዋደሀ
    @ከርታታዋደሀ 5 ปีที่แล้ว +17

    አማሮችዬ ውድድ

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል ባህላቺን እና ገበሬ እኔ ልጂነቴነው ያስታወሰኝ በራዪ ስታበራዩ ስታመርቱ ጤፉን በሬወቹ ሁሉም ያምራል ቀረርቶው ያምራል

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +8

    ድብልቅ የለለበት ትክክለኛ የባህል ጭፈራ ውይ ሥታምሩ በርቱልን የተረሣውን ባህላችን አውጡት ከተደበቀበት ገና ብዙ ባህል አለ ምኑ ተነካና ገና

  • @مسترتنين-ز1د
    @مسترتنين-ز1د 5 ปีที่แล้ว +5

    ቱባ ባህላችን ይሄ ነው በርቱልን

  • @ቲናነኝየመሬዋ
    @ቲናነኝየመሬዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    እሽሩሩ ስጋግር አዝዬ ስፈጭም አዝዬ የሚለውን ግጥም ድሮ ልጅ እያለሁ እዘፍነው ነበር 😘😘😘የምንጃር ጭፈራ ኡፍፍፍፍፍ miss you ሀገሬ መሬ

  • @rimaoumer8481
    @rimaoumer8481 5 ปีที่แล้ว +6

    👌 እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ብያለሁ ውዶች

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 2 ปีที่แล้ว +4

    Interesting and amazing culture of the Ancient blessed people of Showa Amharas! All the best!!

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
    @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውው አሪፍ ዘፈን ነው እምዬ ሀገሬ እስኪ የሽዋ ልጅ የሆነ ማነው ብቅ ብቅ በሉ

  • @qamuti1
    @qamuti1 5 ปีที่แล้ว +5

    በህለችን እኮ የኮራል

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ የሸዋ አማራ የጥበብና የታሪክ ምንጭ!

  • @ሽመይኣይነግርንእምቢ
    @ሽመይኣይነግርንእምቢ 5 ปีที่แล้ว +8

    🇪🇷
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 ปีที่แล้ว +4

    Very good. It shows the ancient skills and traditions of the Showa Amhara.

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የሀገሬ የትውልዴ ቦታ ባህሌና ወጌ ምንጃሬ ነኝ የጤፉ ሀገር አኮራችሁኝ ምንጃሮች ሸንኮራ ናፈቀኝ 😭
    እናመሠግናለን በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 4 ปีที่แล้ว +1

    Kqetemochu meghebeyaya bota sheqketashekqt amtubet.

  • @TNTN-cp4ij
    @TNTN-cp4ij 5 ปีที่แล้ว +5

    ምጃር. ነው. ሀገሬ. የጤፉ. ሀገር. ምጃር. እዴት. እደምታምሩ. የሀገሬ. ልጆች.

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 ปีที่แล้ว +5

    በቀረጠው ስበብ ጤፉን ወቁለት ለገበሬው

  • @dearmom7906
    @dearmom7906 5 ปีที่แล้ว +6

    ሀገሬ ምንጃር ነፍ አመት ኑሪልኝ በሽዬ ምርጥ ስራ ነው የሠራከዉ በርታልን

    • @hbvbbbb2310
      @hbvbbbb2310 5 ปีที่แล้ว

      ምጃሬ ነሽ ማር ዬት ነሽ

    • @dearmom7906
      @dearmom7906 5 ปีที่แล้ว

      አረርቲ ከተማው ዉስጥ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +2

    በቅርቡ ኢትዩጴያ ሄጀ በተለያዩ አካባቢወች እየሄድኩ ቪደው ልሰራ አስቤአለሁ እሰኪ ሰብስክራይብ በማድረግ በርች በሉኝ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว

    ጉድኮነው፣ሸዋ፣ማኛው፣ዘኑኮተያ፣ለወሎየዎቹ፣ከብድዋል፣ማንኛውምአርቲስትአይዘፍነውም፣ቢፍልጉምልጀ፣እባካችሁ፣ቀለልያለውን፣አስተዋውቁና፣አርቲስቱሁላእድዘፍነው፣

  • @kbebewmekdes4758
    @kbebewmekdes4758 3 ปีที่แล้ว +1

    ውውው በጣም አሪፍ ነው በሪታልን ገና ስለ ምንጃር ሸንኮራ አልተዘፈነላትም

  • @tarkufkadu8635
    @tarkufkadu8635 5 ปีที่แล้ว +3

    Yeshewa oromo negn lezahum kuru Ethiopiawi

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከራያ ነኝ ሸዋ እወዳችኋለሁ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 ปีที่แล้ว +5

    የኛን ስፈር ይመስላል ስርግ ነው እንዴ

    • @wellwell3783
      @wellwell3783 5 ปีที่แล้ว

      አበበች ጌታየ

  • @yotor5576
    @yotor5576 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትሎ በጣም ደስ ትሉ ነበር

  • @ፅጌሬዳፅጌሬዳ-ዐ1ነ
    @ፅጌሬዳፅጌሬዳ-ዐ1ነ 5 ปีที่แล้ว +3

    ከትክክለኛ ባህልጋ አሪፍ ስራ

  • @abdiawol8879
    @abdiawol8879 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔዋ ሸዋ የእምዬ አገር ሞቼ ነው የምወድሽ ሀገሬ💚💛❤💪😘😘

  • @gadisloveanitayem345
    @gadisloveanitayem345 5 ปีที่แล้ว +10

    እኛ ኢትዮጲያንደስ የሚል ባህል አለን ውድድድድ ብርቱ 💚💛❤👌

  • @yeneyenenew3588
    @yeneyenenew3588 5 ปีที่แล้ว +5

    ጨፍሪ ጨፍሪ አለኝ ውይይይይይ ታምራላቺሁ የባህል ዘፈን እንዲህ ነው

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      kidist Abraraw አስነኪው ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድድድ አረግሻለው

    • @GgGg-jb5qq
      @GgGg-jb5qq 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ ሲያምሩ እፍፍፍፍፍፍፍፍ መጠሁ እኔም

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Gg Gg ማሬ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ደስ ይለኛል ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @aip7123
    @aip7123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 ปีที่แล้ว +1

    እኒ ተጉለቴ ነኝ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 ปีที่แล้ว

    የናቶችን ባህል መጣልን የትራክተር ሰብልበሽታነው
    የተፈጥሮ ሰብል ማዳበሪያ ያልነካው።

  • @SHEWATUBE
    @SHEWATUBE 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ የሸዋ ነን ያልክ እጂ ወደላይ
    Put your hands 🖐 ✋ 🙌🏽 👍🏼 Wada Laye.

  • @haytadis1892
    @haytadis1892 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ አገሬ ከየት መጣ ውይ ናፍቆቴ

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 5 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ሸዋ ምንጃር የሚኒሊክ ዘር

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @TINATO73
    @TINATO73 5 ปีที่แล้ว +1

    ባላገርና ባህላችንኮ እንዴት እንደ እንጀራ እየራበ፣ አይንን በእንባ እየሞላ የሙሾ ያህል ውስጥን እየነካካ ሆድ ሲያባባ ።

  • @አሚቦዘኔዋ
    @አሚቦዘኔዋ 5 ปีที่แล้ว +10

    i Love አማራ 💚💛💖

  • @na421
    @na421 3 ปีที่แล้ว

    Minew minjaroch minew shenkoroch minew bulgoch menzoch minew teguletoch yelum endie yeagerachewin zefen enderarasachew yemizefnu? Chifarownm yemichefru? Man enderas?
    Endiet begojam begonder bewelo zema kilatse yeminjar zefen yizefenal?
    Yihe yezefen sheket sintun asakerew?
    Ebakachihu dibliklkun atawtut? Yeshewa zefen yerasu yegittm zeyie yegilu zema meleya eskisita alew
    Yihen mayreba asmesilosh eyih min dolew? .
    Yezeh aynet adolem shewa!
    Shewan leshewa tewulet!!

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ በሙሉ ዉድድድ

  • @einzwei1514
    @einzwei1514 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye father hager balawukewum lemn endehone alawukm endezi aynet Muzikawoch sisema wusten yinezregnal

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    ምረጦች ስታምሩ😍😍😍😍

  • @me-bo6cs
    @me-bo6cs 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንጃር ኩራቴ

  • @helen9673
    @helen9673 ปีที่แล้ว

    የሸዋልጅ ግን የሸዋ እስክስታ አልችልም በፍቃደኝነት የሚያስተምረኝ ደሞቼ ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @amarahabashawe2681
    @amarahabashawe2681 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ያምራል መንዝንም አሣዉን የማራ ክልል መንግስት እረስቶተታል

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 5 ปีที่แล้ว +2

    So much love put together...
    Thanks the genus artists behind the scenes, of course big kudos to director this videos & his camera photographer.
    💚💛❤👍👍👍👍👍✌

  • @yohanneswoldeslassie951
    @yohanneswoldeslassie951 5 ปีที่แล้ว +1

    I like so much; ere endet des ylal yeteff gebere mehon

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
    @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 5 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዬጽያዊነት ብቻ የምትኮሩ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔጤፍውቂያ ፡ ብርባሮ ፡ ትዝአለኝ ፡

