በግዙፉ የፒያሳ ወንዝ ማንም ያላሰበው ፕሮጀክት ተሰራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @ኢቲዮቢ
    @ኢቲዮቢ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ግሩም ነው

  • @beletekifle2698
    @beletekifle2698 7 วันที่ผ่านมา +9

    ተሰርተው ባለቁትና በተደጋጋሚ በታዩት ፕሮጄክቶች ላይ ያተኮረ ሳይሆን ገና እየተሠራ ባለው ፕሮጄክት ላይ ያተኮረ ቀረጻ (ቪድዮ) ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው!!🙏🙏

  • @ThomasEtafa-qd3wp
    @ThomasEtafa-qd3wp 6 วันที่ผ่านมา +3

    Amazing show thank you keep doing the good work. You are doing history!!

  • @alemyirgu3463
    @alemyirgu3463 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 6 วันที่ผ่านมา +2

    This is so beautiful 😍
    Imagine when it's done even more
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    Thank you for the excellent work

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 7 วันที่ผ่านมา +5

    Wonderful❤❤❤

  • @mekke6544
    @mekke6544 5 วันที่ผ่านมา +3

    አልፎ አልፎ ሽንት ቤት ያላቸው ኬክ ፣ሻይ ቡና መሽጫ አነስ ምጥን ያሉ ቤቶች አልፈው አልፈው ይሰሩ።የለስላሳና የጠርሙስ ወሃ ማቀዥቀዣ ማሽን ባለበት ይቁም ማለት ሳንቲም ብር ተክቶ የሚሸጥ ማሽን ከስናክ መሽጫ ቤቶች ጋር መትከያ ቦታ ለአገልግሎት ሰጪዎች ለመሸጥ /ለማከራየት ይመቻች።

  • @astewayabebe-or3br
    @astewayabebe-or3br 5 วันที่ผ่านมา +2

    Good.

  • @lamrof
    @lamrof 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ግዙፍ ውጥን ነው። የሚመሩት ቻይኖች መሆን አለባቸው። ገንዘቡ በማን እንዴት እንደተደጎመ ግን ትንፍሽ የአለ የለም።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 2 วันที่ผ่านมา

      Min agebah sira fet

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 6 วันที่ผ่านมา +4

    አብይ ባይኖር ኖሮ ብልፅግና የሚባል ባልኖረ ነበር.እሱ ደግሞ ባይኖር ይሄን የአዲስ አበባ ልማት ማን ይሠራው ነበረ?ማንም .በአንድ እሱ ምክንያት ሁሉም ለልማት ሥራ ሁሉ የተሠማራበት❤❤❤❤
    ❤❤

  • @wondwossentessema9396
    @wondwossentessema9396 6 วันที่ผ่านมา +3

    ቪዲዮህን ሁሌም እከታተላለሁ መልካም ነው አሁንም ብዙ ይቀርሃል የበለጠ ጥሩ ለማቅረብ ትንሽ አስተያየት ልስጥህ
    1- ካሜራህ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም 80% በኮንስትራክሽኑ ላይ አድርግ
    2- ወደፊት እየቀረፅህ ወደኃላ መለስ ብለህ ከኃላ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ቆም ብለህ ቀደም ሲል የቀረፅከውን ለማሳየት ሞክር
    3- ዙምህን ጠበብ ሰፋ በማድረግ ለመቅረፅ ሞክር
    4- የምታደርጋቸው ገልፃዎች ላይ ትክክለኛውን ገለፃ በትክክለኛው ቦታ ላይ አድርግ በመጨረሻ
    4- ለቦታው የተሰጠውን ስምና ማእረግ ተጠቀም ለምሳሌ መኮንን ድልድይ ሳይሆን ራስ መኮንን ድልድይ
    አመሰግናለሁ

  • @alelegntadesse2742
    @alelegntadesse2742 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተመልካች ያመሰግንልህ : ከዚህ የተሻለ ላልከው ሊኖር ይችላል እና::

  • @HailuIrena
    @HailuIrena 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ras Mekonnen lemalet no?

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 7 วันที่ผ่านมา +2

    Tnx

  • @mekke6544
    @mekke6544 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንዙ ዙሪያ ፍራፍሬ ዛፍ አልፎ አልፎ ይተከል።

  • @Adenew-th1yc
    @Adenew-th1yc 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ebanesgnalen. Keqeresu ayqer endezih newe. Bedgami seraw ke piassa arat kilo wenz dar yameral

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ራስ መኮንን ድልድይ ብለህ ፃፍ ምን ማለትህ ነው መኮንን ድልድይ ብለህ የፃፍከው ጋጠ ወጥ ባለጌ አትሁን ከእነ ማረጋቸው ፃፍ

  • @Jesus-saves.
    @Jesus-saves. 4 วันที่ผ่านมา

    ታታሪዉ
    በየነ
    አብተው
    ኮተ
    አት።