በጣም ፈጣኑ እንጀራ ተቦክቶ ተጋግሮ በ 8 ሰዓት ብቻ | ለጨጓራ መፍትሔ | እስከ ዛሬ አለማወቄ | ሪከርድ ያዘ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 104

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ ปีที่แล้ว +10

    የሚዬ እንጀራዉን ሞከሩኩት አይኑም ያማረ የአፍለኛም ጣዕም የለዉም ልስልስ ያለ አብሲቱን ትንሽ ቀዝቀዝ እንዳለ ነዉ የጨመርኩት ወዲያዉኑ ኩፍ አለ ግን ከ 4 ሰዓት በኋላ ነዉ የጋገርኩት በነፃ ከአንቺ ያልተማርኩት ሙያ የለም ስለ አንቺ ሙያ ሁሌም እገረማለሁ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      አሜን አዎ እንጀራዉ ልዩ ነዉ ሞክረሽ ዉጤቱን ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว +1

      @@yemitenበሙቅ ዉሀ ወይስ በቀዝቃዛው ነው መጀመሪያ ያቦካሽው ግን ለምን ግልፅ ማታደርጉት

  • @yemiten
    @yemiten  ปีที่แล้ว +7

    ተመልካቾቼ like, share ,subscribe
    ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናለሁ 😍😍😍 የተጠቀምኩት መስቀል ጤፍ ነዉ ‼️
    th-cam.com/video/HOB9Z-uuoMY/w-d-xo.html

    • @Elsa_Jesus
      @Elsa_Jesus ปีที่แล้ว

      ምጣዱን እንዴት ማግኘት ይቻላል።

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      ​@@Elsa_Jesus እኔ የገዛሁት ከአበሻ ሱቅነዉ online ላይ wass mitad ብለዉ መግዛት ይችላሉ አመሰግናለሁ ።

    • @Elsa_Jesus
      @Elsa_Jesus ปีที่แล้ว +1

      @@yemiten እሺ አመሰግናለሁ።

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว +3

    ያሜ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ ዋዉ አይኑ ብቻ ከሩቅ ይጠራል በጣም ቆንጆ አበባ የመሰለ እንጀራ ነዉ ያም በፍጥነት መላሽን ሳላደንቅ አላልፍም ዉዴ በርቺልኝ አሪፍ ዘዴ ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን 😍👍👌❤🙏

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😘

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ ปีที่แล้ว +7

    የእንጀራዋ ንግስት የሚዬዬ ሁል ጊዜ አንች የጋገርሽዉን እንጀራ ማየት በጣም ያስደስተኛል የዛሬዉ ደግሞ ይለያል በዚህ ፍጥነት አስቤዉ አላዉቅም ነበር ልስልስ ያለ አይኑ ሲያምር ጥርት ፅድት ያለ ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር ሞክሬ እነግርሻለሁ የተባረከ ይሁን ።

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      አሜን ሞክሪዉ በዉጤቱም ትደነቂያለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 ปีที่แล้ว +5

    ባለሙያ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክሸ ፡ ፡ እህቴ

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @maryamawittad
    @maryamawittad ปีที่แล้ว +1

    የሚዬ ይሄን እንጀራሽን ዛሬ ሞከርኩት አንደኛ ነው እጅሽ ይባረክ ሲያምር ሲጣፍጥ ደግሞ ልክ እንደ ሀገር ቤት ነው ጣእሙ አንድ ጥያቄ አለኝ በርከት ያለ ለመጋገር ከፈለግኩኝ አብሲቱን አንቺ ካደረግሽው እጥፍ ነው ማድረግ ያለብኝ?

