ፈጅርን አለመስገድ ያለው አደጋ እና መፍትሔዎቹ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 686

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 2 ปีที่แล้ว +335

    አላህ ሆይ በሰዎች ነገር በማይመለከተን ላይ ቢዚ ከመሆን አንተ እገዘን በራሳችን ላይቢዚ አድርገን!!

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +140

    ዋ ነብሴ እኔስ ፈራሁ ተጨነኩ ተጠበብኩ ብዙ ጊዜ ከስንት አንዴ ነው የፈጅር ሰላት በሰአቱ የምሰግደው ጌታዬ ሆይ ከቀብር ቅጣት አንተ ጠብቀን ኢሻ አላሆ ከዛሬ ጀምሮ ወስኛለሁ ያጀማ ዱዋ አድርጉልኝ

    • @aad2762
      @aad2762 ปีที่แล้ว +8

      እኔም

    • @EsiLamek
      @EsiLamek 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ዱዋ እናርግ

    • @Ekarmወሎየዋ
      @Ekarmወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔምነኝውደዋ አላህ ይገዘንያረብብብብብብብብ

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk 7 หลายเดือนก่อน

      ሁለየይከፋኛልሁለየአለቅሣለሁአላህሆይመጨረሻየንአሣምርልኝያረብ

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk 7 หลายเดือนก่อน

      እኔምአለሁእህቴመፊትሄአለውበአላህንገሩኝአላህሆይይቅርበለኝ​@@Ekarmወሎየዋ

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያረቢ የፈጅር ሰላት አግራልኝ ያረቢ😢😢😢

  • @abdumohammed9259
    @abdumohammed9259 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳኪ ወአቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሡለላህ❤❤

  • @NaemaAli-fc5bx
    @NaemaAli-fc5bx 7 หลายเดือนก่อน +10

    አላህየ እኔ ምንም ብለሀት የለኝም አተበእዝነትህ አጠክረኝ በእዝነትህ

    • @fetya-r7x
      @fetya-r7x 7 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiine yarbel alemine

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว +37

    ያአላህ ኡመተል ሙሀመድ ካቲማችንን ያሳምርልን ሞታችንን በሻሀዳ ኑሯ ችንን በኢባዳ ያድርግልን

    • @flo4791
      @flo4791 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @MensurNassir
      @MensurNassir ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንየ ረብመጨረሸችንአሰምርልንየ ረብ​@@MensurNassir

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @-qurankarim-kf8cj
      @-qurankarim-kf8cj 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @faezaahemed1596
    @faezaahemed1596 2 ปีที่แล้ว +59

    ከመጀመሪያይቱ አለም ይልቅ የመጨረሻይቱ አለም ለአንተ በላጭ ናት።
    ቁርአን (93-4)

  • @yuhfiu613
    @yuhfiu613 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህየ መጨረሻችን አሳምርልን የአላህ በራህመትህ ለፈጂር ሶላት ቀዉይ አድርገን ያረብ

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq ปีที่แล้ว +16

    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱሉሏህ ለሚቀጥለዊ ፈጅር አላህ ያድርሰኝ የዛሬዊ እንደት እንደሚመሽልኝ አላቅም የአላህ ፈጅር ካለፈ ምንም አይነት ኢባዳ ባደርግ ልቤ አይረጋጋልኝም አሁን እንደት መሽቶ ነው የሚነጋዊ😭

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 2 ปีที่แล้ว +24

    አላህየ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን ሥራችንንም አሣምርልን ያረብ

  • @HadiyaNur-lh4ij
    @HadiyaNur-lh4ij ปีที่แล้ว +5

    ያአሏህ ወዳአተ. በሚያቀርበኝ ነገር ቢዚ አድርገኝ ያአሏህ 😢😢😢😢

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ኡመተል ሙሀመድ ካቲማችንን ያሳምርልን ምታችንን በሻሀደ ኑሯ ችንን በኢባደ ያድርግልን

  • @seadagetachew4336
    @seadagetachew4336 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ የፈጅርን ሶላት አጠክረኝ ያረብ አዛን እየሰማሁ እንቅልፍ yiyizegalyarebagzeg

  • @SadaAmam-y4u
    @SadaAmam-y4u ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ. አላህይጠብቅህ

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኦ እኔ ተሸነፍኩኝ የአላህ የአላህ ያርቢ አዛን እያለ ወላሂ እንቅልፍ ይጥለኛል አኡዙቢላህ ሚንሸጧን እርጅም ዋ ነፍሴ ዋ ነፍሴ የጀመዓ ዱኣ አድርጉልኝ

