Ethiopia - በተቃውሞው የመከላከያ አባላት ጉዳት ደረሰባቸው፣ ህዝባዊው ተቃውሞ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች፣ የባህርዳር መንገድ ተከፈተ፣ ታማኝ ዝምታውን ሰበረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 288

  • @kindihunalemayhu4753
    @kindihunalemayhu4753 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል የታማኝን አሳብ እንደግፋለን ።

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ ปีที่แล้ว +10

    ድል ለየዋሁ አማራ❤❤❤❤

  • @abel4763
    @abel4763 ปีที่แล้ว +17

    መንግስት በሌለበት ኮማንድ ፖስት አየሰሰራም ❤❤❤❤ፋኖ ሚልሻ ያሸንፋል ድል ለአማራ

    • @ahmedyusuf6104
      @ahmedyusuf6104 ปีที่แล้ว

      እንደዚ እየለቹ ሂዝብ አታስጨርሱ

    • @abel4763
      @abel4763 ปีที่แล้ว +3

      @@ahmedyusuf6104 ተዉ እንጂ ማነዉ ዛሬ ላለበት ስልጣን ያቆየዉ አማራ ፋኖ ልዩ ሀየሰል መከላከያማ ሲሮጥ ነበር በህዉሀት

    • @zoolzoolabdurehman2661
      @zoolzoolabdurehman2661 ปีที่แล้ว

      mann new emiashenfew??

    • @habte9575
      @habte9575 ปีที่แล้ว

      Sew miyardw ye oromo zinjerwochin, we end those backward thinkers and their child leader, gebah ahun! May God be with Amhara and the real Ethiopians

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube ปีที่แล้ว

      @@ahmedyusuf6104 ይሄን ባንል የአማራ ሞት አልቀረም ስለዚህ ገሎ መሞት ነው ያለብን በነሱ ተሰቃይቶ ከሞሞት ደሞም መቸም አማራ ለጋላ ገረድ አንሆንም አጥፍተን እንጠፋታለን እንጂ ይሄ ጋላ ሁላ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 ปีที่แล้ว +14

    ድልለአማራ👍👍

  • @rak7888
    @rak7888 ปีที่แล้ว +26

    አማራየ,የኔጀግና❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    • @ArivedeciCativo
      @ArivedeciCativo ปีที่แล้ว +1

      እነዝህ ሰዎች ጨርቃቸውን ጥለው አብደዋል!!! ለምን ኦሮሚያ ውስጥ ለምኖሩት ወገኖቻቸው አያስቡም!!! የአቶ ሚንሊክ ሃይለመለኮት አስተማሪው አቶ ካሳ ሃይሉ(አጼ ቴዎድሮስ) ክፉ አረመኔ የጭካኔ ተምሳሌት ሰው ነበር፤ ይህ ቤተሰቦች(አማራው) ታሪክ እንደፃፉለት ነው፡፡ እኔ አላልኩኝም፡፡ ስድቦች፣ የሰውን ልጅ አርዶ አንገት መቁረጥ፣ እጅ መቁረጥ፣ ጡት መቁረጥ፣ አባቶቻቸው እንድሁ ያደርጉ ነበር! ዶ/ር አብይ አህመድን አንድ የማመሰግነው ነገር ብኖር፡ እነዝህን ሰዎች አደባባይ ላይ አውጥቶ አሰጣቸው!!! ግን እኔ እላችዋለሁ፡ ‹‹ውሾች ይጮኻሉ፤ ግመል ጉዞውን አያቆምም›› ወይም በሰዎቹ አባባል ደግሞ፡ ‹‹ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል››! አማራዎች ማድረግ የምችሉት የመጨረሻ ነገር ስድብ ነው፡፡

    • @swedffchhh4725
      @swedffchhh4725 ปีที่แล้ว +2

      @@ArivedeciCativo በተጎባር ታየዋለክ ሰድ አደለም አትቸኩል አማራ ምን ማለት እንደሆነ ያንተ አባቶች የፃፍትን ተረት ለራሰክ ያዘዉ