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እከተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ያንቺን እንጀራ አይቼ ቆንጆ ወጣልኝ ተባረኪ ጎበዝ ነሽ

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁ ብዙዎች ቆንጆ እንጀራ መጋገር እንደጀመሩ በኮመንትም በዉስጥም ይፅፉልኛል እና ምን ብዬ ልንገርሽ በጣም ደስ ይላል አይደለም ብዙ ለምን 1 ሰዉ አይሆን ከአንች አይቶ ሞራል ሆነሽዉ ሞክሮ ሲሳካለት ደስ ይላል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing yemye ቆንጆ እንጀራ ነው በተለይ ጊዜ ለሌለው ተባረኪ👍🥰

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      አሜን ፍርዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አመሰግናለሁ ምጥንዬ

  • @tsegaga4353
    @tsegaga4353 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እንጀራው እጅሽ ይባረክ😍😘

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 ปีที่แล้ว +3

    This injera recipe was amazing! Thank you so much for sharing it with us. The step-by-step instructions were easy to follow and the final product turned out perfectly. I loved the soft and spongy texture of the injera and the authentic taste that reminded me of my travels in Ethiopia.

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Glad you enjoyed it thank you ‼️

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว +1

    selam endat senebteshi dehinaneshi betam nw yemiamer enjerashi ❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      emuye ene dehna nege anchis betam amesegnalehu yene wudee 😍

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ያምራል የኔ ቸኮሌት

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ዘይነቡ ለእናንተም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 ปีที่แล้ว

      @@yemiten
      መመስገን ያንስሻል በእውነት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እየተማርን ያለን

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      😍😍😍

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 ปีที่แล้ว

      @@yemiten lLove you

  • @helens3677
    @helens3677 ปีที่แล้ว +2

    Wow. Very nice. I think the fact that your yeast being very mature has a lot to do with it. I wonder if it will work well with newly developed yeast.
    I love all you videos Berchi eheta. ❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Yes you're right ....it makes a little difference .Thank you so much my dear 😍

  • @umeman3175
    @umeman3175 ปีที่แล้ว +1

    ያሚየ የሴት ወይዘሮ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔ አረቤት ነዉ ያለሁት መጋገር አልችልም ግን ሁሌም እከታተልሻለሁ ሀገሬን ታስታዉሽኛለሽ እጅሽን ቁርጥማን አይንካዉ 😍😘

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሂደት ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብቻ በርቺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @umeman3175
      @umeman3175 ปีที่แล้ว

      @@yemiten 😍😍😍😍😍😘

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing ❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Thanks for watching dear 😍

  • @wishmakab
    @wishmakab ปีที่แล้ว +1

    Thank you Mitineye will try it😊

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😍

  • @tish8357
    @tish8357 ปีที่แล้ว

    Metadune senete qutere laya aregeshiwe newe yemetegageriwe?

  • @gumayeaddisu6085
    @gumayeaddisu6085 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው የ ጤፉን አይንት ንገሪን ወይም አሳይን እናመስግናለን።

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Meskal teff አመሰግናለሁ 😍

  • @jofesisay7823
    @jofesisay7823 ปีที่แล้ว

    Ye litu ika linkun askemichilin .thank you so much

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Ok I will thank you my dear 😍

  • @yelfignbogale4114
    @yelfignbogale4114 ปีที่แล้ว

    Thank you. I will try it.

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว

    Hulem amesegnishalehu!!!Tebarekee

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Amen betam amesegnalehu 😍

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless your hand sister❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Amen ‼️ Thank you so much my dear 😍

  • @elisaayele6647
    @elisaayele6647 ปีที่แล้ว +2

    Sila injera yalash ukat kehulum sawu yibeltal betam gobez

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Elaise betam amesegnalehu yene wude 😘

  • @keriamen3250
    @keriamen3250 ปีที่แล้ว

    ሊጡ አላቀር እያለና የእንጀራው ጀርባ እየቀላ አስቸገረኝ፣ አፍለኛ ሳይሆንም። እባክሽ መላ በይኝ። አመሰግናለሁ።

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም የሚ
    ጐበዝ አድናቂሽ ነኝ
    በርች

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 ปีที่แล้ว

    ዋው ያሰኛል ለችኮላ ይሆናል እስቲ እሞክረዋለው ስላሳየሽን አመሰግናለው

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว +1

    tenkara set😍😘

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Betam ameswgnalehu yene wudee 😍

  • @peace2all51
    @peace2all51 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሞከርሽው? ወይ ጉድ.....