  • @YifatAfeson-fd6fh
    @YifatAfeson-fd6fh 9 หลายเดือนก่อน

    ከዚሕ ማሕበረሰብ በመወለዴ እድለኛ ነኝ💪💪💪🙏

  • @asnigirma5660
    @asnigirma5660 5 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ሸዋ ኡፍፍፍ በህላችን ልዩ እኮ ነው እኛ አማሮች

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 ปีที่แล้ว +2

    የምጃር ልጆች ባል ፈልጉልኝ እማ ስወዳችሁ እኮኮኮ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመላ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ለትንሣኤው በሰላም አደረሣችሁ

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 5 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችን ይች እና ይህ ብቻ ነው

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce 11 หลายเดือนก่อน

    አረ ምንጃሮች የት ናቸው ያገሬ ልጆቺ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 10 หลายเดือนก่อน

    Shiwa geda ze bihere bulga bete Israelian we love love you !!

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ
    @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ልጅኔቴ አስታውሳችሁኝ አይ ልጅነት

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 3 ปีที่แล้ว +1

    I am from north Shoa From historical place proud of it. God bless Ethiopia down with evil traitors or bandas

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል በእውነት አማራነት ውበት ነው

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ዘፋኑ ያጫውት ት

  • @abuja2843
    @abuja2843 4 ปีที่แล้ว

    የምየሚኒልክዘሮች ምችትይበላችሁ

  • @tewabechyifru5331
    @tewabechyifru5331 5 ปีที่แล้ว

    Bertu semen shewawoch jiruye negn

  • @hiwethiwet2916
    @hiwethiwet2916 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤትውበት

  • @sarabeyene781
    @sarabeyene781 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam tameralacehw wedi yagera lijoce mijar nine yalacehu eski eneyachw

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ያገርልጆች ወሸባማለት ምንማለትነው የሚያውቅ

  • @kikikikiki367
    @kikikikiki367 4 ปีที่แล้ว +1

    የምንጃር ባህል ደስ ሲል በጣምነው እምወደው

  • @eifuybiete6071
    @eifuybiete6071 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረሳችሁ ለፍሲካ በአል መንዜ

  • @dawitabiy4421
    @dawitabiy4421 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ሸዋ እየተነቃቃ ነው በርቱ

  • @dyg7cg752
    @dyg7cg752 7 หลายเดือนก่อน

    ሸዋ የነገስታት ሀገር

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 3 หลายเดือนก่อน

    እፊፊ ወይ እኔ😂

  • @israeltsehay5236
    @israeltsehay5236 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራነቴ ኩራቴ 💚.💛.❤️

  • @abuja2843
    @abuja2843 4 ปีที่แล้ว

    የጎንደር የወሎ የጎጃም የሽዋ ጠላት በዛ አማራ በሀሉ ውበቱ ዘፈኑ ሁሉነገሩ ከዘረኝነት የፀዳ በኢትዬጸጴዊነቱ የማይደራደር

  • @aregatesfaasamerew121
    @aregatesfaasamerew121 4 ปีที่แล้ว

    ዎው በጣም ደስ ይላል ዛሬ ይሄንን ዘፈን ባላይ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም ትዝታ አለብኝ ገጠር ነው ተወልጄ ያደግሁት እና የድንጋይ ወፍጮ ነበር እናቴ የዛሬን አያርገውና በእሱ እጇ እስኪላጥ ድረስ ፈጭታ ታበላኝ ነበር ዛሬ ትዝ አለችኝ አሁን በሕይወት የለችም እኔም ለሥራ ውጭ ሐገር ነኝ ዛሬ ብትኖርልኝ ተራዬን እንከባከባት ነበር

  • @hayatjemalseid6881
    @hayatjemalseid6881 5 ปีที่แล้ว

    በወለድስገጠርነዉ
    እደትእደትነዉየጤፉአዉድማየሚያምርዉእኔምአባቴንተከትየሁሌየድርስራነበርሥሠራየምዉለዉ
    አንድወድምብቻነበርያለሽእሱምየዛነየትንሽነበረእናእኔ
    አጨዳም:ዉቃም;ነዶምአግዝነበር:አባቴሞፈሩንሲሸከምእኔምቀበርተሸክሜአብርነበርየምዉለዉ:ማለዉበአላህእደኔገበሬሆኖያደገ:አሁንያርብአሽከርሁኘአርፋኩት
    እፋፋፋፋፋ