አፍላ ፍቅር 85 - School life /ስኩል ላይፍ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 9 วันที่ผ่านมา +142

    የታሬ ምክር ለቡዙወቻችን ጠቅሞናል😊😊😊😊በርታ ወዲማችኝ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ማርያምን ምስጥ ብየነው ምሰማው ባላለቀ እያልኩ

    • @Emann-ud3lv
      @Emann-ud3lv 8 วันที่ผ่านมา

      አዎ ድራማ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 9 วันที่ผ่านมา +287

    😂😂😂አቦ ቀስቴ ይመቺህ ልክ አስገባልን ጸጋን😂 የታሬ ካርክተር በጣም አስተማሪነው 👍

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 9 วันที่ผ่านมา +1

      ጀግና ደስአለኝ

    • @dagnehaile1503
      @dagnehaile1503 9 วันที่ผ่านมา +2

      አቦ ቀስቴ ይመችህ ዛሬ የልቤ ነው የደረሰ እውነት ፀጋ ትንኮለኛ ልጅ ነች

    • @ااا-ن7ز7ع
      @ااا-ن7ز7ع 9 วันที่ผ่านมา

      ወላ ደስሲል አሯን ያብላት አቦ ይች መስሪ ተከሲስ😂😂😂

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      @@HaykelMuhamed-c7f አረ ዪበቀተል እንዴ እኔ በበኩሌ በጨማረለት አነንተስ

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 9 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልል ክክክክ በጣም ደስ አለኝ

  • @ZainaZaina-y3l
    @ZainaZaina-y3l 9 วันที่ผ่านมา +598

    ቀስቴ እጅህ ይባረክ በደንብ ግረፋት ፀጋን

    • @sarahuae1561
      @sarahuae1561 9 วันที่ผ่านมา +5

      በትክክል

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 9 วันที่ผ่านมา +12

      አዎ ይግረፍልን እስካሁን ስታቃጠለ ነበር 😂😂😂😂

    • @ስደተኛዋ-k2f
      @ስደተኛዋ-k2f 9 วันที่ผ่านมา +7

      አጀቴንነው ያራሰው 😘😂እቺምስትየሆነቺልጂ ጊሊያድንም እዴዚን የሚተነትግ ባገኘን 😬😬😂

    • @HiwotSimon
      @HiwotSimon 9 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @YeshjwerkBrhanu
      @YeshjwerkBrhanu 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @ሰላምዊት
    @ሰላምዊት 9 วันที่ผ่านมา +209

    ወይኔ መጨረሻው ስያምር😂 ቀስቴ እጅህ ይባረክ 🤣🤣

    • @NesanetYesarsama
      @NesanetYesarsama 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @AeminaAeli
      @AeminaAeli 9 วันที่ผ่านมา +1

      አወ ክምር ሁኝ የሳቅኩኝ ማርያምን ደስ አለኝ እፍ እች ተክሲስ አች መሰሪ አላለም አየ ቀስቴ ይመችህ

    • @KemalUmer-j8x
      @KemalUmer-j8x 9 วันที่ผ่านมา

      tsega meseri nesh❤❤❤

    • @ቤዛዊትtube
      @ቤዛዊትtube 9 วันที่ผ่านมา

      😁😁

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MedoYohe
    @MedoYohe 9 วันที่ผ่านมา +54

    ቀሶቴ በእዉነት እጅክ ይባረክ በነካ እጅክ ግልያድን ልኩን አሳየዉ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      እሽ ያሳየዋል በቅርቡ 😂

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 7 วันที่ผ่านมา

      Ande aseyitotal eko huletenya asefelgotal

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 9 วันที่ผ่านมา +215

    እሄን ፊልም የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹህትን ያሳካላቹህ አሜን🙏🙏

    • @roma_Queen123
      @roma_Queen123 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን(3) ውድዋ እባካቹ ደምሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ🙏

    • @rahmacv
      @rahmacv 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      @@روز-ض7ع3خ አሜን

    • @GhgfFgf
      @GhgfFgf 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      @@روز-ض7ع3خ እኔ ለደምርሽ ኒገሪኚ

  • @banchi716
    @banchi716 9 วันที่ผ่านมา +254

    ዛሬ ጠጋ መገረፏ ማነው ደስ ያለው😂😂❤❤

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      ሚን ጢየቄ አለው

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 9 วันที่ผ่านมา +9

      ገና ሳላየው በኬሜንት ተረዳሁ 😂😂😂የኮሜንት ሱስ ያለበት ሰው መቸው 😂😂😂😂

    • @Gigug-um9bd
      @Gigug-um9bd 9 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም ጥያቄ የለው😂😂