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb ปีที่แล้ว +1

      ኦሮሚያላሉት አያልክ ታሥፈራራለህ ጠጋባቺሁን መቆጣጠር ያልቻላቺሁት እናንተናቺሁ አሥቡበት አማራጠፍቶ እናንተ በሠላም አኖሩም አብረንነው የምንጠፋው ተው እደዱሮው ባዲነትይሻላል

    • @maya-21792
      @maya-21792 ปีที่แล้ว

      ​​@@ZamZam-pg8qb 🤣🤣🤣ማን ጥፉ አላችሁ ደሞ ማንም በክልላችሁ መጥቶ አልነካችሁም...... እናንተ ናችሁ የሰው መሬት ላይ ሙጭጭ ያላችሁት ደደቦች 😂😂

    • @maya-21792
      @maya-21792 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ArivedeciCativo የአእምሮ በሽታ ይዞቸዋል የጎጥ በሽታ 😂

  • @nahi9227
    @nahi9227 ปีที่แล้ว +30

    ድል ለመላው አማራ ድል ለልዩሀይሉ ፋኖፋኖ ፋኖ

  • @alamal2812
    @alamal2812 ปีที่แล้ว +8

    አማራየ አይዞችሁ ድላችሁ በክዳቸሁ ነው እግዚአብሔር ተናተጋር ይሁን

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 ปีที่แล้ว +13

    ድል ከተገፋው የአማራ ሕዝብ ይሁን ሞትና ሸፈት ለካሃድው አላህ ሆይ ሕዝቤን አደራ 😢😢

  • @malikoibrahim7518
    @malikoibrahim7518 ปีที่แล้ว +21

    ድል ለአማራ ህዝብ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው እናሸንፋለን

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube ปีที่แล้ว +1

      ኢንሸአላህ ረብላ አለሚን ምአት ያውርድባቸው እነዚህ በልቶ እጃ በመርዝ ነበር መጨረስ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው ቆራጡ የታሪክ ተንታኙ ትልቁ አባት አቶ ታዲዮስ ታንቱ የኔ አባት አላህ ከ እስር ያውጣዎት እነዚህ እፍረት የሌላቸው ሰው በላ አውሬዎች እርሰዎን እስር ቤት ከተው ምን እንደሚጠቀሙ ባላውቅም የታሪክ አተላ የሰው ግማሺ መሆናቸውን አጥብቄ ስናገር ለርሰዎ ፍትህን ከፈጣሪ እየለመንኩ ነው አይዞን የኔ ጀግና ያልፋል

  • @yypp7393
    @yypp7393 ปีที่แล้ว +5

    የተገፋውን የተበደለውን የአማራ ህዝብ የቀሰቀሰው የልዩን ተጥቅ ፍታ ብቻ ሳይሆን የአማራው ህዝብ ብዙ ጥያቄወች አሉት አደኛ የመብት ሁለተኛ የማንነት ሰወስተኛ የወሰን አራተኛ የመታፈን አመስተኛ የመሰደ ድ ወዘተ ስለዚህ ሁላችንም ቆም ብለን ማሰብ አለብን ምናልባት የአማራን ልዩ ሃይል እያልን ብዙ ችግሮችን መርሳት የለብንም

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 ปีที่แล้ว +4

    ከአማራ ጋር ሄደክ ከተላተምክ የእድሜ ፍፃሜ ደርሶል ማለት ነው የጌታ ሰው ይሁንክ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว +7

    ድሉ የህዝብ ነው

  • @elias5378
    @elias5378 ปีที่แล้ว +14

    ድል ለአማራ ህዝብ ልዩ ሀይል እና ፋኖ

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 ปีที่แล้ว +7

    ታማኝ ዕድሜ ይስጥልን። ብልፅግና ባልጓል።

  • @desalegnaddisu627
    @desalegnaddisu627 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem ปีที่แล้ว +8

    ብአዴንን ሳናስወግድ ትግሉ አይቆምም

  • @alietopi1629
    @alietopi1629 ปีที่แล้ว +7

    መጠናከር አለበት ያማረ ህልውናው ሊጠበቅለትይገባል

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያአሳዝና ግን ለምን😢😢

  • @mess1627
    @mess1627 ปีที่แล้ว +3

    አማራ የሸንፋል💪💚💛❤

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ ปีที่แล้ว +18

    ነፃነታችን በክንዳችን ነው 100%

    • @maya-21792
      @maya-21792 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ጮሃችሁ ገባችሁ ወይዘንድሮ