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 ปีที่แล้ว +1

    Yemi you'' special❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Thank you so much my dear 😍

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @minnina6985
    @minnina6985 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እሞክረዋለሀ።
    ጥያቄ ያለኝ አብሲት ሲበዛና ሲያንስ በምን ይታወቃል?
    አበሲት ከበዛ እንዴት ሊስተካከል ይችላል ?
    አብሲት ካነሰስ እንዴት ይስተካከላል?
    መጀመሪያ ስናቦካ የውሃው temperature, አቡክነት ስናስቀምጥ የroom temperature , አብሲት አድርገን ስንቀላቅል ያለው temperature ምን ያህል መሆን አለበት?
    ተባረኪልኝ የእኔ እህት

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 10 หลายเดือนก่อน

    Anchi lij gen tekekel new I use the link you put it to order the teff from Canada, I paid and they didn't send me. What is going on?🤔🤔

  • @peace2all51
    @peace2all51 11 หลายเดือนก่อน

    አብሲቱን ምን ያህል ደቂቃ ነው ያበሰልሽው?

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 ปีที่แล้ว

    Thankyou for sharing what type Teff you used?

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว +1

      I used meskal teff. thank you my dear 😍

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 ปีที่แล้ว

    Thank you, Sis.

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      You are so welcome 😍

  • @helenatsebhazeblo7287
    @helenatsebhazeblo7287 8 หลายเดือนก่อน

    ምጣድ የት ይገዛል ስንት ዋጋ ይደራሳል

  • @AbirOmer-nn4db
    @AbirOmer-nn4db 7 หลายเดือนก่อน

    Ershu ke Lili endet new mesraw

  • @aerobatic4454
    @aerobatic4454 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ! አንድ ጥያቄ አለኝ ፣ የምታቦኪው በቀዝቃዛ ውሃ ነው?

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว +2

      ቅዝቃዜውን በለቀቀ ዉሃ ነዉ የማቦካዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @aerobatic4454
      @aerobatic4454 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እሞክረውና እነግርሻለሁ እኔ በረጅሙ ነው እንጀራ የምጋግረው አንዳንዴ ቶሎ ሲያስፈልግ ያንቺን ዘዴ ለመጠቀም ነው ። ተባረኪ በስራሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይጨመርበት!!

  • @helenatsebhazeblo7287
    @helenatsebhazeblo7287 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @frieyoutube
    @frieyoutube ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ እንዴት አባቱ የሚያምር እንጀራ ነው❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @halemamuhi4145
    @halemamuhi4145 ปีที่แล้ว

    በነጭ ዱቄት ስሪልኝ

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/0spEyBtkPKk/w-d-xo.html አመሰግናለሁ 😍

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 ปีที่แล้ว

    Gobez thank you

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😍

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      😍😍😍

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሙከራሽን አደንቃለሁ በርቺ ግን አብሲቱን ከጨመርሽ በኋላ ስንት ሰዓት ቆየ?አመሰግናለሁ❤

    • @nejatbeyan5857
      @nejatbeyan5857 ปีที่แล้ว

      Arawnd 3:30

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      ወደ 4 ሰዓት አካባቢ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      ​@@nejatbeyan5857 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 ปีที่แล้ว

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

  • @webnet700
    @webnet700 ปีที่แล้ว

    ግን ወፍራም ነው እኔ ብዙ አልወድም በተረፈ በርች

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @FullScollar
    @FullScollar 4 หลายเดือนก่อน