    • @batelham9990
      @batelham9990 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝ😢😢😢😢😢😢

    • @FigC-hl4hc
      @FigC-hl4hc 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያረብ የአላህ ለሦላት ቀልባችንን ያርጥብልን ያረብ😢😢

    • @Ekarmወሎየዋ
      @Ekarmወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@FigC-hl4hcአሚንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Ekarmወሎየዋ
      @Ekarmወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምነኝያረብብብብብአላህ ይገዘን

  • @firstlast2841
    @firstlast2841 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ያረቢ እየሠገድኩ ያቀላፋኛል የእዝነትያለህ ኢላሂሂሂሂ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +78

    "“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን
    ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”
    ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ)
    አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 2 ปีที่แล้ว +2

      ፍትህ፣ለጉራጌ፣ክልል፣በሚገኘው፣አካባቢ፣እገዜ፣የሚገኙ፣ተማሪወች፣በንቃባቸው፣ምክኘአት፣ከትምህርት፣ለታገዱት፣አላህ፣በይአካባቢው፣በንቃብ፣ምክኝአት፣ሚሰቃዩት፣ድረስላቸው

    • @mohahalal9156
      @mohahalal9156 2 ปีที่แล้ว +1

      S.A.W

    • @mohahalal9156
      @mohahalal9156 2 ปีที่แล้ว +1

      Amin

    • @hauahmed5824
      @hauahmed5824 2 ปีที่แล้ว

      @@mohahalal9156 ygy7888uhjuu 88888uggffj b bjji9oi8

    • @najatnajat7655
      @najatnajat7655 2 ปีที่แล้ว

      , 👍👍👍

  • @SadaSada-qu6yd
    @SadaSada-qu6yd หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁ ሀይሪን ኡስታዝ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @እገዘኝያረብ
    @እገዘኝያረብ ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያረሂም በዝነትህ ወደ ወደድከዉ ነገር ምራን ያኢላሂ አንተ የሠላም ባለቤት ነህና ሠላሙን ነገር ስጠን😭😭😭

  • @sulymnemhamede6586
    @sulymnemhamede6586 2 ปีที่แล้ว +18

    አላህ እድሜህን የርዝመው የረቢ

  • @RehimaHasen
    @RehimaHasen 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፡ያረቢ፡ለሁላችንም ፡ያግራልን

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว +9

    በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @SediyaRedi
    @SediyaRedi หลายเดือนก่อน

    አለህ ያበርታህ በዚህ ምክር አየተለወጥኩ ነው😢😢😢አልሀምዱሊላ🎉

  • @zaharamolla9169
    @zaharamolla9169 2 ปีที่แล้ว +11

    ያረብ ዋነብሴ ፈራሁ ፈጅር ሶላት አዛን እየሠማሁ እሠገዳለሁ ሰል ድክምክም ያደርገኝና እቅልፍ ይጥለኛል ያረብ የአሏህ ወደሦላት ምራኝ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 3 หลายเดือนก่อน

    ሡባሀን አላህ
    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    ኢላሂ ከቀብረ ቅጣት ጠብቀን ያረብ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว +29

    ጀዛከለህ ኸይረን አበቴ ወደ አኼረ ሄዶል ዱአ አድርጉለት በስደት አጠሁት😭😭

    • @seadifkr12342
      @seadifkr12342 11 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ይሶብርሽ ውደ እሱንም አላህ ይዘንለት😢

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 11 หลายเดือนก่อน

      @@seadifkr12342 አሚን የራቢ

    • @abdumaki
      @abdumaki 11 หลายเดือนก่อน

      alhe yerahemew

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 11 หลายเดือนก่อน

      @@seadifkr12342 አሚን ያራቢ

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 11 หลายเดือนก่อน

      @@abdumaki አሚን ያራቢ

  • @JoVj-xp4up
    @JoVj-xp4up 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላህኸይር ሱባሀንአላህ አላህ ኻቲማችነን ያሳምርልን ኸይርስራችነን ያብዛልን 🤲🤲🤲ያረብ🤲🤲

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 7 หลายเดือนก่อน +3

    አለህ ይጨምርልክ አለህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ❤❤❤

  • @Mhmood-x1y
    @Mhmood-x1y 25 วันที่ผ่านมา

    ያአላሕ ለፈጅር ሦላት አቃን ከቀብርም ቅጣት አተ ጠብቀን በእዝነትሕ

  • @daodMisbah
    @daodMisbah 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሻ አላህ ጀዛአከላህ ኸይር አላህ ያግራልን አላሁም አሚን