    • @maya-21792
      @maya-21792 ปีที่แล้ว

      @@fadilaahmad4669 እኮ 😂

    • @amaamm7534
      @amaamm7534 ปีที่แล้ว

      ​@@maya-21792 በእናተስ ግዜ የጮኸ የለም እዴ😂ትግሬ ኦሮሞ እዴ ቆርቆሮ ሳይነኳችሁ መጮህ ብቻ አማራ አይበገሬው❤

  • @ansha6059
    @ansha6059 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ስላምን ያምጣለን ያረብ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ድል ለአማራ.

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 ปีที่แล้ว

    ተመሳሳይ ድምጽ እንደሚሰራ እኮ እናውቃለን መስከረም ጀግና ለአማራ የቆመች እንስት እህታችን ናት ስንት ግዜ ያለምክንያት እንደታሰርች እናውቃለን ለሁሉም ግዜ አለው

  • @yonitame
    @yonitame ปีที่แล้ว +3

    Hagere Selamish Yimeles... May God Be with US

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 ปีที่แล้ว +6

    ታማኝ ምንም ብትሉት አርቆ አሳቢነው ይመቸኛል❤

  • @HiwiTube-il6qn
    @HiwiTube-il6qn ปีที่แล้ว +1

    ድል ለተራራው❤
    ሞት ለዚህ ለበሰበሰ ለአማራ ጠል ለሆነው ብልፅግና

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    ስላም ያውርድው

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +35

    የአማራ ህዝብ ጠላት ራሱ የመረጣቸው መሪዎች ብአዴን የሚባል የሽመልስ ሥራ አስፈጻሚ ነው

    • @ArivedeciCativo
      @ArivedeciCativo ปีที่แล้ว

      እነዝህ ሰዎች ጨርቃቸውን ጥለው አብደዋል!!! ለምን ኦሮሚያ ውስጥ ለምኖሩት ወገኖቻቸው አያስቡም!!! የአቶ ሚንሊክ ሃይለመለኮት አስተማሪው አቶ ካሳ ሃይሉ(አጼ ቴዎድሮስ) ክፉ አረመኔ የጭካኔ ተምሳሌት ሰው ነበር፤ ይህ ቤተሰቦች(አማራው) ታሪክ እንደፃፉለት ነው፡፡ እኔ አላልኩኝም፡፡ ስድቦች፣ የሰውን ልጅ አርዶ አንገት መቁረጥ፣ እጅ መቁረጥ፣ ጡት መቁረጥ፣ አባቶቻቸው እንድሁ ያደርጉ ነበር! ዶ/ር አብይ አህመድን አንድ የማመሰግነው ነገር ብኖር፡ እነዝህን ሰዎች አደባባይ ላይ አውጥቶ አሰጣቸው!!! ግን እኔ እላችዋለሁ፡ ‹‹ውሾች ይጮኻሉ፤ ግመል ጉዞውን አያቆምም›› ወይም በሰዎቹ አባባል ደግሞ፡ ‹‹ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል››! አማራዎች ማድረግ የምችሉት የመጨረሻ ነገር ስድብ ነው፡፡

    • @tsilove2193
      @tsilove2193 ปีที่แล้ว +2

      ​@@ArivedeciCativo ሲጀመር አንተስ ከስድብ ውጭ ምን ታውቃለህ አንተ ማን ሁነህ ነው ፈራጅ የሆንከው እኔ የሚገርመኝ ሟች ሟችን ሲገድል ምክንያቱም ደስ የሚለው ነገር ምድር ላይ ቋሚ ሰው የለም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc ปีที่แล้ว +1

      @@ArivedeciCativo ጁንታው ሽባው አንተ አክትሞለሀን ዝም ብለህ ተገረድ ምንም አማራጭ የለህም መንገርደድ ብቻ ነው ጁንትየ ካለምንም ፋይዳ እንቦር ተጋዳላይ ወደአብይ እግር ተንከባላ ሆነህ አረፍክ ምስኪን ስታሳዝኑ በቃ ለባዳነት ነው ፈጣሪ የፈጠራችሁ በኦሮምያ ቢያርዱ የኦነግ ሸለፈታም ልዩ ዞን እንዳለው አትርሳ አማራ ክልል እነፀዳላሀለን እመነኝ

