ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ፊልጶስ ፤በርተሎሜዎስና ቶማስ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @millionargaw8565
    @millionargaw8565 2 ปีที่แล้ว +2

    Memihrr betam grum new andebete rietu !!!! Kale hiweti yasemalin

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣሜን አሜን አሜን

  • @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
    @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ሐዋርያት ይስጥልን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ለመምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
    @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በርቱልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @mesfinabebe107
    @mesfinabebe107 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ሚስጥሩንም አብዝቶ ይግለጥልህ። ብዙ አትርፈናል ከትምህርቱ።

  • @tigestdegu3394
    @tigestdegu3394 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ሙምህራችን

  • @bezatad
    @bezatad 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ነገር ግን ያለፈንን ትምህርት ለማየት ርዕስ አጻጻፋችሁ ያስቸግራል። ተከታታይነት ያለውን ትምህርት በምትሰጡት ርዕስ ግለጹት። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ
    @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @ሶላማጢስሰላመሰጣዊት
    @ሶላማጢስሰላመሰጣዊት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እረጅም እድሚና ጤና ያድልልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መዲኃኒአለም በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን!

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህራችን
    የአገልግሎት እድሜህን ይባርክልን
    የቅዱሳን ሀዋርያ በረከታቸው ይደርብን
    ጴጥሮስ ፣እድርያስ ፣ ያዕቆብ ፣ዮሀንስ፣ ከሳምንት በፈት ፡፡ዛሬ ፊልፖስ በርተሎሚዎስ፣ ቶማስ ፣ አወመምህራችን የማቲወስን ታሪክ በደብ ተምረናን በእውነት ሁለተኛ ባትደግመውም ሊንኩ ስላለን እናያለን በርታልን ወንድማችን
    እናተን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለሳምቱ በሰላም ያድርሰን ስታስቀድሱ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ፡፡

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️👏👏👏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan mamharachan idime ina xen yisixilan yaqidusan amlak agrachinan itopiyan yixabaqalan libon yisixan 🙏😭🙏⛪

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale Hiowt yesemaln 👏👏👏Abatachn. Tsegawn Yabzalot 👏 Be Edema Be Tena Yakuyeln Amen

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    የማታልፍ እርስቱን ያውርስልን መምህሬ!🙇

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን መምህራችን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
    በእውነት ንስሀ አባት የምይዘባት ቀን ይናፍቀኛል😢የተዋህዶ ልጅ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አንዳንዴ ይሄ ቴክኖሎጂ ተመስገን ያስብላል ይሄን የመሳሰሉ ትምህርቶች ከየት እናገኝ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን🙏 ፍሬ እንድናፈራ እሱ ይርዳር

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛልህ።
    የኦቲዝም ተጠቂ ወላጅ በመሆኔ ጉባዔ ተቀምጬ መማር ባልችልም ፣ጉባዔ ቢናፍቀኝም
    ተከታታይ ትምህርቱን በsocial media በመከታተሌ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይፈዉስሎት አሜን(፫)

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว

      ምህረቱን ይላክልዎት እመቤቴ ትጎብኛችሁ፡፡

  • @ሲፈንየክርስቶስባሪያ
    @ሲፈንየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ❤🙏❤

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እያደረሱን ያለው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርከው። በቲክቶክ መምህር ብትመጣ በጣም ጥሩ ነው ወጣቱ በዛ ነው ያለው መምህር

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ማስያስ ዩቱብ ላይ አደምጣለሁ ትምህርቶችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🌺🌺🌺
    ካቴዴራል ማለት ምን ማለት ነው!? ከታላቅ ይቅርታ ጋር

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋዎ ያብዛሎት መምህርየ በየትኛውን ነው ትምህርቶ በተከታታይ የሚወርድ ይሄን ኣሁን ነው ያገኘሁት

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ የእሳቸው ቻናል ነው

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ከይቅርታ ጋር ጭብጨባ ቢቀር ቃለህይወት ያሰማልን ቢሆን የተሻለ ነው እደኔ

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ሙምህራችን

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችንን