Ethiopia: "ቲዮሎጂ" ነገረ መለኮት ለቤተ ክርስቲያን የጠቀመው ምንድነው? What is the significance of "theology" .. church?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • "ቲዮሎጂ" ነገረ መለኮት ለቤተ ክርስቲያን የጠቀመው ምንድነው? What is the significance of "theology" for the church?
    በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ትኩረት የሚደረጉ ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው።
    1. ቲዮሎጂ ማለት ምን ማለት ነው?
    2. ቲዮሎጂ ለቤተ ክርስቲያን ዕድገት፣ ጥራ፣ ራእይ፣ ተልዕኮ፣ ምን የፈየደው ነገር አለ?
    3. ቲዮሎጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍና መሠረት አለውን?
    4. ቲዮሎጂ ማዕከል መክፈት የእግዚአብሔር ፈቃድ ወይስ የሰብአዊ ፍላጎት የወለደው ነው?
    5. ከቲዮሎጂ ኮሌጆች የሚሰጠው የምስክር ወረቀት፣ ዲፕሎማ፣ ድግሪ፣ ማስትሬት፣ ዶክትሬት፣ .... ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ስኬት የሚሰጡት ፋይዳ ምንድነው?
    6. መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው አንዳንዶች ፊደል ባልቆጠሩ ሰዎች ሲሆን፣ የቲዮሎጂ ቀመር ደግሞ ስለ እግዚአብሔር ምርምር ማድረግ የሚያስበው በምን ስሌት ነው?
    7. ከቲዮሎጂ ማዕከል የተመረቀ ሰው ስኬታማ የወንጌል አገልጋይ እና የቤተ ክርስቲያን መሪ ይሆናል ተብሎ ይታሰባልን?
    እነዚህና ሌሎች ጠቃሚ ነጥቦች ስለሚነሱ እንድትከታተሉ እጋብዛለሁ።
    ጥያቄና አስተያየት መስጠት ይቻላል፤ ይበረታታል።

ความคิดเห็น • 2

  • @alemayehusahile353
    @alemayehusahile353 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው

  • @gizachewtibebu4132
    @gizachewtibebu4132 7 หลายเดือนก่อน

    በምን ዕውቀት ይምሩ ሣይማሩ ከውቀት ነፃ የሆነ ሠው መጥፋት ነው መገለጥ ብቻ ከሆነ ጳውሎሰ መገለጥ ከገኘ በኃላ ወዴት ሄደ? ዘመን የማይሽረው መልክት እንዴት ማወቅ ይቻላል