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@banchi716 እኔ ም አለዬውትም ነበር በኮሜት ነው የወኩት

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      @@banchi716 እኮ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 วันที่ผ่านมา +1270

    የፀጋን ውርዳት ለማያት የጉጉ ብቻ ለይክ😢😢😮😮😂😂😂😂

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 9 วันที่ผ่านมา +14

      ምን አይነት ጋሬጣናት ደሞ ውስድ ያርገዋል አላለችም በቅረቡ ተዋረደሸያሳየኝአንቸ

    • @ObseeOromiya
      @ObseeOromiya 9 วันที่ผ่านมา +5

      Inem😂

    • @Shewittigraweyti
      @Shewittigraweyti 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😮

    • @ሂውይ-ሂውይ
      @ሂውይ-ሂውይ 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️እኔ 😂

    • @Taybah-b4z
      @Taybah-b4z 9 วันที่ผ่านมา

      ወይይይይ አቃጥላ ልደፋኚ ባሠርፈኚማ ታሬ😅😅😅😅

  • @TekluM
    @TekluM 9 วันที่ผ่านมา +204

    በፀጋ መገረፍ እደኔ ድንገት 😅😅😅የሳቀ ካለ በናታችሁ በኮሜት አሳዩኝ😅😅😅😅

    • @sartt3832
      @sartt3832 9 วันที่ผ่านมา

      ወላሂእኔ😅😅😅😅

    • @user-rz9xl2jm2n
      @user-rz9xl2jm2n 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ 😂😂😂

    • @SerkieWondim
      @SerkieWondim 8 วันที่ผ่านมา

      me

    • @SalaYeke
      @SalaYeke 8 วันที่ผ่านมา

      እኔም ወላሂ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @ZyadaMtku
    @ZyadaMtku 9 วันที่ผ่านมา +77

    ማነው እንደኔ የመቅዲና የሄኖክ ታሪክ ለመስማት ደስ የሚለው

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 วันที่ผ่านมา

      እኔይእነሱን,እናእነሀኒቾንየምወደውነገርስ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      ደስ ሲሉ የሄኒ እርጋታው አደንቃለሁ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 9 วันที่ผ่านมา +111

    ከዚክ ፊልም የሰለቹኝ ሰውች ቢኖሩ ፀጋ እና ጊሊያድ😒😂🎉❤

  • @ግሬስ
    @ግሬስ 9 วันที่ผ่านมา +330

    ይሄን ድራማ የምትመለከቱ በሙሉ ወጥቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን😢😢ጉሉ አሚን

  • @አላህወኪል-ረ7ገ
    @አላህወኪል-ረ7ገ 9 วันที่ผ่านมา +259

    ዛሬየመጨረሻየነዉ አፍላፍቅርን ሀገሬልገባነዉ ሠላም ጊቢበሉኝ

    • @abdi5379
      @abdi5379 9 วันที่ผ่านมา +6

      አለህ በሰለም ለሀገርሽ የብቀሽ ለኛም ዱአ አርጊልን እኛም ስደት ለይነን

    • @YerufaelAssefa
      @YerufaelAssefa 9 วันที่ผ่านมา +8

      ሀገርቤት የለም ያለው ማነው

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 9 วันที่ผ่านมา +3

      አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 9 วันที่ผ่านมา +7

      @@YerufaelAssefa ሀገርቤት የለም ሳይሆን ሸበካ አይገኝም ነው 😂 እዚ እንደፈለግን የማዳም ዋይፋ እየተጠቀምን ስለሆነ ነው 😂🤣😂

    • @AAb-xs1nc
      @AAb-xs1nc 9 วันที่ผ่านมา

      በሰላምግቢ ሀቢበቲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ReMa-w7e
    @ReMa-w7e 9 วันที่ผ่านมา +16

    ቀስተ ተባረክ በ
    ቤዛዊ እጅ ግላድ እና ዳንን በደንብ ቀጥቅጥልኝ ወንድሜ እኛ ክፉ ሰው አንወድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geremewdenekew
    @geremewdenekew 9 วันที่ผ่านมา +15

    አረ ቀስቴ ይመቺህ 👍👍👍የውነት እጅህ ይባረክ 😀😀😀✊️

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 9 วันที่ผ่านมา +159

    ተሬ በፀጋ ሴራ በመንቃቱ ደስ ያለው😮👍

    • @MunthaMuntha-vq9pw
      @MunthaMuntha-vq9pw 9 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ😮😮😮😢😂😂❤❤

