😍ደስታክ ነው ደስታዬ❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 492

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem วันที่ผ่านมา +223

    እስኪ ዊናን የምትዎዱ ላይክ👍👍

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ ውዴ🎉

    • @مناديالشمري-ت7ر
      @مناديالشمري-ت7ر วันที่ผ่านมา +1

      ❤100/100

    • @DhFj-g3q
      @DhFj-g3q 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@مناديالشمري-ت7ر👌❤️

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi วันที่ผ่านมา +122

    የጪቀቴ ማስረሻ የህመሚ ማስታገሻ ቁረአን ነዉ የምትሉ ብቻ ነይታችሁ አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ
    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru วันที่ผ่านมา +57

    ምርጥ ሴት ነሽ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚያብሄር አምላክ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ วันที่ผ่านมา +95

    ዮርዲዬ ትለያለሽ እኮ የዋናዬ ውበት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ🎉

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n วันที่ผ่านมา +51

    ምርጥ ሴት ነሺ እርጋታሺ አንደኛ❤❤❤❤❤

    • @halimakasaw5663
      @halimakasaw5663 วันที่ผ่านมา

      😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉a😮😮😮❤❤

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ วันที่ผ่านมา +71

    ቅመሞችዬ ኧረ 100K እናስገባው😊❤ዮርዲዬ የኔ ቆጅ ሁሌም ነይልን አንሰለችሽው እዳውም በተቃራኒው ደስ ይለናል❤😘

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา +2

      @@የቡራአድናቂ ደምሪኝ ውዴ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አስገቡት. ያሳዝናል.

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ዮርዲዬ ንግስቷ ሁሌም ነይልን ዊናን አምጪልን እንወዳችኃለን💕😍💝

  • @TizuYene
    @TizuYene วันที่ผ่านมา +31

    ኡፍፍፍ በጣም ነው ምታምሩት እርጋታቹ በተረፈ ስሩ ዊናዬ ጠንካራ ሁን 🥰🥰🥰

  • @Neima-d6d
    @Neima-d6d วันที่ผ่านมา +22

    ዮወርድየ የኔ ዴርባባ ምርጥ ሴት ሁሌም ነይልን ዴሥ ይለናል❤❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዮዬ የኔ አስተዋይ እርጋታሽ ደስስስ እንደሚል!!!!በርቱ ጠንክረሽ አጠንክሪዉ የበለጠ ከአጠገቡ ሁኚ ዊና ወንድሜ ዮዬ የመሰለች እንስት ስለተሰጠህ እድለኛ ነህ!!!በርታ ጥንካራ ሁን👏👏👏👏

  • @AishaAisha-pd5qs
    @AishaAisha-pd5qs 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የምርትለያለሽ ፀባይሽ እማይቀየር እስከዘላለም ያድርግልሽ

  • @mbet1840
    @mbet1840 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዮርዲየ የእኔ ውድ ሁሌም ከጎኑ ስላለሽ እናመሰግንሽ አለን ዊናየ የእኛ የዋህ አይዞህ ጠከር በል ጥሩ ሰወች ፈተና አያጣቸውም ዋናው ፈተናው መወጣት መችል ነው አይዞህ❤❤

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub วันที่ผ่านมา +17

    የኔልዩሴት❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ วันที่ผ่านมา +20

    ዊናዬ መልካም ሰው❤❤❤🎉🎉

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt วันที่ผ่านมา +20

    የኔ ቅማም ስታምር❤❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth วันที่ผ่านมา +19

    የኔጀግኖች💪💪💪💪💪

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z วันที่ผ่านมา +25

    ዮርድየ የንጉሧ አፅናኝ በጣም ነዉ የምወድሽ በርች አብሽር ነገም ፏ እያልሽ ነይልኝ በርቱ 96k ልትገቡ ነዉ በቅርብ 100k ትገባላችሁ እሥኪ የት ናችሁ ቅመሞች ገፍተር አርጉት 🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ🎉

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt วันที่ผ่านมา +41

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade วันที่ผ่านมา +15

    እኔ ዊናን ሳየው ውስጤ ስብር ይላል የደስታህ የሳቅህ የስኬትህ ጊዜ ያቅርብልህ የኔ እናት እናመስግናለን ስው በሚያስፈልገው ጊዜ ካጠገብ ስለሆንሽ🙏🙏🥺🥺

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያዛዝናል ደመረሪኝ

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዮርዲ በጣም ጎበዝነሽ እንወድሻለን ነይ ሁለይም❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 วันที่ผ่านมา +7