  • @HappyBirds-tz7fj
    @HappyBirds-tz7fj 6 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን ኡስታዚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይዳን😢😢😢😢😢

  • @emamu21
    @emamu21 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ እኋክብት ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም ጠቃሚ እና ደስ የሚል ምክር ነው እራሳችንን እምንጠይቅበት ነው በርታልን ወንድማችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @kustr5728
    @kustr5728 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ የፈጅር ሰላትን አግራልኝ
    አሚንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረበል አለሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @yasenislame5531
    @yasenislame5531 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን ኢላፍ ቲዩብ እዉነት ለመናገር በጣም ጠቅሞኛል አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ያበርታህ

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 11 หลายเดือนก่อน +8

    ወ ነብሴ ፈረሁልሽ በታለይ ሴት ስትሆን ያሰፈረል ጡሩ አሳታወስከን ጀዛከለሀ ወንዲመችን ያአለሀ ከቃቢር ቂጠት ጠቢቃን አሚን

  • @maryammida67
    @maryammida67 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችንም አላህ ፈተናችን ያቅልልን ሱባሀን አላህ❤

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላሁኸይረን ኡስታዙና🎉🎉🎉

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሚን ያረቢ ጀዘከለህ ከይርን

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአላህ አንተ ከስንፍና ጠብቀን ያሃዩ ያቃዩም ያራህማን ያራሂም በእዝነትህ ያራብብብብብ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛኩም አላሑ ኸይርን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሕ ቀልብያችንን ያርጥብልን ከትክክለኝ አማኞችሕ አድርገን ያርብ

  • @batelham9990
    @batelham9990 ปีที่แล้ว +16

    ፈጅር ሲደርሰ እቅልፍ ይጠለኛል አዛን ሲል እየሰማሁኮ ነዉ አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን ረጅም እሰኪ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 8 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አብሽሪ 😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

      አላህከሾይጧንጎትጎችይጠብቀንያረብ ዋ ዋመጨረሻችንኢላሂአተዉእዝንልንያረብብ

  • @hafizb24
    @hafizb24 2 ปีที่แล้ว +8

    አሏህ በሰመነው ተጣቃሚ የርገን

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Mekiyabintisahq
    @Mekiyabintisahq 5 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ በሰማነው የምንጠቀም አድርገን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว +3

    አለህ መጨረሸችንን ያሰምርልን

  • @ሠጀልኩህበልቤ
    @ሠጀልኩህበልቤ 11 วันที่ผ่านมา

    ዋ ነፍሤ ፈራሁልሽ ያኢላሂ በእዝነትህ መጨረሻችንን አሳምርልን በራህመትህ 😢😢😢😢

  • @rebiaali-re5bs
    @rebiaali-re5bs 7 วันที่ผ่านมา

    እሽ ኡላህ በስማንው ተጠቃሚ ያድረገና አባቴን ለጀናት እድወፍቀው ድአ አረጉልኝ ያረቢ

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว +53

    ወላሂ ሰውነቴን እየተቀጥቀጥ. አይኔን እያነባሁ ውስጤን በፍራህት. ያረብ ወደቀጥተኛው መገድ መራን. እራሴን እድጠይቅ አርጎኛል አልህምዱሊላሂ በሂዮት ስላቆየኽኝ አልህምዱሊላሂ ጀዛከላ ኽይር. አላህ የሁላችንም ሀቲማችን ያሳምርልን ያረብ

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህየ አንተ በእዝነት ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @hayatomar3229
    @hayatomar3229 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 2 ปีที่แล้ว +21

    ጀዛክአላህ ኸይር አጀብ የፈጀር ሶላት በተደጋገሚ ያልፈኛል ባለ መስገደም እጀጉን እቁጫለሁ እኔ ሳበሰለስል አንተም አቀረብክው እስኪ በዱአችሁ አስቡኝ ዋ ነብሴ

    • @hawamuhammed9725
      @hawamuhammed9725 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ያው ነኝ ተነቃሁ ቡሀላኳን ትንሽ ትንሽ ሥል ያልፈኛል እውነትም ውሎየ ሁሉ ጭንቀት ነው ቢተሰቦቸ ምን ሁነው ይሆን እያልኩ ሳለቅሥ እውላለሁ ፈጅር ሥላለፈኝ እደሆነ የሚጨቀኝ አልገባኝም ነበር ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ