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 9 วันที่ผ่านมา +6

      ምን ዋጋ አለው ያሬድ በፍልጥ ካልሆነ አይገባው

    • @KedsetDessi
      @KedsetDessi 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@nborenamekanselam4395

    • @Mathina-fw7dp
      @Mathina-fw7dp 8 วันที่ผ่านมา

      ትክክል የምር ሲናዲ​@@nborenamekanselam4395

    • @سفيانماوي-ح7ت
      @سفيانماوي-ح7ت 8 วันที่ผ่านมา

      ግእኔ ፊልም መሆኑን እያወኩ መናደደ

  • @ursar8418
    @ursar8418 9 วันที่ผ่านมา +32

    ታሬ ደስ የሚል አስተዋይ ነክ የሁሉም አስተሳሰብ አስቀየርካቸው ታሬ ምን አለ በቲክቶክ ሚቦጫረቁት ሁላ በመከርክልን❤❤

  • @AykelBedru
    @AykelBedru 9 วันที่ผ่านมา +91

    በትዛዛችን መሰረት ፀጋን ስለገረፍክልን ደስ ብሎናል ቀስቴ 😂😂😂😂ከዚህ ቡኋላ ማቀሳሰር ታቆማለች 😂😂

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 9 วันที่ผ่านมา +2

      ወይው በሳቅ😜😂😂😂😂

    • @ArsnalM-lh9dg
      @ArsnalM-lh9dg 9 วันที่ผ่านมา

      እረ ይቺ አታቆምም ለመሟት እያጣጣረቺሞ ቢሆን ታቃጥራለቺ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      ክፉ ሰው ካልሞተ ስራው አይተውም😢😢

    • @AykelBedru
      @AykelBedru 8 วันที่ผ่านมา

      @@MeklitTube26 እውነት ነው አሏህ ከደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን

    • @AykelBedru
      @AykelBedru 8 วันที่ผ่านมา

      @@ArsnalM-lh9dg 😂😂

  • @Wubetey
    @Wubetey 9 วันที่ผ่านมา +11

    ነገ ቁዱስ ሚካኤል ነዉ ባላቹበት
    ይጠብቃቹ ከዎጥቶ መቅረትም ይጠብቃ
    ኣሜን በሉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤🎉🎉

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 6 วันที่ผ่านมา +3

    ማነው እደኔ ፀጋ በመገረፎ ደስ ያለው😅ቀስትዬ እጅህ ይባረክ😊

  • @LidyaSelomon-p9o
    @LidyaSelomon-p9o 9 วันที่ผ่านมา +164

    ከዚህ ድራማ የሚመቸኝ ቀስቴ ነው በነካ እጅህ ጊልያድንና ዳኒን በልልን👊👊👊

    • @kokoBKebede-x4h
      @kokoBKebede-x4h 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @ZuzuyouTube-s3t
      @ZuzuyouTube-s3t 9 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 9 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ 😂😂😂😂

    • @natanBeltw
      @natanBeltw 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Jggjfhg
      @Jggjfhg 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤🎉

  • @PlayGame-sd4yu
    @PlayGame-sd4yu 9 วันที่ผ่านมา +33

    የሃና መጨረሻው ግን ያሳዝናል ማነው እንዴነ ሐርግ ያየዉ ሳዉ ካለ በላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 9 วันที่ผ่านมา +95

    አቦ ይመቺህ እጅህ ይባርክ ቀስቴ በከሀኒቾና ከብርኬ ሂወት አስወጣልን በነካ እጅህ ጊሊያድንና ዳኒን አቀናብርልን

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ😂😂

    • @Emann-ud3lv
      @Emann-ud3lv 8 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ጊሊያድ የሚባልንጅላንፎ

    • @MironMiron2-j8j
      @MironMiron2-j8j 8 วันที่ผ่านมา

      Woyine tsega wuridet😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቤተዝማሬ
    @ቤተዝማሬ 9 วันที่ผ่านมา +8

    ዋው የታሬ ምክሮች ትውልድ ቀያሪዎች ናቸው

  • @HannaMade-mx7rm
    @HannaMade-mx7rm 9 วันที่ผ่านมา +16

    ቀስቴ እንደው ምን አባቴ ላርግህ ደህና አርገህ ግረፍልኚማ ስታቃጥለኝ ነው የከረመቺው እጅህ ይባረክ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      ክክክ ቤተሰብ አርጊኝ😂