    በቃ እኔ እንጀራ አቆምኩ በጣም እያመመኝ ጀርባየን ስብርብር ነዉ የሚያደርገኝ ያቃጥለኛል ድንች ቲማቲም እንደዛዉ 😢😢😢😢

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว

    😇🥰

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      😍😍😍

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว

    instant injera recipe
    እህቴ እንጀራ ለመጋገር ቀኑን መሉ የፈጀብሸን አንጀራ ፈጣኑ እንጀራ ካልሸዉ የኔን ደግሞ instant injera ብየዋለሁኝ
    Recipe ዉን እነግራቹዋለሁኝ ግን instant injera ሰል ምን ማለት እንደፈለግሁ መግባባት አለብን ኬክ mix አለ አይደለም ዝም ብለን ዉሃ ጨምረን እንደምንጋግረዉ ወይም እንደ instant coffee የሞቀ ዉሃ ጨምረን እንደምንጠጣዉ ወድያዉ እንጀራንም ወድያዉ instant injera ዉሃ ጨምረን አንድ ሁለት እንጀራ ወድያዉ መጋገር የሚያሰችለን ዜዴ ነዉ የምነግራቹህ
    እህታችንን እሰገአሰሚቱ ድረሰ ተከታትላቹሀታል ከዚያ በኃላ ወደ መጋገር ነዉ የሚኬደዉ ማለት ነዉ ግን እንደተነጋገርነዉ ዛሬ ሳይሆኖ ደንገት እንግዳ መጥቶብን እንጀራ መጋገር ቢያምረን ምንም ቀጠነ ወፈረ ሙያ አለኝ የለኝም ሳንል ማንም መጋገር የሚችለብት ዜዴ ነዉ
    ምን እናረጋለን እህታችን እንዳሳየችን አብሲቱ መጨመር ደረጃ ሰንደርሰና አብሲቱን ከጨመርን በኃላ ወደ instant injera ለመቀየር ወኃዉን ከሊጡ በዜዴ ማወጣት ነዉ ይህ የሚሆነዉ dehydrated ሰንጠቀም ነዉ ልክ ቋንጣን እንደምናደርገዉ በፀሐይ ማድረቅ በሰፊ ረከቦት ላይ አርገን ወይም Food Dehydrator Machine ተጠቅሞ 19 ሰዓት በላይ ዉሰጥ ማድረቅ ወይም Oven በሩን ከፍቶ በአነሰተኛ ሙቀት ማድረቅ
    አንዴ ከደረቀ በኃላ በቡና መፍጫ ፈጭቶ ድቄት ሲሆን አሁን instant injera አገኘን ማለት ነዉ። እንግዲህ ይህንን ለመሞከር አንድ ሁለት እንጀራ የሚጋግር ሊጥ ተጠቅሞ መከራ ማረግ ይቻላል። ሊጡንም ሲቦካ በጣም ዉኃ ቀንሶ አብኩቶ መሞከር ይቻላል
    እንግዲህ ይህንን ሙከራ በራሳቹህ ኃላፊነት መሞከር አለባቹህ እኔ ለሚደርሰዉ ማንኛዉንም ዓይነት አደጋ ተጠያቂ አይደለሁም እንጀራም ጋግሬም አላቅም ከበላሁም ዘመናት አልፏል

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 ปีที่แล้ว

    👍🏻👍🏻👍🏻👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      😍😍😍👋👋👋👋

  • @edenteklu5231
    @edenteklu5231 ปีที่แล้ว

    ዳቦ ዳቦ የሚል እንጀራ ምነው ሸዋ ዳቦ አልበላም እንዴ።

  • @genetkehiyzomo8265
    @genetkehiyzomo8265 ปีที่แล้ว

    የማሽኑ ስም ማን ይባላል

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      የማቡኪያዉ ስም Hamilton Beach Electric Stand Mixer ይባላል የእኔ አነስ ያለዉ ነዉ 4 quart መጠኑን የምትፈልጊውን አይተሽ ግዢ የእኔን ሊንክ ይህ ነዉ
      www.amazon.com/Hamilton-Beach-63390-Stand-Mixer/dp/B00JR5AAYU/ref=mp_s_a_1_3?adgrpid=127617384905&hvadid=557385824339&hvdev=m&hvlocphy=9007575&hvnetw=g&hvqmt=e&hvrand=15569081937455671146&hvtargid=kwd-918720840892&hydadcr=14857_13353758&keywords=hamilton+beach+mixer+7+speed&qid=1681478940&sr=8-3

  • @greenisland4480
    @greenisland4480 ปีที่แล้ว

    Self raising is not tef don’t confuse people

  • @edenteklu5231
    @edenteklu5231 ปีที่แล้ว

    This not good