    • @Fatima-ot2vu
      @Fatima-ot2vu 2 ปีที่แล้ว

      @@hawamuhammed9725 ልብ ብለሽ ከታዘብሽው ፈጀር ሶላት የሰገድሽ ቀን እና ያልሰገድሽ ቀን አንድ አይደለም እኔ ሳልሰግድ ሰቀረ በቁጭት እና በማብሰልሰል ነው እምውለው

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ትክክል ሶላት እማይሰግድ ምንም ደስታና ሰላም የለውም ❤❤❤❤❤❤❤አልሀምዱልላህ ሙስሊም ላደርከን ጌታ❤❤❤❤❤❤

  • @fatyakider4177
    @fatyakider4177 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቀንከባድፈተና

  • @DoratuHabibi
    @DoratuHabibi 7 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ እኔ በሰላት ፈጅር ምክንት ሁሉንም ትቻቸው ያረቢ ብቻ አላህ በእዚነቱ የሠስበኝ

  • @عطريه
    @عطريه 2 ปีที่แล้ว +3

    ዓለይሁም አሶላቱ ወሰላም አሚን አመን አመን

  • @Hayat-w1j
    @Hayat-w1j หลายเดือนก่อน

    ያአላህ የልቤሀጃ ታውቃለህ አንተአሳካልኝ
    ምንአልባች እኔላተ ላላስፈልግህ እችላለሁ አላህየ አንተለኔግንታስፈልገኛለህ ለብቻ አትተወኝ ያረብ ወላሂ ሶላት አልፎኝ አያውቅም አልሀምዱሊላህ❤

  • @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ
    @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ በትእዛዝህ ታዛዥ አድርገን ❤️💯

  • @FudCud-t2v
    @FudCud-t2v 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢ያረብ መጨ ረሻ ዬ ን አሳ ምር ልኝ😭

  • @semirakedir3018
    @semirakedir3018 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛአ ከለህ ኢላፍ አላህ ይጨምርልህ

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋ ነፍሴ😭😭😭😭😭😭😭ፈራሁልሽ የፈጅር ሠላት ብዙ ጊዜ ያልፈኛል ያረቢ አንተዉ እዘንልኝ😭😭😭😭😭

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይዘንልን ያረብ 🥺🥺🥺🥺🥺 አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተንም አላህ ይጠብቅህ ጤናና ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @nuredinabdela7802
    @nuredinabdela7802 2 ปีที่แล้ว +4

    የ አላህ መልካም ስራችንን አብዛልን !! ቀጥተኛውን መንገድ ምራን መጨረሻችንን አሰምርልን!!

  • @abdurezakseid992
    @abdurezakseid992 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አንተው አግራልን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢላፍ የኔ ምርጥ አላህ ይጨምርልህ
    እንደኔ ሰነፍ ያለ አይመስለኝም
    በዱአ አግዙኝ ወሳኝ በሆነ ሰአት ነው የሰማሁት ጀዛ ካአላህ ኸይር

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አንተ አግራልን ከስንት ጊዜ በሇላ ድጋሜ አዳመጥኩት ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @طيبهاحمد-ث8ب
    @طيبهاحمد-ث8ب หลายเดือนก่อน

    ያረብ ጀዛኬላህኸይረን አልፎንስንነቃ ነምሰግደዉ ሦላት እደትይታያል

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f 6 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ እዝነትህን እንሻለን ያርሀም እረሂም

  • @Bhena
    @Bhena ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጣይ ከዚህ በአማረ እና በተሸለ ቪዲዩ እንገናኛለን veri gooodያረቢ በህይር ነገሮች ላይ አበርታኝ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 2 ปีที่แล้ว +20

    ጀዛ ከላ ኸይር ወንድማችን እንዳተ የሉ ወንድሞችን አላህ ያብዛልን

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጅርን መስገድ እደኔ የሚከብደው የለም ከዚበኋላግን ኢሻላህ 😢😢😢😢

  • @aminateseid4612
    @aminateseid4612 7 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረቢለሁላችነም ያግራልን

  • @NebilArgaw
    @NebilArgaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
    እርሜህይርዘም ያረቢየፈጅርንሦላትአግራልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    😮😮😮😮😮😮

  • @mkehG
    @mkehG 5 หลายเดือนก่อน

    ያረቢእራሴንአስጨነኩ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የአሏህ ከቲማችንን ያሳምርልን❤❤❤❤