    • @saedawolloywa658
      @saedawolloywa658 ปีที่แล้ว +3

      ​@@MarWa-oq5uc ተያቸዉ ለነሱ መልስ አትሰጡ የጋላ አሽከሮች እኛ ማንንም አንሰማም የባቲ ጋላንና የኬሚሴ ጋላን እኛም እንጠርጋለን በወለጋ እነሱ እያረዱ የኛ ዝምታ ይብቃን

    • @tummeetujuuba1075
      @tummeetujuuba1075 ปีที่แล้ว

      ​@@ArivedeciCativo ደደብብ

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 ปีที่แล้ว +5

    ዲል ለተገፊው #አማራ ።።።!!!!!

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @isaiasafewrki4038
    @isaiasafewrki4038 ปีที่แล้ว +7

    Victory for Amara and Fano

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ብንም አስተሳሰብ የለውም እሱከመጣ ነው ስቱ ያለቀም በተለይ የአማራ ወገኖቻችን

  • @መዲወሎየዋመዲወሎየዋ
    @መዲወሎየዋመዲወሎየዋ ปีที่แล้ว +4

    ዱል ለሀገር ወዳዱ ለአማራ

  • @SonySony-ex2dz
    @SonySony-ex2dz ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ አይዞን

  • @myhopeGod
    @myhopeGod ปีที่แล้ว +6

    ቀዳዳ የመስከረም የስልክ ንግግር ምድነው ጉዱ ስለ ህዝቦችን ነው ያወሩት ምድነው ጉዱ?

  • @najat7211
    @najat7211 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ 😢😢😢😢

  • @biniyamdemeke
    @biniyamdemeke ปีที่แล้ว

    GOOD BLESS YOU, GOOD BLESS ETHIOPIAN; YOU ARE LOVED, HERO FATHER OF A TRUE AND SAYMBL OF UNITY, TAMAGN BEYENE🥰🙏

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 ปีที่แล้ว +1

    በተናጠል ድል አይመጣም እና ሁላችንም በውጭ በአገር ቤት በአንድ እንቁም

  • @JudEbrahim-ze4jc
    @JudEbrahim-ze4jc ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ

  • @monamona9486
    @monamona9486 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ ንግግርህ ዉሃ አይቋጥርም።

  • @aemeromedia
    @aemeromedia ปีที่แล้ว

    fantastic info!
    💪

  • @عمرعمر-ل2غ3غ
    @عمرعمر-ل2غ3غ ปีที่แล้ว +3

    አማራ ሆደላ የሚባል ነገር የለም ወደፊት ብቻ። 💪💪💪

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራዬ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    ጌታጣልቃ ይገባ😢

  • @foed180
    @foed180 ปีที่แล้ว +7

    ምንም ተንኮል ሳያስብ ያማራን ህዝብ ይሄንያህል ስቃይ እንዳሰቃያችሁት ፈጣሪ በላያዉርዲባችሁ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 ปีที่แล้ว

    Yes he is right 💪💪💪❤❤💪💪🇪🇹

  • @endalkshiferaw4949
    @endalkshiferaw4949 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ የቁርጥ ቀን ልጄ

  • @Hailu918
    @Hailu918 ปีที่แล้ว +3

    ይሔ አመፅ መቆም የለበትም መንግሥት ተብየው ወጥቶ ይቅርታ እስካልጠየቀና ያቀደውን ወንጀል እስካላቆመ።

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 ปีที่แล้ว +1

      ሰይጣን ይቅርታ ያቃል እንደ

    • @Hailu918
      @Hailu918 ปีที่แล้ว

      @@ymerlala276 ሰይጣን እውነት ነው አያውቅም እንዴው መሥቀሉ ማርኮት ለማለት ነው። ይሔ ቁሻሻ ከሰይጣንም የባሰ አረመኔ ነው።

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💪💪💪Dele letegefewo lamara hizebe!!!!