    ዮሪዲ ትለያለሽ የኔ ዉብ 🎉ዊናዬ እድልኛ ነህ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 วันที่ผ่านมา +10

    ዮዬ በጣም ነው የምወድሺ❤❤❤አሜን አሜን 🤲 🤲🤲 ዊናዬ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz วันที่ผ่านมา +9

    ውይና የኔጠካራወድም አላህያበርታህ የኔጀግና።አይልይችሁደሞ የኔውዶች በፍቅርኑሩሁሌም😢❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 วันที่ผ่านมา +6

    ውይናየ የኔ ጀግና ጠንካራሁን ወንድምነቴ አዳዴ ብዙመከራወች ኑሮብን ነገር ግንሁሌም ከጎናችንየማይጠፉጥሩሠወች ይሠጣና የፈተናችን መፅናኛ የነገ ተሥፋች ይሆኑልናል ሁሉም ነገር ለበጎነው በርቱ የኔውዶች

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ วันที่ผ่านมา +11

    ጉዞ ወደ 100k እናሥገባቸው ቅመሞችየ ደሞ ተቀድማችኋል 🎉🎉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዊይና የኔ ቀጫጫ በርታ ጠክር አይዞህ ሚስትህ በጣም ደስ ትላለች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @CgCg-v5y
    @CgCg-v5y 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዊና በጣም እደለኛ ነው ላባም ሴት ማን ያገኛል የኔ ምሪጦች

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዮርድየ የኔ ደርባባ የኔ እንቁ ትለያለሽኮ ዊናየ የኔ የዋህ ስወድህ 💝💝💝💝💝💝💝

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይና የዘፈነላት መስሎ ነው የታየኝ እሷን ይወክላታል🌷🌷🌷👌👌👌👌💕💕💓💓💓💓💞

  • @MdJahdul-xp6tm
    @MdJahdul-xp6tm วันที่ผ่านมา +4

    ዬሪድየ የኔ ቆንጆ የኔ ሙሉ ሴት የውናየ ንግስት👸 ስወድሽ የኔ እናት ❤❤ውናዬ የኔ ኣባት ኣይዞህ ፈጣሪ ያበሪታክ ነገ ለላ ቀን ነው አይዞህ ወንድሜ እንድህ የመሰለች ሚስት ከጎንክ ስላለች በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻቹ ያሳምሪላቹ የኔ እንቁዎች🙏🙏🥰🥰🥰

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እይዛቹ በርቱ ማሮች ዊና ወንድማችን ደሞ እድለኛ ነህ እቺ የመሰለች ሴት ጠንካራ ሴት ክጎንህ አለች ዕድለኛ ነህ ለስዋ ስትል መጠንክር አለብህ አይዞህ ዊናየ ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋውው ጅግና ሴት😮❤❤

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ วันที่ผ่านมา +5

    ዊና በጣም እደለኛ ነው ለባም ሴት ማን ያገኛል 😊

  • @saraadeso1419
    @saraadeso1419 วันที่ผ่านมา +6

    Yene wude ismarti neshi ❤❤❤astwuye

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee วันที่ผ่านมา +13

    ዊና ምርጥ ልጅ ጠንካራ የሆነክ ስላየንክ ደስ ብሎናል ማስመስል የማትችል ልጅ ነክ

  • @BultuMohammed
    @BultuMohammed 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    yen wudochi bartu inwodachualen faxari kan tegaa yihun ❤❤❤100k❤🙏🙏🙏🌹🌹👍👍

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትክክለኛ ፍቅረኛሞች እዝህ ቤትነው ያየሁት❤❤🎉🎉

  • @MaskeeDesta
    @MaskeeDesta วันที่ผ่านมา +11

    Yene marochee Y&W❤❤❤ Best family ❤❤❤❤❤ ijollee kanaa akka jaladhuu kabajaa isaa walfii qabanii osoo namani hundinuu akkasii tanaanii waqaa uuuuufff walfii nuufi jiraadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯

    • @SudiiAwol-jz7gm
      @SudiiAwol-jz7gm 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Namin Sirtii Amantaa ofi Hordofuu akkasumaa Winan nama amantaa isaa Bayyee Hordofuu dhaa

    • @MaskeeDesta
      @MaskeeDesta 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SudiiAwol-jz7gm dhugaa ketii ❤️