  • @enshialah
    @enshialah 9 วันที่ผ่านมา +105

    ወይኔ ዛሬ ፀጋ አርባ ተገረፈች😂😂😂😂😂😂😂😂 ማነዉ እደኔ ደስስስስስ ያለዉ

    • @zmzmAbd-q7c
      @zmzmAbd-q7c 9 วันที่ผ่านมา +4

      ገናኮመትሽንሳይኖ የሳኩትአይቸ ስጨርስ እመለሳለሁ

    • @sudetofiq3690
      @sudetofiq3690 9 วันที่ผ่านมา

      Inne baxam das legn wawo

    • @SadaEbrahim-y9t
      @SadaEbrahim-y9t 9 วันที่ผ่านมา

      Ene😂😂

    • @BeletcehBeletceh
      @BeletcehBeletceh 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ 😂😂😂😂😂😂

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      @@enshialah እኔ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 9 วันที่ผ่านมา +245

    የፀጋ ሴራ የሚጋለጥበት ቀን የናፈቀው ታሬ እንጠብቃለን በቅርቡ 👍👍

    • @Hiku-s9t
      @Hiku-s9t 9 วันที่ผ่านมา +6

      ይሄው ቀስቴ አገኛት እኮ አለቀላት እንግዲህ 😂😂😂

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

    • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
      @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ 9 วันที่ผ่านมา +3

      እረ ቹቻ ካላቀናበረቻት እኔ ተንገበገብኩ😂

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 9 วันที่ผ่านมา +26

    ከፊወሪ ጋር ያለቺ ልጅ
    ስታምር ማሻአላህ ብያለሁ

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 8 วันที่ผ่านมา +4

    አረ ወዪኔ ፀጋን ቃስቴ ሲጋርፋት
    ደስ የለዉ ማነዉ ኢደኔ😂😂😂😂

  • @MmmmMmmm-ss2vj
    @MmmmMmmm-ss2vj 9 วันที่ผ่านมา +2

    ታሬ ስወድህ ምክርህ ራሱ የሰው ልብ ያክማል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 9 วันที่ผ่านมา +111

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

    • @سديمالعنزي-ذ2ط
      @سديمالعنزي-ذ2ط 9 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @TyFy-gf4lz
      @TyFy-gf4lz 9 วันที่ผ่านมา

      አደለ😅😅😅😅

    • @RomanAsfaw-n5r
      @RomanAsfaw-n5r 9 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

    • @roma_Queen123
      @roma_Queen123 9 วันที่ผ่านมา

      አዎ ደምሩኝ እስኪ ውዶቼ❤🎉

  • @JrhHdr
    @JrhHdr 9 วันที่ผ่านมา +27

    እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም ፀጋ ስለተገረፈች ወላ 😂😂😂😂❤❤❤

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 9 วันที่ผ่านมา +71

    የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ምልጃው አይለየን

  • @ElasMlune
    @ElasMlune 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋ ሰትዋድ ማየት ይናፍቅ ሰው

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 9 วันที่ผ่านมา +2

    የታሬ ካራክተር እንዴት ደስ እንደሚል እኮ በካራክተሩ የመጣ ልጁ ወደድኩት❤❤

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د 9 วันที่ผ่านมา +75

    ፀጋን የሚጠላ እዴኔ ማነው

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 9 วันที่ผ่านมา +34

    ነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከዲያብሎስ ወጥመድ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤

    • @Hana-wj1hi
      @Hana-wj1hi 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏

    • @BesuKasech
      @BesuKasech 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏🙏🙏

    • @MdBalleta
      @MdBalleta 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @BinyamMelaku-r9m
    @BinyamMelaku-r9m 9 วันที่ผ่านมา +81

    ወይኔ ፀጋን ሲገርፋት እደኔ በደሥታ የዘለለ like 👍👍👍👍👍👍👍ቀሽቴ ይመችህ አቦ 😂😂😂😂😂

    • @kidistasefa6193
      @kidistasefa6193 9 วันที่ผ่านมา

      Edet desi edalegn😂😂😂

    • @NghGv-s1f
      @NghGv-s1f 9 วันที่ผ่านมา

      እንዴ ኧረ አትሳደቡ ቀሽቴ ሳይሆን ቀስቴ ነዉሚባለዉ☺☺☺🙈💫🙈

    • @BinyamMelaku-r9m
      @BinyamMelaku-r9m 8 วันที่ผ่านมา

      ቀሽቴ ማለት ምኑ ስድብ ይመሥላል እዴ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Zulfa-x1n
    @Zulfa-x1n 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሁን የፀገ ቅስስር ያባቃል ኡፍ ፀገን በለያት
    ቀስቴ እጅህ ይበረክ 💪👍👍