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 ปีที่แล้ว +1

    ብልፅግና የማፍያ ስብስብ ነው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 ปีที่แล้ว +6

    መንግስት ጥሬ አሩን አራብን

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 ปีที่แล้ว +5

    ስት ተክኖልጅ አለ ድምፅ የሚቅያይር እትማ እያውክው ወዳጃችን

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 ปีที่แล้ว

    ርቱ አማራዬ በድጋይ ወግሯቸው

  • @mesrert123
    @mesrert123 ปีที่แล้ว +4

    የብአዴን መሪዎች በፊት የወያኔ ፓንት አሁንም የብልፅግና የወጠጤ ፓንት ቆሻሾች እነሱ ላይ ነዉ እርምጃ መዉሰድ

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 ปีที่แล้ว +1

    🦁 🇲🇱 🦁
    * ወልቃይት እና ራያ ለአሜሪካ እርዳታ ወይም IMF ብድር አይሸጡም!
    * ኢትዮጵያ በወልቃይት/ራያ ስጋት ስላላት አማራ መሳርያ አይፈታም!
    🦁 🇲🇱 🦁

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ ปีที่แล้ว +1

    አባት አገር ሸዋ!

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 ปีที่แล้ว

    ገዥዉ ብልፅግና ስሙን እየቀያየረ ንፁሀንን መግደል የሚያቆመዉ መቸነዉ ???????በቃን በቃን በቃን ብልፅግና እስከመቸ ተገለን?????? ስምህን እየቀያየርክ ዉይ ብልፅግና በቃህ አልቻልክም እይ ተግባርህን ወደኋላ ሰዉ ለምን ባዶነት አይነሳም ነግ በኔ አደለም😢

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d ปีที่แล้ว

    እሰይ❗️❗️❗️❗️❗️❗️

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 ปีที่แล้ว +1

    Ezib yashenefe Mengist yelem Dil Le Amara Liyu Hayil Le Fanoo 💪💪🐅🐅💜💜

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኞችን ማሠር ምን ማለት ነው? ለምን የኦኤምን ጋዜጠኞች አያስሯቸውም?? የቀለጠ ወረኝነትን አየወሩ የሚያባሉት እነሱ ናቸው። ታዲያ መንግሥት ምን እያደረገ ነው? አድሎ እንለዋለን

  • @habiba4424
    @habiba4424 ปีที่แล้ว

    በቃን፣፣ጦርነት😢😢😢😢

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 ปีที่แล้ว

    የተመሰለ እንጂ የመስከረም ድምፅ አይደለም።

  • @gizajose3395
    @gizajose3395 ปีที่แล้ว +1

    Baykafate yeshalal

  • @bszeab2958
    @bszeab2958 ปีที่แล้ว +1

    Feta daily news malet yebltsigina new

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious ปีที่แล้ว +2

    ድጀን: በሽማግሌ ተለምነው ነው መንገዱ የተከፈተው:: just for our info…🇪🇹❤

  • @swedffchhh4725
    @swedffchhh4725 ปีที่แล้ว +1

    ሽማጎሌ የ ሀይማኖት አባት ያሳርድሀል የ አማራ ወጣት ንቁ እሚታመን ሸማጎሌም ሆነ የ ሀይማኖት አባት የለም ዘመነን ያሰበላዉ የሀገር ሸማጎሌ መሆኑን አትርሳ

  • @dilnesawchekol9699
    @dilnesawchekol9699 ปีที่แล้ว

    ከህዝብ ጋር እልህ መጋባት ለማንም አያዋጣም። "የለዘበች መልስ ቍጣን ትመልሳለች፡ ሸካራ ቃል ግን ቍጣን ታስነሣለች።" መጽሐፈ ምሳሌ 15:
    1፤

  • @ADe-nf5ih
    @ADe-nf5ih ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ሞት ለመከላከያ

  • @yonasamare382
    @yonasamare382 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ቃላትህ መርዝ ነው::

  • @የራያውፋኖየምስራቁ
    @የራያውፋኖየምስራቁ ปีที่แล้ว +4

    ስማ ፋኖን ስታወድሰው የነበረው ለብልግና ሲዋጋ በነበረበት ግዜ ነበር አሁን ለምን ፋኖ የሚባለው ትላለህ ከተገፉት ጎን ቁም ይችምድር ጊዜዊ ነች ለውነት ቁሙ የሶሻል ሚዲያ ባለሞያወች።

