ጃዋር መሀመድ / BBC አማርኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መንግስት ሆይ ለጅኋር መልስ ለመስጠት ሳይሆን ለመታረም ብለህ ቃለ ምልልሱን እንድትሰማ በክብር እንጠይቃለን 😢

  • @habtamutadesse9347
    @habtamutadesse9347 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የሚገርሙ ሀሳቦች
    1፣ አሁን ባለንበት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ምርጫ ቅንጦት ነው
    2.መጀመርያ ሀገር ይኑረን
    3. እንቅልፍ ሚነሳኝ state collapse እንዳያጋጥመን ነው

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራ አማራ አትበል ውሻ አማራን ካንተበላይ የሚጠላ የለም

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    A very good situation analysis if used by all concerned .

  • @HenokBefekadu-ud1ug
    @HenokBefekadu-ud1ug 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I never expected I agree with jewar

  • @habtamutadesse9347
    @habtamutadesse9347 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    JUHAR .......WELCOME BACK TO THE STAGE

  • @AbduYmam-h1r
    @AbduYmam-h1r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይመቺህ ምርጥ ሰዉ ወላሂ ነቅተሀል አተብቻ

  • @Fateha-o3t
    @Fateha-o3t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jegana❤❤❤❤

  • @yemanemelkamu5682
    @yemanemelkamu5682 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ahlen wosahlen jawe.i love u so much

  • @Tewodroskasa-lj6bm
    @Tewodroskasa-lj6bm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    To me juhar is genius

  • @TamiratTame-n7e
    @TamiratTame-n7e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Appreciated

  • @ZonaQasim-l3c
    @ZonaQasim-l3c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ❤❤❤

  • @abinaabdu8970
    @abinaabdu8970 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው የችርቻሮ ሠላም የሚገርም ቋንቋ አኛ ከቀን ወደቀን ህዝብ በጣም በብዙ አይነት ውጥንቅጡን እያወጡት ነው ዘላቂያው የሐገር ሠላም እንጂ ሐገሪቷን በወላቂነት የሚዘርፋን አንፈልግም አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @yonasbirhanu360
    @yonasbirhanu360 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hero

  • @solomonregasa2957
    @solomonregasa2957 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ሃሳብ ካልሆንኩ ሁሉም ፋልሸ ነው አይሰራም ።

  • @samsontefera7059
    @samsontefera7059 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ነው ጅውሃር

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነው ሸኔ ወደ እርቅ ሲመጣ ነው እንዴ

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህልምህ ሀሁሉ አብይም መሆን ነው

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድን ኢንተርቪዩ ለምን እንዳለ ሙሉ በሙሉ በአንድ ቪድዮ ውስጥ ትደጋግማላችሁ??? ከኪስ አውላቂዎች በምንስ ትለያለችሁ? የሰውን ጊዜ ለጥቅማችሁ ብላችሁ ታባክናላችሁ ፣ ትሰርቃላችሁ።
    የመርካቶ ወያላ ሁሉ ዩ ቲዩብ ላይ ሰፍራችሁ ጋዜጠኝነትን አፈር ድሜ አስጋጣችሁት። ላንተ ሰባራ ሳንቲም ተብሎ የበርካታ ሰዎችን ጊዜ ለማባከን ድፍረቱ አላነሳችሁም ፤ ያነሳችሁ ችሎታና እውቀቱ ነው።
    ተመልካቾች ሆይ - ከእንደነዚህ አይነት ሌባ ቻነሎች እንድትረቁ እመክራለሁ።

  • @Hassanhandule
    @Hassanhandule ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Where is he know? Is he exile ethopia goverment

  • @EliDany-b8g
    @EliDany-b8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ የፋኖ ጥያቄ ምንድነው ህገመንግስታዊ ስረአቱ ይፍረስ ነው የኦሮሞን መሬት ቆርጣቹ ሲጡኝ ነው ወያኔ ደግሞ ያለኔ ማንም መምራት ዬለበትም ጉልበተኛ ነን እያለ ነበር እነዚህን በምገባቸው ቋንቋ ማነገር ነበረበትና እያነገራቸው ነበር አንቴና ለማ መዎቅር መምራት አትቹሉም እነሱም አይፈልጉአቹም