  • @EbroEbrahim-c2u
    @EbroEbrahim-c2u ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሆይ ልባችን ከሰይጣን ተንኮል አንተዉ ጠብቀን

  • @noorsulaiman4402
    @noorsulaiman4402 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዘክ አላህ ከይር ማሸአላህ ቃጥልበት አላህይደክ በሠማነው ታጠቃሚ ያድርገን

  • @SmeraAhemd
    @SmeraAhemd 6 หลายเดือนก่อน

    ሱለላህ አለይሂ ወሰላም አላህ ሾይጦንን ያርቅልን ያረብ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኸይርኡሥታዝ አንተምበተናገርከውእኛምበሠማነውተጠቃሚያድርገንያረብ አላህሆይ ልባችንንበመልካምነገርላይእምንሣልፍአድርገንያረብ

  • @abubekerseid3395
    @abubekerseid3395 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወላሂ እያንዳንዱ የምትለቃቸው ትምርቶች እኔን ሚመለከቱ ናቸው። ያለጢፍ የአላህ ለኔ አንተን ሰበብ ያድርግህ የምለወጥበት ትምርት ያድርግልኝ።

  • @ኢስላማውይዳአዋወች
    @ኢስላማውይዳአዋወች 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለየሰኩምሰላም ወረህመቱል ዋነፍሴ😢
    صلى الله عليه ؤصلم❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabamohammed2230
    @lubabamohammed2230 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኸይር ጀዛህን አብዝቶ ይክፈልህ

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋሊኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ እድሜህን ያረዝምው ወንድማቺን

  • @الحمدولله-م4ت
    @الحمدولله-م4ت 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ እዘንልን በራህመትህ ያኢላሂ

  • @RamHas-vy6is
    @RamHas-vy6is 7 หลายเดือนก่อน

    ያረብአንተጠብቀኝዋነፍሴእኔስፈራሁ

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    🥺🥺🥺ዋ አች ነፍሴ የወይልሽ ያረብ አተ ማረን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ከቀብር ቅጣት አተ ጠብቀን ያረቢ አተ ሩህሩህ አዛኝነትህ ድካ የለለዉ ነዉና አተ ማረን ያረብብብብ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว +11

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመወሰለላሁወሰለምአላነብይና መሀመዲ ያአላህ አንተአግራልን ሱበሀንአላህ ለሰላታችን አላርሙን እናጠፍለን የስራችንሰአትግን እናሊላሂ ወላሂ ወዳውንነሳለን የቁሙት ሆኘለመዋል ያረቢ እኔደካማነኝና እርዳኝ ደግፈኝ የመጨርሻችንን ጀሚአንሙስሊሚን አሳምርልን

  • @SaraSara-xu8xz
    @SaraSara-xu8xz 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ በሰማነው ተጥቃሚ ያድርገን

  • @سميره00-د2ج
    @سميره00-د2ج ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህኸይር።

  • @temutube6321
    @temutube6321 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ አላህ ለሁላችንም ያግራልን በሰመናዉ የምንጠቀም ያድርገን አላህ እኛንም ኢሊምን ይወፍቀን ! ያረብ ምንኛ መታደል ነዉ ኢሊምን አዉቆ ማሳወቅ ጀዘክአላህ ኸይር ወድማችን አላህ እረጅም እድሜ ከኸይር ስራ ጋር ይወፍቅህ ።

  • @amriya944
    @amriya944 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያግራልን ከቀብርጭንቀት ይጠብቀን

  • @ሀያትይመር-ፈ6ኘ
    @ሀያትይመር-ፈ6ኘ ปีที่แล้ว

    አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልነ ከቀብር ቅጥት ይጠብቀን ያረብ እኔስ ፈራሁ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይዘንልን ያረብ ያከሪም አልሀምዱሊላ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว +2

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏሁ ኸይር
    አላህ ይጠብቀን 😭😭😭😭

  • @nurdintube6010
    @nurdintube6010 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሶላትን በስ ኣቱ ከሚሰግዱት ያርገን

  • @seadaMohammed-j6b
    @seadaMohammed-j6b 3 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አላህየ አተ አግራልን

  • @AbduEbrahim-d9d
    @AbduEbrahim-d9d 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ኡስታዝ

  • @xjdjjdjjdj3347
    @xjdjjdjjdj3347 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ምራን

  • @ZinetShikuru
    @ZinetShikuru 3 หลายเดือนก่อน

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