    • @sofiasofia2752
      @sofiasofia2752 ปีที่แล้ว

      የአብይ ተላላኪ እኮነው

    • @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
      @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ ปีที่แล้ว

      እኔ ልጠላው ትንሽ ነው የቀረኝ

    • @fatumaibrahim8108
      @fatumaibrahim8108 ปีที่แล้ว

      ​@@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከወላሂ እኔ ደሰ ላይክ ነዉ የማረገዉ ዘቅዝቁት

  • @binalfewmecuriaw2611
    @binalfewmecuriaw2611 ปีที่แล้ว

    እያንዳንዱ መከላከያ አማራ ምድር መቀበር አለበት

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 ปีที่แล้ว +2

    መከላከያ የአንድፓርቲ አገልጋይ ከመሆን ዉጣ ሂድ ሱዳን ኢትዮጵያን ወራለች አንተ የሃገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ልጅ ነህ

  • @መሀመድዳውድከጂቡቲ
    @መሀመድዳውድከጂቡቲ ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ 🇪🇹 የክልል ልዩ ሀይል እና የክልል ባዲራን እቃወማለሁ የኢትዮጵያ ባዲራ 1🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈እሱም ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bellab7143
    @bellab7143 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይህ የአቢይ ፆም ሳይፈታ የኢትዮጵያ እንቆቅልሽ ይፈታ ይቅር በለን ይች ምድር በቂ ከበቂም በላይ ደም ፈሶባትአል:: ይህንን ክፉ የአፍሪካ ሒትለር ጌታ ሆይ ገላግለን ለሰው የማይቻል ለአንተ ይቻላል:: ግፍ በዝቶ ተትረግርፎአል በምድሪትዋ አሁንም ተስፍአችን እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ የአንተ ክንድ ትፍጠን በምድሪትዋ ላይ አሜን::

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 ปีที่แล้ว

    የብልፅግና አመራሮች። ጨርሶ ቢገደሉ። ኢትዮጵያ። ሰላም ትሆን ነበር

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 ปีที่แล้ว +1

    ፈታዎች❤❤

  • @tafessesoka1396
    @tafessesoka1396 ปีที่แล้ว

    All Ethiopian obeys to Ethiopia Government .or pm Abiy leader in Ethiopia 🇪🇹 ok no more liyu Hayel in Ethiopia Ever body help Ethiopia 🇪🇹 government this is ones way Sidama government 👍 keep helping Dr . Abiy and Ethiopia Government

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 ปีที่แล้ว +1

    ወይመሰኪላይሆንምይችላል

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 ปีที่แล้ว +1

    በስልክ ንግግርማ ከሆነ በኃጫሉ ሞት በቀለ ገሪባ በስልክ ባለው ብቻ አይፈታም ነበር! ጃ-warም አይፈታምና አትቀባጥሩ በላቸው!

  • @abdukemal3828
    @abdukemal3828 ปีที่แล้ว

    እኔ ሥልችት ነዉ ያለኝ

  • @habte9575
    @habte9575 ปีที่แล้ว +1

    For ur information mengedu be shimsgile telmno new yetkefetew

  • @zedmh5057
    @zedmh5057 ปีที่แล้ว

    ያማራልጂ ንቃ

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 ปีที่แล้ว

    Feta daily ante erkus ye opdo tekefay banda

  • @nuredinnura5265
    @nuredinnura5265 ปีที่แล้ว +2

    ይልቃልን ማውረድ ነው የቦይ ውሀ የሆነ መንግሥት አይመራንም አብይ የስራው ይስጠው

  • @nahomiruhta6675
    @nahomiruhta6675 ปีที่แล้ว

    አማራ ወጥር ፈጣሪ ከናንተህ ጋር ነው

  • @behailuabdissa3223
    @behailuabdissa3223 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የፖለቲካ ፖርቲዎችና አክቲቪስቶች ለአገር ለህዝብ እናስባለን እያሉ ባገኙት አጋጣሚ ህዝብን ለአመጽና ለጥፋት የሚያነሳሱት ነገር ተገቢ አይደለም
    በንፁሃን ደምና ህይወት ቁማር የሚጫወቱ በህዝብ በሃይማኖት መሪዎች ሊወገዙ ይገባል