  • @zadargosha
    @zadargosha วันที่ผ่านมา +7

    ፈጣሪ ከጭንቀት ያውጣቹ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💚💚

  • @drr8432
    @drr8432 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሩዱዬ መልካም ሴት ዊናዬ የኔ ወንድም ኣይዞህ እግዛአብሔር ያጠክርክ ❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ วันที่ผ่านมา +3

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃሁ💝💟

  • @AbebaMehar
    @AbebaMehar วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ምሪጦች🎉🦋😍😍

  • @kibnsh
    @kibnsh 23 นาทีที่ผ่านมา

    ነሪድዬ የዊነዬ ቆጆ ቾኮሌትነሽ ነሪድዬ ልባም ነጠከራ ልጅነሽ ለዊነዬ ፈጣሪየሰጠዉ ዉዷ ስጦታዉነሽ እበክሽ እንደ እህትነ እነትም ሆነሽ አጽነኝሁ❤❤❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤ሁሉም ደስታም ሀዘንም ያነው በሪቱልን ወይና እግዛብሔሪ የጵናህ አይዞህ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki วันที่ผ่านมา +1

    ዊናዬ ዮርዲዬ የኔ ፀባዬ ሠናዮች❤❤❤አበርታችዉ የኔ ሴት ትለያለሽ የምር❤❤❤❤

  • @SaraSars-v6l
    @SaraSars-v6l วันที่ผ่านมา +6

    የኔ እሪግባቹ❤❤🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 วันที่ผ่านมา +4

    ምርጦችዬ❤❤❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኛ ጠንካራ ጉዞ ወደ ፊት 🌷🌷🌷🌷🌷🌷😍😍💕💕💕💕

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    egezaberi kenategaa yehun fekerchun yabezaa❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 วันที่ผ่านมา +4

    ዊናዬ የኔ ምርጥ ወንድሜ❤❤

  • @AlemAlex-p4l
    @AlemAlex-p4l วันที่ผ่านมา +5

    Wiwi wendimaleme❤❤❤❤❤❤

  • @uehhdh8673
    @uehhdh8673 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ዉዶች❤❤❤😢

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔማር እረጋ ያልሺ ልጅ ነሺ አትሰለችም አደብሺ ስረአትሺ ደስ ይላል መልካም ሚስት ከእናት ለጥቃናት

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd วันที่ผ่านมา +9

    100 k ቶሎ ብለን እንሙላት5ቷንን

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh วันที่ผ่านมา +2

    ዊናታች፡ሁሌም፡ጠንካራነክ፡ከፈጣሪ፡በታች፡ምርጥ፡ሚስትአለክ፡በጣም፡እወዳቸዋለውከፈጣሪ፡የተሰጠችክ፡ምርጥ፡ስጦታክነች፡ዊናዬ፡የኔሚስኪን❤❤❤❤

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e วันที่ผ่านมา +6

    አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ምሰኪን ፍቅር አገላለፅሺ እራሱ በጣም ደሰ ይላል ዊናዬ አባቴ አታሰጨንቃት ትጎዳብሃለች ካልተዉከዉ አይተዉም እራሰህን ትጎዳለህ የድሮ ሳቅህን ነዉ የምንፈልገዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي วันที่ผ่านมา +1

    አይዞህዊይናየ ሶብሩንይስጥህየቡራንቁጥርአስቀምጥልን🎉🎉

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውናዬ ባራታ ግዖ ማቶ ሽ 100K ብራዘርይ አይዞ ባራታ አንተ ጎባዝ ናክ 🙏🙏

  • @መቅድወሎየዋ
    @መቅድወሎየዋ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይናየ አይዞህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን ❤ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የሴበላይናት❤❤

  • @SalmaAssa-b6y
    @SalmaAssa-b6y 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች አይለያችሁ ፈጣሪ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @FFd-u3l
    @FFd-u3l 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ዊናዬ ሲከፋህ ቤተክርስትያን የምትሮጠው ነገር እንዴት ደስ እንደሚለኝ ኣንዳንዶች ደግሞ ሲከፋቸው ወደማይሆን ነገር ይገባሉና እንደእምነትህ ያመንከው ፈጣሪህ ሁሉ ጭንቀትህ ሸክምህ ያቅልልክ የኔ ውድ ወንድም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስከከፋ መሐጃው የሁሉም. ቦታው የእምነት ቦታ መሆን አለበት🎉

