ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሉም ሰነድ አልባ የይዞታ ቦታዎች መልክ ቢይዙ ማለቴ ተመጣጣኝ ክፍያ ከፍለው ህጋዊ ካርታ ቢሰጣቸው መንገድ ቢከፈት ወሀ እና መብራት ተፈቅዶ ድሀው ዜጋ መኖር ቢጀምር።
አነዚህ ሠዋች ቀጥሎ ሀገር ያፈርሳሎ
ለበለበት ልማት የፈቀድ እዘቡንየሚመጠን ፕላንየሰጥ ልማት ከሆነ በለበትማለማትአለበትለምደነውሁሉምዘገነው
በደርግ ዘመን የማካካሻ ቤት የሚል አሰራር ነበር ለምሳሌ በከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ በወረሰበት ዘመን ናዝሬት መኖሪያ ቤት ኖሯቸው የሚሰሩት አዲስ አበባ ይሆንና የናዝሬቱን ቤት ለመንግሰት አሰረክቦ አ አበባጨየማካካሻ ቤት ተሰቶት እንደ ግል ቤት የሚጠቀምበት በህጋዊ መንገድ ተሰቷቸው ግብርም የቤት ኪራይም ለማይከፍና የቤት ፈረሳ ውስጥ ሲካተት የመንግስትም የግልም በሚል ግልፅ መመሪያ ሰላልተሰጠው ካሳ እየተሰጠ ስላልሆነ ሰነድ አልባው ሲፈቀድ ለዚህ ምን የታሰበ ነገር አለ
ከአብነት በታች በተለምዶማዞሪያተብሎየሚጠራውሰፈር ኮሪደሩቢያየው መልካምነው።
ልማቱ ሀሌሉያ ያስችላል ደሞ ሀያት ሁለት ሳይት አራት 40/60 ታንከር አካባቢ b38 የውሀ ችግር በጣም ከባድ ስለሆነ ችግሩ ቢፈታልን ስንል እንጠብቃለን
Senede alebawoche yetem wedeken belene azenene neber ahun meriyachen ato janeterare Merete enedemiseten geletsewale betam new Des yalegne zere yewetalachehu be atekalaye neriwochachen ager wedade ena Le Ethiopia hezeb yekomachehu yehechen ager lemasadege let teken ye metelefa selehune cheru fetari edeme zemenachehune yebareke
የት ነው የተፈታው,,,,,,ከፒያሳ የተነሱት ሀያት ገመናዬ ማርያም ኑና ተመልከቱ,,,,,,ቢያንስ ገረጋንቲ ይሰራ,,,
Arif
❤❤❤
"በህጋዊ መንገድ ተገንብተው ሰነድ የሌላቸው"?????ሰካራም አገላለጽ!
Ene Yemelew Beyekenu Addis HEG Eyalachehu BatasBereGeguN MenalebET!! SEYTANOCH!
ዛሬስ ይሄን የሚረከቡት የት ይደጉ ለማመስገን እኮ ልጆች ማደግ አለባቸው መመስገኑን ሳይሆን የተሻለ maidset ለመፍጠር መስራት ይሻል ነበር ኢ ሀ ዴ ግ ም የወደቀው ህዝቡን ትቶ መንገድ ሲሰራ ነው
አማርኛ አቀራረብህን አርም። ከአንዱ ዓ/ነገር ወደ አንዱ አትዝለል።
እተ እፍርስ የሆንክ ሰው 😂😂😂😂 ዛሬም አዲስ ህግ ወጣ በየቀኑ
2003yeayr karta tefekedual wey??
የመምህራን የማህበር ቤት ከምንም ደረሰ?ጠይቅ
አማርኛህን አስተካክል።
ያስችላል የተባለው ያስብላል ተብሎ ይነበብ ልማቱ ሀሌሎያ አስብሎናል
ስለ ቀበሌ ቤት መሆን አለበት የምታወራው
ማሞ ምህረቱ = የአብይ ገልቱ = መርሁ ከንቱ = ወና አናቱ !!
ዉዴ ኮዶም መቼ ነዉ የሚወጣዉ በዚህ አመት የ2005 ይወጣል ተብልወነበረ
This media seems like another ETV. shits
ሁሉም ሰነድ አልባ የይዞታ ቦታዎች መልክ ቢይዙ ማለቴ ተመጣጣኝ ክፍያ ከፍለው ህጋዊ ካርታ ቢሰጣቸው መንገድ ቢከፈት ወሀ እና መብራት ተፈቅዶ ድሀው ዜጋ መኖር ቢጀምር።
አነዚህ ሠዋች ቀጥሎ ሀገር ያፈርሳሎ
ለበለበት ልማት የፈቀድ እዘቡንየሚመጠን ፕላንየሰጥ ልማት ከሆነ በለበትማለማትአለበትለምደነውሁሉምዘገነው
በደርግ ዘመን የማካካሻ ቤት የሚል አሰራር ነበር ለምሳሌ በከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ በወረሰበት ዘመን ናዝሬት መኖሪያ ቤት ኖሯቸው የሚሰሩት አዲስ አበባ ይሆንና የናዝሬቱን ቤት ለመንግሰት አሰረክቦ አ አበባጨየማካካሻ ቤት ተሰቶት እንደ ግል ቤት የሚጠቀምበት በህጋዊ መንገድ ተሰቷቸው ግብርም የቤት ኪራይም ለማይከፍና የቤት ፈረሳ ውስጥ ሲካተት የመንግስትም የግልም በሚል ግልፅ መመሪያ ሰላልተሰጠው ካሳ እየተሰጠ ስላልሆነ ሰነድ አልባው ሲፈቀድ ለዚህ ምን የታሰበ ነገር አለ
ከአብነት በታች በተለምዶማዞሪያተብሎየሚጠራውሰፈር ኮሪደሩቢያየው መልካምነው።
ልማቱ ሀሌሉያ ያስችላል ደሞ ሀያት ሁለት ሳይት አራት 40/60 ታንከር አካባቢ b38 የውሀ ችግር በጣም ከባድ ስለሆነ ችግሩ ቢፈታልን ስንል እንጠብቃለን
Senede alebawoche yetem wedeken belene azenene neber ahun meriyachen ato janeterare
Merete enedemiseten geletsewale betam new Des yalegne zere yewetalachehu be atekalaye neriwochachen ager wedade ena Le Ethiopia hezeb yekomachehu yehechen ager lemasadege let teken ye metelefa selehune cheru fetari edeme zemenachehune yebareke