  • @Jemal.Chekin
    @Jemal.Chekin 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏

  • @nadewkasahun6731
    @nadewkasahun6731 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተሻለ ሰው

  • @የምታምረው
    @የምታምረው 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጅሃር ጥሩ ልብ ከገዛ የኦሮምኛ ንግግሩ ነው እውነተኛው እሱን የሚገልፀው

  • @kabetube
    @kabetube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዋር ግን አረጀብኝሳ

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      endet ayaraj siltan alyazem enji yaw bahilmu Ethiopian eyastdadare nawko miyadrew😂😂

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ መቅሰፍት ያውርድብህ ምንም አችልም ደሞ አንተ ደም የጠማህ አንተ ከጠፋህ እትዪጰያ ሰላም ታገኛለች

  • @DemekeKibuaBiyane
    @DemekeKibuaBiyane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🕷️🕷️🕷️🕷️🦟🦟🐜🐜🐜🦎🦎🦎🦎🦎🦎😤😤😤😤🤐

  • @solomonregasa2957
    @solomonregasa2957 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውነት ላይ ካልተመረኮሰ ዝብሎ መቀባጠር ነው እንቅልፍ የሚነሳህ ጠቅላይ ሚንስትር አለመሆንህ ነው ።

  • @twabutamrat5831
    @twabutamrat5831 35 วินาทีที่ผ่านมา

    The only way to get out from this problem is to end with ethnics based fédéralism. I am sure Jewar does not want it. If we continue like that I am Afraid we loose African Union seat in Addis, meaning loosing most embassies, international organisations, donors groups, etc I am even Afraid that this country becomes like Haïti. As Jewar Said all this resort, corridors, are useless for a country where people are suffering, instead of going out from poverty, from Day to Day majority of Ethiopians becomes poor and poor. I Do no understand the aim, the benefit of the government, for what we have all these Wars, why are we killing each other, may be IT benefits the super Power, the West that they want African to remain poor and poor, please follow Dr. Arikana, former AU high rank staff, Prof Lumumba, Kenya politician, Président Traoré, Burkina Faso président, Mr Jeffrey Sachs, American Economist etc to understand the World problem and our problem.

  • @solomonregasa2957
    @solomonregasa2957 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምሰጥ ከበላው ምን ትጠብቃለህ 😂

  • @mesfintesfaye187
    @mesfintesfaye187 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉

  • @BeferduNegatu
    @BeferduNegatu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Short memory

  • @HanaBedada-sp3iv
    @HanaBedada-sp3iv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ጃዊ ደሞ ተነሣብህ ደም ጠማህ

  • @semanhassen5435
    @semanhassen5435 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Antenim aslaflefew enda Hachalu endayasbaluh jalles

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal7779 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዱርዬ የሚበቃህን ያህል ሸቅለሀል እኛን ተውና ቃምበት ፈታ ብለህ

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 zarafe aydele

  • @he5896
    @he5896 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃዋር በጥላቻ ሰወች በመንጋወች እንዲገደሉ አርገሀል። አብይም ያንተን ነው ያስቀጠለው። ምን ጎደለብህ አሁን አማራ ከናንተ ጋር አብሮ ከአሁን በኋላ አይሰራም።😮😮😮😮😮😮

  • @LiveMom
    @LiveMom 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😅😅😅

  • @DemekeKibuaBiyane
    @DemekeKibuaBiyane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹🤐🤐🤐🤐

  • @abinaabdu8970
    @abinaabdu8970 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው የችርቻሮ ሠላም የሚገርም ቋንቋ አኛ ከቀን ወደቀን ህዝብ በጣም በብዙ አይነት ውጥንቅጡን እያወጡት ነው ዘላቂያው የሐገር ሠላም እንጂ ሐገሪቷን በወላቂነት የሚዘርፋን አንፈልግም አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @abinaabdu8970
    @abinaabdu8970 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው የችርቻሮ ሠላም የሚገርም ቋንቋ አኛ ከቀን ወደቀን ህዝብ በጣም በብዙ አይነት ውጥንቅጡን እያወጡት ነው ዘላቂያው የሐገር ሠላም እንጂ ሐገሪቷን በወላቂነት የሚዘርፋን አንፈልግም አላህ ሰላሙን ያምጣልን