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 ปีที่แล้ว

    ያሳቀን ወታደር ሊፎክር በሆላ ሲከበብ ያለው ንግግሩ ሽንት ይጨርሳል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጉራብቻ ጥይት አባከናችሁ ታዲያ ጦርነት ላይ ጉዳት ላይኖርነው ይሄደሞ ምንድነው ምሰጠው አስተያየት

  • @mmm-ee1ox
    @mmm-ee1ox ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ህዝብ ተነሥ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሞዎቹ ግን ይችን ዛፍ ሁሉም ይወዳታል የዋቂ ፈናና የአምልኮት መገለጫ አይደለች እንዴ ሙስሊሞች ለምን ፕሮፋይል ታደርጋላችሁ

  • @abdukemal3828
    @abdukemal3828 ปีที่แล้ว

    ባህር ዳር ያለዉ የወታደር ካንኘ ታንክ አለ ካለ ዳይ ወደ ካነኘ

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ሃገራችን ሰላም ናት ብሎ ካሰበ መጀመሪያ መጀመር የነበረበትና ምሳሌና መሆን ያለበት ከኦሮሚያ ክልል ቢጀምር ኖሮ ይህ ሁሉ ጋጋታ ማምታትና ማጨናበር አይፈጠርም ነበር! "የአማራ ልዩ ኃይል ይፈርስ" የሚል ማንኛውም ኃይል ጥቅምት 24ን ማስታወስ አለበት! ያንንም ይርሳ "ህወሃት ይፍረስ" የሚል የፕሪቶሪያው DDR እንዴት ወደ አማራ ልዩ ኃይል ዞረ ህወሃት ትጥቅ ባልፈታበት? ነው ትልቁ ጥያቄ! መንግስትና ህወሃት "ሰርግና ምላሽ" ሲሆን በአሁኑ ወቅት እንዴት የክልል ልዩ ኃይል ይፍረስ ይላል? የፋና ዋቢ ደግሞ ዘይገርም! ተቃዋሚዎች ለምርጫ ቅስቀሳ ያሏትን እንደ ህግ ወይስ እንደ ህገ-መንግስት አስቦት ነው ያቀረበው? "የጨነቀው እርጉዝ ያገባል የባሰበት እምጫትን..." እንዲሉ! አንዱ ደግሞ እንዲህ ብሎ ሰዎች በሶስት ከፋፈላቸው! ውስዋስ ውስጥ የገባ ቃሚ ነገር ነው! "ሰዎች በሶስት ይከፈላሉ" አለ! ዝርዝሩን "1. የገባው 2.ያልገባው 3. ግራ የገባው" ብሎት አረፈው አረፈው! ታዲያ ወቅቱ ምን ድረጃ ላይ ነው አሁን ላይ?

  • @نورالدين-ن8ج3م
    @نورالدين-ن8ج3م ปีที่แล้ว +1

    Ene Kemekelakeya Gone Negne

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @niguseachiso-bt1xf
    @niguseachiso-bt1xf ปีที่แล้ว +1

    From the beginning special forces are unneeded for the provinces

  • @حواءالعبري
    @حواءالعبري ปีที่แล้ว +1

    😢

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube ปีที่แล้ว

    ለምንድነው መንገድ የሚያስከፍተው ህዝቡ

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 ปีที่แล้ว

    ምንም አይደል ልዩነታዥሁ በግልፅ ወጥቶ ስለነበር እንደማትቀጥሉ ያስታውቅ ነበር ቢሆንም ኤርሚን ሳላመሰግንህ አላልፍም አንዳንዴ ስወዛገብ ከምሰጥህ ሀሳብ ባሻገር ማለት ነው ለአዲስ አበቤ ያልህን ጠንካራ አቋም ግን እንዳትቀይር

  • @tazatbja7101
    @tazatbja7101 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤aaaaaaasssssss

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว

    መከላከያ ከብሄር መሪው ከአብይ እጅ መነጠቅ አለበት አብይ የብሄር አስተሳሰብ ይዞ የቀጠለ ሰው ነው መከላከያን ተጠቅሞ ብዙ ጄኖሳይድ ሊፈጽምበት ይችላል