  • @SeadaAssen-g7u
    @SeadaAssen-g7u 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንስ ሃና ድብቅነቷ ፊዮሪ አጋጣሚን መጠቀሟ የጊሊያድ መሰሪነት አስጠሉኝኝኝን

  • @BascalBas
    @BascalBas 9 วันที่ผ่านมา +120

    ለመለዉ የእስልምና እነምት ተከታወች መልካም ጁማ ❤️❤️❤️

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Naka-t5o
      @Naka-t5o 9 วันที่ผ่านมา

      ,አሚንያረብለሁላችንም

    • @Makka2023-yd7rc
      @Makka2023-yd7rc 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 9 วันที่ผ่านมา +1

      ግን እፊልምላይ ሰለጁመአ ሰለነብያችን ማሳት ተገቢነዉ

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      @@BascalBas ተገቢ አይደለም

  • @Rahima-f6o
    @Rahima-f6o 9 วันที่ผ่านมา +16

    አረ ቀስቴ ይመቼ ጸጋ ስለተገረፈች በጣም ደስ ብሎኛል ያራዳ ልጅ 💪💪💪😂😂😂😂

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg 9 วันที่ผ่านมา +39

    አቦ ታሬ ይማችህ እነርሱን ስትማክር እኔ ደግሞ ትምሀርት ማዉሰዴ ነው የገረመኝ 😂😂❤❤❤❤

    • @SamirYfasil
      @SamirYfasil 9 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በጣም

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ነው የምወደው

    • @temaratube
      @temaratube 7 วันที่ผ่านมา

      የድራማው ሚሰረት እኮ ለራሳቸው ብቻ አይደለም ተመልካችም አይቶ እንዲገነዘብ እንዲማር ነው ስለዚህ የታሬ ፓርጥ ብዙ ህዝብ ተማረበት ስለዚህ አላማው ተሳካ ማለት ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ዳኒዬ የልጅ አውራ ብየሀለው 😅ተንኮልህ የሌለ መሳጭ ነው 😂ዋው የታሬ ካራክተር በጣም አስተማሪ ነው 😍ቀሥቴ ይቺ ጊንጥ ልጅ በደንብ አድርጌ ግረፍልን 😅

  • @MulatuDaneli
    @MulatuDaneli 5 วันที่ผ่านมา +1

    እሴይ እልልልልል ፀጋ ታገራፈች 🙆😂😂😂😂

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 9 วันที่ผ่านมา +103

    ኤፍ ስላመለጠች ደስያለው 🤣👍👍👍

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 9 วันที่ผ่านมา +9

      እኔ ግን ስጋት አለኝ እንዳይዛት😢😢😢

    • @Bizii-z3m
      @Bizii-z3m 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅ine

    • @ቃልጎንደሬዋ
      @ቃልጎንደሬዋ 9 วันที่ผ่านมา

      ፂ አለች አብራት​@@haytamehamede9774

    • @Mereyem-e6d
      @Mereyem-e6d 9 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ ግን ከሁለት አንዳቸው የሚያዙ እየመሰለኝ ነው😢

    • @TejeBasaw
      @TejeBasaw 9 วันที่ผ่านมา

      ስታመልጥ እኔም አብሬት እየሮጥሁነበር😂😂😂😂

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 9 วันที่ผ่านมา +25

    ቃስቴ እጂህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @AgiyMelese
    @AgiyMelese 9 วันที่ผ่านมา +49

    ባለማህተቦች ነገኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው💒መልአኩ ዘወትር ከፊት ይቅደምላችሁ❤❤❤

    • @CudFue
      @CudFue 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

    • @TewabechMogess
      @TewabechMogess 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @KeriyaHayu
    @KeriyaHayu 9 วันที่ผ่านมา +3

    መጨረሻው.ሲያምር 😂😂😂ቀስቴ እዲሜህ ይርዘም

  • @HshHd-j3o
    @HshHd-j3o 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ ፀጋ ኣሁን ደግ ኣረገሽ 😁

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 9 วันที่ผ่านมา +46

    የፃጌ ሲራ ታውቅ ቤዛና ያሬድ በፍቅር እስኪመጡ የጓጓ ማነው

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 8 วันที่ผ่านมา

      በቅርቡ ይሳካል

  • @HanaShewangzawu
    @HanaShewangzawu 9 วันที่ผ่านมา +40

    ነገ ቅድስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 9 วันที่ผ่านมา

      እንኳንአብሮአደርሰን❤❤

    • @menbiMenbi-zu3nb
      @menbiMenbi-zu3nb 9 วันที่ผ่านมา

      Enkuan abro adersn

  • @mubaቡና6081
    @mubaቡና6081 9 วันที่ผ่านมา +95

    ሚስቴ እኮ ወለደች አፍላ ፍቅር አምሮኛል ስትል ነበር

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 9 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅congr........bro

    • @JXghh-db8ri
      @JXghh-db8ri 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @JXghh-db8ri
      @JXghh-db8ri 9 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ነው የወለደችው

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደህነ ወለደች🙄🙄😂😂😂

    • @HirutAbriham-hr3hb
      @HirutAbriham-hr3hb 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MariamMohammed-m3h
    @MariamMohammed-m3h 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቀስቴ እንጁህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh 9 วันที่ผ่านมา +4

    ቀስቴ እጅህ ይባረክ በቅጡ ስትገረፍ ማየት እና መዋረዱዋን የሚፈልግ😅😅

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 9 วันที่ผ่านมา +42

    የፀጋ ሤራ መጋለጥ አለበት 😂😂😂😂😂

  • @AAb-xs1nc
    @AAb-xs1nc 9 วันที่ผ่านมา +29

    ፀጋመገረፋን ሰምቸበኮሜቶች እስኪደርስ አላደርሰኝአለ ወይላሳልፈውደ ቅመሞች😂😂😂😂😂ጓጓሁኮበጣም😂😂😂😂😂

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 9 วันที่ผ่านมา +926

    ሀረግን ጨርሶየመጣ👍🌹🌹🌹😅😅😅

    • @SamiraAdem-l5e
      @SamiraAdem-l5e 9 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ😅😅😅😅

    • @alahwekel4268
      @alahwekel4268 9 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ😂

    • @User-j1j3b
      @User-j1j3b 9 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ

    • @Medinaa-i3h
      @Medinaa-i3h 9 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ

    • @eyrusliban
      @eyrusliban 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ😅😅

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል
    @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ደራሲ ገና ዛሬ ጥሩ ሥራ ሰራ! ፀጋን ....ወይ ቀስቴ እጅህ ይባረክ

  • @KamiliaSayid
    @KamiliaSayid 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወነትም፣ፀጋአረባተገረፈች፣እጅህይባረክቀስቴ፣እደኔጀግናወጅ፣የሚወጅማነው

  • @Lilneba-12
    @Lilneba-12 9 วันที่ผ่านมา +14

    ታሬ በጣም አስተማሪ ሰዉ👏

  • @BascalBas
    @BascalBas 9 วันที่ผ่านมา +56

    ፀጋ ስትዋረድ ማየት የናፈቀዉ ብቻ👍🥲🥲🥲😅

  • @ዜድነኝየኢለሀምአናት
    @ዜድነኝየኢለሀምአናት 9 วันที่ผ่านมา +22

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @امفهد-ت8ج1ب
    @امفهد-ت8ج1ب 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ezi film lay fiyori becha nat afekari 😊

  • @badriiSiraac
    @badriiSiraac 5 วันที่ผ่านมา

    እጅህን ይባረክ ቀስትየ

  • @NeimAs-b3p
    @NeimAs-b3p 9 วันที่ผ่านมา +42

    ያአላህ ፍጥነታችን ግን በ9ደቂቃ ይሄ ሁሉ ሠዉ ተመስጦበታል ሥትጨርሱ አሣዉቁኝ😂😂

    • @MunthaMuntha-vq9pw
      @MunthaMuntha-vq9pw 9 วันที่ผ่านมา

      እክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 9 วันที่ผ่านมา +5

      ተረግመን ነዉኮ እህቴ የታደሉትማ ድንናዊ ትምህርት ላይ ናቸዉ

    • @fatumayesuf-de2rs
      @fatumayesuf-de2rs 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@BdJd-fy7fbወላሂ ትክክል ነሺ😢😢😢😢😢

  • @RidetiEnwaguw
    @RidetiEnwaguw 9 วันที่ผ่านมา +14

    ቀስቴ እጅህ ይባረክ አንድ ይቀርሀል ዳኒ😂😂😂😂😂😂

  • @sssssssss619
    @sssssssss619 9 วันที่ผ่านมา +17

    ፀጋ ስትገረፍ በደምብ ማየት ፈልጋለሁ😂😂 ፈጣሪ ሆይ የጓጓጉት ቀን ደረሰ ተመስገን😢😂😂

  • @ermiasbelay9403
    @ermiasbelay9403 8 วันที่ผ่านมา +1

    Professor Tare 👍 yime

  • @WubalemDelek
    @WubalemDelek 8 วันที่ผ่านมา +1

    ተሬ ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AykalJmal
    @AykalJmal 9 วันที่ผ่านมา +44