  • @ShabKhan-d3x
    @ShabKhan-d3x วันที่ผ่านมา +1

    ውናየ ኣስተዋይ❤❤❤

  • @የሴንደሬላ
    @የሴንደሬላ วันที่ผ่านมา +5

    ዎና ወደ 100k

  • @HanaHana-vw9kj
    @HanaHana-vw9kj 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር በጣም ደስ ይላል እስከ አብርሃምና እስከ ሳራ ያግላችሁ የኔ ውዶች🫶❤️‍🩹💋😢

  • @kesistamene
    @kesistamene วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዊና።

  • @Kani123-k3z
    @Kani123-k3z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Woww ❤❤setanetuw semar

  • @YalgaGetaye
    @YalgaGetaye วันที่ผ่านมา +3

    ዊናየ አይዞህ ጠንከርበል

  • @مدينه-ل8غ
    @مدينه-ل8غ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሢል

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 วันที่ผ่านมา +2

    የዋርዲየ ምርጥሴት ዊናየ የኔ ጸባየ ሠናይ መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠሙህ😢

  • @rahmah-nc4uw
    @rahmah-nc4uw วันที่ผ่านมา +1

    ልባም ሴት ነሽ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ረነኘ
    @ረነኘ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናቴ ደስ ስቲ ሁለታችንም ምወዳቹ የኔ ውዶች የኔ ውድ ወንድሜ ሚሲት ስታምር በርቱ የሁለታችንም አብሽሪ ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔውዶች በርቱስታምሩ ❤❤❤❤

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين วันที่ผ่านมา

    ሰታምሩአላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @emebet5958
    @emebet5958 วันที่ผ่านมา +5

    ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani วันที่ผ่านมา

    አላህ ያበርታህ አብሽር🎉🎉🎉

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ዮርዲ ደስ ስትዪ ደርባባ ሴት ነሽ❤

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮርድዬ ለያለሺ እኮ የዊና ውበት❤❤❤❤❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ ጎበዞች ጀግና አያወራም ይኖረዋል እጅ
    ትለያላችሁ

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮርዲ ትለይለሸ ቆጅ የዊና ውበት ነሸ ቆጅ❤❤❤ በጣም ነዉ የምወድሸ ዮ

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ አይለያችሁ ዊይናየ ወድሜ ሤትልጅ እናትም ሚሥትም እህትምናት አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አብሽሩ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ🎉

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከጎበዝ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ማለት ልክ እንደ አንቺ ነውና ያንቺ መበርታት እሱን ያጠነክረውስልና በርቺ ምሳሌ ነሽ ❤❤

  • @Asuutubeአሱቱዩብ
    @Asuutubeአሱቱዩብ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Let's go 100k sabiskirayib betasb le wina yogabuhal❤❤

  • @مناديالشمري-ت7ر
    @مناديالشمري-ت7ر 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤የኔ ማር አይላያችሁ

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ዊናዬዬ ማልካም ሰዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወደ ፊቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ ዳግባቢን nesh❤️❤️❤️

  • @የሴንደሬላ
    @የሴንደሬላ วันที่ผ่านมา

    ዊና &ዮ የኔ እንቁዎች ዊናዬ ኪዳነምህረቱ ሁሌም ከጎኖህ ትሁን እንወዶሀለን❤❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 วันที่ผ่านมา +9

    100k
    እናስገባው ጋይስ😢

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዊናዬ መልከም ሠወ🎉🎉🎉🎉 አብሺረ 🎉🎉ወዲሚ

  • @AfrashaDarge-v1w
    @AfrashaDarge-v1w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም ለበጎ ነው ጠክሩ❤❤❤❤❤

  • @Kemila-i4x
    @Kemila-i4x วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሩአላህከጎናችሁይሆን❤❤❤❤

  • @fekedeshath1109
    @fekedeshath1109 วันที่ผ่านมา +6

    10/10❤❤❤

  • @TigistTigist-x2n
    @TigistTigist-x2n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ 20:11

  • @TtX-ee2el
    @TtX-ee2el 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔዉዶይ🎉🎉❤❤❤

  • @SafSaf-o8r
    @SafSaf-o8r 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔምርጦች❤❤❤❤

  • @SamerhDodar
    @SamerhDodar 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ምርጦቼ❤🦋❤

  • @LghVhj
    @LghVhj วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ሁሉም ያልፍል ወንዴም

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇻🇳👌🥰ጀግና ሴት ነሽ ዊናይ አይዛህ🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @RahmaMohamad-x4i
    @RahmaMohamad-x4i 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር አንክዋን አንችን የመሰለች ሰው ሰተው ❤❤❤❤❤