    መልካም ጁምአ ሙስሊም ወዲም እህቶቸ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      ለውለችንም መልከም ጁመ

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 9 วันที่ผ่านมา +27

    ፀጋ ምን አይነት ሴጣን ናት😢😢❤

    • @KhadijahKhadijah-xx5eo
      @KhadijahKhadijah-xx5eo 9 วันที่ผ่านมา

      እስስት ናት በጠም ነው ምተነድይ

  • @RahmetassenAsefa
    @RahmetassenAsefa 9 วันที่ผ่านมา +20

    ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ እናታችሁ ሽ አመት ትኑር ጉል አሚንን በሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 6 วันที่ผ่านมา +1

    የጠጋ መገረፍ ደስ ያለው😂😂😂

  • @NebaFerja
    @NebaFerja 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቀስቴን የላከል ዳይሬክተር እጅ ይባረክ ወይኔ ፀጋ

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 9 วันที่ผ่านมา +25

    ቀስቴ እጂህ ይባረክ የፀጋና የሄለን ባርት ሲመጣ ነው የማየው ሌሎቹ አስጠልተውኛል

  • @ጓል_ሻምበል_Gal_Shambel
    @ጓል_ሻምበል_Gal_Shambel 9 วันที่ผ่านมา +31

    ማነው እንደ እኔ ኣባቱን የሚወድ? ደምሩኝ🥰

  • @nardos55
    @nardos55 9 วันที่ผ่านมา +12

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ድረም ተመችተከኝ ነበር ቀስቴ እጅክ ይባረክ ስለ ሌላው አስተያየት መስጠት አልፈልግም በጣም ነው የሰለቹኝ

  • @merammohammeduser-fc3wq7sg7n
    @merammohammeduser-fc3wq7sg7n 7 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክ አይ ፀጋ ያንስሻል ግን ድንገት ሲገርፍት የኔ መደንገጥ

  • @EphreimTesfaw
    @EphreimTesfaw 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ እና ፌዮሪ ጸጋ ጊልያድ በጣም አታብዙት ሀኒቾ ይመችሽ

  • @MekdesyimamKebede
    @MekdesyimamKebede 9 วันที่ผ่านมา +12

    ማነውእደኔ ቀስቴእየተመቸው ያለው 😊😊😊😊ላይክእስኪየቀስቴውዳጅች

  • @በጎtubeበጎtube
    @በጎtubeበጎtube 9 วันที่ผ่านมา +21

    ዛሬ ጁሙአ ነው ለኛ ብለው ብዙ መሰዋእትነት በከፈሉት በረሱል ላይ ሰለዋት አውርዱ صلى الله عليه وسلم😢ዴምሩኝ ከርታታዋ የመዳም ቅመም እህታችሁ ነኝ😓😓😓

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JXghh-db8ri
      @JXghh-db8ri 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሰለላህ አለይም ወሰለም🎉🎉🎉🎉

    • @FetayeAnduris
      @FetayeAnduris 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሶሉአለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤የኛዉድ ነብይ የኛአዛኝ ነብይ አቱየሁሉበላጭ❤❤❤❤❤❤

    • @AbcdEdf-nb2bf
      @AbcdEdf-nb2bf 9 วันที่ผ่านมา

      ሱለላህአለይወስለም

    • @ZyadaMtku
      @ZyadaMtku 9 วันที่ผ่านมา

      ሠ ዐ ወ

  • @MohammedHussen-g6d
    @MohammedHussen-g6d 9 วันที่ผ่านมา +9

    ኡፎይ ቀስቴ እድሜህ ይርዘም ፀጋን ቅጥቅጥ አረገህ ምላሷን ቁረጥልኝ

  • @HabtamugebreGimora
    @HabtamugebreGimora 7 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ይመችህ ቀሰቴ የአራዳ ልጅ በጣም ደሰ ይላል
    አፍላ ፍቅር ክፍል 86 ይቀጥላል 🥰❤️🥰😍❤️😍🥰

  • @Fatima-ro6dl
    @Fatima-ro6dl 9 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ መጨረሻው😂😂ወላሂ ከመቀመጫዬ ብድግ ያልኩት😅😅😅

  • @فاطومامحمد
    @فاطومامحمد 9 วันที่ผ่านมา +25

    ዳኔ ባፍላ ፍቅር ድራማ የሚከፍልህን ደመወዝ ጥርስህን አስተካክልበት ነገር ማቀሳስር ግን ትችልብታለህ😅😅😅

    • @Sukinah-bn4pq
      @Sukinah-bn4pq 9 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል😅😅😅😅

    • @Tsehay-mq6fj
      @Tsehay-mq6fj 9 วันที่ผ่านมา

      ልል የነበረዉ ኮሜንት 😅😅😅😅😅😅😅 አናዶ ሊደፍኝ ነዉ

    • @enatakalu-ep7ov
      @enatakalu-ep7ov 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ZyadaMtku
      @ZyadaMtku 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @HsbsbGagsgsv
      @HsbsbGagsgsv 9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል😅😅

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 9 วันที่ผ่านมา +54

    ሀረግን አይቶ የመጣ👍

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 9 วันที่ผ่านมา +27

    እኔ ፊወሪና ብሩክ አብረው ቢሆኑ ድሰይልኛል ፊወሪ ለብሩክ ያላትፍቅረ❤❤

  • @BuraMan-v3v
    @BuraMan-v3v 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስሙማ የዳን ስራ ጥሩም መጥፎም ነው የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @legeselegese2228
    @legeselegese2228 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኣቦ ይመችህ ቀስቴ ይች እሾህ የሆነች ፀጋ ምትባል በያሬድና በቤዛ እሳት ምትለኩስ ቀጥቅጠህ ኣስወጣልን

  • @csi1023
    @csi1023 9 วันที่ผ่านมา +13

    ፀጋ እና ጊሊያድ እንደው እጅ እጅ አላቹሁኝ ሲያስጠሉ😢😅😅ሂዊ የዋህ እኮ ነሽ የጨፈሩበትን ፓርት ሳስታውስ በሳቅ 😅😅❤❤🎉

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 9 วันที่ผ่านมา

      እኔስስስስስስ ኡፍ

    • @MunthaMuntha-vq9pw
      @MunthaMuntha-vq9pw 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂❤❤

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 9 วันที่ผ่านมา +16

    ማነው እደኔ ሀረግን አይቶ የመጣ❤

    • @Difu-i6t
      @Difu-i6t 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @ShemsiaDadgaba-w6m
      @ShemsiaDadgaba-w6m 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 8 วันที่ผ่านมา

      አምልጠዉ ቢሆን 😢እነ ኤፉ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 9 วันที่ผ่านมา +35

    😂😂😂😂😂😂ፀጋ ስትገረፍ የሳቀ እጅ ወደላይ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋ቀስቴ ይመችህ አቃጥላኝ ነበር

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 9 วันที่ผ่านมา

      አይ ፀጋ ድሮምኮ ክፋት መጨረሻዉ አያምርም ጥሩ ሰዉ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን❤❤

  • @faresabebe8018
    @faresabebe8018 6 วันที่ผ่านมา

    እንዲ ያጉአጉአኝ የschool life ፊልም እስካሁን የለም ምርጥዬ ናችሁ👌 እና በጣም የደበረኝ ነገር ቶሎ ቶሎ አደለም ምለቁት ሌላው ግን 100%👌 ነው

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw 9 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ቀስቲ በለመደህ እጅህ ዳኒን😂😂😂

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile 9 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ አንድ ቀን ቀስቴ እንዳያገኝሽ ይህ የመሰለ ፍቅራቸው መጥብጠሻቸው ብዬ አስቤ ነበር የእውነት እንደው እንቅ ባረካት እጅህ ይባረክ ቀስቴ

  • @AbduAbi-c2m
    @AbduAbi-c2m 9 วันที่ผ่านมา +6

    ዛሬ በጣም ደመ ብሎኛል ፀጋ ሥትገረፍ አየሁ ቀሥቴ አመሰግናለሁ በአካል ባገኛት እኔም እጨምርላት ነበር

    • @kedirmohemmd
      @kedirmohemmd 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😂😂😂

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 9 วันที่ผ่านมา +6

    ዛሬ በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል ተኮለኛ ሠው ሢገረፍ ማነው እደኔ ደሥ የሚለው

  • @Teklay-l9h
    @Teklay-l9h 8 วันที่ผ่านมา

    ቀስትየ እጅህን ይባረክ ደም የፀጋ ጉድ እስከ ምጋለጥ እየጓጎ ነኝ

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w 8 วันที่ผ่านมา +1

    የፀጋ መገረፍ ያሥደሰተው ላይክ ይግጨኝ 😂😂😂😂😂ቀስቴ በነካ እጅህ ዳኒንም ግረፍልን😂😂😂